Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋዜጠኛ ኤልያስ አወቀ ሁሌም የሩቁ ታሪካችንን በትውስታ አጉሊ መነጽር እንድነ መለከት ለምታደርገው ጥረት ልዩ ክብር አለኝ:: እህታችን ወ/ት ሕያብ ተ/ሀይማኖት ስለ ቅን ፣አስተማሪ እና ምጡቅ አስተያየትሽ ክበሪልን፣በርቺ
አቶ ኃዲስ አለማየሁ ፍቅር እስከ መቃብር ን አልሸጡም. ከሜጋ ድርጅት በፊልም መልክ እንዲዎጣ ብቻ ነው የተዋዋሉት .ሸጡት የሚለው ትክክለኛ አገላለፅ አይደለም.የደራሲውን መብት የሚነጥቅ ነው..ውል ነው የተስማሙት.ሌላ አወያዩ ጊዜ የአለፈበት የድሮ የአብዮተኞች የሚጠቀሙበትን ቃላት ይጠቀማል.ምሳሌ "ፊውዳል" ይሔ ቃል ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ታሪካዊ እልቂት ፈጥሯል. የኢተዮጵያ አብዮተኛ በተሳሳተ መልክ ተጠቅመውበታል. ትራዲሽናል ሕብረተሠብ በሚለው ብትቀይረው መልካም ይመስለኛል .
ፍቅር እስከመቃብርን የኢትዮጵያ አብዮተኞች እንዴት አነበቡት በተግባር አሳይተውናል .ሌላው ቀርቶ የአቶ አፍዎርቅ ተክሌን እናት ኢትዮጵያን በአንድ ልጅዋን ታቅፋ በምትገኝ ምስል የሳለውን የዘይት ቅብ ምስል በተሳሳተ መንገድ ተርጉመው የመደብ ትግልን የአስተምሩበት ነበረ.ስእሉ እስከዛሬ አለ እነዛ ሰዎች ግን የሉም.አሁንም ሳይኮለጂስቶች ተመሳሳይ ስሕተት እንዳይሰሩ ቢጠነቀቁ መልካም ነው.ወጣት እንግዳዋ በዚሕ መፅሐፍ ላይ ኢንተረስት ስለአደረባት ልትመሰገን ይገባል.
ስሟን ሳይ ለበጎ ነገር እንደማትጠቀምበት ገመትኩ