Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ እናት ለወንድሟ ያላት ፍቅር አብርሽዬ ለነሱ ስትል ጠንከር በል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ሰውም የሚወድሽ መጀመሪያ እራስሽን ስቶጅነው አችላመርሽ ትወደጃለሽ አችለተቦሳቆልሽ ማንም አይወድሽ
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
ማሪያምን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ሳያቸው ደስታዬ
❤❤❤🫶👌👍😍
❤❤😱♥️👌🫶
አቤት ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ ለአብርሽ ፉቅራዋ ደስ ሲል. ብቻ ደስ ትላላቹሁ❤❤❤
የዚህ ቤተሰብ ደስታ በመመለሱ እደት ነው ደስ ያለኝ ❤
ደስትላላቹህ
❤❤❤❤❤
ስልክህ ላክልን
@@haroni2982 2982
በጣም ❤የኔ❤ናቸው
ደስታችሁ ተመልሶ ስላይሁ ደስ ብሎኛል አብርሽ በል ህይወት ይቀጥላ ጠከር በልና ህይወትን ቀጥል
እህቱን ወንዲሙን እሚወድ ስው ደስ ይለኝል የምር እንኳን ሳቅህ ተመለስ አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ስቀና እኛ ቤተሰቦቼ ብንዋደድም ፍቅራችን አንግልፅም
❤❤❤❤
የዚህ ቤተሰብ ደስታ በመመለሱ እንዴት ነው ደስ ያለኝ❤
የአብርሽ ደሥታው በመመለሱ ማነው እደኔ የተደሰተ 😍😍😍😍
ወላሂ በጣም የተደሰኩት እኔም🙏😘😘
A @@zainasied615
😮😢🎉😂😅❤ABRSRT
ዋው ሀይሚ ጎበዝ ተንከባከቢው አብርሽን በተቻለሽ መጠን ጊዜ ስጭው ወደራሱ እስኪመለስ አብርሽ ጠንካራ ሁን ሂወት እደዚህ ናት እህት የእናት ምትክ ናት ስታምሩ
ፍቅራቹ ስያስቀናኝ❤ ምርጥ ቤተሰብ🎉
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ይሄ የ😊ሣቅ ቤታችሁ ነው የናፈቀኝእልልልልልልልል ፈጣሪ መላው ቤተሰብን ይጠብቅ አብርሽ እንኳን ለዚህ አበቃህ እመብርሀን አተጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ስትሆኑ ነዉ የሚያምርባችሁ ❤❤አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
አሚንያረብ
አስቀናችሁኝ ወንድሞቸ ናፈቁኝ😢😢የኔ ቆንጆ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይች ልጂ ግን ለወዲሟ ያላት ፍቅር እጂጉን ያስቀናል አላህ በፍቅር ያቆያችሁ
አብርሽ ሳቅህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ለቤተሰቦችህ ስትል እደዚህ ጠካራ ሁን❤❤❤
እስኪ ማነው የሀገራችን ጉዳይ ያሳስበው አይይይ ብቻ ደስስስ ትላላቹሁ ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ
ወላሂእኔምጨቆኛል ዛሬደግሞይባሥብለው ኢተርኔቱንዘጉት
😢😢አሁንስተስፋየሚአስቁረጥነዉ😢
@@HA-uq5mv ኢንተርኔት የለም እንዴ ወዴት ነው የዘጉት እህት ንገሪኝ
😢😢😢እኔ
እኔ ወራቢ ኡፍይይ
የዚህ ቤተሰብ ደሰታን የመለሰ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ውዶች ❤❤❤❤
አብርሺየ ፈገግታህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል ሀይሚ ትለያለሺ ምርጥ እህት ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤❤
በእውነት እህቶች በጣም የዋሆች ናቸው ለወንድሞቻቸው ልዩ ፍቅር አላቸው
አብርሽዬ ለቤተሰቦችህ ስትል ጠንክር ሀይሚዬ የኔ ቅመም ምርጥ እህት ነሽ ስወድሽ ደግሞ የአብርሽ ቤተሰቦች ሳይሆን ቤተሰቦቻችን በይ 😂 እወዳችኋለሁ አብርሽዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድም
አብርሽየ አይዞህ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ቤተሰብ ግን ቤተሰብ ነው አየከው ቤተሰቦችህ ያላቸው ፍቅር ❤❤
ተመስገን ደስታችሁን ያሳየን አምላክ 😢😢😢ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢
ማን እንደ እናት ልጅ ሁሌም ደስታ አይለያቹሁ❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍👍👍👍👍
ሚስኪ እካንምአስደሰሽው አላህይጨምርልሽ❤❤
የኔ እህት ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ❤❤❤❤
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
_እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ አብርሽዬ እንደዚህ ነው እምታምሩት❤❤እኛም በጣም ደስ ብሎናል❤❤ ጋሽዬን መጥቼ መጠየቅ እፈልጋለው❤_
ፍቅር ይህ ቤተሰብ ላንች ነው የቀረብሽ እንጅ አብርሽስ ተፅናና
ሐይማኖት እንኳን ደስ አለሽ🌹🌹🌹❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤አብሪሽ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🌹🌹❤️ሳቃችሁ እንደት እንደ ናፈቀይኝ ኢየሱስ ጌታ ነው❤️❤️
11:23
አልሀምዱሊላ አብሪሺ ስለሳክ ደስ ብሎናል የኔውድም የእህትህ ውደታ ይለያል አላህ ይጠብቃችሁ
ሀይሚ ጎበዝ አስተዋይ ናት የኸሁሉ የምታረገው የወድሟን ደስታ ለመመለስ ነው 👌👌👌👌
ፈጣሪ የተሻለ ሥለሚሠጥሕ ነዉ አይዞሕ ደስታቹ ደሥታችን ነዉ
እግዚአብሔር ደስታችሁ ይጨመርላችኋል ❤❤❤😍😍አብርሸዬ አይዞህ ❤እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጣል
ወይ ደስ ሲሉ አይለያቹ የእዉነት ልዩ ናቹ እግዚሐብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ 🌹
አብርሽ እድህ ስትሆን ማይት ነበር የናፈቀኝ ሁሌም ደስተኛሁን ሁሉም ያልፋል እሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
ማን እደ እህን ባዳ ያው ባዳ ነው ወዶች እህቶቻችሁን አክብር የምር ፍቅር አስመሳይ ናት ባለፈው አባን አትናገሩብኝ ብላ ከካሜራ ፊት አለቀሰች😏 ታየላት ፍቅሯ ጥግ ድረስ አብርሽ አይዞህ ከሷ የበለጥ ይክሰሀል ፈጣሪ🥰🥰🥰
ግን እኮ ልጂቱ ምንም አላለችም ይመስለኛል ቤተስቧ ነይ
እርወይታባቷአቃጠለችኝወላሂ
@@umuhalid4113አውቃነውቤተሰብማሳመንአያቅታትም
ታዳ ቤተሠብ አይሆንም ካሏት ተከትላ ከወንድጋር መሄድነበረባት የናተቤተሠብ ቢሆን አይሆንም ካሏችሁ ትዛዛቸውን
@@fahedali632ውይእንዲህአትበሉ፡እኛእሱንአፅናናን፡እሷንምንአፅናንቷትይሆን
አብርሽ ፈገግታህ ስለ ተመለሰ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ሁሌም ሳቁልኝ አላህ የጠበቃች እኛንም ሰደት በቃቹ የበለን ሀገራቸን ሰላም
ወይኔ እባየ መጣ እሱን ደስተኛ ለማድረግ እማታረገው የላትም እንደዚህ አይነት ወንድም እህት መኖር መታደል ነው ምናለ ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ
እውይ ስታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💗
ማን እንደእናት ልጅ ደስ ስትሉ ሰላማቹህ ይብዛ❤❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሀይሚየ
Congeraaa fetari kezi yebelete yaregelachewu❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ቆጆ ስታምሪ አብርሽ እንኮን ይሄ ሰቀህ ተመለሰ አዞህ ጠነካራሁን ❤❤
ወድም ማለት መከታነዉ አንካን ደስ አለሽ እህቴ
የኔ ወርቅ ወንድሟን ለማሥደሰት የምታደርገው ጥረት ደሥሥሥ ስትሉ አብርሽ ሁሌም ደሥታ ሁን ለቤተሰብህ ስትል ሚሥት ጓደኛ ይተካል ቤተሰብ ግን አይተካም በማንም ልትለውጠው አትችልምና ለቤተሰብህ ኑር ተደሰት ስራህን ስራ ጠንክር 😍😍😍❤❤❤
የኔ ዉዴሜ AB ትንሽ እኮነህ ግን አሁን እያደገነዉ
እግዚአብሄር ይመስገን እንድህስትሳሳቁ ማየትናፍቆኝ ነበር ማርያምን መልካምቤተሰቦች❤❤❤❤❤🙏
ማሻአላህ እህት እኮ እንደ ታናሽ እናት ናት ፈጣሪ የህቶቻቺንን እድሜ ያርዝምልን ❤🎉🌹 ለአንቺም በወጣ አብዝቶ ይተካሽ ፈጣሪ👍👍
ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
አብርሺይይይደደስስስስስ
ትንሻ ልልት ለወንደሟ ፍቅር ደሰ ሰትሉ የቤትሰብ ደሰታ በጣም ያሰቀናል ፣🌷🌷🌹🥰🥰🥰😘
ተመስገን አብርሸየ ህወት ይቀጥላን አይዛህ ሀይሚየ መልካም እህት ❤ ግን ሀይሚየ ማህተብ አርጋ እናም ማሀተብሸን አታውልቂ😥
Mejemera badanb eye alat ewst new
የህትና ወንዲም ፍቅራችሁ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሽ ለቤተሰቦችሰትል ጠካራ ጎበዝ ሁንላቸው ሁሉም አላፊነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቅመም ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር ❤❤❤❤
ጎበዝ ሀይሚ ❤❤❤❤ በርቱ አብሽሩ
ሀይሚየ የኔ ማር አወ እንደሱ ተንከባከቢ ወንድምሽን ወንድም መከታ ነው አደራ ከጎኑ አትለይው አላህ ያስደስታችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
ደስ ስትሉ የኔ እናት ስትጠፋባት ያለቀሰችው እንባዋ ታብሶ ለዚህ በቃች🥰🥰
የኔ ዉዴ ስወድሽ። በጣም ደስ ብሎናል አብርሽ ስለተመለሠ🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
እህትኮ ለወድሙ ያላት ፍቅር ይለያን ደስ ስትሉ❤❤
የኔ ሀይሚ ስወድሽ እኮ አብርሽየ ጠንከር በል❤❤❤
ምርጥ እህትናወንድም ማሻአላህ ደስትላላችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤እኔም ወድሞቸ ናፈቁኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ግዜ ደስ ይበላቹ ❤❤❤
ኦኦ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ያዋዳችሁ
ሳቃችሁ ስለተመለሰ እኔም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ I love you hayeme yewandemishn deta lemamale yalesh tirat des yilal❤❤
ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል የጤና የደስታ ልብስ ይሁንልህ አብርሽየ
ምርጥ እህት ምርጥ ወንድም ምርጥ ቤተሠብ በጣም ነው የምወዳቹሁ የማከብራቹሁ ደግሞ እዲህ ሁነክ ሥላየሁክ ደሥሥሥ ብሎኛል
የኔ ቆንጆ ለወድምሺ ያለሺ ፍቅር በጣም ደስ ትያለሺ አብርሺየ ደስ ሲልህ በጣም ነው ደስ እሚለን
ምርጥ እህት እውነት ፍልቅልቅ ያለች ሁልየም ደሰተኛ ሁኑ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ትንሿወይ. እኳን እነባሽን እግዚአብሔር አበሰልሽ. ለቅሶሽን ወደ ደስታ የቀየረ አምላክ ክብርይመሥገንንንን
ኢየሱስ ይባርካቹ ውዶች ፍቅር ይጨምርላቹ ከነ ቤተሰባቹ ምር ሰው ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yena konjo enkwan des alesh setameri ayeleyachu aberesheya ayezok hiwet yekeyeral ❤❤❤
ደስስትይ አላህ ደስታችሁን ይጨምርላችሁእነዚህን የመሰሉ ቤተሰብ እያለህ የምንመቆዘምነው በርታበል አላህየተሻለአለው
Haymiye tebareki abershi hulu yalfal destegna lemehon mokir
አስቀናችሁኝ የምር ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስከ ቤተሰቦቻችሁ ውድድድድ🎉🎉🎉❤❤
አብርሽ እኮን ሰቅ ተመላሰ ደስ ብሎናል
i am proud of your sis shes Beautiful and humpul
አልሀምዱሊላህ የናተ ደስታ ስለተመለስ ወላሂ በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ❤❤❤
ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አብርሽ ለነሱ ስትል ጠንካራ ሁን
ላቢ ሥጦታ ይሠጠዉ የምትሉ❤ በላይክ
የኔውድ ሀይሚዬ ለወድምሽ ያለሽ ክብር አብርሽዬ እህትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ የእውነት። ምርጦችዬ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ይሄ ቤተስብ እንዴት እንደምወዳችሁና እንደምቀናባችሁ እመቤቴን አብርሽ በናትህ በርታ ስለ ቤተሰቦችህ ብለህ ❤❤❤❤❤
ዉይ አብርሽይ የበለጠ ደስተኛ ሁን ጠንክር የበለጠ ነገር እግዚአብሔር ይሰጥካል
አብርሽየ ወደቀድሞው ፈገግታቹሁ ሰለተመለሳቹሁ ደስ ብሎኛን ሀሌ ሳቁልኝ በደስታ ያኑራቸሁ ሳቅ አይጥፋ በቤታቹሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲታምሩ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ💯❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥየ እህት አለችህ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ❤❤❤
ታድሎ ኡፍፍፍፍፍ የኔማ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እድህ ነው እህት ማለት
ወድዋ እህቴ እንዴት እንደምወድሽ ❤️ኣብርሽየ ዉሌም ደስ ይበልህ ደስ ስትሉ ዉዶች ❤️
ያኔ እናት ኡንካን በሳላም ማጣልሽ ፈጣሪ አይላያቹሁ አራ አብርሽ ለቤታሳቦችህ ስትል ዳስታኛ ኡን ፈታባል ያንቴ ያላህን ዬትም አይድም
Waa በጣም ደስ ይለል ደስታቹን ያማለሰ ጌታ ይበራክ ፍቅር ይጨምርለቹ❤❤❤❤❤❤❤
Yen marrrrrrr echy liyu nat lewodemy yelat fikr
ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰
አለሀምዱሊላ ደሥተሽ ሰለ ተማለሣ
እውይይይ ፍቅራችሁ ሥያምር ❤❤❤❤
hymesha dese steyi lwendmesh yaelshe kber❤❤❤❤ abreshya endzi ayenet sis selaelk tdase❤t
የኔ ማር ሀይሚ የወንድሟ ፍቅር ዋይ በርታ አንተ ደግሞ እሽ አብርሽ❤❤❤❤❤
እህት ማለት የእናት ምትክ ናት የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምትይ እህት ነሺ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር
የኔ እናት ለወንድሟ ያላት ፍቅር አብርሽዬ ለነሱ ስትል ጠንከር በል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ሰውም የሚወድሽ መጀመሪያ እራስሽን ስቶጅነው አችላመርሽ ትወደጃለሽ አችለተቦሳቆልሽ ማንም አይወድሽ
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
ማሪያምን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ሳያቸው ደስታዬ
❤❤❤🫶👌👍😍
❤❤😱♥️👌🫶
አቤት ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ ለአብርሽ ፉቅራዋ ደስ ሲል. ብቻ ደስ ትላላቹሁ❤❤❤
የዚህ ቤተሰብ ደስታ በመመለሱ እደት ነው ደስ ያለኝ ❤
ደስትላላቹህ
❤❤❤❤❤
ስልክህ ላክልን
@@haroni2982 2982
በጣም ❤የኔ❤ናቸው
ደስታችሁ ተመልሶ ስላይሁ ደስ ብሎኛል አብርሽ በል ህይወት ይቀጥላ ጠከር በልና ህይወትን ቀጥል
እህቱን ወንዲሙን እሚወድ ስው ደስ ይለኝል የምር እንኳን ሳቅህ ተመለስ አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ስቀና እኛ ቤተሰቦቼ ብንዋደድም ፍቅራችን አንግልፅም
❤❤❤❤
የዚህ ቤተሰብ ደስታ በመመለሱ እንዴት ነው ደስ ያለኝ❤
የአብርሽ ደሥታው በመመለሱ ማነው እደኔ የተደሰተ 😍😍😍😍
ወላሂ በጣም የተደሰኩት እኔም🙏😘😘
A @@zainasied615
😮😢🎉😂😅❤ABRSRT
ዋው ሀይሚ ጎበዝ ተንከባከቢው አብርሽን በተቻለሽ መጠን ጊዜ ስጭው ወደራሱ እስኪመለስ አብርሽ ጠንካራ ሁን ሂወት እደዚህ ናት እህት የእናት ምትክ ናት ስታምሩ
ፍቅራቹ ስያስቀናኝ❤ ምርጥ ቤተሰብ🎉
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ይሄ የ😊ሣቅ ቤታችሁ ነው የናፈቀኝእልልልልልልልል ፈጣሪ መላው ቤተሰብን ይጠብቅ አብርሽ እንኳን ለዚህ አበቃህ እመብርሀን አተጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ስትሆኑ ነዉ የሚያምርባችሁ ❤❤አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
አሚንያረብ
አስቀናችሁኝ ወንድሞቸ ናፈቁኝ😢😢
የኔ ቆንጆ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ይች ልጂ ግን ለወዲሟ ያላት ፍቅር እጂጉን ያስቀናል አላህ በፍቅር ያቆያችሁ
አብርሽ ሳቅህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ለቤተሰቦችህ ስትል እደዚህ ጠካራ ሁን❤❤❤
እስኪ ማነው የሀገራችን ጉዳይ ያሳስበው አይይይ ብቻ ደስስስ ትላላቹሁ ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ
ወላሂእኔምጨቆኛል ዛሬደግሞይባሥብለው ኢተርኔቱንዘጉት
😢😢አሁንስተስፋየሚአስቁረጥነዉ😢
@@HA-uq5mv ኢንተርኔት የለም እንዴ ወዴት ነው የዘጉት እህት ንገሪኝ
😢😢😢እኔ
እኔ ወራቢ ኡፍይይ
የዚህ ቤተሰብ ደሰታን የመለሰ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ውዶች ❤❤❤❤
አብርሺየ ፈገግታህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል ሀይሚ ትለያለሺ ምርጥ እህት
ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤❤
በእውነት እህቶች በጣም የዋሆች ናቸው ለወንድሞቻቸው ልዩ ፍቅር አላቸው
አብርሽዬ ለቤተሰቦችህ ስትል ጠንክር ሀይሚዬ የኔ ቅመም ምርጥ እህት ነሽ ስወድሽ ደግሞ የአብርሽ ቤተሰቦች ሳይሆን ቤተሰቦቻችን በይ 😂 እወዳችኋለሁ አብርሽዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድም
አብርሽየ አይዞህ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ቤተሰብ ግን ቤተሰብ ነው አየከው ቤተሰቦችህ ያላቸው ፍቅር ❤❤
ተመስገን ደስታችሁን ያሳየን አምላክ
😢😢😢ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢
ማን እንደ እናት ልጅ ሁሌም ደስታ አይለያቹሁ❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍👍👍👍👍
ሚስኪ እካንምአስደሰሽው አላህይጨምርልሽ❤❤
የኔ እህት ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ❤❤❤❤
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
_እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ አብርሽዬ እንደዚህ ነው እምታምሩት❤❤እኛም በጣም ደስ ብሎናል❤❤ ጋሽዬን መጥቼ መጠየቅ እፈልጋለው❤_
ፍቅር ይህ ቤተሰብ ላንች ነው የቀረብሽ እንጅ አብርሽስ ተፅናና
ሐይማኖት እንኳን ደስ አለሽ🌹🌹🌹❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤አብሪሽ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🌹🌹❤️ሳቃችሁ እንደት እንደ ናፈቀይኝ ኢየሱስ ጌታ ነው❤️❤️
11:23
አልሀምዱሊላ አብሪሺ ስለሳክ ደስ ብሎናል የኔውድም የእህትህ ውደታ ይለያል አላህ ይጠብቃችሁ
ሀይሚ ጎበዝ አስተዋይ ናት የኸሁሉ የምታረገው የወድሟን ደስታ ለመመለስ ነው 👌👌👌👌
ፈጣሪ የተሻለ ሥለሚሠጥሕ ነዉ አይዞሕ ደስታቹ ደሥታችን ነዉ
እግዚአብሔር ደስታችሁ ይጨመርላችኋል ❤❤❤😍😍አብርሸዬ አይዞህ ❤እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጣል
ወይ ደስ ሲሉ አይለያቹ የእዉነት ልዩ ናቹ እግዚሐብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ 🌹
አብርሽ እድህ ስትሆን ማይት ነበር የናፈቀኝ ሁሌም ደስተኛሁን ሁሉም ያልፋል እሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
ማን እደ እህን ባዳ ያው ባዳ ነው ወዶች እህቶቻችሁን አክብር የምር ፍቅር አስመሳይ ናት ባለፈው አባን አትናገሩብኝ ብላ ከካሜራ ፊት አለቀሰች😏 ታየላት ፍቅሯ ጥግ ድረስ አብርሽ አይዞህ ከሷ የበለጥ ይክሰሀል ፈጣሪ🥰🥰🥰
ግን እኮ ልጂቱ ምንም አላለችም ይመስለኛል ቤተስቧ ነይ
እርወይታባቷአቃጠለችኝወላሂ
@@umuhalid4113አውቃነውቤተሰብማሳመንአያቅታትም
ታዳ ቤተሠብ አይሆንም ካሏት ተከትላ ከወንድጋር መሄድነበረባት የናተቤተሠብ ቢሆን አይሆንም ካሏችሁ ትዛዛቸውን
@@fahedali632ውይእንዲህአትበሉ፡እኛእሱንአፅናናን፡እሷንምንአፅናንቷትይሆን
አብርሽ ፈገግታህ ስለ ተመለሰ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ሁሌም ሳቁልኝ አላህ የጠበቃች እኛንም ሰደት በቃቹ የበለን ሀገራቸን ሰላም
ወይኔ እባየ መጣ እሱን ደስተኛ ለማድረግ እማታረገው የላትም እንደዚህ አይነት ወንድም እህት መኖር መታደል ነው ምናለ ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ
እውይ ስታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💗
ማን እንደእናት ልጅ ደስ ስትሉ ሰላማቹህ ይብዛ❤❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሀይሚየ
Congeraaa fetari kezi yebelete yaregelachewu❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ቆጆ ስታምሪ አብርሽ እንኮን ይሄ ሰቀህ ተመለሰ አዞህ ጠነካራሁን ❤❤
ወድም ማለት መከታነዉ አንካን ደስ አለሽ እህቴ
የኔ ወርቅ ወንድሟን ለማሥደሰት የምታደርገው ጥረት ደሥሥሥ ስትሉ አብርሽ ሁሌም ደሥታ ሁን ለቤተሰብህ ስትል ሚሥት ጓደኛ ይተካል ቤተሰብ ግን አይተካም በማንም ልትለውጠው አትችልምና ለቤተሰብህ ኑር ተደሰት ስራህን ስራ ጠንክር 😍😍😍❤❤❤
የኔ ዉዴሜ AB ትንሽ እኮነህ ግን አሁን እያደገነዉ
እግዚአብሄር ይመስገን እንድህስትሳሳቁ ማየትናፍቆኝ ነበር ማርያምን መልካምቤተሰቦች❤❤❤❤❤🙏
ማሻአላህ እህት እኮ እንደ ታናሽ እናት ናት ፈጣሪ የህቶቻቺንን እድሜ ያርዝምልን ❤🎉🌹 ለአንቺም በወጣ አብዝቶ ይተካሽ ፈጣሪ👍👍
ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
አብርሺይይይደደስስስስስ
ትንሻ ልልት ለወንደሟ ፍቅር ደሰ ሰትሉ የቤትሰብ ደሰታ በጣም ያሰቀናል ፣🌷🌷🌹🥰🥰🥰😘
ተመስገን አብርሸየ ህወት ይቀጥላን አይዛህ ሀይሚየ መልካም እህት ❤ ግን ሀይሚየ ማህተብ አርጋ እናም ማሀተብሸን አታውልቂ😥
Mejemera badanb eye alat ewst new
የህትና ወንዲም ፍቅራችሁ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሽ ለቤተሰቦችሰትል ጠካራ ጎበዝ ሁንላቸው ሁሉም አላፊነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቅመም ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር ❤❤❤❤
ጎበዝ ሀይሚ ❤❤❤❤ በርቱ አብሽሩ
ሀይሚየ የኔ ማር አወ እንደሱ ተንከባከቢ ወንድምሽን ወንድም መከታ ነው አደራ ከጎኑ አትለይው አላህ ያስደስታችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
ደስ ስትሉ የኔ እናት ስትጠፋባት ያለቀሰችው እንባዋ ታብሶ ለዚህ በቃች🥰🥰
የኔ ዉዴ ስወድሽ። በጣም ደስ ብሎናል አብርሽ ስለተመለሠ🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
እህትኮ ለወድሙ ያላት ፍቅር ይለያን ደስ ስትሉ❤❤
የኔ ሀይሚ ስወድሽ እኮ አብርሽየ ጠንከር በል❤❤❤
ምርጥ እህትናወንድም ማሻአላህ ደስትላላችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤እኔም ወድሞቸ ናፈቁኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ግዜ ደስ ይበላቹ ❤❤❤
ኦኦ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ያዋዳችሁ
ሳቃችሁ ስለተመለሰ እኔም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ I love you hayeme yewandemishn deta lemamale yalesh tirat des yilal❤❤
ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል የጤና የደስታ ልብስ ይሁንልህ አብርሽየ
ምርጥ እህት ምርጥ ወንድም ምርጥ ቤተሠብ በጣም ነው የምወዳቹሁ የማከብራቹሁ ደግሞ እዲህ ሁነክ ሥላየሁክ ደሥሥሥ ብሎኛል
የኔ ቆንጆ ለወድምሺ ያለሺ ፍቅር በጣም ደስ ትያለሺ አብርሺየ ደስ ሲልህ በጣም ነው ደስ እሚለን
ምርጥ እህት እውነት ፍልቅልቅ ያለች ሁልየም ደሰተኛ ሁኑ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ትንሿወይ. እኳን እነባሽን እግዚአብሔር አበሰልሽ. ለቅሶሽን ወደ ደስታ የቀየረ አምላክ ክብርይመሥገንንንን
ኢየሱስ ይባርካቹ ውዶች ፍቅር ይጨምርላቹ ከነ ቤተሰባቹ ምር ሰው ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yena konjo enkwan des alesh setameri ayeleyachu aberesheya ayezok hiwet yekeyeral ❤❤❤
ደስስትይ አላህ ደስታችሁን ይጨምርላችሁእነዚህን የመሰሉ ቤተሰብ እያለህ የምንመቆዘምነው በርታበል አላህየተሻለአለው
Haymiye tebareki abershi hulu yalfal destegna lemehon mokir
አስቀናችሁኝ የምር ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስከ ቤተሰቦቻችሁ ውድድድድ🎉🎉🎉❤❤
አብርሽ እኮን ሰቅ ተመላሰ ደስ ብሎናል
i am proud of your sis shes Beautiful and humpul
አልሀምዱሊላህ የናተ ደስታ ስለተመለስ ወላሂ በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ❤❤❤
ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አብርሽ ለነሱ ስትል ጠንካራ ሁን
ላቢ ሥጦታ ይሠጠዉ የምትሉ❤ በላይክ
የኔውድ ሀይሚዬ ለወድምሽ ያለሽ ክብር አብርሽዬ እህትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ የእውነት። ምርጦችዬ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ይሄ ቤተስብ እንዴት እንደምወዳችሁና እንደምቀናባችሁ እመቤቴን አብርሽ በናትህ በርታ ስለ ቤተሰቦችህ ብለህ ❤❤❤❤❤
ዉይ አብርሽይ የበለጠ ደስተኛ ሁን ጠንክር የበለጠ ነገር እግዚአብሔር ይሰጥካል
አብርሽየ ወደቀድሞው ፈገግታቹሁ ሰለተመለሳቹሁ ደስ ብሎኛን ሀሌ ሳቁልኝ በደስታ ያኑራቸሁ ሳቅ አይጥፋ በቤታቹሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲታምሩ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ💯❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥየ እህት አለችህ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ❤❤❤
ታድሎ ኡፍፍፍፍፍ የኔማ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እድህ ነው እህት ማለት
ወድዋ እህቴ እንዴት እንደምወድሽ ❤️ኣብርሽየ ዉሌም ደስ ይበልህ ደስ ስትሉ ዉዶች ❤️
ያኔ እናት ኡንካን በሳላም ማጣልሽ
ፈጣሪ አይላያቹሁ አራ አብርሽ ለቤታሳቦችህ ስትል ዳስታኛ ኡን ፈታባል ያንቴ ያላህን ዬትም አይድም