As previously, the parliament has shown disrespect for the Amhara people. Because, when the PM repeatedly lie and deny truths existing in the Amhara region. Other parliament members should ask for directions. There are many signs of disrespect to the people. 1. He is shocked that the region is under huge development, 2. He tried to complain that religions were mainly valued by the people. 3. He said that his gov't is trying to peace negotiations, but confirmed that it was false.
Bele, ye meftihe aktacha zare bizu sew tebko nebe alik libel? I think that remark is misguided. How could one expect something from these sessions, we have seen it time and again for 7 yrs
❤ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ🎉🎉🎉🎉
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለፋኖ
You always best
ድል ለአማራ ፋኖ
በሌ አንተ ጀግና ነህ ይህን መረጃ እውነተኛና ተአማኒ የሆነ በማቅረብህ ልቶመሰገን ይገባሀል።
#ፋኖ ያሸንፋል
#አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
💚💛❤🤴🦁💪👈
❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amahera hono bltsgna kale yitaseru yigedelu ayixekmum. Dll lefano 💪💪💪💚💛❤
ከዘን አምችኋ
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
Berta
እባክህ የዚን ሰውየ የፓርላማ ንግግር አትድገመው፡፡የአማራ ፍኖ ስራ ላይ ነው
መረር ጠከር ገፋገፋ እንጅ በየቀኑ የአ/አ ወጣት እታፈሠ የአማራ ሕዝብ እየተጨፈጨፈ።ንቀት እንጅ ከኦሕዴድ ፍሬነገር ዜሮ ነው።ፋኖ ስራ ላይ ነው!!!
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝበ ለተገፋው ለተበደለው ወገኔ የአሏህ እኔ የተወለድኩት ደቡብ ጎንደር ነው ቤተሰቤም ደቡብ ጎንደር ናቸው እኔ ያለሁት አዲስ አበባ ነው ደቡብጎንደር ስታነሳ ጪቀቴ በዛ ይህ ጨካኝ አረመኔ አራዊት ሰራዊት ከክልላቺን ተጠርጎ እሚወጣው መቸነው መላው ምድነው ምን እንስራ ወገኖቼ መላበሉ
እኔ ከዶ/ር አብይ የፖርላማ ውሎ አንድ ያየሁት ነገር ድንፋታቸው ተንፍሷል ይህ የሚያሳየው ወታደራዊ ክንፋቸው በፋኖ እያለቀ መሆኑን ነው! ትዝ ይላችዋል የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ " ከፍተኛ አርሚ ነው የገነባነው ይህን እንዳትጠራጠሩ ያሉት የዛኑ ሰሞን ደግሞ የኔ በቀል አትችሉትም በእጥፍ ነው ያሉት ነገርስ 😂 ፋኖን አለማድነቅ አይቻልም
በርታ በሌ
Berta bro❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️💪💪💪✅✅✅
የአማራ ሕዝብ ስራሕን ትተህ ትምርትህን አቁመህ ሞፈርህን ሰቅለህ የሕልውና ትግሉን ተቀላቅለህ ሐይማኖት የለሹን የኦሖዲድ አረመኔ ሰራዊት ጥለህ ለመውደቅ ተዘጋጅ ፤ተነሳ ፤ታገል ፤በቃ በል ፥አምርረህ ታገል።
በሌ በርታ ጎበዝ
የአንድ ሕዝብ አሸናፊነት የሚረጋገጠው በአለው የአላማ ጥንካሬና አንድነት ነው እንጅ በብዛታችን አይደለም
የመጀመሪይ like
መሌ❤❤❤🎉
እንኳን ደህና መጣህ
ያህዌ ይኸን ክፉ ጠ/ሚኒሥቴር በህይወት እንዲኖር መፍቀድህ ገረመኝ!!
እናመሰግናለን!
ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች ነው የሚባለው። የባህርዳር ድልድዩ እንደዚያ ነው።
ደግ አረጋቸው ከመጀመርያ ህዝባቸው ጋ አይቁሙም ነበር ገና አድማ በታኘ እሚባል ሁዳም ነገ ይዋረዳል ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ
berta bro
❤❤❤❤አብይ እስካለ ኢትዮጰያ እየፈረሰች ነው❤❤❤❤
ሰውየው ብልግናው ጥግ ደርሷል!
እብድ ብሎታል እኮ ዘሜ ሰዉየዉ የእብዶች አለቃ ነዉ በሌ አዘጋገብሕ የንዴት ነዉ እሔን ቀዉስ ጨምረሕ አሳብደዉ እንጅ አትናደድ በሌ በርታ
በለጠ በጣም በተደጋጋሚ ምትናገረው ድርድር ድርድር ትላለህ ይህ ሀሳብ ያንተነዉ ወይስ የፋኖ ሃሳብነው እኔእስተማዉቀዉ ድረስ ፋኖ ይህን ያህል ደሙን እያፈሰሰ ያለው እሂን ፀረአማራ አገዛዝ ማስወገድ ይመስለኛል
የራሱ ሀሳብ ነዉ ሀሳቡን መናገር ይችላል
ቨርተ
ታ ወደማቾን።
Leteamaninet yemiteqesutin merejawoch lemasigebat mokir!! beterefe tiru new!! Berta
በሌ ኮሬ ነገያ ምንማለት ነው ትርጉሙ
አማራ አልታደለ ህዝብ
የኦህዴድ-ኦነግ ብልግናው አገዛዝ የሆነው ዳግማዊ ግራኝ አቢይ አህመድ ሙሴነቱ ቀርቶ ፈርኦን መሆኑን ዛሬ በእስልምና ላይ የተናገረው አረጋግጧል!እናም ይህ ማፌዝ ልክ እንደ ፈርዖን የመጨረሻው እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ!አሏህ ያዋርደው!!!
በዛሬው እለት በግፈኛው መሪ እራሱ ምስክር ሆኖ ፋኖ እያሽነፈ መሆኑን አረጋግጧል አማራ ወደፊት ፋኖ ወደፊት ሀገር በውሽት አይገዛም::
የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ አምሐራዊነቱን ትኩረት ሳይሰጠው ማንም በልግ አወጣሽ ሲጫወትበት ይታያል!!!
ለስሟ መጥሪያ ቁና ሠፋች
Temesgen's pure banda, media don,t fool yourself
As previously, the parliament has shown disrespect for the Amhara people.
Because, when the PM repeatedly lie and deny truths existing in the Amhara region.
Other parliament members should ask for directions.
There are many signs of disrespect to the people.
1. He is shocked that the region is under huge development,
2. He tried to complain that religions were mainly valued by the people.
3. He said that his gov't is trying to peace negotiations, but confirmed that it was false.
Amara people free yourself, there s no Ethiopia on the ground!
where is yalelet wondiye?
ፓርላማ አለ እንዴ
ብዙ ሰዎች ጠብቀው ነበር እያልክ እኮ ነው? አንተ ተብቀህ ከሆነ ንገረን ወንድም
የአብይን የበሽተኛ ንግግር ስታቀርብ ቀለልክብኝ
አብይ ሲጀመር ጀምሮ የኢትዮጵያን ነባር ሀይማኖቶች አጥፍቶ prosperity gospel የተባለውን የፕሮቴስታንት(ጴንጤ) ሀይማኖት ለማስፋፋት እንደመጣ ስልጣን በያዘ ጥቂት ወራት ውስጥ ተረድቻለሁ ፡፡ የማዝነው አሁንም ሰውዬውን ተከትለው ለሚያጨበጭቡ ኦርቶዶክስና ሙስሊሞች ነው ፣ እንዴት ሰው ከሀይማኖቱ ሆዱ ይበልጥበታል ⁉️⁉️⁉️
😂😂ስላም አሉት አላሉት በሁዳቸው የተገዙ ከብቱች ናቸው
ባማርኛ እየዘገብክ የውጮችን ቀን አቆጣጠር መተግበር አይጋጭም?
እያንዳንዱ ከብልፅግና ጋር ዛሬ የቆምሽ መቼም የአማራ ጠላት ነሽ
በብድ ንግግር ጊዜ አትፍጅ ።
የመፍትሔ አቅጣጫ ከ PP?🤔🤣🤣🤣
Abey loves photo oops..
Bele, ye meftihe aktacha zare bizu sew tebko nebe alik libel? I think that remark is misguided. How could one expect something from these sessions, we have seen it time and again for 7 yrs
Don't use English words like south, north .... consider your audience
ይህን ሁሉ መረጃ ይዘህ በአስቀያሚ አቀራረብህ ምክንያት ተመልካች እያጣህ ነህ።ምናለ ጋዜጠኛ ብትቀጥር? አንተ እያዘጋጀህ ጥሩ አንባቢ ቢያቀርብልን ይሻላል።
ሰውየውኮ ራሱን ክዷል!
የአብይ ንቀት ከየት የመጣ መሰላችሁ የዳያስፎራ መተኛት ዳያስፎራ ሆዳም አጋሰስ የትግራይ ዳያስፎራ ጌታን ጀግና ናችሁ እናተ በታሪክ ያውሳችሗል የአማራ ወጣት ሂዱ ቲክቶክ ላይ ሀሜት ወሬ ያለበት ቦታ አማራ ወጣቶች ታገኛላችሁ ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደጋጀው ኦሮሞ እና ትግራ ሙህራኖች ወጣቶች ሰለ አማራ ምን እንደሚሉ ብትሰሙ ፈጣሪ ለምን አማራ አድርገህ ፈጠርከኝ ትሉ ነበር
አቶ በለጠ እንደድሮህ ሚዛናዊ ተንታኝ ብትሆን መልካም ይመስለኛል ።የርቅና ድርድር የሚባሉ የማይቀሩ ሀቆች ከፊት ለፊት አሉና ዳር የሚቀሩ እልፍ ጋዜጠኞች ቢኖሩም ከእነዚህ አንዱ እንድትሆን አልፈቅድም ።አብይ የተናገራቸው ከሟላ ጎደል እውነት ነው ።ይሁንና የተፈለገውን ያህል አይደለም የሚለው ያስማማናል ።በጭፍን ጥላቻ ሁሉንም ማጥላላትና አር የነካው እንጨት ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም ።
አቶ በለጠ፣ማድበስበስና ማስተባበሉን ትተህ፣ለሕዝብ ሰላም የምትጨነቅ ከሆነ ተዋጊዎቹ ለሠላምና ድርድር ፈቃደኛ እንዲሆኑ እነሱኑ ጠይቅ፣ሞግት።ካስፈለገ በግልፅ ቅድመ ሁኔታ አቅርበው እነ አቢይን በአደባባይ ቻሌንጅ ያድርጉት።
ድል ለፋኖ
አንድነት ሐይልነው
መከፋፈል ውድቀትነው!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአንድ ሕዝብ አሸናፊነት የሚረጋገጠው በአለው የአላማ ጥንካሬና አንድነት ነው እንጅ በብዛታችን አይደለም