"የኢትዮጵያን ምላሽ እየጠበቅን ነው"፣ የትግራይ ፖለቲካ የደቀነው አገራዊ ስጋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • "የኢትዮጵያን ምላሽ እየጠበቅን ነው"፣
    የትግራይ ፖለቲካ የደቀነው አገራዊ ስጋት

Комментарии • 40

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 10 часов назад

    Mr. Ermias every day many of our friends have been appreciating your .medias scope, quality of critics above all the person ( Haileyesus) you bring to discuss with is really incredible. Tnx to see ur firm stand to ur national interest both of you. I believe u are sharing the pm vision 🎉

  • @melkamudibesa1645
    @melkamudibesa1645 14 часов назад +1

    በርቱ ! በሚድያ ላይ የሀገርና የነገ ትውልድ ጉዳይ በመረጃና በማስረጃ አስደግፎ መደገፍም ሆኔ መቃወም የሠላም መሠረትና ጎደና ድልድይና የሠላም ችግኝ መትከል ስለሆኔ አሁንም በገንቢ ሃሳባችሁ በርቱ ቀጥሉ ።

  • @FikruZehareru
    @FikruZehareru 23 часа назад +4

    እናንተ ዛሬም ወጥታችሁ ኢትዮጵያ በአንካራው ዴክላሬሽን ሱማልያን አስገድዳ አሸነፈች!!!እንኳን ደስ ያላችሁ!!¡ውጡና ደብታችሁን ቀውጡ።ፈጣሪያችን ከእኛጋ ስላለ አልጋ ባልጋ ነው፡ብልፅግናችን ከፍታ ላይ ነው እንዳትሉን አደራችሁን።።

  • @besumind9545
    @besumind9545 22 часа назад +6

    ጥሩ ማብራሪያ ነው በርቱ ሁሉም ለሀገከር ግንባታ የራሱን አስተዋጾ ማድረግ አለበት ። በዚሁ ቀጥሉበት።

  • @esrael13b
    @esrael13b 11 часов назад +1

    እንዴ ሀይለእየሱስ የትግራይ ጦር ተሸነፎ ነው ጦርነቱ የተጠናቀቀው ስትል ገረመኝ ምክንያቱም የተሸነፈ ቡድን በእኩል አቅም ሲደራደር አይቼ አላውቅም ስለዚህ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አይነት ፕሮፓጋንዳ አይመችም ምክንያቱም በትምህርት ደረጃ ሻል ያለ ሰው የሚከታተሉ ስላሉ ጠንቀቅ

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 День назад +9

    ኤርሚ አንተ አመንክ አላመንክ የትግራይ ሰራዊት አለ ያዉም የጀግና ስብስብ ስሙም TDF ይባላል💛❤️🙏🏻

    • @wosensegeddemissie1214
      @wosensegeddemissie1214 8 часов назад

      ጅላጅል አሁንም ከጦርነት እልቂት ፣ ኋላ ቀርነት እና ውድመት መሆኑን ከ እናንተ ሌላ ማን መማሪያ አለ አሁን ትግራይን ከሌሎቹ ክልሎች እኩል ወደ ልማት ብትገቡ ይሻላል TDF BLABLANLA ትርፉ እብሪት እና ጥፋት እንጂ ምን መጣ??????

  • @Destas-e3y
    @Destas-e3y День назад +3

    ሓቅን በውሸት እየሸፈናችሁ መሆናችሁን ከምላሳችሁ ያስታውቃል ፈላጎታችንና መዳረሳችን ገበታሷል በምንም መንገድ ደግም ይተገብራል

  • @esrael13b
    @esrael13b 11 часов назад +1

    በአንድ በኩል ሰራዊት በትግራይ የለም ብለህ በፈገግታ ትገልጻለህ ቀጥሎ ደግሞ የትግራይ ሰራዊት ወደ ቀጣይ ጦርነት እየተዘጋጀ እንደሆነ እና አገራዊ ስጋት ነው ማለት አይጋጭም ወይ የኔ ተንታኝ (የብልጽግና )

  • @Wendesen_Desso
    @Wendesen_Desso 13 часов назад

    ኤርሚ ምልከታህ አሪፍ ነው! ኃይለየሱሥ ሚዛናዊ ነው

  • @ruthsol2826
    @ruthsol2826 4 часа назад

    looks like a conversation in Tej Bet. no political background

  • @NooeAhamdAhamad
    @NooeAhamdAhamad 22 часа назад +1

    አሰብ ይመለሳል፣ችግሩ ደንቆሮ፣የብልፅግና፣ስብስብ፣ገገማ፣ሆነ፣የሚዋጉህን፣በጠረንጴዛ፣ከፈታ፣ወይንም፣ስልጣን፣ከለቀቀ፣

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 14 часов назад

    Well came out and

  • @SetegnYa-mt3wi
    @SetegnYa-mt3wi День назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu 6 часов назад

    ኤርሚያስ አዳሙን ቋሚ አርገው በርቱ

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 19 часов назад

    The constitution should provide access to the sea. This is a good start. Regardless of how well the current government is performing, Ethiopia is worthless if FANO is not in charge.LoL

  • @bfbhd9616
    @bfbhd9616 7 часов назад

    Poverty Party is a walking Dead ☠️ !!!

  • @getanehkassa
    @getanehkassa 21 час назад

    በመሰረታዊነት Access to the sea የሚከለክል ሊኖር አይችልም ኪራይ እስከሆነ ድረስ :: ፈቃድ ያላገኘነው Naval Base ለሚለው ጥያቄ ነበር :: ዘንግታቹት ስለሚሆን ቸግር የለውም :: የጅቡቲን ወደብ በኪራይ እየተጠቀምን ነዉ እያልክ ግን ጅቡቲ access to the sea ከለከለች ማለት ግን አልገባኝም ::

  • @danielashenafi9818
    @danielashenafi9818 14 часов назад

    Unlike Ermias Haileyesus is more genuine and realistic.

  • @gebremedhinbahlbi3671
    @gebremedhinbahlbi3671 19 часов назад

    ኤርሚ 19% የወደብ ባለቤት የነበረንን ማስቀጠል ያልቻለ አገዛዝ አሁን የሶማሊያን ስታን ላይ ሳሚት ያደረገን አካሄድ ማሽሞንሞን ምን የሚሉት አደርባይነት ነው? የውልህ እውነታው ቪላ ሶማልያ ፌስቡካቸው ላይ ሁለት ትላልቅ ሃሳቦች ጠቅሷል። የዛሬ ዘገባችሁ ፍሬሚንግ ግን ...........

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 14 часов назад

    Slem❤❤ 1:17:02

  • @hussenmohammed6108
    @hussenmohammed6108 10 часов назад

    ኤርሚ የኢትዮዺያ መንግስት የጁቡቲዉን ታጁራ ወደብ ታስተዳድር የሚለዉ ጥያቂ ያልተቀበለዉ ምን አልባት በታሪክ ቦታዉ የኢትዮዺያ ነዉ ስለሚባል ጥያቂዉን መቀበል ለጁቢቲ ቦታዉን እዉቅና መስጠት ይሆናል ብሎ አስቦ ይሆን?።

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 19 часов назад +2

    የሱማሊያ ፖለቲከኞች መሪያቸውን እየተቃወሙ በመሆኑ የአንካራው ስምምነት ለኢትዮጵያ ሌላ እድልም ይዞ ሳይመጣ አይቀርም ።

    • @kassahuntesfa5119
      @kassahuntesfa5119 15 часов назад

      እነሱ እንደ ኢትዮጵያውያን በጭባጫና አሽቋላጭ ስላልሆኑ የሶማሌ ላንዱ ስምምነት ተቀዷል የሚል አንቀፅ መፃፍ ነበረበት ነው ያሉት አየህ ለሃገር ፍቅር ያለው ዜጋ እንደዛ ነው!!

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 15 часов назад

    ❤❤❤ 1:16:41

  • @iliyanaadane2329
    @iliyanaadane2329 18 часов назад

    Wedeb. Sheket new.

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo День назад +3

    በኢትጽያ ጉዳይ አንደራደርም❤

  • @FeyessaGadissa-cw2ib
    @FeyessaGadissa-cw2ib 22 часа назад

    መስፋፋቱን አልጠላውም ኤርሚ ግን ከየአቅጣጫው የምንጠቀምበት መሆኑ እና የተምታታ የኢኮኖሚ እድገት አስገኝቶ የምንታመጣለህ አይነት እንዳይሆን ማእከላዊ መንግስት በጣም ጠንካራ ቁጥጥር ያለው ተቋሞች ሊኖረው ይገባል የተለያየ ድንበር ተሻጋሪ የኢኮኖሚ ግንኙነትን በመጠቀም ሀገራችንን ወደማይሆን መንገድ እንዳይወስዱ በማሰብ ነው እድሜ ልኳን ጠላት የሆነችው ግብፅ አትቀመጥም የኤርትራው እንኳን የአንድ ድርጅት ፍላጎት ስለሆነ ግብጽን ከተያዘች ሻቢያ ጀብሃ ይጠፋል በሬ ሳሩን አይተህ እንዳይሆን መሰረቱን ጠንካራ ማድረግ የግድ ነው

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 19 часов назад

    ለብልፅግና ቅጥረኛው ኣቶ ኤርሚያስ ለገሰ ለምን ኣልሰከነም የሚለው ጥያቄህ ምክንያቱ ጠፍቶህ ሳይሆን ኣውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት .... ነው እና መልሱ እማ ወንጀለኛው ብልፅግና የፕሪቶሪያው ስምምነት በኣግባቡ ባለመፈፀሙ ነው።

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 День назад +4

    ,በሀገሩ ሉአላዊ ጥቅም የማይደራደር ድህረ ገፅ❤❤

  • @TemesgenHeyi-cn4vk
    @TemesgenHeyi-cn4vk 3 часа назад

    TPLF hagerawim hone alemakefawi policy yemikeretsew ye "Talakitewa Tigerayin" kememeseret anetsare yalewen tekemena gudat gemet weset bemasegebat enji ye Ethiopian tekem tasabi bemadereg ayidelem.Yebaher mewecha bere mewechawenem kezih anetsar metayet alebet.

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 17 часов назад

    ጋዜጠኛ መሆንና ፀረ አብይ ቀደም ሲል አሁን ደግሞ ፀረ ኤርትራ መሆን አይጋጭብህም ??

  • @iliyanaadane2329
    @iliyanaadane2329 18 часов назад

    Tultula

  • @abeldebebe1784
    @abeldebebe1784 21 час назад

    መገለባበጡን ችላችሁበታል

  • @getanehkassa
    @getanehkassa 21 час назад +1

    መደጋገፋቹ የሃሳብ ብቻ ነዉ ወይስ ይሉኝታና ጥቅም :: 100% አንድ አይነት ሃሳብ መሆን አንዴና ሁለቴ ይሁን :: ሁሌም ከሆነ ግን አብራችሁ ባትቀርቡ ይሻላል ::

  • @AronAbera-kx1dh
    @AronAbera-kx1dh 23 часа назад +1

    ሃይለየሱስ ፍላጎት ሌላ ነው እውነታው ሌላ ነው። የባሕር በር እሳቤ ኢትዮጵያን ዘላለማዊ ጦርነት ውስጥ ከመንከር ወጭ ሌላ ጥቅም የለውም።ውጤቱም ዞሮ ዞሮ የአንካራው ስምምነት ነው።

    • @tarekegnwayiso3008
      @tarekegnwayiso3008 12 часов назад +1

      ዘላለማዊ ጦርነት ለምን? እናንተ መነጋገር ስለማትችሉ ለላ አማራጭ አይታያችሁም :: ጉዳዩ ጦርነትም አይደለም ምቀኝነት እንጅ :: ተበልጣችኅል! ተቀድማችኅል::::