New Season 26 TechTalk With Solomon - አርብ ሚያዚያ 4 ይጀምራል። አዲሱ ምዕራፍ 26 ከአዳዲስ ዝግጅቶች ጋር በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 37

  • @TilayeTadesse
    @TilayeTadesse 6 месяцев назад +5

    Hi Solo Kassa, It is truly difficult for me to adequately convey the immense level of inspiration that your science and tech show provides. It's important to maintain your strong work ethic and not allow anything to distract you from your goals.

  • @BiniyamQlkbes
    @BiniyamQlkbes 6 месяцев назад +4

    ሶል እንደዚህ መጥፉት አያዋጣም እና እጅግ እጅግ እጅግ በጣም በጉጉትነው የምንጠብቀው በርታልን❤❤❤❤

  • @ebsamuleta7238
    @ebsamuleta7238 6 месяцев назад +6

    በርታ ሶል ጉዞ ይቀጥላል

  • @Mimigm8882
    @Mimigm8882 6 месяцев назад +1

    Hi Solomon you always have interesting to share. Please say something about crypto and digital world thank you.

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 6 месяцев назад +4

    አንተ እረፍት ያደረግበት 2months ብዙ ነገሮች ተለዋውጠዋል ቴክኖሎጂ ፍሬን እንደበጠሰ መኪኖ ሆኖዋል ፈጣን ነው❤❤

  • @bewuketal9015
    @bewuketal9015 6 месяцев назад +4

    Enkuan beselam temelesk Seliye

  • @bbt911
    @bbt911 6 месяцев назад +5

    ምንድን ነው ይሄን ያክል መጥፋት ለማንኛውምጥሩ እይታ ነው ያለው 🙏

  • @onelove8550
    @onelove8550 6 месяцев назад +2

    Wow wow .....

  • @ባንተአምላክ-በ9ኸ
    @ባንተአምላክ-በ9ኸ 6 месяцев назад +2

    እንጠብቃለን

  • @EyobGizachew-i2m
    @EyobGizachew-i2m 6 месяцев назад +3

    ሰላም ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ ነኝ ብለህ እንደምትጀምር ነው ።የማውቀው ታዲያ ምንሼ ነው በሌጣው ሰለሞን ነኝ?

    • @WubeshetTefera-x5j
      @WubeshetTefera-x5j 6 месяцев назад +1

      የኦሮሙማ አሽከር ነዋ እንዴት ብሎ ስሙን ከነ አያቱ ይጥራልህ አባቴ

    • @TinyLifeHacks
      @TinyLifeHacks 6 месяцев назад +1

      @@WubeshetTefera-x5j ምርጥ እይታ አያቱ ጫላ ቢሆን ከአያቱ ጀምሮ ነበር የሚያስተዋውቀው

  • @rombilmam2937
    @rombilmam2937 6 месяцев назад +2

    Welcome sol

  • @WubeshetTefera-x5j
    @WubeshetTefera-x5j 6 месяцев назад +4

    ሀይ ሶል በጣም ነው የምወድህ እና የማደንቅህ አንተ professional እና በሙያህ የተመሰገንክ ሰው ነህ ግን አንድ ምክር ልምከርህ እባክህ ከ አብይ አህመድ ራቅ ምን አልባት አንተ ሀገርህን የጠቀምክ መስሎህ ይሆናል ግን አብይ ማለት በሚሊዮን ነሰውልጅ ደም የጨቀየ እና ጊዜው ሲደርስ በዘር ማጥፋት መጠየቁ የማይቀር ሰው ነው የወንድምነቴን ልምከርህ አብይ የነካቸውን ሰዎች ተመልከት ሁሉም ቀለዋል ተዋርደዋል ስለ አንተ የሚወራውን ታውቃለህ መቼም ያንተም እጣ ያው ነው በጊዜ ከዚህ ነብሰ ገዳይ ራቅ ስለምወድህ ነው የምልህ

  • @zerubabelgeme
    @zerubabelgeme 6 месяцев назад

    bro just your show was an addiction for me

  • @NahuLal978
    @NahuLal978 6 месяцев назад +1

    welcome ❤❤❤ sol❤❤

  • @selamuseid8101
    @selamuseid8101 6 месяцев назад

    RUclips lay latest info axahut full episode....?

  • @OsmanAhmed-ww1sk
    @OsmanAhmed-ww1sk 4 месяца назад

    We are waiting you with great ambition

  • @modinali3987
    @modinali3987 6 месяцев назад +1

    Bedehna new yetefahew wedaje?
    Enkuwan beselam metah🎉

  • @AbuMahi-gf4my
    @AbuMahi-gf4my 6 месяцев назад +1

    make a a vedio about quantum computer and invite an expert.
    Pls sol
    pls sol
    pls sol
    i beg u😢😢

  • @DagemDawit-w4r
    @DagemDawit-w4r 6 месяцев назад

    እንጠብቃለን ወዳጃ❤❤❤❤

  • @tilahunchafo170
    @tilahunchafo170 6 месяцев назад +1

    Welcome

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE 6 месяцев назад

    Betam tefthal!

  • @አንድነትየውሃስራ
    @አንድነትየውሃስራ 6 месяцев назад

    በርታ ሶል

  • @nehabiexp97
    @nehabiexp97 6 месяцев назад

    wow best intro

  • @AbuMahi-gf4my
    @AbuMahi-gf4my 6 месяцев назад +1

    Dont forget about Neurolink

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 6 месяцев назад +3

    ሰለሞን ካሳ የብልፅግናው ተላላኪ

    • @Steven.24
      @Steven.24 6 месяцев назад +2

      ከ sol ላይ ወረድ

    • @seyoumbergidie6760
      @seyoumbergidie6760 6 месяцев назад

      ሰው የፈለገውን መሆን ማን ይከለክለዋል? እርስዎስ ከወደየት ኖት?

  • @chernetmulualem4812
    @chernetmulualem4812 6 месяцев назад +2

    አንተ መጥፎ ህሊናህን የሸጥቅ ባንተ የተነሳ ስንቱ ተገደለ, ስንቱ ታሰረ, ስንቱ ተሰቃየ.... ይሁን ጊዜ ዳኛ ነው ጊዜ ይፋረድካል

  • @birukgirma4717
    @birukgirma4717 6 месяцев назад

    I hope the fist episode will be the eclipse of april 8th 2024

  • @natnaelalemayehu8296
    @natnaelalemayehu8296 6 месяцев назад +1

    Star lord enterance

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 6 месяцев назад +2

    Spy

  • @DagemDawit-w4r
    @DagemDawit-w4r 6 месяцев назад

    Welcome sol