📢 የ ትንሹ እናት ደነገጠች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ወይዘሪት_Netse‬

Комментарии • 677

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 11 месяцев назад +492

    ውይይይ የኔ እናት እደው በምን ላስደስታት
    ምን ልግዛላት ሳያት አክስቴ ትመስለኛለች
    እረ ኤፍሬም እሁድ ውሰደኝ አስተዋውቀኝ

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking 11 месяцев назад +23

      ሂደሺእያቸዉለሙ የአቅምሺንአርገሺአሥደሥቻቸዉ😢😢😢

    • @asebegashaw4078
      @asebegashaw4078 11 месяцев назад +29

      ዋው ለሚ መጥየቅም አድ ትልቅነት ነው🎉❤

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 11 месяцев назад +10

      የኔ ዉድ ፈጠር ይጠብቅሽ አስብሹ ነገር ሁሉ ይሰከሽ በጣም ነው የምታሳዚ ነው

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 11 месяцев назад +11

      መርዳት እደነዚህ አይነቱን ነው በውነት አንድ ሞሰብ ግዣት ለሚ በናትሽ

    • @የአብርሽናየሩታአድናቂ
      @የአብርሽናየሩታአድናቂ 11 месяцев назад

      ​@@Amharafanokingfanokingአችም አስደስቻት ለሚን ብቻ አድርጊ ከማለት

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 11 месяцев назад +145

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው 100k እናስገባውውውውው♥♥♥👌👌👌👌👌

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 11 месяцев назад +212

    እናት ያላችሁ ረጅም እድም ይስጥላችሁ ደምሩኝ🌹🙏

  • @shemima5580
    @shemima5580 11 месяцев назад +259

    መስሊሞችዬ ረመዷን መጣል እንኳን አደረን👍👍

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube 11 месяцев назад +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን አላህ ጀምረን የምንጨረስ ፁመዉም የሚጠቀሙ ያድርገን ያረብብብብ

    • @Mነኝየመዳምታክሲ
      @Mነኝየመዳምታክሲ 11 месяцев назад +2

      ሰንት ቀን ቀረው ውዴ ???

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 11 месяцев назад +1

      አእንኳን አባረ አደረስኝ ዉድ ደሚሪኝ ልዩ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 11 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 4:03

    • @Hayit2022
      @Hayit2022 11 месяцев назад +1

      አልሀምዱሊላህ ከማፆሙት ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 11 месяцев назад +57

    ኤፍሬም ዬኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤ 100k እናስገባው

    • @mahlatsahmbel9400
      @mahlatsahmbel9400 11 месяцев назад

      በእውነት እናስገባ ው ሺ ጊዜ ሰብክራይብ የሚደረግ ቢሆን ባደረኩት

  • @RahmaRahma-k7w
    @RahmaRahma-k7w 11 месяцев назад +42

    የመዳም ቀመሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ረመዳነ በሰላም ያድረስነ ❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 11 месяцев назад +18

    ዮሲዬ ደስ የምትል እናት አስተዋይ ናት እድሜና ጤና ይስጥልህ ዮሲዬ እድግ በልልኝ ኤፋ ተባረክ

  • @Amharafanokingfanoking
    @Amharafanokingfanoking 11 месяцев назад +26

    እናትያላችሁ እናታችሁን ተከባከቡ ሂዳችሁ እዩ ሊዳማየ ከማለትአላህይጠብቃችሁ😢😢😢😢 ኤፋ ምርጥልጂ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 11 месяцев назад +6

    የነኤፋ ቤተሰብ እኮ አንደኛ ናቹ።ሰው ማሳደግ ስትችሉበት። ዋው። የተንቢ እናት እኮ ነች ።አንተ የስዋ ምሳሌ ነች።ፍሬዋን አይታለች ዛሬ ኤፋ ተባረክ እሺ ታናሼ።

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba 11 месяцев назад +1

    ኤፍሬም ምርጥ ሰዉ ዘመንሕ ይባረክ ኮምፒተርም ትልቅደረጃ ትደርሳለሕ አይዞሕ
    ድንቅልጆችጋ ይቅረብ confidence ይኖረዋል እሽቱጋ ሢጭሕ የምትሉ ላይክ👍

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 месяцев назад +65

    እምየ እናት❤የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍

    • @MsLemlem
      @MsLemlem 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ይስጠን

    • @HabtamMarseel
      @HabtamMarseel 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 11 месяцев назад +26

    የኔ እናት ደስታዋ 😊😊😊 ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 11 месяцев назад +19

    የኔ እናት ፈገግታው ደስ ስል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት 🥰🥰🙏🙏

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 11 месяцев назад +3

    ምስኪን ምርጥ አስተወይ እናት ኑርለት ማሻ አለህ መሶቡወ ተምራለች በርቺ እናታችን 🎉🎉🎉

  • @Geni810
    @Geni810 11 месяцев назад +21

    ትንሹ ፈጣሪ ያዉቃል አይዞን እናትህ ፊት እንዳይከፋህ ደስታህንነዉ እና የምትፈልገዉ❤ኤፋ አለ ታላቅ ወንድም ችግርክን አማክረዉ ❤የምር ማዘር ስወዳት ሙደኛ ናት 😘😘😘😘😘

  • @FeruYhe
    @FeruYhe 11 месяцев назад +15

    ኤፊ አንተ ምርጥ ሠው ነህ የሠው ማገኘት እሚያስደስትህ❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 11 месяцев назад +8

    ኤፍሬም የሠው ልክ ነህኮ አላህ ደስ የሚል ሂወት ይስጥህ
    ከበሽታና ከድህነት በስተቀር ሁሉም ይውደድህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 месяцев назад +18

    እናት እናት እናት ደስ ሲል ስሟ ❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 месяцев назад +27

    መነው እዳኔ ኤፍሬምን ሚወዳው 👍🤗❣️😘😍☺️💓💞🥀

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 11 месяцев назад +53

    ባለማህተቡ ኤፍየ መልካም ሰው

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol 11 месяцев назад +33

    የግድ ዉሸት እየሰራ ማልቀስ አለበት እንዴት 🙄ሰብስክራይብ እና ርግ 100ሺ እናስገባ ዉ 🙏

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 месяцев назад +3

      ለዉሸታምነዉሀበሻየሚያሽቃብጠዉ

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 11 месяцев назад +1

      ይገባል በቅረብ

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 11 месяцев назад +1

      ያሥብላል የምር ሐበሻኮ አሽቃባጭነዉ በጎሰሪወችን አያበረታቱም

  • @FantuAsess
    @FantuAsess 17 дней назад +1

    ኤፍሬም እግዝሐቤር ይበርካክ ማዛር ሺ አማት ትኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 11 месяцев назад +8

    እናት ካለች አለም ሙሉ ናት❤❤❤😢😢እናት ከለለች ደሞ አለም ጨለማ ናት 😢😢😢😢😢ኡሚ አሏህ በጀነት ያገናኘን ባዱኒያውስ አሏህ አላደለነም 😢😢😢😢😢😢 አባቴ ሂወቴ ኑርልኝ አሏህ በሰላም ያገናኘንንንንን❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 11 месяцев назад +56

    ሞሠቡን እኔ 50,000 ልግዛችዉ ኤፊየ እሺ ካሉ ኢንሻ አላህ ❤

    • @ቤተጥበብ-ሠ2ጨ
      @ቤተጥበብ-ሠ2ጨ 11 месяцев назад +2

      በደስታ እህቴ🙌🏻

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 месяцев назад +6

      ሀምሳሺህነው የጻፍሽው ልብብለሻል እህቴ አላህይጨምርልሽ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂❤❤😂ኮይስ​@@hshhehsge7113

    • @jemberteshale2246
      @jemberteshale2246 11 месяцев назад +1

      እደዚህ ሚገዛ ካለ የመዳበሪያ የክር ወይም እደዚህ አይነት ሰፊት ከፈለጋቹ አናግሩኝሕ በትዛዝ እሰራለው

    • @hulegebtube6089
      @hulegebtube6089 11 месяцев назад

      በርቱ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 11 месяцев назад +13

    ኤፌዬ ምርጥሰው እመብረሀን ልቧናህን አትቀይረው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 11 месяцев назад +7

    ኢፊሬም የኔ ጨዋ አላአህ በረካ ያረግክ ይህ ባሀሪክ ትህትናክ አይቀይረው

  • @misrach2350
    @misrach2350 11 месяцев назад +4

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ኤፍን ግን ለምንድነው 100የማናስገባው፥ቅመሞችዬ❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 11 месяцев назад +2

    ለዚች እናት 10ሽ ላይክ ሲንሳቼውነው ኤፍየ 100እናስገባው🌹🌹👍👍👈😊

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 11 месяцев назад +2

    ኤፋዬ ትለያለህ ቸሩ መድሀኒአለም ደስተኛ ሂወት ይስጥህ❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 месяцев назад +13

    ኤፊ የኔ ባለማዕተብ ወንድም በርታ❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 11 месяцев назад +22

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹህ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 11 месяцев назад +3

    እኳን ለታላቁ እሮመዳን አደረሰን አደረሁ ሙስሊም እህት ወድሞቺ

  • @GrDgg
    @GrDgg 11 месяцев назад +3

    የኮፒተር እናት የማርክን እናት ምትመስለኝ ለኔ ብቻ ነው ይመሳሰላሉ ከማር እናት ጋ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 11 месяцев назад +22

    አስለቀሰችኝ ማዘሩዋ ኡፍፍፍ
    እንኳን በሰላም ገባችሁ ወደ ፍቅሩ ሀገር ቡታጅራ ❤ኤፋዬ ድንቅ ነህ ጌታን

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 11 месяцев назад +7

    ኤፋየ የኔው አላህ አንተም ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ቅን ልብ አለህ ትንሹ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለህ ምን አይተህ ማሚየ አድሜ ይስጥሽ❤

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 11 месяцев назад

      በጣም ኤፉ የልያል❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 месяцев назад

    የኔ እናት ፈገግታቸው ደስ ሲሉ ትንሹዬ አይዞህ ሁሉ እግዚአብሔር በፈቀደው ሰአት ይሆናል አባቴ❤❤❤❤ኤፋዬም ትልቅ ሰው የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወድም❤❤❤❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 15 дней назад

    አፊረም ተባረክ ❤የኔ አናት ኮምቦተር አብሸር አይዞ ያለፈተና ለውጥ የለም ቀጣይ ይሳካል አና ኮምብተር በጣም ጠፋ ከዮቱብ አትጥፋ ተናፈቀሃል ኮምቦተር ዮቱብ ብኬፊትለት ችግር አለው ቤተሰቦቹ ብረዳ ምሰክን አናት

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 11 месяцев назад +5

    ኤፊየ የልጅ አዋቂ ተባረክ ወንድሜ🤴🥰የኔ ናት ፈገግታዋ🤱💋🥰

  • @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ
    @ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ 11 месяцев назад +3

    ኤፋ መልካም ልጅ ነህ ፈጣሪ ይስጥህ ኮቢተር የኔ ማር እድግ በል የኔ እናተ የምሰፋዉ ሞሰብ ሲያምር 👌👌👌

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 11 месяцев назад +1

    የስደት እህቶች የኔ ቅመሞች እደኔ የመዳም ጩኋት ምርር ስልችት ድክም ያላችሁ እመብርሀን ወደ ሀገራችን መልሳ የእረፍት እንጀራ ትስጠን 😢🙏💔

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 11 месяцев назад +3

    መነዉ እንደኔ እነቶቺን ሰያ ሚቀነዉ እኔ በጠሚ ነዉ ሚቀነዉ ረጂሚ እዲሜነ ጤነ ለእነቶቺ❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 11 месяцев назад +13

    ኤፍሬም መልካም ሰው❤

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 11 месяцев назад

      Fikryenafekshigni

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤ፍቅርዬ

    • @SeadaAwel-s4f
      @SeadaAwel-s4f 11 месяцев назад

      ጠፋሽ. ፍቅርዬ. አራ ታነፍቃሸል❤❤🎉🎉

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 11 месяцев назад

      Ehteslkshinfelgneber

    • @UregZewdu
      @UregZewdu 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaSeyfe-u7n
    @BezaSeyfe-u7n 11 месяцев назад +7

    ላግዛት እፍልጋለው ኤፍራም በምን እንዴት አርግቼ እባክክ ባለኚ አቅም እባክክ ወንድሜ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +1

    ሄፊ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏❤️ትንሹ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለእናት ጠዋሪ ቀባሪ ያድርግህ የኔ ቆንጆ ❤️
    ማዘርዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ 11 месяцев назад +5

    የኔ እናት ሺ አመት ይኑሩልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 2 месяца назад

    የፊየ መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ከቁም ነገር ያድርስህ

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 11 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች ❤ትንሹ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለ❤የኔ እናት ሺህ አመት ኑርልኝ😢መሶቡፐየሚሸጥ ከሆነ ሁላችንም እንዳንድ እንግዛ ኤፊ ንገረን❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 11 месяцев назад +7

    ኤፍዬ የልጅ አዋቂ ተባረክ

  • @Seada11
    @Seada11 11 месяцев назад +6

    ሠላም እደት ናችሁ የኢፋ ቤተሠቦች እኔንም አበረታቱኝ ሥደተኛዋ እህታችሁ ነኝ 😢😢😢

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እፍ ምርጥ ሳው ❤️❤️❤️❤️❤️ትንሹ አይዞህ እግዚአብሔር ሌላ አልው እሺ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹እናቴ ዳስ ትላለቺ ጃግና ናት 🌹🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @ArsemaTolosa
    @ArsemaTolosa 11 месяцев назад

    ኤፍሬም ተባረክ ወንድሜ የእናታችንን አካውንት አስቀምጥልን ያቅማችንን እንረዳታለን❤

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 11 месяцев назад

    ኤፍሬም ምርጥ ስው ለማዘርዬ ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 11 месяцев назад +6

    የማዳም ቅመ ሞች ሲል ደስ ሲል❤🎉

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 11 месяцев назад +2

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው አላህ ያሰብከውን ሁሉ ጨምሮ ይስጥህ

  • @MayaB-g2e
    @MayaB-g2e 11 месяцев назад +1

    ኤፋ ሀቢቢ አላህ የኸይር ጀዛእህን ይክፈልክ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ ሀቢቢ

  • @fal7583
    @fal7583 11 месяцев назад +2

    ፤ሻአሏህ ኤፊ ወንድሜ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወሏሂ እኔ መቶሺ ማሥገባት ብችል ባንድቀን አሰገባውነበር እረ እናሣድገው በጣም ጥልቅነገርነው እየሠራ ያለው መቸም ብራክ ካላደረገና እንዳው ካልተጃጃሉ አታሣድጉም አሏህ ልቦናህን አይቀይርብህ ኤፊ

  • @Semufika45
    @Semufika45 11 месяцев назад +3

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ኤፋዬ የኔ እናት ሁሌም ሳቂ ዮሴፍዬም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ኤፋ በጣም በጣም ነው የምናመሰግንህ ሙሉ የዩቱብ ቤተሰቦችህ ❤

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 10 месяцев назад

    ኤፍዬ መልካሙን ሁሉ ያድልህ ከሀጢያት በቀር የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halikahalika
    @halikahalika 11 месяцев назад

    ያኔ እናት ልጅሽም አድጎ ለቁም ናጋር ይብቃልሽ ኤፍ ምርጥ ሰው ታበራክ ❤❤🎉🎉

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 11 месяцев назад +2

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው 100k እናስገባውውው❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DameEtuyoutube
    @DameEtuyoutube 11 месяцев назад

    Efa mirt asteway sew neh igzaber idimena tena yebzalih tinishunim indezaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 11 месяцев назад +2

    የኔ እናት አላህ ጥሩ ሀብት ይሥጥሺ አብሺሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @HenaTesfa
    @HenaTesfa 11 месяцев назад +1

    ኤፊዬ ተባረክ❤❤🎉እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @youtube4525
    @youtube4525 11 месяцев назад +2

    ትንሹ የኔ ማር እደረጅዋ ደረስልን እንዋዳሀልን እኛም አብሸር በጣም ምርጥ ሰው ነህ ኤፍሬም እንዳሰድሰትክው አንተም ተደስት ስጭቱም መረካትሁን

  • @Rabiazeynu
    @Rabiazeynu 11 месяцев назад +8

    ለልጁ ዩቲዮብ ይከፈትለት የምትሉ

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 10 месяцев назад

    እዉነት ነዉ በጉራጌ ባህል ነዉር ነዉ ባዶ እጅ መግባት😢❤❤❤❤❤❤

  • @BnBmrediat
    @BnBmrediat 11 месяцев назад

    ኮፕተር እውድህ አለው ሁሌም የማዳም ቅምሞች ሳይል አንድ ቀን አያውቅም የኔ ሰው ወዳድ ኢትዮጵያ ሰገባ ለማግኛት ያብቃኛ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 11 месяцев назад

    ማሚዬ የኔ እናት ጎበዝ ነው ዮሴፍ በሚቀጥለው አንደኛ ይወጣል አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሚ ሞሰቡ ደሞ ያምራል የኔ ጎበዝ እናት ❤❤❤❤❤ ኤፊ የኔ መልካም ወንድም በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅህ ❤❤❤❤❤ ወይኔ ኤፊ ዛሬግን ከምር በጣም አስቀህኛል በሞቴ ሱሪህን ከፍ አድርገው 😂😂😂😂😂😂😂 ምርጡን ወንድሜን አዲስ አበባ አበላሽቶ ሰደደብኝ ልበል ቪዲዮ እየው ኤም😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ምን ሱሪውን አሳየሽ ብትሉኝ አይኔ ነዋ ደሞ አድርጎም አያውቅ ዛሬግን ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 месяцев назад

    ኤፍዬ የኛ ባለማህተብ እንኳን ደህና ገባችሁ❤❤❤

  • @HalenHalu
    @HalenHalu 6 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ኤፍዬ ትለያለክ እኮ😘😘😘😘😘😘

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 11 месяцев назад

    ኤፍ የኔ አስቸዋይ ስወድህ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ የኔ የነዋህ ስወድህ❤❤ ኮባ እማ😘❤️🥰🥰🥰

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 3 дня назад

    ኤፍርም መልካም ሰው 🥰🥰🥰

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 11 месяцев назад +1

    ኤፊ በጣም አተነህ በአላህ ፍቃድ እዚህ ያደረሥከው እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 11 месяцев назад

    ትኑሽዬ ሁሉም ያምርብሀል እድግ በል እናትህን ምታኮራ ልጅ ያድርግክ❤❤

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 11 месяцев назад +3

    ኤፋዬ የኔ ትሁት ተባረክ አባቴ

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
    @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ 11 месяцев назад +2

    እረ ኤፋ ወደ ሀይቅ የሚወሰድልኝ ከገኛችሁ በአላህ የጀራ ሞሰብ የሙጌራ ሞሰብ እናም ሰፌድ ቁና አሰራልኝ ብር እልካለሁ ወንድሜዎ ከሰደት ከ6ወር በኋላ እገባለሁ የጓጆ መውጫ አሰራልኝ መልሰልኝ ቁጥሬን እድሰጥህ እድታዝልኝ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 11 месяцев назад +1

    ኮምፒውተር የየየየኔ ትንሹ
    እንደው የመዳም ቅመሞች ስትለን በስራ መድከሜን የምረሳው ነገር😅😅😅
    ጀግና ፣የዋህ ኤፊ የ ትንሹ እዚህ መድረስ ያንተ እጅ አለበት

  • @user-rw5md5lw2b
    @user-rw5md5lw2b 11 месяцев назад +5

    የቡታጀራልጆች ፍቅርናቹሁ የውነት በጣም ነው የመወዳቹሁ ፍቅራቹሁአዝሮ ልደፋኝነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 7 месяцев назад

    እናቱ ደስትል እድመና ጠና ይስጥሽ አደዋይ❤❤❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole 11 месяцев назад

    አው እኛ አካባቢ ቡታጅራ ገጠርም ሆነ ከተማ የሆነ ቦታ ሄደን ስንመጣ ባዶ እጃችን አንገባም ልንሰጥ አላህ ይስጠኝ በተለይ እናት ❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 месяцев назад

    እንካን ሰላም ተመለሳችሁ🙏❤❤የኔ እናት ደስ ስትል እናት ለዘላለም ትኑር❤ኤፍን አሳድጉት ምርጥ ሰው❤

  • @tseheywendmsisha9199
    @tseheywendmsisha9199 11 месяцев назад

    ኤፊ ለመልካምነትህ ሲያስቀና ልቦናህን አይቀይረዉ 🙏🙏🙏 ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳችሀለሁ ❤🙏🙏

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 месяцев назад +1

    ኤፊዬ እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጥሩ ብታ ያደርሰህ

  • @HabtamMarseel
    @HabtamMarseel 8 месяцев назад

    የኔ እናት እድሜ እና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TinaTina-pj6ou
    @TinaTina-pj6ou 11 месяцев назад +1

    Yene enatii❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 11 месяцев назад

    ኤፋዬ. ያኔ. ማልከም. ሰዉ. ያኔ ኢነት. አይዘቹ. አብሽሩ❤❤🎉

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 11 месяцев назад +1

    የኔናት እድሜሽ ይር ዘም አፍሬም መልካም ሠዉ ❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 месяцев назад

    ኤፋየ ምርጥ ሰዉ ትለያለህ እኳን በሰላም ተመለሳችሁ ኤፍየ

  • @saadha5100
    @saadha5100 11 месяцев назад +1

    ረመዳንሙባረክ ወድ እህትወድሞቸ ❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 11 месяцев назад

    አይዞችሁ ይሳካል አንድ ቀን ትሩ ደረጃ ላይ ሁኖ ያሳየናል ❤❤❤❤ኢፊም እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @LeleAs-m3x
    @LeleAs-m3x 4 месяца назад

    የኔ እናት ደሰ ሰትል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterBelaxe
    @AsterBelaxe 4 месяца назад

    Wow beautiful 👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ምስኪ
    @ምስኪ 11 месяцев назад

    ወይኔ ኢሄ ቲኒሹ ቀበጥ ቢቡታጅራ ነበር ወላሂ ቀበጥ እኮ ነዉ ዋዉ ወፍራማ ሴትዮ ሻይ ቡና ምሸጠዋ እናቱ አደለች❤❤❤❤❤

  • @KhgGji
    @KhgGji 11 месяцев назад

    ዋውው የን እንት ጴሻር ያሳድግልሽ አፕርም በሻም እንምስግንል ኮፕጥር በርት ቺግየልም ዉልትን ታልፕልቅ እሺ ❤️❤️❤️♥️

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 11 месяцев назад +1

    እርጅም እድሜ ይስጠወት ማዘርየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 11 месяцев назад

    ትክክክል የኔ አሰተዋይ ለሁለት ቀንም ቢሆን ባዶ እጂችን አነመለስም❤❤❤♥️♥️💟

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 11 месяцев назад

    ኤፋየ ትንሹ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ዴና መጣችሁ💖💖🥰🥰😊

  • @amen8410
    @amen8410 11 месяцев назад

    ዋዉ እናትየው የገባት ናት🥰🥰🥰

  • @samira7639
    @samira7639 11 месяцев назад +1

    ኤፍርም ትለያለህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ👍💞🙏

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 10 месяцев назад

    አዎ አለን የእኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ልጆች እሼቹ ጋር ቅረብ