Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መፅሐፎችህን አግኝቼ ለማንበብ ባልችልም ቃለመጠይቆችህን ከመስማት ብዛት መፅሐፎችህን ያነበብኩ ያህል ይሰማኛል እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ በዚህ ዘመን እንኳን ኖርክልን!!! ርጅም እድሜ እመኝልሃለሁ
አዜብ በጣም አመሰግናለሁ። በጣም የማከብረውን ጋሼ አለማየሁን ስለ ጋበዝሽልኝ።።።።።።አድናቆት ብቻ ያንሰዋል።።።።። ሁሉም መፅሐፍ ግሩም ነው።እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሁለታችሁም።
አዲስ ወጎችን አመሰግናለሁ ጋሽ አሌክስ ደሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ካንተ ብዙ አግኝቻለሁ ወደፊትም ብዙ እጠብቃለሁ።ህልምህ ሁሉ እንደምትፈልገው ይሁንልህ።
I have listened this interview 7 times like a good music. What a great person and writer he is. God keep you safe.
አለማየሁ በጣም ነው ማደንቅህ ጎበዝ ደራሲ ነክ
ጋሼ ኑርልን በዐይን ሳይህ የመጀመሪያዬ ነው፣ በተለይ ከመአዛ ጋር .....አርትስ ቲቪዎች በርቱ።
በጣም ነው የምወዶወት ምርጥ ደራሲ
Wish you a long life, Alex. We hope to see many more works from you - you're the best.
Alex your our generation of great writers thank you. I have a respect for you..
enem lidgemew gash alemayew edime ena tena yistih gena bizu entebiqalen ejochih yibareku andebete ritu neh. beterefe melkam yesira zemen ena yesiket gize yihunilih🙏🙏🙏
ይህ ሠው ጎዝ ያነባል በርታ የሚያውቅ ሠውላይ አይደርስም እዳውም አልፎ ያስተምራል
respect Alemayehu he is real Gashe
Alex i respect you really great man
እኔም ለናቴ ልጅ ነኝ አለች አሉ ጭራ ቀረሽ የድሜ ግፊት ልጅነት አይቀማም ሀላፊነት ግን ከቁጥርም የበለጠ አስተማሪ ነው
I wish too brother
i think is sound like Azeb worku
መልካም ጭውውት ነው:: ነገር ግን አሌክስ ተሳስተሃል:: አዳም ረታ የፍቅር መቃብሮቹን ሰብለና በዛብህን ወስዶ አዲስ ታሪካቸውን ያስነበበን በ መረቅ መጽሐፉ እንጂ በ ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ ላይ አይደለም::
የሁለት ወርቆች ወግ
why you are hiding yourslefe Azebye?
it is so that we, the audience, focus on the the interviewee.
gasha betam ewodihalew rejim edma lante ............gin ye adam mereki nw yiwosdal menged......?
Temesasay teyaki abzashent
bbbb
mየሁለት ወርቆች ወግ ኢትዮጲያ እኮ ታድላ ነበር የማይገባቸዉ ሰዎች ውሯትና ወረቆቿ ተሸሸጉb
ye tweld mekchech yemtaw alexn yemselu sewoch be midiyaw lay bota matat yemselgnal....Alex erjem edma
ጋዜጠኝት እባክሽ ብቅ ብለሽ አውጉ ምነው ተሂቀደም ማነች ምትባል ጉብል ፊልሟን ያስመረቀች እለት ትቅለበለቢም አልነበር ደርሶ መደበቅሽ ለምንሆነ
የፊልም ምርቃትና እና ቃለ መጠየቅን ምን አገናኛቸው? ሰው መታየት ያለበትን ቦታ እና ለሌው ሰው ቅድሚያ መስጠት ያለበትን ቦታ ለይቶ ማወቁ ያስመሰግነዋል እንጂ ሽሙጥ አያሰጠውም። በዚህ አውድ ላይ የተፈለገው እንግዶቹ እና የሚያወሩት ነገር ብቻ የፊት ወንበር ላይ እንዲቀመጡ ነውና ይሄ ያስመስግናታል!
መፅሐፎችህን አግኝቼ ለማንበብ ባልችልም ቃለመጠይቆችህን ከመስማት ብዛት መፅሐፎችህን ያነበብኩ ያህል ይሰማኛል
እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ በዚህ ዘመን እንኳን ኖርክልን!!! ርጅም እድሜ እመኝልሃለሁ
አዜብ በጣም አመሰግናለሁ። በጣም የማከብረውን ጋሼ አለማየሁን ስለ ጋበዝሽልኝ።።።።።።አድናቆት ብቻ ያንሰዋል።።።።። ሁሉም መፅሐፍ ግሩም ነው።እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሁለታችሁም።
አዲስ ወጎችን አመሰግናለሁ ጋሽ አሌክስ ደሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ካንተ ብዙ አግኝቻለሁ ወደፊትም ብዙ እጠብቃለሁ።
ህልምህ ሁሉ እንደምትፈልገው ይሁንልህ።