💫ናኒ ከቤት ጠፋች // ሌት ተቀን እምለፋዉ ለሷ ነዉ 😥😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 230

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 19 дней назад +27

    ተይ ናኒ ኋላ እዳይቆጭሽ ተረጋግተሽ አስቢ የምትሉ👍👍👍😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 19 дней назад +125

    የዚ ቤት እና የና የሀይሚ ቤት ሰለም ያናፋቃው ብቻ 👍😌

    • @Kidisiti
      @Kidisiti 19 дней назад

      ❤❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 19 дней назад +1

      አረ ናፍቆናል የምር መች ነው የሚመለሰው ግን

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 19 дней назад

      Ara salamena fekere llana hayemena laze bate bagata iasawe leje sekafa iasazenale

    • @EyosiyasMekonnen-u9z
      @EyosiyasMekonnen-u9z 19 дней назад

      Azoki wandime fatari yaqali😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @natan_1614
    @natan_1614 19 дней назад +50

    አረ ናኒዬ ሀብ ከሁሉም በፊት ፍቅር ይቀድማል አውሩና አንድ ላይ ሁኑ አሱ ነው ሚያምርባቹ 😞

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 19 дней назад +40

    ናኒ ነይ😢😢 አይዞን ወድሜ

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c 19 дней назад +50

    ስሙኚማ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ጉሉ አሚን🤲🤲🤲

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 19 дней назад +16

    አረ ተ ው በፈጣሪ ምን አይነት ሴጣን ነው የገባባችሁ ወይኔ ሀብትሽ አተ ጠካራ መሆን አለብህ እባክህ ለሙሼ ስትል ተው የምን ስደት ነው ፀሎት አድርግ ወድሜ አይዞህ ሁሉም በእግዚአብሄር ይስተካከላል አረኡኡኡ ልስታችሁ እንጨነቅ ቡራም አጨለለን ተው ምከረው የሄደበት መንገድ ትክክል አይደለም ሀብትሽ እኛ የምናቀው ቡራን በመልካምነቱ ነው አረ የእውነት ጨነቀኝ ጭራሽ ባላቃችሁ ጥሩ ኡፍፍፍፍፍፍ ስምሪ ቡራን ምከሪው

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 18 дней назад +4

    ከቤት በፍቃዷ ወጥታ የምትሄድ ሴት በጣም ነምጠላዉ የሴት ጎረምሳ አያድርስ ነዉ

  • @የመ
    @የመ 19 дней назад +30

    እረ ስደት ክፉ ነዉ 😢😢😢😢😢

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 18 дней назад +4

    አይዞህ ወንድሜ ስደት ለማንም አይጠቅምም ለእናትህስ አታስብም ናኒ ደግሞ ተይ ስለፍቅር ብለሽ ተመለሽ ጥሩሩ አይደለም

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 19 дней назад +12

    በቃ ሠው ፍቅርን በገንዘብ ሽጦታል ዋጋ የተከፈለበት ፍቅር ባንዴ ገደል አትክተቱት😢😢😢😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 19 дней назад +18

    ሀብት ተረጋጋ ወንድሚ ለናኒ ልባን እመቤቴ ትግባበት❤❤❤

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 19 дней назад +8

    ኦረ ሀብ እነብሩኮንነ ሀሚን አስማማልን ታመነል ስራምመስራትአልቻልንም

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 19 дней назад +10

    አረ ይሄ ቤትና የነ ሀይሚ ቤት ሰላሙ ይመለስ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢😢

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 19 дней назад +15

    አይዞን ወድሜ

  • @AwekechAneley-p7p
    @AwekechAneley-p7p 19 дней назад +10

    ናኒ ተይ ሁሉም ነገር አባራቹ ስትሆኑ ነዉ የሚያምርባቹ እየተጋገዛቹ መለወጥ ይቻላል ከጎኑ ሁኝ አትራቂዉ እባክሽ

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 19 дней назад +9

    ናን ተይ ተመለሽ ወድሜ አይዞ❤❤😢😢

  • @drr8432
    @drr8432 19 дней назад +5

    ናኒዬ ተይ የኔ እህት ስደት ለማንም አልጠቀመዉም እና አብርችሁ ሁናችሁ ስሩ ትለወጣላችሁ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ሀሳባን አስቀይሮ አብራችሁ ምትደሰቱበት ቀን ይስጣችሁ🙏💕

  • @retibeta
    @retibeta 18 дней назад

    ናንዬ አንቻ እኮ እራስሽን ልትችያ ዳር ደርሰሻል እባክሽ አትሰደጂ እንዲህ የሚያፈቅርሽ አብትሽ እያለ ለምን በሃላ ትቆጫለሽ ሁሉ ነገር እንደሚያስብት አደለም በቅርብ እኮ ዶክተር ነሽ ወይም የጤና ባለሙያ አደራ አስቢበት ገረ የደፋብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l 19 дней назад +3

    ናኒ ይቅርብሽ ታይ😢

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 18 дней назад

    ስደት ያየዉ ነዉ የሚመሰክረዉ እናንተ እግዚአብሔር አትዉጉ እባካችሁ ሌላዉን ተዉና ድባይ ያለዉ ስቃይ ተዉ አሁን የያዛችሁትን ዉበት ደግም የማያሳይ ነዉ ስደት ተቸግራችሁ ኑሩ በሀገራችሁ ።

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 19 дней назад +2

    አረ ፍቅር ይበልጣል ናኒ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 19 дней назад +5

    ወይኔ ምን ጉድ ነዉ እመቤቴ ልቦናዋን ትመልስልን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 19 дней назад +7

    ሀብትሽዬ የኔ ወንድም አይዞህ ተርጋግተክ አስቢ ሁሉ ለበጎ ነው 😢😢😢😢

  • @Jaza-v5n
    @Jaza-v5n 19 дней назад +3

    ናኒዬ አረ ተይ ወዳረስሽ ታማለሺ አራ ሰለማቹ ነፋቀኝ ሀይሚዬ ቡሩኬ ናኒ ሀብቴ አረ ታረጋግተቹ አውሩ እኛ በጣም እኖደቹወልን በጣም እናከብረቹዋልን ግንደሞ ስከፈቹ አኖድም አንደ ማጀመሪየ ስቀቹ አብረቹ እንድትማጡልን እንፈልገልን

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 19 дней назад +1

    አይዞክ ሀብዬ ለበጎ ነው አሺ ናን ተይ ሕበን አትስክፊው ስደት መጥፎ ነው አንድምትስበው ቅላለ አይድለም በዙ ፍትና አለው አብከሽ ስድተን ቦታው ላይ የለ በቻ ነው ይምውቀው አብከሽ 😢😢😢😢

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 18 дней назад

    እናቷን የወለደ እና የሷን ውሳኔ ይመጣል ማክበር እናቷን ያላከበረ ወላጅ እናቷን ያላከበራችሁን የማታከብርም ወይም ያንተንም ቤተሰቦችንም አታከብረው ስለዚህ የእናቷን ውሳኔ ማሰባሰብ ሴት ቤት ሴት ይመጣል ቤተሰበር ትንሽ ጌታ ነው ከዛ በኋላ ሌላ ሴት ግን ትቀራለት ማለት ነው መጀመሪያ እናቷን ታክል እና የእናቷን ውሳኔ ያንተንም የሚታከብር እናቷንም ሆነ ቤተሰቦቿን የሚታከብር ነው በተመስለው 😭😭😭😭😭😭🙏🏻❤️💔💔💔💔💔

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 19 дней назад +1

    ሐብትሸ ተረጋጋ የሔደሑሉ ያማረአይደለም አሰቢበት

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 18 дней назад +1

    ኣይዞህ የኔ ወድም ሁሉ ያልፍል እዳትሰደድ❤❤❤❤ ይቅርብክ ተረጋጋ ስደት ኩፎ ነው

  • @gigu5963
    @gigu5963 18 дней назад

    ኧረኡ ተረጋጋጉ ሀብ ትልቅ ሰው ነሕ አስብብበት እሲ አታስጨንቁን😢😢😢ምነው ባላወኳችሑ አይይ እሲ ሀብ እባክሕ ተረጋጋና ወድምሕንም ምከረው ብሩኬም እያስከፋን ነው 😢😢😢 ጨነቀኝ ጭራሽ

  • @seadajemal-h8u
    @seadajemal-h8u 19 дней назад +11

    ወዲሜ አስተካክሉት እባኮቻሁ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 19 дней назад

      Be burike simi atinegidi

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 19 дней назад +3

    ናኒተይግን ታርቁይቅርብሽገንዘብ ብቻዉን ፍቅርአይሆንም

  • @Titi-t5b2n
    @Titi-t5b2n 19 дней назад +7

    ኧረ ተው 😢

  • @AffectionateBird-wh9vs
    @AffectionateBird-wh9vs 19 дней назад +2

    ነኒ.ተዪ😢😢😢😢😢

  • @HidSte
    @HidSte 19 дней назад

    ናኒዬ እባክሽን ስደት አይጠቅምሽም ማሬ ዎንድሜ አይዞክ😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 17 дней назад

    ሀብ ወንድሜ እንደዛ የሚወድህ የሚያከብርህ ቡራ ሐይሚን እንለያይ እስከማለት ሲደርስ ለምን ዝም አልክ ዉስጣቸዉ ሳይሻክር አስታርቃቸዉ አንተን ይሰማሀል እሙሽ መለያየታቸዉን ስትሰማ በቡራ ላይ ያላት ፍቅርና እምነት አይሸረሸርም ብለህ ታስባለህ እናት በልጇ ላይ ካዘነች ለሱም ህይወት ጥሩ አይደለም በጊዜ አስቁመዉ ጠላት በመሐላቸዉ ክፍተት ሲያገኝ እየገባ ነዉ የወንድምነትህን ድርሻ ተወጣ

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 19 дней назад +1

    ❤ናኒ ተይ ወደራስሽ ተመለሺ ሁሉም ነገር ትርፍ ነው

  • @رحيمه-و6ن
    @رحيمه-و6ن 19 дней назад +3

    ኑኑኑኑ ቁረአን እንቅራ

  • @TeybaMohammd
    @TeybaMohammd 19 дней назад +2

    አረ ምን አይነት ሰይጣን ገባ😭😭😭😭😭😭

  • @PorteYe
    @PorteYe 18 дней назад

    ሁሌታቾሚ ዉንዲማሚችላይ ዬጋባ ቬጣን ዛንዲሮ ዪላቃቃ ሃብትቨ አንቴ አይዞኮ ሲግደት ለይንሚ አልታ ማቻሚ አይን ይጥፋ ዬሲግዳቴ ኪፉ ነጋሪ እኮነወ

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 19 дней назад +10

    አይዞክ ዎንድም ሁሉም ያልፋል

  • @fozeya-h2y
    @fozeya-h2y 19 дней назад

    ሥዴት ክፉ ሳይሆን ብዙ ሠው ተቀይሮበታል በድናቸውም ለንሮቸውም ሳይበዛ ሠራ አድረጎ መግባት መልካምነው ለወንድ አይመከረም ባሁን ሠአት አሥጠልቶል

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 19 дней назад +1

    ናኒ የኔ ውድተመለሽ ሃፍትሼ የኔ ጀግና😢😢አይዞን😢

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 19 дней назад +3

    ወድሜ ደሞምንተፈጠረእ ጌታዬድረስልኝ አሁንስሁሉነገርአስጠላኝ ቆይለምን😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @ALmKBD-ub8vj
    @ALmKBD-ub8vj 18 дней назад

    ሚጣይ ሀይዞሽ የኔ ህህት ፈጣሪ መልካም ነገረ ያደየርገው ከባድ ነው እስኪ ሀይሚንም ሀናግሬት እኔ በጣም ነው የጨነቀነኝ ከቻልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 19 дней назад +2

    አረ የሙሺ ልጆች ምን አይነት ምቀኛ ነው የወጣባቸው አረ ፀልዩ

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 19 дней назад

    ያላዩት አገር ይናፍቃል ናኒ ተይ ይቅርብሽ እህቴ😢❤❤

  • @Heroth577
    @Heroth577 19 дней назад +2

    ወየው ጉድ እኮነው ምድነው ነገሩ አረ ተስማሙ❤❤

  • @BereketTube_19
    @BereketTube_19 19 дней назад +1

    አረ ምን ጉድ ነው ሰው ሁሉም አባደ እዴ😭😭😭😭

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 19 дней назад +1

    ወይኔ ነጋሩ ወዴትነዉ የሄደዉ😢😢😢😢

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 19 дней назад +2

    እረ በፈጣሪ ናኒ ተይ ስደት ክፉነው😢😢😢😢

  • @PronaProna-m4j
    @PronaProna-m4j 19 дней назад +1

    አይዞክ ዎድሜ ያልፋል 😮😢😢

  • @SaraTesfaye-m2j
    @SaraTesfaye-m2j 19 дней назад

    አረ ናኒ እዘኝለት አትጉጂው የፈለግሽውን እድገት አብራችሁ ሠርታችሁ ታገኛላችሁ እሱን አሳዝነሽ መሄድ ጥሩ አይደለም

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 19 дней назад

    ናኒ ነይ 😢😢😢 አይዞን ወድሜ 😢😢😢😢

  • @fho3984
    @fho3984 19 дней назад +1

    ❤❤❤😢😢😢በቃ አይዛህ ወንድሜዋ😢😢😢

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o 19 дней назад +3

    አረዉይን😢😢

  • @ጨረቃዎችፎሚላ
    @ጨረቃዎችፎሚላ 19 дней назад +2

    አይዞህወድሜ😢😢❤❤❤❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 19 дней назад +2

    ይከ ቤት እና የነሀይሚ ቤት ምን ሰይጣን ገባባችሁ አረ ትው እዴ አራት አመት የትለፋበት ፍቅር ገደል ይግባ ታዳ ለምን ለፋችሁ እደዚህ ከሆነ ስደት ለኛም አልሆነ እድማችን አለቀ እጂ ሊላ የለም ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው አላህሰላሙን ያጣላችሁ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 19 дней назад

    ናን ተይ አስቢ አስትውይ. ስደት ጠሩ አይዝንበሽ ጠሩ አይድለም 😢😢🥹🥹

  • @AffectionateArcticFox-wi6rp
    @AffectionateArcticFox-wi6rp 19 дней назад

    በጣም ከባድ ነው ስደት አይነ የጠፋ

  • @zenaabisa
    @zenaabisa 17 дней назад

    Thank you is true

  • @ahmedbinahmad7635
    @ahmedbinahmad7635 19 дней назад

    እረ ናኒ ተይ ወደእራስሽ ተመለሺ😢😢😢

  • @Asru-123
    @Asru-123 19 дней назад

    ተይ ናሂ ኋላ እዳይቆጭሽ ተረጋግተሽ አሥቢ

  • @KariKari-b1v
    @KariKari-b1v 19 дней назад +1

    ተይ ግን ሀቢብ ይሻላል 🙏🙏🙏🙏

  • @teebh7448
    @teebh7448 19 дней назад +1

    አይዙስ ስላም ተቀራላች አይዙህ በርኩና ሀይሚን አስታርቁልን

  • @YOHANNISABRAHAM
    @YOHANNISABRAHAM 18 дней назад +1

    Please you tell your brother

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 19 дней назад +1

    አይዝከ❤❤❤🙏🙏

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 19 дней назад

    እርምንጉድነውሥደትየዚንአክል፡ሚደነቁለነገር፡አደለም፡እናታችን፡እርጅምእድሜ፡ይሥጥሽ፡ካሎነአይታውትምጣ፡አየሩእራሡሚመችአደለም፡ላይሥማማት፡ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayath-n3z
    @Hayath-n3z 19 дней назад

    እስኪ ሁለየ ጭንቀት የሚያስተምር ነገር ሰሩ😢

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 19 дней назад

    ናኒምነካሽአይዞህወድሜ😢

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 18 дней назад

    እናቴን እወዳታለው ትል የለ ለእናትህ ኑር ስደት ቀላል አይደለም ቆም ብለህ እስብ ልስደድ ነው ማለት ቀላል ነው እንዳትሞክረው😢

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 17 дней назад

    ኣይዞህ ሀብትሽ🙏🥰🥺

  • @ساجده-ر2ث
    @ساجده-ر2ث 19 дней назад

    Ab wendeme ayizok fexarii kantee gaa yihun❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 19 дней назад

    እዚህ ቤትና ቡርኪ ቤት የገባ ሲጣን ክፉ ይሰበር 😮እማአምላክ ሰላማችሁን ተመልስላችሁ😮

  • @EifazSlsay
    @EifazSlsay 19 дней назад

    አተግን ደፋርነህ እናቷንነው አቺ እያልክ ያወራሀው እረ ክብር ይኑርህ አይባልም

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 19 дней назад

    አድበህ ተቀመጥ ወድሜ ወድልጅ አይደለህ ከስተር ብለህ ኑር ትሂድ ገዘብ ወዳጅነች ፍቅርን አታቅም ሰለዚህ ብታቅ ቢገባህ ፍቅሯ 100 100 አይደለም ማለት ነዉ እግደዉሰ ፍቅር ካለ አድ ዳቦ ለሁት ይበቃል አተ አታሰብ

  • @MELASTAR1ግሬስ
    @MELASTAR1ግሬስ 19 дней назад +2

    ወንድሜ

  • @zenaabisa
    @zenaabisa 17 дней назад

    Is true

  • @Kiyyatubej7
    @Kiyyatubej7 19 дней назад +3

    አረ ምንድኖው ቶው ግን እብካችሁ ናን ታይ ግን እባክሽ ወድ እርስሽ ትምልሽ ጌታን ስግዳት ምን አይል ካብድ እንዴ ሆኔ የ አየ ብቻኖው ይምራዳው 😢😢😢😢

  • @ميهرت
    @ميهرت 19 дней назад

    አይዞከውንድሜያልፉል❤❤❤ትርጋጋታቹአስብብት

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    እር የድንቡሽቡሽ ነይልን ከሀብትሽ ጋር በአንድ እንደፊቱ እየሣቃችሁ ተናፍቀሻል

  • @SaadaSaada-d7n
    @SaadaSaada-d7n 19 дней назад +1

    ኡፍፍፍ ሠላም ናፈቀንን😢😢😢😢😢

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 19 дней назад +1

    አላህ ያሰማማቹ❤❤❤🎉

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u 19 дней назад

    አይዞህ

  • @AyalKefle
    @AyalKefle 18 дней назад

    ታገስ ለበጎነዉ😢😢😢😢

  • @SadssGadd
    @SadssGadd 19 дней назад

    አይስደት ባሁኑ ስአት አብሶ ሳኡዲ😂😂😂አድስአበባ መስሎሻል ነይና ሞክሪዉ😂😂

  • @ManarAlotaibi-y7l
    @ManarAlotaibi-y7l 19 дней назад +1

    ናኒ,ሀብትሽዬታርቃ😢😢😢HB💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    አይዞህ ወንድሜ❤❤🎉😢😢

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 19 дней назад

    ታው ስደት ከፉነው በስደት አለም ማነው ደስተኛ ሁለታችሁም አትሰደዱ ተመካከሩ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 19 дней назад

    ኦረፈጣሪሆይ🙆😳😢ተይይቅርበሸ

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 19 дней назад +1

    ኑና ቀመሲት ስድትን😢😢😢😢😢😂😂😂

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 19 дней назад +1

    አረ ሀብትሽ ለናተህ ስትል ሰደት አትሂድ።

  • @NgstiHailu-n5b
    @NgstiHailu-n5b 19 дней назад

    አረ ግራ ገባን እኮ እነሃይምም እናንተም😢😢😢

  • @MsafBgf
    @MsafBgf 19 дней назад

    ይቅራብሽ
    አገረሸይሸለሸለ
    የኔዉድ

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq 19 дней назад

    እዴ እስካሁን ችግሩ አልተፈታም እዴ እኔ ታርቃችሁ በደስታ እየጠብኳችሁ ነበር ሰላም አዉርዱ❤❤🎉

  • @Jemela-u5b
    @Jemela-u5b 19 дней назад +1

    ጉዲነው😢😢

  • @YOHANNISABRAHAM
    @YOHANNISABRAHAM 18 дней назад

    Hi
    You pray good help you

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 19 дней назад +1

    አረ በእግዚያብሄር እርቆ መሄዱ ጥሩ አይደልም

  • @Asia-m9d
    @Asia-m9d 19 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UserJesusislord
    @UserJesusislord 19 дней назад +1

    Lemen promes atdrglatem set lej eko nat 4 amet mulu lemen H❤N 🙏🏿🕊

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 19 дней назад +1

    ❤❤❤😢😢👍💔💔