Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ብርቱ ሴት አላህ ይርዳሽ ❤❤
አሚን 🤲🤲😍🙏🙏 አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
በርቺ
አለይጠብቅሽ
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha habibti halimy shukurani untishinow ❤
አላህይጨምርልሺ ወላሂ የምትፈቺዉ በኔ በኩል ልክነዉ
አሚን 🤲🤲😍 አመሰግናለው 🙏🙏
የአላህ ሰላም በአንቺ ላይ ይሁን ❤
Amiiiiiin yareb 🤲🤲🤲🙏😍
👍👍
❤❤❤የኔ ዉድ ስወድሽ
🙏😘😘😘
ሰላም እህቴ አፈታትሺ ሲመቺ በአላህ ፈቺልኚ አላገባሁም ዛሬ በህልሜ ቆራጣ አመድማ እባብ በኛ ቤት ውስጥ ወደ መደብ ስር ሲገባ የሞተው አባቴ ቁጪ ብሎ እህግዜ እኮ እዛ አልፎ ሄዷል ሲል ወዳው ሙሉ እባብ ይሆንና አይኑን አፍጦ ይመጣል ህፃን ሴልጂ እመገዱላይ አለይ እዳይ በላት እልና ላነሳት ስል በጎን ነው አመጣጡ በዱላ ስመታው ምንም ሳይሆን ወደ አልጋው ስር ይገባል ባትሬ አብርቼ አየዋለሁ ስል ነቃሁ ፈቺልኚ
ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=ipSQOOy5Qf140kNw 👈 ህልምሽ ጥሩ አይደለም ያለፉ ወይም የቆየ ጠላት እንዳድስ መጋፈጥ ሲሆን እሱም ትዳር ካለሽ በትዳርሽ ዙሪያ ከለለሽ በክብርሽ በስራሽ ሌሆን ይችላል ባትሪ ማለትሽ ላለሽበት ችግር መፍትሄ ለማግኘት እረዳት ትፈልጊያለሽ አላሁ አለም
@@addismedia9882አመሰግናለሁ ስለፈታሺልኚ
አላሙ አለይኩም እባክሽን ፍችልኝ ወደ እናቴ እየሄድኩኝ እስዎ ጋርሳልደርስ በጣም ተናድጀ ባዶ ጀበና እንስቸ ውጭ ላይ እሰብረዎለሁ ወደ ቤት ሳልገባ እደተናደድኩ ሄድኩ እናቴ ከውስጥ ሁና ታየኛለች ፍት ነኝ አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=7vZ85ZOh98qhyZEW 👈መስበር ጥሩ አይደለም
www,ሰላም ነው ዉድ እህቴ በህልም እቃ ማጠብ ምንድን ነው
እቃዎችን በህልም ማጠብ ህልም አላሚው በሚመጣው ጊዜ ውስጥ በህይወቱ ውስጥ የሚለወጡ ብዙ ነገሮች እንዳሉ ይጠቁማል።
@addismedia9882 አመሰግናለሁ ውዴ
Jazakallah wide bexam amasaginalew wididiiiiiiiiii naw maregish
አሚን 🤲🤲😍🙏🙏 አላህ ይውደድሽ 🥰🥰
@addismedia9882 wide iskihilmen lingarish yabalabet ihin bete metta adisun manjafiqad awxito yihid ina 30000 shi birr alachu way tilanyalachi isun kalaw xayiqiw ilatalaw bewinataw issu suffer naw video lay silalaganyew nawi wide sorry
@@umumahii9733 የምናቀው ሰው ከኛ ገንዘብ ሲጠይቅ ከኛ ድጋፍ ይፈልጋል ማለት ነው ወይም በችግር ውስጥ ነው ማለት ነው።
አሰላም አለይኩም ሀሊማ ስለ ቀለበት የሰራሽውን ሁሉ አዳምጫለሁ የኔን አላገኘሁም በህልሜየ የጋብቻየ ቀለበት ወድቃ አነነሳታለሁ ምንድነው ባለትዳር ነኝ ግን እንጨቃጨቃለን በተርፉ አብሽሪይ❤❤❤
ቀለበቱ ከወደቀ በኋላ ማግኘቱ አንድ ሰው ችግሮችን ለማሸነፍ እና ቀውሶችን በተሳካ ሁኔታ ለመቆጣጠር ያለውን ችሎታ ያሳያል።
@@addismedia9882 ጀዛኪሏሁ ኸር የእኔ አብሳሪይ
@@addismedia9882 ወደ አሏህ የተጠጋ መቸውንም አይከስርም
ጀዛኪሏሁ ኸይር ❤❤❤
ሀሊማየ ካየሽው መልሽልኝ በአላህ ሽትቤት ልጠቀም ስገባ የሆኑ የፅዳት ሰራቶኞች ይመስሉኛል እያፀዱ ከዛ እኔም አብራቸው አፀዳውና ከዛ እነሱ ይወጡልኛል እኔ ልጠቀም ስል ሽትቤቱ ይሞላል እና ከፍታላይ ያለ ይመስለኛል
ruclips.net/video/io8EqutMJ20/видео.htmlsi=awa8IRAbT5zR3028 👈ruclips.net/video/ikcV8eqSXIc/видео.htmlsi=PAdek8L70HTcZVOp 👈
አሰላም አሊኩም እህቴ ከወንድሜ ጋር ሁነን ከማናዉቀዉ ሀገርሰልፍ ተሰልፈን በእኛ በኩል ያሉት ወንዶች ናቸዉ በቀኝ በኩል ደግሞ የወልዱ እናቶች ነች በጣም ያላርጁ ከዛማሀል የአጎቴ ሚስት እርህመት ያለች ይመሰልኛል በሰልፍ እየተጓዝን ወንድሜ ምሆዱን ብሎ ይጠራዉና መክና ያዝልን ሲለዉ እሱም ተሎ በሎ በዝህ አጥር ሹለኩና ተሳፈሮ ይለናል አጥሩ 3የታጠር ነው በሻቦ እኔ በታች ምንም ሳልችግር ተሎ ብይ ሸሎኩኝ ከዚያ ዝል ዝል እያልኩ መክናዉ አሱዝ ነው ግን ደግም ለይት ያለ መክና ነው እያንዳንዱ ወንበር 3 መቀመጫአለዉ ከዚያ መጀመርያ ምህዲን እሚባል ልጅ ተልበይ ብሎ እሱ ወጣአ ከዚያም እኔም ዝል ብይ ወንብር ለእኔ እና ለወንድሜ ያስኩ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር አቢያ ልብሻለሁ ወዴት እንደምሄድ አላዉቅም ከዚያ ሰዉም እየሮጠ ወንበሮን እየያዝ ነበር እኔ ለወንድሜ ይዝለት ቁጭ በይ ነቃሁ አላገባሁም ሰለምትፈችልኝ ጀዛከላህ እህቴ
ruclips.net/video/l0O6aiZzb3I/видео.htmlsi=-TyhTgFux8qQwMtw 👈ruclips.net/video/QMGG_nKfk3k/видео.htmlsi=xBjNAO_St7RuVmk5 👈ruclips.net/video/wVdHU33KiU8/видео.htmlsi=Qlyi8L4PM63d5GCl 👈
@addismedia9882 አመሰግናለሁ እህቴ
ሰላም የኔውድ❤በህልሜ ወዝዳር ገደም ብየ የማላቃቸው 2ወዶች ከሩቅ ሀገር የሚመጡ ይመስለኛል ባጠገቤ ሲያልፉ መተው እላያለይ ሽታቸውን ይሸኑብኛል አድኑኝ እያልሁ ስጮህ እሮጠው ያመልጣሉ እኔም ቅፍፍ ብሎኝ ወደወዙ ልታጠብ ስጠጋ ነቃሁ ።አላገባሁም
ruclips.net/video/rJMnByWGkJw/видео.htmlsi=xDyyFjT17OpurNvt 👈ራእዩ ለህልም አላሚው ቅርብ የሆነ ደስታን ፣ ወደ ታላቅ ስኬት መድረሷ እና ባለፈው ህይወቷ ውስጥ ያጋጠሟትን ሀዘኖች በሙሉ ያስወግዳል።ህልም አላሚው በውሃ ውስጥ ከተሸናች ፣ ይህ በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ብዙ ገንዘብ እንደምታገኝ ያስታውቃል ፣ ግን ሽንቱን መቆጣጠር ካልቻለች ፣ ይህ ማለት በብዙ ውሳኔዎች መቸኮሏን እና በአስተሳሰብ ውስጥ ያላትን ክብር ማጣት ያሳያል ። በኋላ እንድትጸጸት ያደርጋታል።
በህልም ትልቅ ሰውይ ቁራን ቤት የማቃችው ሰውይ ስልክ ደውለው 40 እድሜሽ ነው አግቢ ሲሉኝ እር አደለሁም አላችውለው ትንሽይ ዳገት እየውጣሁ ይላገባሁ ነኝ ሰውይ አድቀን ነው ይየኻችው
ruclips.net/video/u3UOjkO027k/видео.htmlsi=FphNumWSEcy2KTiw 👈ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=Jwod1CC_ZX8boUps 👈
ምንው በኮሜንት እንካን ብትመልሽልኝ
ጥያቄሽን አላየሁም
Aslamulekum weramatullah webarakatu yemwedawe sewawe nebar begatam telayen ena be hilm ayewti silaye des endawe ena enda nafatu negarang min din nw be Allah😢
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=Dg6I9B1TDtmZDmQH 👈ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=CBPYq9GuAfoaqROi 👈
Behlm Rabia yemtbaln set mayt mindn nw fchu
"ራቢ" የሚለው ስም በአንድ ሰው ህልም ውስጥ ሲታይ, ይህ የእሱን ሁኔታ መጨመር እና የሁኔታዎች መሻሻልን ሊያመለክት ይችላል።
Walaikum Salam Wa Rahmatullahi የኔ ውድ እንደት ነሽ ዛሬ በህልሜ አርቤ ሂጄና ውጭ እቃ አምጭ ትለኝለይ እና እሽ ብየ እህዳለሁ ግን ስወጣ በጣም ብዙ ሰራተኝ ወዶች አያለሁ ከዛ እቃውን ይዤ ስመለስ ያዝርኝ ይመስልኝና ቆጭ ብይ አንዱ አቅፎ ያንሳኝና ደርጁን ያወጣኝና ከዛ ከቤት አልገባም እነሱም ይሄዳሉ ከዛቤቱን ዙሬ ስመለስ የሆን ሰው ከበርዳው ተኚቶ እርቁቱን ይመስለኝን እናም እኔን ስይ ቁጭ ይላል ከዛ ምን ተፈልጋልህ ስለው ጤፍ ይለኝል ከዛ ትላልቅ ሴቶች ትንሽ ሸከም ሸከምብለው ይመጣሉ ያሰውየ ባል መኪና ነው አብሮ ይጭንኝ እና በትክክል አይንዳም ከዛ እኔ መገድ እየነዳ እያል እዘልና አመልጣለሁ የሆና ቦታ ላይ እቆም እና አሆን እንደት ብይ ነው ላርቤ እምደውለው እያልኩ ነቃሁ እና አብዛሆብሽ አፎበይኝ ግን ፍችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ሰውይው እብድ ይመስልኝል ብሽተኝም ይመስልኝል አርቧ ደሞ አሆን ላይ ኩትራቴን ጨርሽለሁ እና በብር ተጣልተናን እና ጨቆኛል የኔ እህት ፍችልኝ ማርዎ አመሰግንለሁ😘😘😘😘
ruclips.net/video/oAMufcGWfgA/видео.htmlsi=72m5-cpLfOKOvpWt 👈ruclips.net/video/2SmubMXrfd4/видео.htmlsi=DvxN1Fpg2gPYfwHb 👈
Behlm kibe mekbat lalagebach
ruclips.net/video/FyNmxQXR4UU/видео.htmlsi=fGotnHu67rId8A2L
Lela sew senda komu mayetes
የኔ ብርቱ ሴት አላህ ይርዳሽ ❤❤
አሚን 🤲🤲😍🙏🙏 አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
በርቺ
አለይጠብቅሽ
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha habibti halimy shukurani untishinow ❤
አላህይጨምርልሺ ወላሂ የምትፈቺዉ በኔ በኩል ልክነዉ
አሚን 🤲🤲😍 አመሰግናለው 🙏🙏
የአላህ ሰላም በአንቺ ላይ ይሁን ❤
Amiiiiiin yareb 🤲🤲🤲🙏😍
👍👍
❤❤❤የኔ ዉድ ስወድሽ
🙏😘😘😘
ሰላም እህቴ አፈታትሺ ሲመቺ በአላህ ፈቺልኚ አላገባሁም ዛሬ በህልሜ ቆራጣ አመድማ እባብ በኛ ቤት ውስጥ ወደ መደብ ስር ሲገባ የሞተው አባቴ ቁጪ ብሎ እህግዜ እኮ እዛ አልፎ ሄዷል ሲል ወዳው ሙሉ እባብ ይሆንና አይኑን አፍጦ ይመጣል ህፃን ሴልጂ እመገዱላይ አለይ እዳይ በላት እልና ላነሳት ስል በጎን ነው አመጣጡ በዱላ ስመታው ምንም ሳይሆን ወደ አልጋው ስር ይገባል ባትሬ አብርቼ አየዋለሁ ስል ነቃሁ ፈቺልኚ
ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=ipSQOOy5Qf140kNw 👈
ህልምሽ ጥሩ አይደለም ያለፉ ወይም የቆየ ጠላት እንዳድስ መጋፈጥ ሲሆን እሱም ትዳር ካለሽ በትዳርሽ ዙሪያ ከለለሽ በክብርሽ በስራሽ ሌሆን ይችላል ባትሪ ማለትሽ ላለሽበት ችግር መፍትሄ ለማግኘት እረዳት ትፈልጊያለሽ አላሁ አለም
@@addismedia9882አመሰግናለሁ ስለፈታሺልኚ
አላሙ አለይኩም እባክሽን ፍችልኝ ወደ እናቴ እየሄድኩኝ እስዎ ጋርሳልደርስ በጣም ተናድጀ ባዶ ጀበና እንስቸ ውጭ ላይ እሰብረዎለሁ ወደ ቤት ሳልገባ እደተናደድኩ ሄድኩ እናቴ ከውስጥ ሁና ታየኛለች ፍት ነኝ አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=7vZ85ZOh98qhyZEW 👈
መስበር ጥሩ አይደለም
www,ሰላም ነው ዉድ እህቴ በህልም እቃ ማጠብ ምንድን ነው
እቃዎችን በህልም ማጠብ ህልም አላሚው በሚመጣው ጊዜ ውስጥ በህይወቱ ውስጥ የሚለወጡ ብዙ ነገሮች እንዳሉ ይጠቁማል።
@addismedia9882 አመሰግናለሁ ውዴ
Jazakallah wide bexam amasaginalew wididiiiiiiiiii naw maregish
አሚን 🤲🤲😍🙏🙏 አላህ ይውደድሽ 🥰🥰
@addismedia9882 wide iskihilmen lingarish yabalabet ihin bete metta adisun manjafiqad awxito yihid ina 30000 shi birr alachu way tilanyalachi isun kalaw xayiqiw ilatalaw bewinataw issu suffer naw video lay silalaganyew nawi wide sorry
@@umumahii9733 የምናቀው ሰው ከኛ ገንዘብ ሲጠይቅ ከኛ ድጋፍ ይፈልጋል ማለት ነው ወይም በችግር ውስጥ ነው ማለት ነው።
አሰላም አለይኩም ሀሊማ ስለ ቀለበት የሰራሽውን ሁሉ አዳምጫለሁ የኔን አላገኘሁም በህልሜየ የጋብቻየ ቀለበት ወድቃ አነነሳታለሁ ምንድነው ባለትዳር ነኝ ግን እንጨቃጨቃለን በተርፉ አብሽሪይ❤❤❤
ቀለበቱ ከወደቀ በኋላ ማግኘቱ አንድ ሰው ችግሮችን ለማሸነፍ እና ቀውሶችን በተሳካ ሁኔታ ለመቆጣጠር ያለውን ችሎታ ያሳያል።
@@addismedia9882 ጀዛኪሏሁ ኸር የእኔ አብሳሪይ
@@addismedia9882 ወደ አሏህ የተጠጋ መቸውንም አይከስርም
ጀዛኪሏሁ ኸይር ❤❤❤
ሀሊማየ ካየሽው መልሽልኝ በአላህ ሽትቤት ልጠቀም ስገባ የሆኑ የፅዳት ሰራቶኞች ይመስሉኛል እያፀዱ ከዛ እኔም አብራቸው አፀዳውና ከዛ እነሱ ይወጡልኛል እኔ ልጠቀም ስል ሽትቤቱ ይሞላል እና ከፍታላይ ያለ ይመስለኛል
ruclips.net/video/io8EqutMJ20/видео.htmlsi=awa8IRAbT5zR3028 👈
ruclips.net/video/ikcV8eqSXIc/видео.htmlsi=PAdek8L70HTcZVOp 👈
አሰላም አሊኩም እህቴ ከወንድሜ ጋር ሁነን ከማናዉቀዉ ሀገርሰልፍ ተሰልፈን በእኛ በኩል ያሉት ወንዶች ናቸዉ በቀኝ በኩል ደግሞ የወልዱ እናቶች ነች በጣም ያላርጁ ከዛማሀል የአጎቴ ሚስት እርህመት ያለች ይመሰልኛል በሰልፍ እየተጓዝን ወንድሜ ምሆዱን ብሎ ይጠራዉና መክና ያዝልን ሲለዉ እሱም ተሎ በሎ በዝህ አጥር ሹለኩና ተሳፈሮ ይለናል አጥሩ 3የታጠር ነው በሻቦ እኔ በታች ምንም ሳልችግር ተሎ ብይ ሸሎኩኝ ከዚያ ዝል ዝል እያልኩ መክናዉ አሱዝ ነው ግን ደግም ለይት ያለ መክና ነው እያንዳንዱ ወንበር 3 መቀመጫአለዉ ከዚያ መጀመርያ ምህዲን እሚባል ልጅ ተልበይ ብሎ እሱ ወጣአ ከዚያም እኔም ዝል ብይ ወንብር ለእኔ እና ለወንድሜ ያስኩ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር አቢያ ልብሻለሁ ወዴት እንደምሄድ አላዉቅም ከዚያ ሰዉም እየሮጠ ወንበሮን እየያዝ ነበር እኔ ለወንድሜ ይዝለት ቁጭ በይ ነቃሁ አላገባሁም ሰለምትፈችልኝ ጀዛከላህ እህቴ
ruclips.net/video/l0O6aiZzb3I/видео.htmlsi=-TyhTgFux8qQwMtw 👈
ruclips.net/video/QMGG_nKfk3k/видео.htmlsi=xBjNAO_St7RuVmk5 👈
ruclips.net/video/wVdHU33KiU8/видео.htmlsi=Qlyi8L4PM63d5GCl 👈
@addismedia9882 አመሰግናለሁ እህቴ
ሰላም የኔውድ❤በህልሜ ወዝዳር ገደም ብየ የማላቃቸው 2ወዶች ከሩቅ ሀገር የሚመጡ ይመስለኛል ባጠገቤ ሲያልፉ መተው እላያለይ ሽታቸውን ይሸኑብኛል አድኑኝ እያልሁ ስጮህ እሮጠው ያመልጣሉ እኔም ቅፍፍ ብሎኝ ወደወዙ ልታጠብ ስጠጋ ነቃሁ ።አላገባሁም
ruclips.net/video/rJMnByWGkJw/видео.htmlsi=xDyyFjT17OpurNvt 👈
ራእዩ ለህልም አላሚው ቅርብ የሆነ ደስታን ፣ ወደ ታላቅ ስኬት መድረሷ እና ባለፈው ህይወቷ ውስጥ ያጋጠሟትን ሀዘኖች በሙሉ ያስወግዳል።
ህልም አላሚው በውሃ ውስጥ ከተሸናች ፣ ይህ በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ብዙ ገንዘብ እንደምታገኝ ያስታውቃል ፣ ግን ሽንቱን መቆጣጠር ካልቻለች ፣ ይህ ማለት በብዙ ውሳኔዎች መቸኮሏን እና በአስተሳሰብ ውስጥ ያላትን ክብር ማጣት ያሳያል ። በኋላ እንድትጸጸት ያደርጋታል።
በህልም ትልቅ ሰውይ ቁራን ቤት የማቃችው ሰውይ ስልክ ደውለው 40 እድሜሽ ነው አግቢ ሲሉኝ እር አደለሁም አላችውለው ትንሽይ ዳገት እየውጣሁ ይላገባሁ ነኝ ሰውይ አድቀን ነው ይየኻችው
ruclips.net/video/u3UOjkO027k/видео.htmlsi=FphNumWSEcy2KTiw 👈
ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=Jwod1CC_ZX8boUps 👈
ምንው በኮሜንት እንካን ብትመልሽልኝ
ጥያቄሽን አላየሁም
Aslamulekum weramatullah webarakatu yemwedawe sewawe nebar begatam telayen ena be hilm ayewti silaye des endawe ena enda nafatu negarang min din nw be Allah😢
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=Dg6I9B1TDtmZDmQH 👈
ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=CBPYq9GuAfoaqROi 👈
Behlm Rabia yemtbaln set mayt mindn nw fchu
"ራቢ" የሚለው ስም በአንድ ሰው ህልም ውስጥ ሲታይ, ይህ የእሱን ሁኔታ መጨመር እና የሁኔታዎች መሻሻልን ሊያመለክት ይችላል።
Walaikum Salam Wa Rahmatullahi የኔ ውድ እንደት ነሽ ዛሬ በህልሜ አርቤ ሂጄና ውጭ እቃ አምጭ ትለኝለይ እና እሽ ብየ እህዳለሁ ግን ስወጣ በጣም ብዙ ሰራተኝ ወዶች አያለሁ ከዛ እቃውን ይዤ ስመለስ ያዝርኝ ይመስልኝና ቆጭ ብይ አንዱ አቅፎ ያንሳኝና ደርጁን ያወጣኝና ከዛ ከቤት አልገባም እነሱም ይሄዳሉ ከዛቤቱን ዙሬ ስመለስ የሆን ሰው ከበርዳው ተኚቶ እርቁቱን ይመስለኝን እናም እኔን ስይ ቁጭ ይላል ከዛ ምን ተፈልጋልህ ስለው ጤፍ ይለኝል ከዛ ትላልቅ ሴቶች ትንሽ ሸከም ሸከምብለው ይመጣሉ ያሰውየ ባል መኪና ነው አብሮ ይጭንኝ እና በትክክል አይንዳም ከዛ እኔ መገድ እየነዳ እያል እዘልና አመልጣለሁ የሆና ቦታ ላይ እቆም እና አሆን እንደት ብይ ነው ላርቤ እምደውለው እያልኩ ነቃሁ እና አብዛሆብሽ አፎበይኝ ግን ፍችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ሰውይው እብድ ይመስልኝል ብሽተኝም ይመስልኝል አርቧ ደሞ አሆን ላይ ኩትራቴን ጨርሽለሁ እና በብር ተጣልተናን እና ጨቆኛል የኔ እህት ፍችልኝ ማርዎ አመሰግንለሁ😘😘😘😘
ruclips.net/video/oAMufcGWfgA/видео.htmlsi=72m5-cpLfOKOvpWt 👈
ruclips.net/video/2SmubMXrfd4/видео.htmlsi=DvxN1Fpg2gPYfwHb 👈