Ethiopia - አላልፍ ያለን ጦስ! | አንድ ወደፊት ሁለት ወደኋላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 34

  • @EngdawarkSefa
    @EngdawarkSefa 2 дня назад

    Thanks bra❤

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 4 дня назад

    ፋታ ጡሩ አገላለፅ ነው በርታ እኛ እተ፣ኢትዮጵያውያን አላህ መሰማትን ያምጣልን እንጅ በጣም እናሳዝናለን በታልይ የፖለቲካ አማረሮች ወጣቱን የለመቻው መስፋፃምየ አርገውታል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 дня назад +1

    ከድጡ ወደ ማጡ ነው የወደቀችው ሀገራችን😢😢😢😢

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 4 дня назад +6

    መፍቴሔዉ ለአገር አንድነት በጋራ መቆም ብቻ ነዉ።

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 3 дня назад

    ይህ ዜና ጥሩ ትንተና ነው ለዩኒበርስቲ ተማሪዎችና ለመከላከያ ሰራዊት
    እንዲሁም ለብልጽግና ካድሬዎች ይድረስ
    ነገ ይገባበት የሌለው የዩኒቨርስቲ ተማሪ ቆም ብሎ በማሰብ ብሄርተኝነትን ቢጠየፍ
    መሪዎች ጦር መስበቅን ቢያቆሙ ይሻላል

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 4 дня назад

    ትክኪል፣ታባራክ፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 3 дня назад

    አስተማሪ ሀሳብ

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc 4 дня назад

    Wonderfull

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 4 дня назад +1

    አብይ ኢትዮጵያን እንዲህ ይቀልድባት! ዘግናኝ ህልም እንጁ እዉን አይመስልም. መላዉ ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት.

  • @lukaku1636
    @lukaku1636 4 дня назад +2

    የምድር ሲኦል የሆነች ሀገር ተባልተን እናልቃለን

  • @HamzaHaji-t2t
    @HamzaHaji-t2t 21 час назад

    አቀራረብህ ሐሪፍ ነበር ግን እዉነታ ሳይሆን የራስህን ዝንባሌ ነዉ የነገርከን ወርቃማ የሰላም ዘመናትን አሳልፈናል በ 27 አመታቱ የኢህአዴግ ዘመን .... ባለፉት 50 አመታት በጦርነት ኑረናል ስትል የሰላሙን ዘመን ለይተህ መግለጽ ነበረብህ ...

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 4 дня назад

    ውድ ኢትዮጲያውያን፡ ሰላም ለናንተ ይሁን፡ መብራት በረከት እባላለሁ ኤርትራዊት ነኝ፡ መናናቅ ግፍ ያስከትላል ስለሆነም የፈራነው እያየነው ነው፡ ማንም ይምጣ ማን ይምራ በኢትዮጲያ ወገን ባይናገሩበትም በተግባር እያሳዩን ያሉ መሪዮች ስለ ኤርትራ እንጂ ስለ ኤርትራ ህዝብ ግድ የላቸውም፡ እኛን ኣጥፍተው ለሰላሳ ኣመት ደማችን ኣፍስሰን ኣጥንታችንን ከስክሰን ያመጣናት ኣገራችን ለመንጠቅ ይፍጨረጨራሉ ይንጫጫሉ ይፎክራሉ እሄ ግን ለኛ ለኤርትራውያን በውጊያ ዘመን ተወልደን ኣድገን ስለ ኣረጀን ኣዲስ ነገር ኣይደለም ኣንፈራም እንዲያውም ንናደዳለን እንጂ።
    እግዚኣብሄርን ፍሩ ስለ ሰላም ኣስቡ ምከሩ ወስኑ ኣመሰግናለሁ።

  • @solomon2996
    @solomon2996 3 дня назад

    ኤርትራ በኢትጵያ ተገዝታ ታውቃለች አንጂ የኢትዮጵያ ኣካል ሆና ኣታውቅም ብታሪክ ይህ ማስተካከል ና አውነትኛ ታሪክ ለህዝባችን መንገር ይገባል።

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 4 дня назад

    ሁሉም ሰው እንደሚያውቀዉ ህዝብን ከህዝብ የሚያከፋፍል የሚያገዳድል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ጠላት አሁን ያለው መንግስት ነው መንግስት እንደመሆኑ ብዙ መልካም ነገሮችን መስራት ይችል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ዜጋው ሲተራረድ በዚያ ነው በዚህ ነው ይላል አይ የኛ ነገር.... 😢

  • @SurprisedBicycle-cl8fv
    @SurprisedBicycle-cl8fv 3 дня назад

    ይህን ዜና በትግርኛ በኦሮምኛ ተተርጉሞ ቢተላለፍ ሁሉም ይሰማዉና ይረዳው ነበር

  • @Robel-w1e
    @Robel-w1e 3 дня назад

    ይሄንን ሄደህ ለ አብይ ንገረው ስልጣኑ እኮ በጄ አደለም

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 3 дня назад

    ሁሌ እንደምንለው ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ ውክልና ካጣች አራት ዓመት አለፋት ሶማሊላንድም እንዲህ ሁና ነው የቆየችው ቀጣይ አገር መሆኗ አይቀርም አንሕናለ ኸምኡ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 дня назад

    አብይ ቁንጭር ነው፤ከቁንጭር ቂም ነገር አንጠብቀም፤ቂንጭር ህዝብ ለህዝብ ሲቤላ ይደሰታል፤ኢትዮጵያውያን እየተባላን አሱ አሁን በጣም ደስተኛ ነው፤እኛ ወደአግዚአብሔር በመፀለይ በቀላሉ ይኼን ቁንጭር አንዲያስወግደው አጥብቀን እነፀልያለን

  • @NahooDegu
    @NahooDegu 4 дня назад

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነበር። ግን በትግርኛ እና በአማርኛ የለውም??? ለዚህ ሁሉ እልቂት እና ድንቁርናችን ዋናዎቹ ምክንያቶች ገዥዎቻችን ናቸው። በተለይ ጅቡ መንግስቱ ኃ/ማርያም፣ ዲያኖሰርሱ አቢይ፣ አዞው መለስ ናቸው። ስለዚህ በድፍረት ገዥው አካልን ተቹት የጦርነት ድግሱንም አጋልጡበት።

  • @Hafidayub3587
    @Hafidayub3587 4 дня назад +1

    ምንድነው ትረክ ነዉ ዜና አልተመቸኝም

  • @TsedekeTekele
    @TsedekeTekele 3 дня назад

    Amahara and Tigray no need Economic growth Due to that make oromo genocide okay, the answer is only war, peace is before economics

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 4 дня назад +1

    Boring, outdated and redundant...

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 3 дня назад

    It's hard to swallow the truth for all of us, ende ande Hager yemaqetelu tesfa yelilachew hageroch DRC, Nigeria, Cameron, Ethiopia, Somalia, Sudan, Libya, Yemen and Ukraine. In the case of Ethiopia, the totalitarian and dictatorial regime of the Abiy government knows it, Somaliland (wedeb) Egyptians peace keepers who are replacing Ethiopian peace keepers are propagand and it is destruction to unite the tribally divided population. But Abiy Ahmed can not able to unite three decades of divided population. He is killing the same people he is trying to unite especially the people Amara, Tigray and Oromo. The question if they are all separated as independent countries Welqayit, Raya and Addis Ababa will be highly contested regions.

  • @Ameyu-p1f
    @Ameyu-p1f 4 дня назад +3

    Chigiru amhara new

    • @TadeleMulu-x7d
      @TadeleMulu-x7d 4 дня назад

      ችግሩ የአማራ ነው ስትሉ የችግሩን አይነት ብትግልፁት ቢያንስ እናሻሽለው ይሆን ነበር። አማራን ስለጠላችሁ ብቻ የሀገሪቱ ችግር አማራ ነው ትላላችሁ። ይሔኔ እኮ ከቤትህ እርቦኝ ብመጣ ጥሩ አድርገ ተንከባክበህ ታሳድረኛለህ። ግን ከልብህ ያልሆነው የላይኛውን ማንነትህ ገዛህና ተሳሳትክ። ብቻ አንተንም እኔንም ለመላው የዓለማችን ህዝቡ ሁሉም ሰላም ይሁን ብዬ ከልብ እፀልያለሁ።

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 3 дня назад

      ኦነግ ነው ህወሀት የነገሩህ? አሻንጉሊት አማራ ምን አደረገህ።

  • @yasminHussen-nn5mk
    @yasminHussen-nn5mk 4 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 4 дня назад

    በአማራስምየሚነግድአማራመሰልባንዳይመንጠሩየአማራንእድገትየማይወድፋኖየሚሉትየደምገባሪየሠይጣንአምላኪወችነጥሎማዉጣትነዉ

    • @MesfenMesfen-h7c
      @MesfenMesfen-h7c 4 дня назад

      አንት የዥልጥ ልጅ ፋኖ ማለት ቱርካዊ አለዛም ኢራናዊ አደለም ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነዉ ከአባቶቻሁ ከወያኔወች የተማራችሁት የኦነጋዉያን አገዛዞች አማራን መግደል ለናተ ፅድቅ ነዉ ታልማላችሁጂ በስከ መጨረሻም የወያኔን እጣ ፈንታ ያጎነጫችኋል የአማራ ህዝብ ይሄን እንዳትረሡ

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 4 дня назад

      😂😂😂😂😂 ay gala Amaregnashe asetekakey