"ጎባኔ" አበጄሽ አንለይ እና ያዬሽ ታዬ አዲስ ነጠላ ዜማ( New Single Abejesh Anley and Yayesh Taye) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @birukterefe5950
    @birukterefe5950 Год назад +778

    ኧረ ድምፃቸው እራሱ እንዴት እንደሚያምር
    እስኪ የምትወዷቸው በላይክ❤❤❤

    • @fathiyanasser2496
      @fathiyanasser2496 Год назад +2

      kkkkkkkkkkkk

    • @fathiyanasser2496
      @fathiyanasser2496 Год назад +2

      አልልልልልልልልልልልል

    • @fathiyanasser2496
      @fathiyanasser2496 Год назад +2

      እንኳንበሠላምመጣቹከፍቶኝነበርበመዳምኩሽናበጣምአሣቀኝ

    • @kidistmulu4310
      @kidistmulu4310 Год назад

      ​@@fathiyanasser2496 p

    • @fgggtrrr6601
      @fgggtrrr6601 Год назад +3

      ​@@fathiyanasser2496 ወየው በሳቅ ሞትኩ

  • @Ghion-ግዮን
    @Ghion-ግዮን Год назад +325

    ገራሚ ሙዚቃዊ ተውኔት💙
    -ድምፅ=100%
    -ዜማ=100%
    -ግጥም(ስነቃል ጨምሮ)=100%
    -አለባበስ=100%
    -ዳንስ=100%
    ግጭት +መቸት+ገፀባህሪይ(ጎባን) ==በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ተወዳጅ ነው🙏እናመሰግናለን !

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ

    እባካችሁ አበጀሽን በትልልቅ ሚድያዎች ላይ አቅርቡልንና ትጠየቅልን ምክንያቱም ሁለቱንም ሙዝቃዎቹዋን ግጥሙም ዘማውም የአበጀሽ ( መልካም አንለይ) ነው በጣም ትልቅ እውቀት ያላት ናት በጣም ትልቅ ቦታ ሊሰጣት ይገባል በእውነት እባካችሁ በላይክ ግለፁላት

    • @tesfanshe3834
      @tesfanshe3834 Год назад +15

      ትክክል ብቃት አላት

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +6

      👍👍👍👍👍💜💜💜💜

    • @T-7702
      @T-7702 Год назад +4

      Not is not. She copied from someone. There is a song already

    • @ttrytrrttm6749
      @ttrytrrttm6749 Год назад +2

      ትክክል

    • @zelalem6666
      @zelalem6666 Год назад +5

      ኢትዮጵያ ውስጥ ሚዲያውን ለመቆጣጠር ብቃት ሳይሆን ግብዳ ቂጥ ወይም ጥሩ ጋቢና ሊኖርሽ ይገባል፡፡
      ሳሮን በቂጧ ትድፋኝ የምሬን ነው🤣

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Год назад +36

    ሀዘናችን የበረታ ቢሆንም አንዳንዴ ለትውስታ የነበረንን ደስታ ያስታውሰናል ተባረኩ ሁሉም ክሉዎች

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +62

    ግን ማነው እዴኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍👍

  • @hasinaal
    @hasinaal Год назад +27

    አታዳሉ የመዳም ቅመሞች ሁለታቸውም ማር ናቸው እኩል ናቸው በስራቸው አይበላለጡም እስኪ እንደኔ ሁላቸውንም የሚወድ ላይክ

    • @RahmaRahma-p2z
      @RahmaRahma-p2z Месяц назад

      እኔኔኔኔኔኔኔስወዳሽምቸው

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Год назад +256

    አበጀሽ እና የተዋናይ ተዋናይዎች ሰይፉ ላይ ይቅረቡ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ እስኪ👍👍👍

  • @itskill9436
    @itskill9436 Год назад +1

    እረ ማክሰኞ መች ነው የሚደርሰው በእውነት ለሀገራችን የሚጠቅማት ገጠር ነው ፖለቲካ ፣ቴክኖሎጀ ምንም አልጠቀማትም በእውነት የገጥር ልጀ ባልሆን ኖሮ ይቆጭኝ ነበር እረ 1000 አመት ኑሩልኝ

  • @habibanuru9068
    @habibanuru9068 Год назад +73

    አላህ ሆይ ሀገርችን ሰላም አድርግልን ምን ዋጋ አለው በጠም የምያምር በህል አለን ግን ሰላም አጠን እንጂ ብቻ ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @hayatHayat-zv8fn
    @hayatHayat-zv8fn Год назад +3

    እመዋ አልተቻለችም በሰይፉ ትቅረብለን የምትሉ ላይክ

  • @ema1409
    @ema1409 Год назад +107

    ኡፍፍፍ ኧረ እምዋን የሚወድ🥰🥰ግን ሁለቱም ጎበዝ ናቸዉ የሚል🤣💝💝💝 ኧረ ጎቤ ጎቤ😂

  • @kassahunsitotaw5595
    @kassahunsitotaw5595 Год назад +4

    ጣፋጭ

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +145

    ዋው የዛሬ ድምፅ አለ🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች❤

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 10 месяцев назад +5

    እረ ድምፃቸው እራሱ እንዴት እንደ ሚያምር በጣም ደስ የሚል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    እናንተ ባትኖሩ በጭንቀት መፈንዳቴ ነበር ።ለማንኛውም በጣም አሪፍ ነው በርቱልን 💚💛❤

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw Год назад +8

    መቼም መሻሻር ነዉ ለማኑም በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @አርቲዩቱብ
    @አርቲዩቱብ Год назад +51

    አበጀሽ ትችያለሽ እስኪ የእመዋ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው❤

  • @HasetTedy-pf9wm
    @HasetTedy-pf9wm Год назад +1

    የጎበዝ ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarytary495
    @tarytary495 Год назад +17

    እረ ድምፃችው በጣም ነው የሚያምረው አበጀሽን ማነው እደኔ የሚወዳት

  • @DawitTadele-xp3bd
    @DawitTadele-xp3bd Год назад +2

    በጣም አደንቃችሁአለው ደግሞም እወድአችሁአለው ?ግን አንድ ነገር ግልጽ አድርጉልን ።ብርቁ ተፈጥሮው ነው ወይስ ለእይታ ብቻ ነው?

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Год назад +122

    የእምዋ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ❤ ሁለታችሁም ድምፃችሁ በጣም ያምራል ስወዳችሁ

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 Месяц назад +2

    ግሩም: ነው:-- በጣም: ደስ: የሚል: ለዛ: ቀልድ: ከቁምነገር:-- ሁሉን: የያዘ: ጨዋታ💕💕💕

    • @Mersal-t7n
      @Mersal-t7n 28 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mersal-t7n
      @Mersal-t7n 28 дней назад

      ❤❤❤❤❤😢

  • @tube4409
    @tube4409 Год назад +206

    እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ❤️🙏

  • @kamaleshetu4699
    @kamaleshetu4699 Год назад +34

    እሚገርም ስራ የገጠር ባህልና ወጉን በሚገርም ብቃት ያሳያችሁን ምርጦች በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ አለን።

  • @Hassan-uw9dc
    @Hassan-uw9dc Год назад +148

    አበጀሺን እደኔ እሚወዳት በላይክ 😘❤❤❤🤣

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 Год назад

      እረ እደኔ የወዳት ያለ አይመስለኝም አበጀሽየ ❤❤❤❤❤❤

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Год назад

      ማንኛይቱናት አበጀሽ

    • @AevaleMezezt
      @AevaleMezezt 8 месяцев назад

      😂😂😅

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 Год назад +6

    ድካማችሁን በከንቱ እያሥቀሩት ነው በፌሥብክ ላይክ መሸቀያ ከሚሆን ዳውሎድ ማድረጊያውን ዝጉት በጣም ደሥ የሚል ሠራ ነው ዜማው ድምፃቼው እንቅሥቃሴያቼው በጣም ዘና ያደርጋል❤

  • @endris_
    @endris_ Год назад +75

    ዋው የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝች ናቸው የኔ ገጠሬዎች🥰🥰

  • @LemmaAbebayehu
    @LemmaAbebayehu Год назад +3

    …ድምፅ፣ዜማ እና ዳንሳች ጉድ ያሰኛል!በርቱልን ሌላም እንደምትሰሩልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።።።

    • @seydhaj
      @seydhaj Месяц назад +1

      ❤❤❤❤

    • @seydhaj
      @seydhaj Месяц назад

      ❤🎉

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Год назад +36

    እመዋ በድጋሜ በአድስ ነጠላ ዜማ ስታምሩ ምርጦች ድምፃችሁ ልዩ ነው

  • @semira2583
    @semira2583 Год назад +6

    ሺ ግዜ ላይክ ዋው ከዘመኑ ሙዚቃ ዘና የምታደርጉ ናችሁ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹👌👌👌👌👌🌹🌹

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад +43

    የምር እናንተን ማየት በራሱ ያዝናናል ❤❤❤❤😘😘😘😀😀😀😀😀😀😀😀የዳንሷ ነገርማ ዋው ነች😂😂😂😂

    • @እናትብቸኛዋ
      @እናትብቸኛዋ Год назад +1

      የምር ስንት ግዜ አየሁት ከከከከከከከከከከከከከከከ ጎባኔ ከከከከከከ

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 Год назад

      ያሳቀችኝ ነገር ቢኖር እዛዉ እናተዘድ ያሽደሁ ስትል ክክክክክክክ

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Год назад +2

    ሸር ለጎባኔ😹😹ድምፃቸው ያምራል

  • @tube4409
    @tube4409 Год назад +43

    በርቱ ውቦቼ ስታምሩ 😍አበት የቤቱ ማማር እንደዝ አይነት ቤት አሰራለው እግዚአብሔር ከርዳኝ ❤️

  • @ayalalaba7703
    @ayalalaba7703 Год назад +1

    እነሱ የራፕ ጦርነት ማድረግ ጀመሩ እና ድምጾች አስቂኝ እና በጣም ቆንጆ ናቸው ፣ እወዳቸዋለሁ እና ጥሩ ቀን እንዳለዎት አረጋግጣለሁ።

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +41

    የኔ ምርጦች እንደው ስወዳችሁ አለማድነቅ አይቻልም በእውነት ትለያላችሁ በርቱልን

  • @nardi8713
    @nardi8713 Год назад +6

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው በቀጣይ ስራ በተስፋ እንጠብቃለን👌👍👍👍👍👍💚💛💓ታድላችሁ ምርጥ ኢትዮጲያኖች

  • @woh887
    @woh887 Год назад +29

    እኔ የመጀመርያ ነኝ አበጀሸ አልተቻለችም
    ሰላም ለአገራችን እስኪ አበጀሸን የሚውድ በላይክ ይግጨኝ❤

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Год назад

    ሁሎም በጣም የአምረለአለ አገረቻን ከዚህ ሰየታነ መንገሲት የላቃት እነደናንት አየነቱን የቡዛለን አገረቸ የመናየበት

  • @ወለተእየሱስ-በ7ቨ
    @ወለተእየሱስ-በ7ቨ Год назад +20

    የዛሬ ስት አመት በድራማ አቅርባችሁት ነበር ዛሬ በሙዚቃ ዋው ነው በርቱ🥰🥰🥰

  • @tigrayvoice
    @tigrayvoice Год назад +3

    Wawww bexam dess yilalu beteley qey shash yaderegech dimts waww new

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Год назад +26

    ሁለታችሁም ድምፅ አችሁ በጣም ያምራል ♥️

  • @ባላገሯይቶብ
    @ባላገሯይቶብ Год назад +4

    የጨፈራቸው እስታይል ያስቃል ሀሀሀ የጎባኔዋ ድምፅ ዋው ነው እመዋ♥ ቺጋሮ ከከከ

  • @ቲጂወለየዋ
    @ቲጂወለየዋ Год назад +909

    እመዋን የሚወድ ላይክ ❤❤

  • @trhasarays6485
    @trhasarays6485 Год назад +2

    ESki arif beautiful

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Год назад +27

    አቤት አበጀሺ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samueldagne3642
    @samueldagne3642 Год назад +1

    I am so impressed about your talent. Best chiropractic & keep up!

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +7

    ለኮሜት አድስነኝ ምርጥ ሙዚቃ ለጓባን ይገባታል የትነሺ የባሌሚስት ተጋበዢልኝ😂😂😂

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Год назад +1

      😁😁😁ጎባን ካለሽ እማ ጋብዥልኝ 😁

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад +1

      ክክክክ

    • @mobileme5584
      @mobileme5584 Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @እናትነኝጎጃሜዋ
      @እናትነኝጎጃሜዋ Год назад

      🤣🤣🤣🤣 እኮ 🤣🤣🤣 ውዶች ደምሩኝ ❤❤

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 Год назад

      የባል ሚስት እኮ ጎባን ሳትሆን መሳኖ ናት ጎባን የዋርሳ ሚስት ናት

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    ልጅቱ ድምጿ እንዳለሁኑ ውዝዋዜም ምትችል ይመስላል አያያዟ እምዋ ተመችታኛለች 😍😍😍😍😍😍

  • @ጨረቃዋነኝየጨለማውብርሀን

    ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው🥰🥰🥰

  • @liasol8518
    @liasol8518 Год назад +2

    Hahaha my first time to hear, I like it. Wonderful.

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Год назад +7

    ጎባኔ ዳሌዋን አገላበጠችባት 😂😂😂እውነት ትችላላችሁ ምርጥ ነው በርቱ 👌👌👍👍

  • @MyLove-xk5kg
    @MyLove-xk5kg Год назад

    የስ ኖ ቁ1 እና ቁ2 የሚያህል ለዛ ባይኖረውም ጥሩ ስራ ነው። በርቱ

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Год назад +11

    እንደኔ የሚያዝናኑት ካለ like! ተዋናይ ቲቪ ሁሉም አንደኛ!!!

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 Год назад

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ማሮች ክፉ አንካችሁ አደራ ሁላችሁም አዲስ አርቲስቶች ናችሁ እኔም አለሁ ብሎ ያረጀ አርቲስት እዳታስገቡ ስራችሁ ይበላሻል በርግጠኝነት የገፀሩን ማሀበረሰባችን ኑሮና ሂዎት ከናተ በላይ እያፀባረቀ የሚያሳይ የለምና በርቱልን።
    ሌላው እናንተን የምናገኝበት የስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት ለምንፈልግ ተመልካቾቻችሁ ይጠቅመን ነበር ስለዚ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን አደራ።

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ Год назад +43

    ዋው ድምጻችሁ ያምራል👌
    ዳንሳችሁ ያዝናናል☺
    ግጥማችሁ ያስቃል😂

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Год назад +1

    ዋዋዋዋዋ ታምራላችሁ የምርርር ምርጥ ናችሁ ሁለታችሁም ይመቻችሁ ምርጥ ግጥምምም 👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤ አይ አማራ ግጥም ይችላሉሉ እኮ ይመቻችሁሁ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Год назад +24

    የማዋ ነገር የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል😍😍😍😍💛💚❤ጎጃም ወለላው

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Год назад

      እውነት ነው የጎጃሟ ፍሬ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      ድምፅአችሁ ሢያምር ሁሉነገርአችሁ የትነው የሚገኝት ማርችየ💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘❤👍👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @SofoniasBogale-ux6vg
    @SofoniasBogale-ux6vg 4 месяца назад +2

    እኔም በጣም ይመቹኛል አልጠግባቸውም በጣም ጥሩ ናቸው።

  • @Elias44475
    @Elias44475 Год назад +13

    አበጀሽ የአማራ ክልል የባህል አምሳደር ትሁንልን የሚል 😊

  • @kibromtesfatsion1715
    @kibromtesfatsion1715 Год назад +1

    Abebe melese could you pls provide them your best work? They have good voice

  • @dagmawitsamson6979
    @dagmawitsamson6979 Год назад +8

    የአበጀሽ ካራቴ የሚመቸኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን❤

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Год назад +2

    እደው እኒህን ሴቶች ስወዳቸው ምርጥ ተዋናይ ቶቶለ ስሩልን😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @emam1087
    @emam1087 Год назад +10

    አቦይመቻችሁ ይህን ቀን እድህእያዋዙካላለፍት ሁሌጨቅሁኗልሀገራችነን ሰላምያርግለን

  • @bsahle
    @bsahle Год назад +9

    She is amazing. I left Ethiopia when I was young but I still
    miss it.

  • @asdgasd3693
    @asdgasd3693 Год назад +17

    😆ድምፃችሁእራሱ እደትደስእደሚል👌👌💗💗💗

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 9 месяцев назад

    ኣበጃ ሺ በጣምነው የም ዳ ችሁ❤❤❤❤ታምራላችሁምርጥ ሰራ ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @azwaahmed4100
    @azwaahmed4100 Год назад +12

    ዋው ዋው ዋው ድምፃችሁ ያበደ ነው እመዋ ስወድሽኮ ልቤ ነው ደጋግሜ ሰማሁት ይድረስ ለዛች አመዳም ጎባኔ

  • @burtukantayeburtukantaye8804
    @burtukantayeburtukantaye8804 Год назад +2

    Des yilalu aboo yimachachu❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +9

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው የኔ ውድ አበጅዬ ❤💛💚🤗

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 8 месяцев назад

    ሰላም የሀገር ልጆች እንዴት አላችሁ!!

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 Год назад +19

    ቃላት ያጥረኛል በጣም ጎበዞች ናቹ. በርቱ!!!

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад +2

    ወይኔ እንዴት ነው የምታምሩት ጎቤ ዋ ጎባኔ ይቤቶቹ አሰራር በጣም ይምራል በርቱ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад +9

    ኧረ ዲምፅአችሁ 100% ምርጥ ነዉ እመዋ በርች እንወዲሻለን🥰🥰🥰🥰

  • @atesedeyoutube234
    @atesedeyoutube234 Год назад +1

    እኔ ሙዚቃ አሎድም ግን አበጀሽን ስለምወዳት እስከመጨረሳው አዳመጥኩት በጣም ችሎታችሁን ሳላደቅ አላልፍም በርቱ

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Год назад +19

    ሁለቱን በእጣም ነው የምወዳቸው ኑሩልን በናተ ነው ዘና የምንለው😍😍😍

  • @Dufij-sv2xi
    @Dufij-sv2xi 8 месяцев назад

    እናታቼ ጡሩ ዘፈን ነው ቀጥይበ ት እድሜ ጠጤና ይስጣቹ ፈጣር።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴማርያም-ኰ2ገ
    @እናቴማርያም-ኰ2ገ Год назад +9

    እምዋ በቃ ሙዚቀኛ ሆነች ስወዳት ብርቁዬንም ጨምሩት❤

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Год назад +4

    ጀግና ናችሁ ትችላላችሁ ስንቱ ብዙ እየቻሉ ተቀብረው ቀርተዋል በርቱ ጀግና

  • @rakold8482
    @rakold8482 Год назад +1

    ወይ ትወነ እነ ዲምጳችሁ ሲምራ ሱሰ ሆነችሁብኝ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +5

    ይች ቀዠቃዣ ጥሩ ድምፅ አላት😂 አበጀሺ የኔ ጀግና በርች አንቺ በሁሉም ነገር ዋውነሺ100% 👌

  • @matewosgetaboa2481
    @matewosgetaboa2481 Год назад

    እሕቶች ዘፈን መልካም ባይሆንም ግን ሞያቹ ሥለሆነ እግዚዓብሔር ይርዳቹ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +6

    አስቁን እስኪ ከአንገት በላይም ቢሆን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😍😍😍

  • @janacell6165
    @janacell6165 Год назад

    አር ምርጥ ዘር ሲጫወት ሲለብስ ሲጋብዝ ኡሉነገሮ ያምርበታል

  • @የሽየድንግልማርያምል-ጐ3ሰ

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰 ወይኔ ጎባኔ 😂😂😂

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi Год назад +5

    አረ ጎቤ ጎብዬ😍😍
    ሴቶችዬ ለባላችሁ ፏ ብላችሁ ቅረቡ ሽንኩርት ሽንኩርት አትሽተቱ ወንዶቹም እንደዛው😍😍

  • @altg3558
    @altg3558 Год назад +35

    አረ ድምፃቸው ሲያምር የመዋ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @aregasetegn6985
    @aregasetegn6985 Год назад +1

    ዋው, ታምራላቺሁ

  • @kkladan5123
    @kkladan5123 Год назад +7

    ዋውውውው ድምፃቸው 100 ነው ካለባበስ ጋር በርቱ እውነት

  • @akramgader546
    @akramgader546 Год назад +1

    በትክክል ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ ሰላም ለህዝቦቻ የኔ ውድ እህት ውካደናመጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር✅👍😁😁🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Год назад +7

    እስኪ ይህን ክፉ ቀን በእናተ እየሳቅን ይለፍ ደግሞ ቤቱ ሲያምር ማሻአላህ

    • @nhhhh9498
      @nhhhh9498 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @مرحبا-د6ب
    @مرحبا-د6ب Месяц назад +1

    እንደኔ የሚወዳቸውአለ❤❤😂❤

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Год назад +14

    ስታዝናኑ በዚህ ግዜ እናንተ ባትኖሩ መሳቅ አቅቶን ነበር ❤❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Год назад

    ሁሌ የምዝናናት ቢኖር ይሄ ሙዚቃ እኔ መዝሙር እንጂ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን ይሄ እውነት ሀ እስከ ፐ 100% ይገባላችኋል

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Год назад +6

    እምዋ!" ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ይመቻችሁ🥰#🥰👌👌👌

  • @ZZuzu-ec8xj
    @ZZuzu-ec8xj 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተመቹኝ ግን እይይይ ጎባኔ ጎባኔ የሚለው 🌹🌹🌹

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    ላይከ አረጉ ወዶቼ ድጋሜ እምመጣ አበጀሸ ሰወድሸሸሸ ሞቼ ነው አገሬ ትዝ አለኝ ቤቷ ደሞ የኛ ቤት ትመሠላለች አይ አገሬ💖💖💖

  • @AHMED49698
    @AHMED49698 7 месяцев назад

    እኒዚህ ምርጥ ልጆች ግን እኮ ቦክሰኛ ናቸው እሚገርም❤❤

  • @edenmohammed6192
    @edenmohammed6192 Год назад +10

    አበጀሽን ያለ በላይክ ያሳይ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Год назад

    ደቂቃው እረዘም ይበል ለቀጣይ በናታችሁ እረዘም ይበል እምትሉ ላይክ

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ Год назад +7

    ኧረ ድምፃቸው እዴት ደስ ይላል በጣም ትመቹኛላቹ ❤️❤️❤️❤️