I agree with your point . አናቶች ምን ይላሉ መስለሽ ....... የምትወጅውን ሳይሆን የሚወድሽን ነው ማግባት ያለብሽ . ያማለት ግን አንቺ እንዳልሽው ስታይው ከሚያንገሽግሽሽ ሰው ጋር መሆን የለበትም.. My advice for men is , to go for a woman of your interest, at the same time she should be of with the less expectations and progress still in mind.
ቲጂዬ የራሴን የትዳር ተሞክሮ ልንገርሽ። ከባሌ ጋር የ21 አመት ልጅ ሆኜ ነበር የተገናኘነው እሱ ደግሞ 28 እናም በእጮኝነት ጊዜአችን ብዙም ሮማንቲክ አልነበረም ለልደቴ በኪሱ ደስታ ከረሜላ ይዞ የመጣበት ቀን አለ ክክ😂😂😂 ግን በጣም ይወደኛል ብዙ አላማ አለው ሁልጊዜ ያበረታኛል በዛ ጊዜ ዲፕሎማዬን አስተማረኝ እኔን ብቻ ሳይሆን ታናሽ ወንድሜንም አስተምሯል። በመጨረሻ 2005 ተጋባን በጣም ደስ የሚል መልካም 12 አመታትን እስካሁን ኖረናል በ3 ልጆች ተባርከናል እስካሁን አፍቃሪ ባል ሆኖልኛል። አስበሽዋል አበባ አላመጣም ቸኮሌት አልገዛም ብዬ ትቼው ቢሆን ሆሆሆ በጣም እየተቆጨሁ እያዘንኩ እኖር ነበር።
የኔ ውድ እየሳቅኩ ነው ያነበብኩት ጠንከር ላሉቱ እኮ ሮማንስን ምናስለምደው እኛ ነን!የኖረ ሰው ሲያወራ ዱስ ይላል በደስታና በፍቅር ተባረኩ
@tigisperspective200 አሜን በነገርሽ ላይ አሁን ጎበዝ ሆኗል። ዋናው አፍቃሪ ተንከባካቢ መሆኑ ነው። ረረረጅጅጅምምምም የትዳር ዘመን ለኛ አብረን እናርጅ።
@lelabelete7905 አላማው ይህ አይደል በጉድለታቸው መቆም! በርቺልኝ
Hooo gobzi dehna tamzazgnalshi enkhan honlshi
@@TsionAbebe-b5t አመሰግናለሁ
ይሄ topic በጣም በሚያስፈልገኝ ሰዓት ነዉ ያነሳሽልኝ ለመወሰን ግራ ተጋብቼ ነበር አመሰግናለዉ ቲጂዬ
🙏🏽
ቲጂዬ በጣም ነው የማመስግነው😘😘 ኬክ የሆነ ትምህርት ነው የዛሬው
🙏🏽❤️
ይህ ጥያቄ የዚህ ዘመን ሴቶች ዋና ችግር ነው ዛሬ መልስ ያገኘነው ይመስላል። ተባረክ ቲጂዬ❤❤
አሜን 😍
እግዳ ነኝ ቡና ይፈላልኝ ጓደኛዬ ዜድዬ አመሰግናለሁ በደንብ አዳምጫታለሁ ተመቺቶኛል ሺኩረን የኔ ዉድ❤❤❤
😀 እንኻን ደህና መጣሽ
I am going through so much pain in my marriage and you answered all my questions
I agree with your point . አናቶች ምን ይላሉ መስለሽ ....... የምትወጅውን ሳይሆን የሚወድሽን ነው ማግባት ያለብሽ . ያማለት ግን አንቺ እንዳልሽው ስታይው ከሚያንገሽግሽሽ ሰው ጋር መሆን የለበትም..
My advice for men is , to go for a woman of your interest, at the same time she should be of with the less expectations and progress still in mind.
Exactly!
በጣም እወድሻለው ትመቺኛለሽ
🙏🏽
እግዚአብሔር መድሃኒዓለም ጨምሮ ይስጥሽ
ቲጂ ሀሳብሽ ይመራኛል ❤❤❤
🙏🏽❤️
Thank you so much. I needed to hear this. Keep it up.
Glad to hear this ❤️
Glad to hear this ❤️
Glad to hear this 💝
🙏🏼👍
Thanks my Tigi❤
Most welcome ❤️
Exactly yemitawor Hulu liki new yene fiker❤i promise you yihin hulu be hiwot wust adargewalew
🙏🏽❤️
I want to be your friend
You thought me so much
ቲጂዬ ግራ እየተጋባው ባለሁበት status ነው የመጣሺው
ከዚህ ሰው ጋር ከተዋወኩ ቅርብ ጊዜ ነው እና serious relationship እንደሚፈልግ ,እንድታመንለት ብቻ ጠየቀኝ ይህንን ሲለኝ በተዋወቅን 3ኛ ቀን ነበር ደንግጬ ስለነበር እንደማልፈልግ ነገርኩት ባልፈልግም እንደማይርቀኝና በማንኛውም ነገር እንደሚያግዘኝ ነገረኝ በትምህርት ወጪዎቼም ላይም ያግዘኛል እንዳልሽው ጠንካራ ሰራተኛ ነው ስራ የሚወድ ሰው ነው
I Hope እንዳልሽው እንደሚሆን
ንግግርሽንና አካሄድሽን በማስተዋል አድርጊ። መልካም ይሁንልሽ
ቲጂዬ በመርፌ የሚሰጡ መዳኒት ያማል ግን በፍጥነት ነው ለውጥ የምናየው ያንቺም ምክር እያሳመመ የሚፈውስ ነው።
ቲጂዬ ለመግለጽ ተቸገርኩ 😊
በብዙ ተባረኪ🙏
i wish personally If you talk to me.
ይሄ ምክር ለኔ ነው ግራ ግብት ብሎኝ ነበር አልጠላውም ግን በፍቅር አስቤው አላቅም እጅ ደግሞ በጣም እደሚወደኝ ሲነግረኝ መቀበል ከብዶኝ ነበርና በቃ ወሰንኩ😊
🙏🏽
❤❤tg my love thank you for sharing
You are so welcome❤️
In my experience ባለበት እምነታ ፈጣሪዉ የሚወድ የሚያከበር ረስተሻል፥፥ otherweise ያልሺው hulu binorew አንድ ፈተና ሲገጥመው ኣማራሪ እና ራሱን የሚጠላ ይሆናል ::
ጥያቄዋ እሱን ስላላማከለ እንጂ እሱማ ተቀዳሚ ነው
You know what your are talking about
ቲጂ እንዴት ነሽ
ጥያቄ ነበረኝ ወንድ ገና በመጀመሪያው ወሬ እኔ ትዳር ነው የምፈልገው ቢባል ችግር አለው? አላማው ሌላ ከሆነ ቁርጡን ይወቅ ብዬ ስናገር ይቀየራሉ ምን አልባት ቸኩዬ ይሆን እንዴ ብዬ አስባለው።
የኔውድ ቸኩለሻል። ግን ደግመሽ እንዳታነሺ
የኛ ሴት ዋናው ምትፈልገው ትዳር እንደሆነ ይታወቃል ለዚህም ነው ብዙ ግዜ በአገባሻለው ሰበብ ግዜና ጉልበታችንን ሚፈጁት ስለዚህ ደግመሽ አትጠይቂው ፍላጎትሽ ይታወቃል ባይሆን የሱን ፍላጎት በደንብ አጥኚና ትዳር ካልሆነ ባጭሩ እጥፍ😉
እሺ አመሰግናለሁ ቲጂዬ❤
tigiye begil lawerash efelgalehu bemn lagignsh
@Wholnesshealing blsh telegram lay tagegigalsh
❤❤❤
😍
Tigye beman lagegnish echilalew ebaksh mikirshen feliga nw
@wholnesshealing telegram lay alw
Tigye almetalignim kalschagrkush .@mersho24
Gobez!!!!!❤
🙏🏽
Berchlne enamsgnaln
🙏🏽
እውቀትሽ ይብዛ
አሜን ማርቲዬ
I wish I can talk to you on the phone
Tg ❤❤❤
🙏🏽
ውዴ ጠንካራ ወንድ ስፈልግ ቁሜ ቀረሁ
የኔቆንጆ አንቺ አይደለሽም መፈለግ ያለብሽ። አንቺ ሴቴነትሽ ላይ መቆምሽን ብቻ አረጋግጪ
❤❤❤
🙏🏽
❤❤❤❤❤❤