Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔስ ስልክ ቀየርኩ እንዳያገኝኝ ደግሜ መኖር አልፈለኩም ቆየን ከተለያየን ግን ከተለያየን ጀምሮ አብረን እንሁን ይላል የተሻለ አላህ ይዞል
እኔ ስጀምር ላይክ አድርጌ ነው አይከፈልበት ምን አለ በላይክ ብጀመሩ እናመሰግናለን ወንድም ❤
♥
እኔስ ደከመኝ ስለ ፍቅር መስማት😢😢አቋርጬ ወጥቻለው ቪዲዮው😢😢
እኔም እርቄ ለብቻየ ነው የምኖረው 😢😢😢😢
@FOZISEID-g7k 😢😢
ስቱን እንመን እነሱ ያሉትን ስንከተል የሚወዱንን እያጣን ነዉ እነሱስ ላይክ ፈልገዉ ነዉ እኔማ የሚለቀቀዉ ሁሉ ዉስጥ የለበትም ምን ይሻለኛል
ያንትን ትምህርት በጣም ነዉ እምወድ እማደንቅህ ቪዲዩን ላይክ አደርጋለሁ ግን የሄደ ፍቅረኛን መመለስ አልወድም
🙏♥♥
❤❤❤❤❤እናመሰግናል
ሰላም የእኛ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ውድ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ አላህ በያለንበት ይጠብቀን የተሰበረን ልብ አላህ ይጠግነው ከሱ በቀር የሚጠገረን የለም🌷🌷✅
🙏♥♥🙏
ሲጀመር ኤክሴ የሆነው በምክንያት ነው ኣ አንድን መፅሀፍ ሁለት ጊዜ ማንበብ ታሪኩን መድገም እንጅ መቀየር አይችልም 🤷
👍👍🙏🙏❤❤
❤❤🎉🎉
ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እንዳልነበረ ሰባብሮኝ ከሄደ በኋላ መደወልና መፃፍ ጀምሯል ታንቆ ሊሞት ነው ብባልም ፊቱን ማየት አልፈልግም እንኳን ልመለስ ።😂
👍♥
የኔ ጅግና ጋደኛየ አገኙሁ 😅😅
@KaykaPaula አለውልሽ ችርስ 🥂ለኔ ቢጤ😂😂😂😂
@@እማዬ 😅😅😘 🥂 👍
❤❤❤❤❤
Yene wendm enkan dehna metah ene yelele debrognal fkregnayen betam new yemwedew yemiwedegn gn degmo wste betam fracha alebgn kemeret tenesche eteretrewalehu alamnewm yemikedagn ymeslegnal ebakh yene wendm mn ladrg esu degagmo alkedashm ylegnal kelebetm adrgolgnal ebakh endatalfegn❤❤❤
ችግሩ እሱ ጋር ሳይሆን አንቺ ጋር ነው ዋጋሽን በሚገባ ካለማወቅ የሚመጣ ስሜት ነው፣ ዋጋሽን ስለማወቅና ከፍ ስለማድረግ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን በደንብ ተከታተይው፣ ተጨማሪ እገዛ የምትፈልጊ ከሆነ ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ!
@yemefthebet amesegnalew wendme kbret ystlgn🥰🥰🥰
🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤
ዘመኑ የቲያትረኞች ነው:: እውነተኞቹን ለመለየት ይቸግራል:: ያልከውን ምክር የሚያሳዩት ለጊዜው ነው የሚፈልጉትን ነገር እስኪያገኙ::ሴቶች ደግሞ የሆነ ገደብ አላቸው የሚቆርጡበት::በቆረጡበት ጊዜ ዘግይቶ ከተመለሰ የሁለቱም ግንኙነት ጤናማ አይሆንም:: ስለአስተምህሮትህ እናመሰግናለን
እኔ ሁለተኛው ጋ ተለያየን አንጋባም ሲለኝ ጥሩ ፍቅር ካሳለፍን በሆላ አሁን እዴገና ከቀድሞው ፍቅረኛየ ጋ እያወራን ነው በምን ሀይ አልኩት ብሮፋይሉን ሳይ እናቴ ሞታብኝ ሲል ማውራት ጀመርን ከዛ እኔም እያፅናናሁት ከዛ ከሶስት አመት ፎቶ የላኩልትን ላከልኝ እደት አስቀመጥክ ስለው ስለምወድሽ ሚስቴ ማረግ አንቺን ስለምፈልግ አለ በምን ልወቅ እደሚወድኝ ግራ የገባሁ ህይወት ላይ ነኝ😢😢
የተለያየነውም ሁሌም ስለሴክስ ስለሚያወራ ደበረኝ በርቀት ብዬ በአካል አንድ ጊዜ ብቻ በር ላይ መጣ ልይሽ ብሎ ሰላም ተባብለን ሄደ ግን እደሚወደኝ ሁሌም ይነግረኛል
ረጋ ብለሽ መሻሻሉን ቼክ ለማድረግ ሞክሪ
በብሎክ አዳጭቶኝ ሂዷል ብቻ ሠላም ይሁን
ቀርሽበት እንጂ ጥርግ ይበል ያአንቺ ያለው ይመጣል ❤
የኔም ብሎክ አድርጎኝ ሲሄድ እኔም ቡልክ ከዛ በጓደኞቼ ብሎኩን ታንሳልኝ ችግራችንን እንፍታ እያለ ይለምናል እኔ በንዴት ከሌላ ጋር ማዉራት ጀምሬያለሁ ምን ላድርገዉ የፀባችን ምክንያት ደግሞ አስጀንጅኜዉ ይጀናጀናል ከዛም ፎቶየን ፕሮፋይል አድርጎ ምንህ ናት ሲሉት እህቴ ነች ይላን
አብሽሪ
ሠላምህ ይብዛ ወድማችን ሠላም ቤተሠብ ቪዶዎህን እሥከመጨረሻ በማድመጥ መሸምደድ ይዘናል እናመሠግናለን መፍትሄ በላይክ ነዉ የምገባዉ ሁሌ እሺ ኮሜታተሮች መደመር የሚፈልግ ደምራቹሀለሁ እሺ ኑ
🙏♥♥😍
በላይክ ጀምሩ ሃበሾች 😂ወንድማችን
ድምፅህ አከራረብህ እንዲያውም ዉብ የሆና video ህን ለማየት እንጂ የኔዉስ በቃኝ መቃጠል ብቻ ሆሆ አልቻልኩትም አድርቅ የሆነ ልጅ ነው ያገጠመኝ መስሚያዉ ጥጥ 😢😢😂😂😂
ዝምብሎ ማፍቀር ብቻ ምን ይሰራልኛል 😢😢😢
❤❤❤
🙏♥

በላይክ ጀምሩ ሃበሾች 😂
ወንድማችን