መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #eotc #mktv
    መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ / tamagnemedia1
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    RUclips
    ✓ / @tamagnebeyene

Комментарии • 375

  • @TamagneShow
    @TamagneShow  Год назад +26

    ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ 👇
    ruclips.net/video/N3SDAFOoFds/видео.html

    • @MahderHirute
      @MahderHirute 6 месяцев назад +3

      😊😊

    • @EyobAlemu-qg2zz
      @EyobAlemu-qg2zz 6 месяцев назад +1

      ታመኝ ጉልበታችን እንዎድሀለን ማንንም አትስማ ሰው ለሀሜት አርፎ አያውቅ እንኳን አንተ ክርስቶስ እንኳን ታምቷል ምንም አይደለም

    • @tageleadmasu6810
      @tageleadmasu6810 Месяц назад

      jjj
      jl
      ​@@MahderHirute

  • @yaredtilahun12
    @yaredtilahun12 Год назад +22

    ማንም የፈለገውን ይበል ታማኝ ምን ጊዜም ታማኝ ነወ ።።

  • @tsedyfithye3356
    @tsedyfithye3356 Год назад +6

    Thank you.... Well said.... here he comes... our voice... the one and only Tamage Beyene

  • @tiztatube2837
    @tiztatube2837 Год назад +2

    የምር እኔም የሆነ ቦታ ሰው በተገደለ ቁጥር ሌላው ዝም ቢል ታማኝ እንዴት ዝም አለ የሚለውን ሳላስበው ቀርቼ አላቅም

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +4

    ታማኜ ተናፍቀህ ነበር ኧረ አትጥፋ

  • @mesfinmessitube5470
    @mesfinmessitube5470 Год назад +2

    ሁሌም እሮጠህ የምትመጣው የአብይ ወንበር ሲነቃነቅ ነው በህይወቴ እንዳተ እና እንደ አብይ አህመድ አሊ አፀያፊ ሰው አይቼ አላውቅም በጣም ነውረኛ የንፁሀን ደም በእጅህ ያለ ሰው ነህ።

  • @kibruabraham3825
    @kibruabraham3825 Год назад +17

    አስተዋይ ሰው
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @berentamedia3981
    @berentamedia3981 Год назад +3

    1-Hopefully you checked your account balance and makes you worry about your future and comes back as such to make a living.
    Most shameless person ever .
    2- የዋሽንግተንና አካባቢው አማራ ማህበር ሲመሰረት ባዶ ቂጥህን የቀረህ ሲመስልህና ጭንቅጭቅ ሲልህ ሳታፍር አርበኞች ግንቦት ሰባትን መልሰን እናምጣ , አማራን ዳግም እናዳክም ብለህ ከአብይና ብርሃኑ ነጋ መልእክት ተቀብለህ ሳታፍር መጣህ!
    ማፈሪያ የሌለህ ማፈሪያ!
    ለማንኛውም ዛሬ በአንተ ክኦልኮሌ ሃሳብ ምክንያት የቤተክርስቲያንን አጀንዳ አንቀይርምና , mission failed ተብሎ ተመዝግቦልሃል::
    ጋሽ ለማኝ!

  • @kebededragu2977
    @kebededragu2977 Год назад +4

    Where have you been when all those atrocities, if not Genocides, were carried out on Amhara people in Wollega? Dont you think those who were brutally killed are the temples of God? The temples of God have long been destroyed for the past four years or more and what we are witnessing now is the finale. I think I got no moral value to criticize you as you were the first to challenge the "Weyanes" in front of the then artillery. Though your silence for the past four years while your friends requested your help is beyond my capacity to fathom you character. I appreciate your move but still it is Too late dude toooo late for you at these time to lead at the front better if you follow than lead! And wait until the public trust for you is build up again.

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Год назад +10

    እንደስምህ ታማኝ ነህ:: ጥቃቅን ጥቅማ ጥቅም ድሮ ያለቀየረህን ከዚህ በኃላ ይቀየርኃል የሚል ኃሳብ በፍፁም ኖሮኝ አያውቅም:: መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ኑርልን!

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Год назад +9

    ታማኘ አንተ የእግዚአብሔር ጤናእና እድሜ ይሰጥህ ክፉ አይንካህ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Год назад +12

    ታማኝ ከማንም በላይ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ለግፉአን ኢትዮጵያዊኖች ድምፅ በመሆን እድሜ ዘመንክን ሙሉ ደክመሀል ኢትዮጵያዊነትህን ለጥቅም እንደማትቀይር በሙሉ ልብ እንደምናምንህ አንተም ታውቀዋለህ እኛም እንመሰክራለን ።ምን ጊዜም ከጎንህ ነን ።

  • @alexu183
    @alexu183 Год назад +7

    ታማኙ: ባክህን ለጠቅላዩ ያለህን አመኔታ አስወግድ! ቁረጥ እንጂ ወንድሜ!!

  • @eliasjemal9641
    @eliasjemal9641 Год назад +7

    ታማኝ የታለ ታማኝ በየነ❤ አደበተ ርቱ❤እወድሀለው አተ ፍታሀዊ ነህ እኛ ሙስሊሞች እኖዳሀለን

  • @adanewubet6082
    @adanewubet6082 Год назад +4

    እናመሰግናለን አንተ መቸም ወርደህ አታውቅም ወደፊትም አትወርድም። ስላንተ ክፉ እሚያወሩትና እሚያስወሩትንም እግዛብሄር ልቦና ይስጣቸው።

  • @ethiolove3678
    @ethiolove3678 Год назад +2

    አትድከም ኢትዮጵያዊነትን ማምጣት የምትችለው በአማራነት ተደራጅተህ ከተደራጁት እኩል ተፎካካሬ መሆን ከቻልክ በኃላ ነው የአማራ ህዝብ በየቀኑ እንደ እንስሳ የሚታረደው ጊዜው ኢትዮጵያ እያለ አባክኖ ነው

  • @abebetheodros8018
    @abebetheodros8018 Год назад +5

    አንበሳው ወንድማችን
    ከጋይንት በርታ ልክ ልኩን ንገረው

  • @mulu8474
    @mulu8474 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ታማኝ ሌላ ምን እልሃለሁ። ስምን መልዓክ ያወጣዋል አለ ያገሬ ሰው ታማኝን ከአወቁት ጊዜ ጀምሮ ለቃሉ ወደ ኋላ የማይል እውነተኛ ታማኝ እንደሱ አላየሁም። ቀጥልበት ከዕለታት አንድ ቀን የኦርቶዶክስን እና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየታችን የማይቀር ጉዳይ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ትንሳኤውን እንድናይ

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Год назад +2

    Abiy has been carrying out a campaign of dehumanization and impoverishment of Amharas for the last five years in order to create Greater Oromia by grabbing a huge chunk of Amhara land and give the rest to TPLF depriving Amharas a homeland and throwing them into a life of destitution and outcast. Shockingly, Amhara officials are colluding in this campaign since they had been prisoners of war and lackeys of TPLF, and now of OPDO. Sadly, many Amhara intellectuals are also unable to see the pattern and direction where Abiy is taking the country. Moreover, Amhara people continue to endure deaths, starvations, displacements, and persecutions. It is time all Amharas wake up, and determine to begin a concerted action against the perpetrators of the genocide on Amharas.

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Год назад +21

    ከአንተ በላይ ለኢትዮጵያ ብሎ የለፋ ወይም የተገፋ ሰው የለም ግን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንጅ የኛ ሰው ልበ ቢስ ነው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Год назад +4

    ታማኝ እኮ በኢትዮጵያ እና በእምነቱ አይደራደርም እድሜ እና ስጥህ ተሰባሰቡ እና ኢትዮጵያን አድኑ

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Год назад +1

    ለኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስትያን ስለአሳኸው ድጋፍ እናመሰግናለን:: ከአብራኩ የወጣኸው የአማራ ህዝብ ሲጨፈጨፍ: ሃብት ንብረቱ እየተቀማ ሲሰደድ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ መሆንህ ከታሪክ ተወቃሽነት አያድንህም:: የአብይ ፍቅር እንዲህ በዋዛ እንደማይወጣልህ እናውቃለን... አሁን ሰሞኑን የአማራ ህዝብ አንድ በመሆን በዲሲ ያሳየውን እንቅስቃሴ ለመከፋፈል ና ለመበተን በቻይንኛ የምታስተላልፈው መርዝህን አቁም:: አማራ እስከዛሬ የሞተው .የተደደድው.....ይበቃል::😭

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 Год назад +3

    ህዝቡ እንደመሪ ስለሚያይህ ነው ብዙ ያለው እንዳትጠፋበት ይሆናል ታማኛችን ይቅር በላቸው አትጥፋብን ድጋፋችን ነህ

  • @huluyesema1214
    @huluyesema1214 Год назад +7

    We always love you !! You always standing ኢትዮጺያዊነት!! God bless you ታማኛችን❤

  • @selamezezwselam9719
    @selamezezwselam9719 Год назад +4

    ትዕግስት ተገቢ ነው ‼️ እኛ እንረዳህ አለን እሱ የተወሰኑ ሰዎች ክፉ አሳብ ነው ‼️ ታማኝ በየነ ሁሌም ከእኛ ከኢትዮጵያውያን ወገኖችህ ጋር እንደሆነ እናውቃለን ። #_እግዚአብሔር አምላክ በምህረትህ ጎብኘን ተስፋችን መመኪያችን አንተነህ ‼️✝️⛪❤️🕊️🙏🙏🙏

  • @tsehaygetachew4531
    @tsehaygetachew4531 Год назад +3

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 Год назад +5

    You are the real gift of Ethiopian, please use your talent the one you received from God የዘመኑ እውነተኛ ታማኝ ነህ እና አትጥፋ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Год назад +2

    ታማኝ በየነ። አንተ ነህ ውጭ ያለውን ኢትዮጵያውያንን አስተባብረህ ለውጥ ማምጣት የምትችለው። እናምንሃለን። እነ ጋሽ ታዲዮስ እነ ኦባንግን የመሳሰሉ ኢትዮጵያዊያን እያሉ ተስፋ አንቁረጥ ። አማራም ቢደራጅ ምንም ክፋት የለውም።

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 Год назад +22

    ወንድሜ ታማኝ ድምፅህን ስለሰማሁ እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በጣም ተደስቻለሁ አንተ ያልከውን እኔም ሰምቻለሁ ነገር ግን እኔም ሆንክ ጏደኞቼ በጭሪሽ እውነት ነው አላልንም ምክንያቱም ባንተ ላይ ሙሉ እምነት ስላለን አሁንም መላው ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን በርታ ስሜትህን ማንበብ እንደቻልኩት አዝነሃል እግዚአብሔር ካንተ ጋርና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝቧን ይባርክ አሜን

    • @gechtilahun6747
      @gechtilahun6747 Год назад

      Artist Tamagn Beyene yehulachinm dimts neh blo mulu ye ethiopian hizb tekebloh amnobh neber neger gn mnm sayfeter yetebalew hulu wushet hono kehone ya hulu hitsan sitared eneza hulu enatochachin sitaredu ya hulu wotat sireshen ya hulu hizb begif sichefechef yet neberk awukeh neber malet new dimtsihn yatefahew ahun mn aynet tikm taytoh new nech goferehn abetreh bik yalkew ..????

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 Год назад

      Dedeb silehonk...??? Yihoni??! Aligebahim
      2 gize simaw!

  • @WFP272
    @WFP272 Год назад +1

    ወንድሜ ታማኝ ጥሩ መልዕክት አስተላልፈሀል። አሁን ያለው መንግስት ሲፈርስ እንጂ ባለው አቋሙ ህገ-መንግስት አይቀይርም የብሄር ፖለቲካንም አያፈርስም መታገል ነው የሚያዋጣው ከመጥፋታችን።

  • @getahunhizkias3631
    @getahunhizkias3631 Год назад +14

    ታማኛችን የውስጥህን ስሜት በደንብ እድርጌ እረዳሀለው ምንም አልልም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያበርታህ የዘወትር ፀሎቴ ነው ::

  • @G.Liyew_1984
    @G.Liyew_1984 Год назад +1

    አርቀህ ማሠብ ግን አትችልም ; ጥፋቱ መዋቅራዊ ሁኖ አንተ ግን የአብይ የግል ችግር ብቻ እንደሆነ ነው የምታስበው ! ሰላምን ከፈለክ በልምምጥ ሳይሆን ሀይል እና ስርዓት ሲኖርህ ነው !

  • @515mobil2
    @515mobil2 Год назад +1

    ከመቅረት መንጣት ይሻላል ይሄንውሻ እንቱ ስትለው ያቅለሸልሻል የትኘውን መንግስት ነው እምትለምን እልቅ ከአባቶችህ ጎን ቁም አብይ ለፍርድ እንዲቀርብ ስራይሄን ውሻማየት አንፈርግም በቅቶናል አምስት አመት እርዶበልቶናል ቁነው ሞልቷል ጎንደሬ ነህ አትለማመጥ ውጣከፊት ተሰለፍ

  • @TRgvh
    @TRgvh 6 месяцев назад

    ,ታማኝ.በየነ.እዉነት.እኮንም.የኛን.ስቃይና.መከራ.ስለተመለከትክልን.ከልብ.እናመሰግናለን.እዉነት..መግስታችን.እራሳችን.ገዘብ.በተገዛ.መሳሪያ.እየተጨፈጨፍን.እየታረድን.ሴቶችም.በአፀያፉ.ነግባር.እየተደፈሩ ነፍሰጡር.እናቶች.እየተገደሉ.ቤታችን.እየተቃጠለ.ቤታችን.በጊነደር.እየፈረሰ.ቅድስት.ቤተክርስቲያናችን.በከባድ.መሳሪያ.እየተደበደበ.ለበከራ.ለስቃይ.ለሞት.የተፈረደብን.አማራወች.ነን😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢ይህን.እማ.ያለም.የአለም.መግስታት.ንገሩልን.ታማኝ.በየነ.እርዳን.እባክህን

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +10

    ታማኛችን የኛ ልዩ ኑርልን አባቴ!!

  • @tamrutesfaye8861
    @tamrutesfaye8861 Год назад +13

    ታማኛችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AliF-i1p
    @AliF-i1p 4 месяца назад

    ወንድሜእድሜክጤናጨምሮይስጥህእዳተያሉሽታማኞችነውየሚያሥፈልጓትለሀገራችንስላየንህእጅግደሥብሎናልበርታልንለሀገርህታሥፈልጋታለ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 Год назад +2

    Please speak out loud,we supported and gave him love, but he changed day by day. For how long we just be quite about innocent Amhara killed by shenie in wollega and oromia Beltsegena pretending nothing happened. Just intolerable....

  • @abinetgedif4262
    @abinetgedif4262 Год назад +1

    ተማኝ ያንተን ድምፅ ሁሌም ኢትዮጺያ ትፈልጋለች!!!!

  • @selam3867
    @selam3867 Год назад +3

    ሳታርፍ ደሞ ይሔ መጣብህ አይዞህ የኛ መከታ በጣም እናከብርሀለል

  • @Zednesh-qi7se
    @Zednesh-qi7se 6 месяцев назад

    ታማኝየአንተኢትዮጵያንእንዴትእንደምትወድማንምያውቃልለአንተእግዚአብሔርጤናእናብርታትይስጥሕታማኝበጣምእንወድሐለን።

  • @sentayehumeseret6250
    @sentayehumeseret6250 Год назад +4

    ናፍቅህኝ ነበር።

  • @BirhanuWendemu-nr3dq
    @BirhanuWendemu-nr3dq 6 месяцев назад

    ውድታማኝበየነእኔፈጥኖደራሽአባልበቀድሞመንግሥትበነናቅፋውጊያላይእያለሁለሕዝብባለኝአክብሮትየተነሣሞትተፈርዶብኝለአምሥትአመትበከርቸሌለ፳፱ግዜበጦርፍርድቤትያሣለፍኩበአሁኑጊዜቀሰዬያለሑየሞትኩለትየቆሰልኩለትሕዝብከራስዱፌራእሥከራሥካሳርደሜንያፈስኩለትወገኔንበደልከማይብሞትእመርጣለሁእንዳንተያሉኢትዮጵያኖችበምታደርጉትሁሉስልመንፈሴይበረታልአውቃለሁአንተንሲያጡዉሻህንናየገበሬውንሞፈርናቀንበርእንዳቃጠሉ።ሞት፣ለዘረጟች

  • @Freedom1659
    @Freedom1659 Год назад +1

    እች ጉረኛ ኣዝማሪ! ሁሌም 90 % ስለራሱ ጉራውን ይነፋል:: ቀፎ ነገር:: አንተን ብሎ ultimatum ሰጭ:: አራም ጉንደሬ!

  • @esnfa
    @esnfa Год назад +5

    ውዱ ወንድማችን.. እንኳን አየንህ:: ያንተን አይነት ሰው ስለዉቅ ነው በኢትዮጵያዊነቴ የምኮራው ኑርልን!! ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል!!

    • @esnfa
      @esnfa Год назад

      @@addisabebatoday የታማኝን እግር ለማጠብ ብቁ አይሆንም:: ታማኝ የማንንም ዘር ውክልና የማያስፈልገው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @mosesamluck1013
    @mosesamluck1013 Год назад +1

    ኣገር እምትድነዉ ኣንተ ከፖለቲካ ወደ እስክስታ ስትመለስ ብቻ ነዉ።

  • @redagetach
    @redagetach Год назад +1

    Getachew Reda
    That was your Angel Abiy Ahmed who is doing this evil subversion. I am not going to listen to your noise anymore. You and your Akmariam need to apologize first before lecturing.

  • @tesemabekele5692
    @tesemabekele5692 Год назад +3

    ታማኝ ወደፊት

  • @MeazaZerihun-in4di
    @MeazaZerihun-in4di 5 месяцев назад

    ታማዬ"ምርጥ"መልስ"ሁለ"ነገር"ይበቃናል""ሁሉኑም"ነገርጥለነው"እኔሆዳለን"እምድር""ያለን"ተስፍ"መንግስተ"ሰማያትነች"እባካችሁ"አትንኩብን"ያመናል"ድምዕ"ሁኑን"ታማዬ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 6 месяцев назад +2

    ታማኝ ለህዝብ ኢትዮጵያ ሠላም ለአንተ ለቤተሠቦችህ ዛሬም እንወድህ አለን በትንሾት መነፀር ሊአሳንሱህ አንፈቅድላቸዉም ምክኒቱም አንተ ማታኝ ነዉ❤

  • @AsiaPalace-hp9dd
    @AsiaPalace-hp9dd Год назад +2

    ታማኝ ለሀገርህ ለምየ ኢትዮጰያ እደተ ሠው የለም አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @ConCourseAB
    @ConCourseAB Год назад +1

    ታማኝ እቺን መልሰልኝ፡ ኣመሪካን ኣገር ምን ሰርተህ ትኖራለህ የገቢህን ምንጭስ ምን ይሆን ፡ በጥቅም ና ጎ ፋንድ መ ካልተገዛህ በስተቀር?

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx Год назад +1

    ውድም።አላህ።ይጠብቅህ።ይናጀጋና።ታማኔ።ውድም።ጠፋተሀል።አላህ።ይጣብቅህ።

  • @BerhanAsmamaw8272
    @BerhanAsmamaw8272 Год назад +3

    ታማኛችን እንኳን ደህና መጣህልን
    እንኳን ድምፅህን ለመስማት በቃን

  • @leeermyas
    @leeermyas Год назад +2

    እስይ አብረንህ ነን ቀጥል

  • @tiruworkbeyene1356
    @tiruworkbeyene1356 Год назад +3

    እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ እወድሃለሁ ወንድሜ❤❤❤

  • @rowrow422
    @rowrow422 Год назад +2

    you still have hope in him sad you don't get it!

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 Год назад +8

    ታማኛችን መካሪያችን መካሪያችን ባጠቃላይ ኢትዮጵያችን ነህ ምን አድርገንህ ነው ኢትዮጵያን የሚል ሁሉ ድምፅህን መስማት እንደሰማይ እርቆናል ህመምህ ብዙ ነው እንረዳለን እባክህን አትጥፋብንንን ሁሌም ኑርልንንን 💚💛❤️🙏🙏🙏God bless you

  • @Yehalashet-f7k
    @Yehalashet-f7k 6 месяцев назад

    ወንድሜ,አን ኻንደለና,መጣህየሚሰራ,ሰውጠላት,ይበዛልበርታ,አኛኢትዮጲያውያን,ታሰፈልገናለህ

  • @marymery4899
    @marymery4899 Год назад +2

    Tamye edmena Tena ysthi fetari Ante hulem le ethiopian werk ilj nehi. Wedme.. hulem Tamye legna Ante tiru sew 💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 6 месяцев назад

    አንተሰው የኦርቶዶክሥ አምነት አይደለምአገርንየሚጠብቅ ጌታኢየሱስእንጂ

  • @JerusIsrael
    @JerusIsrael Год назад +3

    ውድ፣ወንድማችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህልን

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 Год назад +2

    የፈለገው ቢባል እኔ ግን በአንተ አምናለሁ

  • @mulatgetaneh8476
    @mulatgetaneh8476 Год назад +1

    ውድ ወንድሜ ታማኝ በየነ ለዚች ሀገር ተስፋ ሣትቆርጥ ትግሉን ቀጥል ከቀድሞ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል

  • @bashatigabu1554
    @bashatigabu1554 Год назад +1

    ማን ያውቃል ወንድማችን ታማኝ ይህን ክስተት የፈጠረ መንግስት የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሊያሳየን ይሆናል በዚህ እንቀጥል🙏

  • @officialhabeshanews9086
    @officialhabeshanews9086 Год назад +1

    ለምን ዝም አልክ ልጆች ሲታረዱ በወለጋ. ለትግራይ የሚያዝን ልብ የለህም የታወቀ ነው

  • @greatfallsmgmt
    @greatfallsmgmt Год назад +3

    Mr T, ፈጣሪ ይባርክህ: አገራችንንም ከዚህ መአት ያውጣት 🙏🏿

  • @minilikteferi2820
    @minilikteferi2820 Год назад

    ንግግርህ ምንም እንከን የለበትም ህዝቡንም በትክክል የሚታደገው ኢትዮጵያዊነት ነው ነገር ግን 84ቱም ብሔረሰቦች ሲያምኑበትና ሲተገብሩት ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካዊ እስካልታገደ ድረስ ሐሳብህ ትክክል ቢሆንም ከወቅቱ ጋር የሚሄድ ባለመሆኑና የመኖር ህልውናዬን ስለተጋፋና ስለሚጋፋ እንዲሁም የመጀመሪያው ጠፊ ስለሚያደርገኝ አልስማማበትም።

  • @alexandersalehu1146
    @alexandersalehu1146 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅ አባቴ ሌላ የምልህ የለም የልብን እግዚአብሔር ነውና የሚያውቀው ከልቤ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር የታመነ ነውና ሀገርህ እውነትን አግኝታ የምትቆምበትን ጊዜ ያቅርብልን

  • @markonneamde5376
    @markonneamde5376 Год назад +2

    ታማኝ ሰለሰማሁህ ደስ ብሎኛል የጠፋኸው ደክሞህ ይሆናል ብዬ ነው ብዙ ሰው ስላንተ ግድ ይለዋል

  • @BeleteMolla-yr3nt
    @BeleteMolla-yr3nt Год назад +1

    ታማኝየ በሀሣብህ አብረህነ ሁን ያማራ ጀግና

  • @Kykykyky-et6nk
    @Kykykyky-et6nk 4 месяца назад

    እና ለፍትህ ከሆነ የቆምከው የሁሉንም እምነት የሁሉንም የአምልኮ ቦታ አሥተህ መናከር እደኢትዮጲያ እደአማራ 2 ንም 1 ቃል ግለፃቸው !!!!!!

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani Год назад

    ታማኝ ወዳጅ እንዳለህ ሁሉ ጠላት እንዳለህ መርሳት የለብህም ስለዚህ መጥፎ የሚያወሩብህ የ ጠላቶችህ ወሬ ነው ለ አሉባልታ ብዙም ቦታ አትስጥ !!!

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx Год назад +1

    ማንም።አያማህም።ውድም።ይናውድ።አይዙህ።አላህ።ይጠብቅልን።

  • @beletewube
    @beletewube 2 месяца назад

    ታማኝ ስለ ቅን አስተሳሰብህ አመሰግንሃለሁ።ግን ስለምትናገረው ቅንነት መንደርደሪያ እንዲሆንህ ደበበ እሸቱን በቅርብ ታውቀዋለህ አንዳንድ ነገሮችን ብታካፍለው፣ምናልባት መንግሥት ነን ከሚሉት አምባ አታጣውምና ወይም እንደነዚህ አይነቶቹ ሃሳብ ያጋራልና።የቀረውን ተወው።

  • @bulikexport9525
    @bulikexport9525 4 месяца назад

    ታማኝ አንተን የማያውቅህ ቢዬወራ አንተን ቢያዐራ አታስብ ታማኝ እኛ እናውቅሀለን ታማኝ አበባው ነኝ የአንተ ምልክት ሻሽመኔ አሁን ያለሁት አሜርካ በርታ ብችል ባገኝ በጣም ደስይለኛል

  • @ShegawMeret
    @ShegawMeret 6 месяцев назад +1

    ታማኝ
    ዝምአልክ

  • @bantamlakmulat5381
    @bantamlakmulat5381 Год назад

    ታማኙ ከኢትዮጵያዊነት ወርዶ፣ በብሄር መጋረጃ ውስጥ ሆኖ ለመናገር መሞከር አይደለም ገና ስታስበው እንባህ የሚተናንቀህ፣ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ፣ዝም ያልከው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወገኔ (አናትና አባቴ፣አህትና ወንድሜ) ነው ብለህ ለውጥ ይመጣል ብለህ በዝምታ ውስጥ እያነባህና እያረርክ እንደቆየህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያውቃል፣ይረዳሀል።ግን ታማኙ ከዚህ በላይ መታገሱ የምትወዳት ሐገርህን እና ይህን ደግ እና ጨዋ ወገንህን ከእለት እለት ከሞት የሚያድነው እና በቃ ፣አሁንስ በዛ ብሎ ፊት የሚቀድምለት መሪ በማጣቱ ሞትን ቤቱ ቁጭ ብሎ በመለማመድ እና በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።እናማ ታማኙ ተስፋ ስናጣ ታማኝም ዝም አለ ብሎ ሠው አንተን ቢያማ እና ቢወቅስ አትፍረድበት። ይልቁንስ ሀገርህ እንዳትፈርስ ከፈለክ ወደ ቀደመው ተመለስ እና ከኢትዮጵያዊነትህ ሳትወርድ አቢይን አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ገትረህ አሳየን።ከዚያ ውጭ ከዚህ በኋላ አቢይ ተጋግሮ ዳቦ ይሆናል ብለህ ካሰብክ የት ጠፋህ ብሎ የሚፈልግህ ወገንህ ምን እንደሚል ልንገርህ"""""""""""" አልነግርህም፣ በታማኙ ወንድሜ ገና ገና ብዙ የማደርገው ተስፋ አለና እንደ እነ ጋሽ ወረደ፣ ታማኝ ውረድና ተከራከር እንደሚሉህ አልሆንም እና ቢያንስ ግን ከዚህ በኋላ አቢይን እና ተከታዮቹን ባለማመን እና ተስፋ ባለማድረግ ለፍርድ እንዲቀርቡ ፍጠን።አየ ታማኙ አሁንም ግን አቢይ የይቅርታ እና የሚያዝን ልብ አለው ብለህ ስታስብ ምን ያህል እንዳላወከው ስረዳ የአንተን የወደፊት የሐገርህን ትንሳኤ እና የህዝብህን የወደፊት ተስፋ ናፍቀህ ኢትዮጵያ ፈርሳ ማየት አይደለም ገና ስታስበው የሆነ እየመሠለህ ምን ያህል እንደተሠቃየህ ገብቶናል እና አይዞህ፣ሁሉም ያልፋል የሐገራችን ትንሳኤም ቅርብ ነው ይህ ዛሬ የተፈጠረው ነገር በአቢይ ፍላጎት ብቻ የሆነ ሳይሆን ፈጣሪ ለእብሪተኛ መሪ እና ስርአት አራማጆች ገመዳቸውን ረዘም አድርጎ የሚሆኑትን ለማየት እና ፍርዱን ለመስጠት ፈትቶ እየለቀቃቸው ነውና የፈጣሪን ፍርድ ሁላችንም በቅርብ እናያለን ።እንኳንም ዝም አልክ ምድራዊዉ ፍርድ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ባለመሆኑ ሠማያዊዉ ፍርድ ስለሚገባው ይሆናል፣ማን ያውቃል ፈጣሪ አይቸኩልም።

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Год назад +1

    ኢትዮጲያ የብሔር ብሄረሠቦች አገር ናት

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g Год назад +1

    ታማኝ ሁሌም እንወድሀለን ለአተ የማይጨነቅ ኢቴጲያው ይኖራል ብየ አልም ታስፈልገናለህ በተለይ ለአማራ ኑርልን

  • @Kykykyky-et6nk
    @Kykykyky-et6nk 4 месяца назад

    ወድም ታማኝ በየነ ምነው የሙሥሊሙን ደም እና መሥጅድ እረሡሥ የሞተው ክርስቲያን ብቻ ነው እደ ? የፈረሠው ቤተክርሥቲያን ብቻነው እደ ?? ሥለዚህ ሁሉንም ባድአይን ማየት ግደ ይልወታል 😢😢😢

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 6 месяцев назад

    ያለሦሥት አካላት አንድ እይታ ፈቃድ አፍም እጅም እግርም ከእንቅስቃሴያቸው በቅድሚያ መገታት ይኖርባቸዋል
    ይህን ካደረግን የሰላም አየሯም ሆነ ትራፊኮቿ ንጽሓንና ቅዱሳን ፈሳሾች ይሆናሉ።
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy Год назад

    የማንም ወፈፌ እየተነሳ አንተን የማይገልጹ ነገሮች ስለተናገረ ጆሮህን መስጠት አያስፈልግም። ለኢትዮጵያ አገራችን ያለህን ጥልቅ ፍቅር ግን በበኩሌ አደንቃለሁ።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    መለስን በመሳሪያ ታግለህ አላሰነፍከውም የተሳለ ያሰነፍት
    ተግል በመሳሪያ ሲደገር ነው
    አንተ የተከልከው አማራ ተሊታ
    የሻሰበት ቢቱን መምራት ያቃተው ነው ደህና ሰው እንደስቀመተ አትሁን በተቸማሪ የግል ቻናሊን ????

  • @esayasealahuakber9779
    @esayasealahuakber9779 5 месяцев назад

    ድሮም አንት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትለዉ በአንድ እምነት በአንድ ዘር የተመሰረተች ኢትዮጵያ እንጅ የብሄር ብሄረሰብ እና የተለያዩ እምነት አማኞች ኢትዮጵያ በተለይም ሙስሊም ጠል አቋምህ ሀቅ ነዉ። እናማ ያንተ ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ናት የአንተ ቸከታዮች እና ቡችሎች ደግሞ አማራ አማራ እያሉ በተወለዱበት በኖሩበት አገር የአማራ ሙስሊሞች ሲጨፈጨፉ የአማራ ኦርቶዶክሶች ዝም ጥርቅም ትላላችሁ ስለዚህ የሙስሊሙ ማህበረሰብም የአባቶቹን ትዛዝ ጠብቆ ጠላቶቹን ከገዳዮቹ እራሱን ለመከላከል እናለመታገል ዝግጁ ነዉ ። ቤተክርስቲያኗን ደግሞ ከዘር እና ከብሄር ጋር በተለይ ከአማራ ኦርቶዶክስ አማኞች ጋር በማያያዝ የፖለቲካ መጠቀሚያ ባታደርጓት የሌሎቾ ብሄር ኦሮቶዶክሶችን እንደማሳነስ የናንተ ብቻ ለማድረግ ባትሞክሩ እምነት እና ፖለቲካን ሲደመር ብሄርን ቤታገናኙ ሆደ ሰፊ እና ለበ ቀና ትዉልድ በትቀርጹ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች ዜጎቿ በየሄዱበት ይከበራሉ ።ሰላም የሰፈነባት ምቹ ሌሎች የሚቀኑባት ሀገር ትሆናለች ።ከዚህ ዉጭ እኔ የኔ ብቻ በሚል ዉዳሴ ምንም አይፈጠርም።።።

  • @GetnetAyana-sk2hp
    @GetnetAyana-sk2hp 4 месяца назад

    ሁሌም አቋምህ የማይቀየረው ውዱ የሰባዊ መብት ተማጋች ታማኝ በየነ እንወድሀለን ፋኖዎቹ አማራዎቹ

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku5907 5 месяцев назад

    ታማኝ አንተ እንደስምህ ታመኝነህ ባንተላይ ክፉነገር የተወራዉ ሴራዉ አንተን ለማሳዘንና አስከፍቶ ከፖለቲካዉጭ ለማድረግነዉ እንዳትናገር ዝምታ እንድትመርጥ አደረጉህ በትግስት ተቋቁመህ በፊት የነበረህን ትግል ቀጥል ደክመህ ደክመህ ትንሽ ሲቀርህ አትጥፋ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ከቤተሰቦችህጋር ይሁን

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 5 месяцев назад

    jornaliset chanale ከራስ ወዳዶች ሰውረን

  • @mokeyimenu
    @mokeyimenu 5 месяцев назад

    ለሀገር የሚጠቅም የሚበጅ ሀገሩን የሚወድ በሀገሩ ሲመጡበት ዝም የማይል ሰዉ፤ ድንገት ዝም ሲል፤ ያመነዉ ህዝብ እና ተስፋ የያዘወበት ምስኪን ህዝብ ለምን? ማለቱ አይቀሬ ነዉ ። ቢሆንም ግ ን በክፋት እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ከፍቅር እና ከመዉደድ እንድሁም ተስፋ ከማብዛት የተነሳ እንጅ። ይህ ህዝብ ጩሀቱን የሚሰማ ሰሚ መንግስት ባጣበት በኢህ አስከፊ ዘመን ሰሚ አካል ማግ ኘት ይፈልጋል እና ታማኝ ወንድማችን ፣ አባታችን እባክህን ከጎናችን አትራቅ?

  • @abebechmelese564
    @abebechmelese564 6 месяцев назад

    ውድ ታማኝ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሕ። ስለተባልከው አሉቧልታ አዝናለሁ ። ነገር ግን ኢትዮጵያ ሐገርህ በከፍተኛ ችግር ላይ ስለሆነች ያንተንና መሰሎችህን እርዳታ ትሻለች። ስለዚህ ሽሚዝህን እጅጌ ሰብስበህ ወደትግሉ አምራ። አመሰግንሐለሁ።

  • @Mebrate-o8h
    @Mebrate-o8h 4 месяца назад

    ያለ ብሔርተኝነት የኢትዮጵያ ችግር አይፈታም ፣ ንጒሣዊ አገዛዝ ነው ትርምሱን የወለደው ፡፡

  • @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት

    ማሻአላ ኬሜት ሳይ በሠውላይፍቅርያለህ ነህ ለም እደዚከሆነ የኢቶ ጠቅላይ ሚኒስተር አሆንም

  • @henokabebe8442
    @henokabebe8442 Год назад

    ታማኝ አማራ ሁን የከበደህ እሱ ነው ኢትዮጵያ እያልክ የምታመጣው ለውጥ እጅግ የራቀ ነው አማራ ስትሆን መፍትሄው ለኢትዮጵያ እሩቅ አይሆንም፠ እመነኝ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 6 месяцев назад

    ታማኝ! "ብሔር" ኢትዮጵያ ናት። ብሔር ብሔረ ሰበች የተባሉት የእስታሊን ፍጥረቶች "ነገዶች" ናቸው።

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 5 месяцев назад

    አሁንም ዝም አትበል አማራ እየታረደነው መብራት የለም ውሃየለም ያማራህዝብ የቁም እሰረኛ ሁኗል የትም መንቀሳቀሰ አይችልም

  • @cherekanigatu5346
    @cherekanigatu5346 Год назад +1

    ምንም ቢባል ልትገረም አይገባም ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ይወድሃል ይሄንን ደግሞ ጠንቅቀህ ታውቃለህ እንወድሃለን

  • @BayeSelemon
    @BayeSelemon 5 месяцев назад

    ሙስሊምናንክርስቴንንየሚያፋጅመንግስትአይተንአናውቅም

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 4 месяца назад

    በአንተ ላይ ክፉ የሚያወራ ሰው ሊነሳ እንደሚችል መልካም ስራ ስትሰራ መገመት ነበረብህ

  • @Dani_Tikur
    @Dani_Tikur Год назад +1

    You are Dead man. አንተ እግር መላስ ለምደሀልና ጋደኛህን አብይ እግር እንዴት እንደሚላስ አስተምረው አንተ ካሀዲ.Ohoo my God !!! Still you are really afraid to speak out Abiy is a killer..

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 5 месяцев назад +1

    የተከበሩ ታማኝ በየነ ቀላልሰዉ አልነበሩም ግን ለምን አሁን ዝም አሉ አባታቺን በጣም ቅሬታ አለን ለማንኛዉም እኳን ሰላም መጡልን ስል ሰላምታየን አቀርባለሁ!!! ፍትህ ለሀገራቺን አባታቺን ታማኝ በየነ፣