የአሁኑ ይባስ! !
HTML-код
- Опубликовано: 13 май 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu Развлечения
ከዲህ አይነት ባል ጠብቀን 😢😢😢
በየሐይማኖታችን በጸሎት እንበርታ ወገኔ😢
ከክፉ ዘመን ደረስን 😥😥
😢😢
ይህ ገላን ሚባል የሆነ ነገርም አለበት አምላኬ አደራ ከሰው አውሬ አራመኔ አንተ ጠብቀኝ እንዴት ሰው እንመን የኔ ከርታታ እፍ😢😢😢😢😢😢😢
Lisira.balech..aye.mekerachen
በጣም ያሳዝናል ገላን የሚባል ቦታስጠላው አጫሉም እዛነውየገደሉት መሰል
@@genetteshome3906 ባለፈ በቅርብ የራድ ሹፊሮች ሁለቱም እዛ ነው የተገደሉ በተለያየ ጊዜ ብዙ ጊዜ ነው እዛ አካባቢ ክፉ ክፉ ነገር ሚሰማው እይ
መሴየ ምነው እንደ አርብ አገር የገደለ ብገደል ኢትዮጵያ 😢😢 የኔ ክርታታ
ምን መኮመት እዳለብኝ አላቅም ምን አይነት ዘመን ደረስን ስቱን ሰማን ጆሮአችን ሀይምሮአችን ደነዘዘ አቤቱ ማረን😢😢
አይ ውዴታችን ኢትዮጵያ የደም ሀገር አረጓት ያሣዝናል ። አላሕ ሆይ የሰው አውሬዎችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ።
ፈጣሪ ሆይ እረ ስንቱን ነገር ነዉ የቻልህዉ እረ ፍረድልን አባት.ሆዬ
ያረቢ አንተው ጠብቀን የምር አመመኝ እኮ😢😢😢
ምን አይነት አእምሮ ቢኖረው ነው እደዚህአይነት ጭካኒ የተማላው አላህ በላ ያውርድበት 6አመት አላህ ያላሰበውን በላ ያውርድበት
መስዬ እንኳን አደረሰሽ እንዴት ነሽ እህቴ የኔ መልካም የሴት ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰
መሱ መርዶ ሰለቸን በቃ ሰላም ያምጣልን
የኢትዮጵያ ምድር ስቱን ነው የተሸከመችው በቃ በለን😢
ቱ ቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! አቤት አምላኬ ማረን ማረን! ነብስዋ በገነት ትረፍ! እሱን በስቅላት ነበር መማርያ ማድረግ::
መሲዬ እድሜልክ እኮ እስር አይባልም ጡረታ እንደወጣ ነው እኔ ምቆጥረው ፅዋውን እሱም መቅመስ አለበት ሞት።
ምናላ ገዳይ ቢገዳልልን ልክ እንዳ አራቦች ገዳይ ቢገዳል እኛ ሴቶች ጥቃተችን ካፈ ባያሄድናባት ሁሉ እኔ ካጎሮቤቴ በላቤቱ ልጃን ስተጣባ ባተኛችባት አሮዶዋት እጁን ላህግ ሳጣ እሄው አሁን እስርቤት ሻይ ንግድ እያሳራናው ተቃምጦ ሻይንግዱን እያጣጣማናው 😢😢😢😢😢😢
@@NserssTyoubበስማአም አይ ኢትዮጵያ በእስርቤትን እየተዝናና ነውም ለድርጅትም ለንግድም እየተዘጋጀ ነው ማለት ይቻላል ያን ያክል ሰው ገድሎ በጣም ጥብቅ ቦታና ጽኑ የሆነ እስር ቤት መኖርኳ ነበረው ለዚህ እኮነው ማንም እንደ ዶሮ እርስ በርስ የሚገዳደለው ፍርዱ እንዲህ ቀላል ከሆነማ ልጅም ለመግደል ይዘጋጃል ለዚህ ነዋ ይሄን አይነት በየግዜው በጣም እየባሰ እየሄደ ያለው አይ ኢትዮጵያ
የገደለ ይገደል ስትባሉኮ የሙሥሊም ህግ መጣብን እያላችሁ ነዘር ሸጊት@@mheretogbazghi7491
ቅጣቱ እይመጥንም እስር ቤትኮ ለሌላ ህይወት እያስተማረው ነው ያሳዝናል
ምን አለ ህጉ ጠበቅ ያለ እርመጃ ቢወሰድ እደዝህ አይስፋፋም ነብር
አቤት ምንጉድ ነዉ በየጌዜዉ የሚስማዉ😢 ምን አይነት ጭካኒ ነዉ ይህ ስዉ በስማይም በምድሩም ዋጋዉን ያገኛል አይቀርም የምድሩ ፍርድ ቀላል ስለሆነ ነዉ በተደጋጋሚ ይህን አስቃቄ ድርጊት የ ሚፈፅሙት ይህ ግለስቡ በደባባይ ግርፍት ጭምር ይገባዋል!!! ታስሮ መቀለቡ ቀላልነዉ አረመኒ፣ አዉሬ ነዉ። ነቡስሽ 💐በአፀገነት ያኑርሽ!!!
አቤት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
የጨካኝ ሰፈር ስንት ነገር ሰማንበት ይህ ሰፈር
እረ ስንቱን ሰማነው እግዚኦኦኦኦኦ😭😭😭
አቤት ፈጣሪይ ስንቱን ስማን
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!😢😢
😢😢 ሎቱ ስብሀት ከእንደዚህ አይነት አስከፊ ጨካኝ ሰዎች እግዚአብሔር ይከልለን እርሱ የሰጠብቀን😢😢😢 ኡፍ እንዴት ያማል
እጅግ ልብ ይሰብራል ።
እኔ የገረመኝ 6 አመት ሙሉ ቤተሰብ እንዴት ይታገሳል የልጃቸውን ድምፅ ሳይሰሙ በጣም ያሳዝናል ።ዘግይተዋል ብዬ አስባለሁ
ነገ ይግባኝ ይጠይቅና 20 አመት ይሉታል ከዛ አመክሮ ብለው ይለቁታል።
እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው።
ሀገር መግባት ፈራሁ የሰው አውሪ ሞላው
በጣምውላሂሀገራችን. ውደአውሪተቀየረብንያረብ
ፈጣሪ ሆይ አረ የማንሰማዉ ጉድ የለም የእኔ እህት ነፍሰ ይማር የምር ያማል😢😢😢😢
የዘለአሐም አምላክ እግዚአብሔር በቃ ይበለን የምሰማው ሁሉ በጣም ያስፈራል ለኢትዮጵያ ምህረት ከጌታ ዘንድ🙏🙏
አሜን😢😢
እግዚኦ ማረን አይጭካኔ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምን እለሁ😢😢ነብስ ይማራ😢😢😢😢
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ምን ጊዜ ደረስን ነፍሷን ይማረው የገደለ ቤገደል እንዲህ የሰው ነፍስ እንደውሻ ነፍስ አይረክስም ነበር ኧረ ፍትህ
አላህ ሰብር ይስጣቸው ለቤተ ሰቦች ለልጇ
እስማርት ቤተሰቦች ናቸው ፍርዱም ምርጥ ነው
ብቻ እሷ ቀረች እንጂ😢😢
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና። “ ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖
አንቲ ምርጥ ኢትዮፕያ ያዊ የኔ አሰተዋይ ሥላየሁሸ ደሥ ብሎኛል እንደኔ ሀሣብ ሰውየው በደባባይ መገደል ነበረበት ለምን ቢባል አሥተማሪ ነው ብዬኤ አሥባለሁ
እእእእእእ መጨረሻችን እንደት ያማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ጌታ ሆይ የሰዉ ልጅ አይምሮ እና ልብ ዉስጥ ምድን ነው የተዘራዉ ሰዉ ሆይ ቢሞላም ቢጎል አይምሮ እና ልባችንን በእግዚያብሄር መንገድ እናቅናዉ
ያሳዝናል በጣም ተጨካከንን እዲህ አይነት ነገር ትንሽ ጊዜው እረዘም ቢልም እኔ በተወለድኩበት ሰፈርም ሁኗል ደግሞ ዬኛውማ የሚገርመይ ትዎናው ሚስቱን በፋሲካው ምድር ገሎ ቤቱ ቀብሮ አሟት ፀበል ወስጃት ሞተችብይ ብሎ ድኳን ጥሎ አስለቅሶ የገጠር ሰው ዬዋህና ደግ ነው ወዱ ብሩን እሴቱ በጋራ ሁኖ እጀራውን ወጡን እያወጣ እዬሄደ እዬደረሰ አስተዛዘኑን ልጅ መውለድ ስለማይችሉ የላቸውም ነበር ግን በትዳር ብዙ አመት ቆይተዋል መጨረሻም እሷን እዛው እደቀበረ ሌላ ሚስት አገባ ከዛ ዬመጣችው ይጨቀኛል ምድነው ይከብደኛል ቤቱ ስትለው ተደብቆ አውቶ ዉጭ ቀበራት ከዛ የጎረቤት ውሻ ሂዳ በቦታው ስትዞር ውሻይቱን ገደላት ከዛ በዛች ውሻ ምክንያት ባለቤቶቹ ጠርጥረው ለፖሊስ አሳወቁ ከተቀመጠበት ሳያስበው ፖሊስ ደርሶ አስቆፍሮ አስወጣት በገደላት5 /6 ወር ቤተክርስቲያን ወስደው ቀበሯት እሱም በህግ ስር ዋለ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😮
😢😢😢😢 አቤቱ ይቅር በለን ወዮ ወዮ ወዮ
ፈጣሪ ከምንሰማዉ ከምናየዉ ይጠብቀን ሁሏችንም አሚን🙏
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት አደረሳችሁ ቅዱስ እግዚአብሔ ሆይ አቤቱ ደግሰዉ አልቋልና በምህረትህ ጠብቀን
በጣም. ይገርማል ታዲያ እስርቤት. እየቀለቡ ማስቀመጥ ነወ በኑሮ ወድነት ጥሩ.ነወ እጅ ሳይደክሙ መብላት ይህን አደገደላት ቢገሉት ነወ እጅ አስርቤት አሰገብቶ መቀለብ ምን ዋጋ.አለወ. የኢትዪ ፍርድ ግራ ያጋባል ለሞች ይብላኝ. ጨካኝ አረመኔ ምን ጉድ ነወ የመጣብን
Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እግዚኦ ማሰነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
መስዬ የኔ ፍቅር ሼፒ ሆነሻል የኔ ፎንቃ ደሞ ሴት ነኝ ፎንቃዬ ስልሽ ስለምወድሽ ነው ኑሪልኝ የኔ የሰው ጥግ እማማ የራይድን ሹፌር አቅርቢልን
እድሜ ልክ ቁጭ አርገው በህዝብ ገንዘብ ይቀልቡታል ጉድ ከጉድም ጉድ ነው ህግ የለ አሥጨረሡን በተለይ እኛ ሤቶች እናሣዝናለን ፈጣሪ ይሁነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሁሉ ቤተሰብ ይህ ትምህርት ነው ልጆቻችሁ አንድ ቀን ከአጠገባችሁ አንድ ድሞፅ ከሌለ በጣም መጠርጠር አለባችሁ አላህ የሰራውን ይሰጠው የዚህ አይነት ሴጣን ባሎች ወይም ኩፍ ሰው
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት አውሬ ነው እንዴትስ አስቻለው ዘንድሮ እንደሆነ የሚሰማው ሁሉ ጆሮው ጭው የሚያደርግ ነገር ነው ነፍሷን ይማር ለመላው ቤተሰቦቿም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሽ እሕታችን 💔💔💔ያማል ይሔንን መሥማት የጭካኔ ወርድን ኡፍ
በህዝብ ፍት መስቀል ነው መልሱ እድሜ ልክ እስራት ነገ ይወጣል ይብላኝ ለቤተሰቦቻ የዘላለም ፀፀት ነብሳን በገነት ያኑር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለው ይሄ አረሙኔ ጨካኝ 😭😭😭😭
አቤት ጌታ ሆይ በቃ በለን ምን እንደምል አላውቅም
እደኔ እደኔ የሚገል ቢገደል የሚደፍር ቢሰቀል እሄ ሁሉ ወንጀል አይኖርም ነበር
አቤት ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ደረሰን በስማም አምላኬ ሆይ እንዲህ አይነት ነገር ሰውረን
እግዚኦ ማህርነክርስቶስ የጭካኔ ጥግ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢የሰዉልጁ ጭካኔ እረልቦናይስጠን።
አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ሰለናትህ ብለህ ይቅርብለን
አቤቱ ማረን
እግዜዎ ማርና ክርስቶስ
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንዴት ይሆን የምትምረን የኛ ጭካኔ በጣም ከባድ ነው 😭 ማረን 🤲😭
እግዚኦ ያስብላል ሰው ከእግዚአብሔር ሲርቅ የሰይጣን መጫወቻ ይሆናል አቤቱ 😭😭😭😭😭😭,ሰው መሆን እንዲህ ከሆነ ይቅር😭😭😭😭
አይ አገሬ ስንቱ እያየነዉ እየስማነዉ በቃቹ በለን😢😢
ማረን! ማረን! ማረን አምላኬ ሆይ ምህረትን አምጣልን። እጅግ በድለናል። እንሰሳት የማያደርጉትን ሆነን ተገኝተናል።ወደ እግዚአብሔር ፊት እንመለስ!
አረ እንስሳት ፡ ወገናቸውን ገድለውና ቀብረው ሰላማዊ ሕይወት እንደሚኖሩ አያስመስሉም።
መሥዬ ዬኔ ቆጆ እኔ ኤንን አሰማማ ዘገናናኚ❤
ምን ጉድ ነው እውነትም ያሁኑ ይባስ ምን አይነት ጭካኔ ነው በአሏህ
ምን አይነት ጨካኝ ነው ያአላህ ወይ ሀገሬ መቸ ነው ሰላምሺ ሚመጣ
ነገር ግን ፥
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ / ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል ( ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
ጌታ ሆይ ምህረትን አብዛልን😢😢😢😢
መስዬ ልጂቷ ዘመዴ ናት የ11ዓመት ልጅም አላት ዝናዬ ባይሳ ትባላለች የወልሶ ልጅ ናት በጣም ልባችን ተሰብሯል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማርልን
የቤተሰቦችዋ ችልተኝነት ይገርማል በዚ ኑሩ ውድነት እስር ቤት በሚመስል ጡረታ ተጦረ ይብላኝ የሞተችዋ ጠብድሎ ይኖራል😭
😭😭😭😭😭😭
የኢትዩጵያ ፍርድ ግን ቢስተካከል ባይ ነኚ እኔ እማቀው ልጂ እህቱን ደፍሮ ወላሂ አስራ ስምንት አመት ተፈረደበት ግን ፍርዱን ሳይጨርስ ወጣ ሲወጣ ግን እስር ቤት ሳይሆን ለእረፍት ውጪ አገር ለርሶ የተመለስ ነው የመስለው ወፍሮ አምሮበት እሷ ግን የአይምሮ በሺተኛ ሆና ቀረይ እናም የኢትዩ ፍርድ ዝም ብሎ ነው ሌሎችን ማበረታቻ ይመስላን ግደሉ ድፈሩ ደብድቡ ስርቆ አይነት ማበርታቻ ነው ፍርዱ
በህዝብ ገዘብ ይቀልብ መግስት አንገቱን አይቆርጡምና
የገዴለውን ማለቴነው
አይ መገደሉ ቀርቶ እድሜ ልክ ፍርድ በተስጣቸው
ያረብ አላህ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ሰትረን
😢😢😢😢ምለዉ ጠፋብኝ በየቀኑ የምሰማዉ የምናየዉ 😢😢😢😢መፈጠርን የሚያስጠላ ነዉ የሴት ልጅ መመከራ መች ይሁን ሚያቆመዉ 😢😢😢😢ኦ አምላኬ አተዉ ጠብቀን ነፍስ ይማር😢😢😢
ነብስ ይማር
እግዚኦ ከክፉ ሴጣን ሰው ጠብቀን
ፍትህ ለሴቶች ሲባሉ ወንዶቹ ብሶባቸዋል እግዚአብሔር ይፍረድበት
በስመአብ አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አደራ😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ሆይ አተ ከጨካኞች ጠብቀኝ አይይ የኔ ከርታታ😢😢😢😢
አቤቱ መዲኒያለም
አውጣኝከምንሰማው ሁሉ
🙏🙏🙏🙏
እግዝኦ 😢የጭካኔ ጥግ ምን ይሆናል ከርታታዋ የእረብ ሀገር ሴት ደክማደክማ እፎይ እላለሁ ስት ሞት ህመም ነው እጣዋ 😢😢😢 እግዚአብሔር ስደተኞችን እህቶቻችንን ይጠብቅል 😢 እሷለቀርችው እሱ አምሮበት ይወጣል ይ
አላሆ ከዚ ነገር አላህ ጠብቀን
ኤረ ገታየ ማረን መስየ እወድሻለሁ❤❤❤
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢
የአላህ እደት አስቻለዉ 😭😭😭
😢😢😢😢😢አይ መከረችን ሴቶችዬ
😢😢😢😢
Egzioooo Meharene kirstos 🦻aysemaw yele.My condolences 💐 for the family.
ኡኡኡምንጉድነውየምንሰማው ጆራችን ደማኮ😢😢😢😢
የጭካኔ ጥግ😭😭😭ነብስ ይማር ላግዝ ባለች የሚሰቀጥጥ ዘመን ላይ ነን
ስደት ማለት አንዳንዴ የሚመሰገንበት ጎን ሲኖረው አንዳንዴ በጣም የሚያሳዝኑ ጉዳቶችን እናሳልፍበታለን!!ይህንን የሚኖረው አካል ብቻ እና ብቻ ነው የሚያውቀው ያንን ሁሉ አሳልፎ ወደ ሀገር ሲገባ ከንቱ መሆኑን መስማታችን በአሁኑ ወቅት መስማታችን ብርቅ አልሆነብንም ለምን ይሆን ወላሂ የምታሳዝን ከርታታ ያማል
ያማልእህቴ😢😢😢
“እግዚአብሔር ስደተኛዎችን ይጠብቃል ፤ ድኻ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል ፤ የኀጥያተኛዎችንም መንገድ ያጠፋል ፤ “ ይላል {መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፵፭ (፩፻፵፮) ቁ. ፱}።
👉🏾📖
አቤት እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢
የምር ወደአገርቤት መግባት ፈራው የምናየው የምንሰማው ጎድ እግዞዞዞዞዞ😢😢😢😢😢
እግዞወ የማይሰማ የለም ጭካኔ ነብስ ይማር
ምን ጉድ ነው ግን እግዝዬ 💔💔💔💔
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አረኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ ማሀረና ክርሰቶሰ😭ሰው ሰይጣን ሆኑ ቀሪ ብቃ ለእህታችን መንግሰተ ስማይ ያዋርሰልን ግን ባላ ተቢዮ ግን መገደ አለብት እይይይይይይ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🙌🙌
አረዘድሮሮሮሮ😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ማረን ይቅርበለንንንን😢😢😢
ጉድ ነው እኔኮ እሚገርመኚ መግደላቸው አደለም ግድያው በተለያየ ክስተት ይፈፀመል ሰይጣንም ያሳስታል ግን ሰውን ያህል ነገር ለዛውም ሚስቱን ሲቀብርታ ብቻውን አይዘገንንም😢😢😢😢
አቤት እግዞ አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ ስደት
አረ የምን የእድሜ ልክ እስራት ነው መገደል ነበረበት እግዚኦ ምኑ ጭራቅ ነው እንዴት አስቻለው ይሄን ሁሉ አመት
😢የአላህ ምን ጉድ ነው
በጠም የምያስዝን ዜና ነው ወይኔ ልፈቴው ከንቱ ቀር ነፍስ ይማር ምን እነደርጋለ ስርቴን እንለውጠላን ብሌን እንደዚህ በከቱ መቀርቱን መን ያቀል
😢😢🙏🙏🙏
አይ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ሆይ አተ ጠብቀኝ 😭😭😭
እድሜ ልክ እኮ ለሱ እረፍት ነው ይሔ የሞት ፍርድ ነው ሚገባው
nefs yemar 🙏🏾🙏🏾