ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information, አስደሳች ዜና !! ወዲያዉ ከፍለዉ ወዲያዉ የሚረከቡት ቤት በሪቼ አካባቢ !! mereja hose information ethiopia. በአዲስ አበባ አስገራሚዉ አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ ቀረበ !! በ70% የባንክ ብድር የቀረበ mereja hose information ethiopia ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08. ethiopia film, new ethiopia film, new ethiopia movie
    arts tv,abel birhanu,addis abeba,comedian eshetu,ebs,ethio review,ethioinfo,ethiopia,fegegta ract,gebeya,kidame gebeya,meek1one,merkato tube,price,seifu on ebs,sheger gebeta,zetenegnaw shi,መርካቶ,በአዲስ አበባ,በእሁድን በኢቢኤስ,ባላገሩ ምርጥ,አብይ,አዲስ መረጃ,ኢትዮጵያ,ዋጋ,ገበያ,sayi tube today,sayi tube,kef tube,wollo tube,zemedkun bekele,የመሬት መረጃ,የሀዋላ መረጃ,የምንዛሬ መረጃ,ebs sunday show,ethiopian music 2023,የአማራ ፋኖ,የአማራ ልዩ ኃይል,/በስንቱ/ Besintu,Anchor Media,Medlot I መድሎት

Комментарии • 311

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 месяцев назад +22

    ፍትህ፡ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን፡ፍትህ፡ህወት፡ጨለመቤን፡ቤተችንን፡እያፈረሱ፡መግዛትም፡አንችልም፡ብርም፡ጉልበትም፡አቅም፡የለንም፡!!!!!!!!!!!!!!!!!!ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 8 месяцев назад +113

    ማን ያበደ ነው አሁን ቤት የሚገዛው ሞት የበዛበት መፈናቀል የበዛበት ሰው ወጥቶ የማይገባበት አገር ላይ ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም ባይገዛ ሁሉም ነገር አገር ሰላም ሲሆን ነው ወንድሜ ለዚህ የኮንትራት እድሜ መጀመሪያ አገር ሰላም ይሁን.

    • @helenh6930
      @helenh6930 8 месяцев назад +11

      አንቺ ካልገዛሽ እኛ እንገዛለን ምንምሞት እልበዛም ወሬኞች

    • @yemenzworkawgichew6034
      @yemenzworkawgichew6034 8 месяцев назад +1

      😮😅😅😊

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 8 месяцев назад +1

      Gaza arekew inde wanfit!!!

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 8 месяцев назад +2

      አጄላችን እስከሚዴርስ መኖራችን አይቀር

    • @itsmydam3406
      @itsmydam3406 8 месяцев назад

      እደሱ አይደለም ምክንያቱ ኤርትራውያን ቤት መግዛት አቁመዋል አብዛኛው ቤት ሻጪዋች ባብዛኛው ኤርትራዊያን ናቸው እየለቀቁ ነው እች አገር አበቃላት 😢

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 месяцев назад +16

    ፍትህ፡ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብ፡ህወት፡ለጨለመብን

  • @DddZdes
    @DddZdes 8 месяцев назад +19

    አፖርትመንት 11*12*7 ሚሊዮን ረክሷል በጣም 😅 ቤት መግዛት ጊዜው አልቆለታል ዲሮ በ20ሺ ዳልተገዛ ጉዲ ኮ ነው ግን እናመሠግናለን ለመረጃው

    • @itsmydam3406
      @itsmydam3406 8 месяцев назад +3

      ምክንያቱ ኤርትራውያን ቤት መግዛት አቁመዋል አብዛኛው ቤት ሻጪዋች ባብዛኛው ኤርትራዊያን ናቸው እች አገር አበቃላት 😢

    • @KafiyeluahHasbuneluah
      @KafiyeluahHasbuneluah 8 месяцев назад

      32ሚልየኖቹ ምናልባት ሰወቹ እንዳይሆኑ 😅😅😅😅😅

  • @Ymercato
    @Ymercato 8 месяцев назад +14

    ምክንያቶቹ አቅርቦቱ በዝቶ ሳይሆን:
    1. ለትርፍ ብለው እየገዙ የሚያገላብጡ አሁን ገንዘቡን መያዝ ፈልገዋል:
    2. ስም ማዛወሪያ እጅግ ጨምሯል
    3. መካከለኛ ገቢ የነበረው ሰው አቅሙ ደከመ::
    4. ሰላምና ተስፋ ያጣ ህዝብ ሆነ::
    5. በምታከራየው ቤት ዋጋ መጨመርም ሆነ ማስለቀቅ አትችልም
    6. በዚህ በ3 አመት ካርታ የወጣባቸው ቤቶች እንደገና ይጣሩ መባሉ::

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 8 месяцев назад +17

    ቤት ረከሰ ብለህ 32 ሚሊየን ማለት አይጋጭም

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 8 месяцев назад +3

    ከፍ ወንድሜ እስኪ ለአረብ ሀገር ልጆች የሚሆነው ፈልግ ልን

  • @Chawkia
    @Chawkia 8 месяцев назад +7

    supply and demand አልተመጣጠነም ገና ብዙ የባንክ foreclosures እደሚበዙ አትጠራጠሩ ገና ነዉ አትግዙ አገረቱለይ ገንዘብ የለም ኢኮኖሚዉ ብዙ ችግሮች አሉበት ሰለዚህ ከ50%በላይ ዋጋ እደሚቀንስ አትጠራጠሩ

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 8 месяцев назад +1

      Am waiting the same thing!!

  • @fisht8072
    @fisht8072 8 месяцев назад +7

    የት እንገዛ ክክክ አዲስ አበባ ከሆነ ተሸክሜችሁት ዙሩ አማራ ክልል ብቻ ነው ሃገሪን ማገኛት ስለዚህ አማራ ክልል ሆምለስ ሆኚም መኖር እንደምችል ፋኖ አረጋግጦልኛል::

  • @danielgebremariam467
    @danielgebremariam467 8 месяцев назад +7

    ያለኝንም ምን እደማርገው ጨንቆናል እድሜ ለአብይ ብልጵግና

  • @Seme-z7k
    @Seme-z7k 8 месяцев назад +11

    መቶ ሺ ቤት ሲደርስ ደውልልኝ ፡። ስልኬ ባዮ ላይ አለልሽ፡፡፡፡፡😂😂😂😂😂

    • @Chawkia
      @Chawkia 8 месяцев назад +2

      ጎበዝ አንተ አዉቀህበታል ጥነቡን በጣለ ገብያ ያበደ ካልሆነ ወይም የተዘረፈ ብር የሚደብቅበት ያጣ ካልሆነ አሁን የሚገዛ ሠዉ ጤነኛ የሆነ ሠዉ ይኖራል ብየ አላስብም

    • @papi_realtor
      @papi_realtor 8 месяцев назад

      @@Chawkia አው ግን ስታስቡት ገበያው እየባሰ እንጂ እየቀነሰ አይመጣም። ሲቀጥል ብሩ በካሽ ከተቀመጠ የመግዛት አቅሙን እያጣ ነው ሚሄደው። ለምሳሌ 1ሚልየን ብር ቢኖርህ እና ቡሩን በካሽ ስትይዘው ከአምና ዘንድሮ የመግዛት አቅሙ ቀንሶአል ከዘንድሮ ደግሞ ቀጣይ አመት እየቀነሰ ነው ሚሄደው። ግን ይሄን 1 ሚልየን ብር ንብረት ብትገዛበት ከገበያው ጋር እኩል ይሄድልሀል ማለት ነው። ወርቅ ወይ አፓርትመንት ወይ መኪና ገዝቶ ማስቀመጥ የተሻለ ነው። እኔ ሪል እስቴት ላይ ነው ምሰራው ለበለጠ መረጃ 0932084420 ድውሉልኝ

  • @tilayebekele1989
    @tilayebekele1989 8 месяцев назад

    ሰላም! ሲደወልልህ አታነሳም በተረፈ የምትሰጠው መረጃ ጥሩ ነው።

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 8 месяцев назад +9

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ቤት መግዛት ላይ አድማ ያድርግ አይግዛ ይርከስ ቤት የያዙት በሸፍጥ ስለሆነ

    • @itsmydam3406
      @itsmydam3406 8 месяцев назад

      ምክንያቱ ኤርትራውያን ቤት መግዛት አቁመዋል አብዛኛው ቤት ሻጪዋች ባብዛኛው ኤርትራዊያን ናቸው የኢኮኖሚውን የሚያቀሳቅሱት እነሱ ነበሩ አሁንም ቢሆን ገንዘብአቸውን እያወጡ ያሉት በብላክ ማርኬት ነው እች አገር አበቃላት 😢

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j 8 месяцев назад

      የድሮ ስርአት ናፉቂ ነህ

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu 8 месяцев назад

      @@crstiano-u2j አይደለሁም ።ግን በቤት ዙሪያ አመራር የአመራር ቤተሰብ ብቻ መሬቱን ወረውታል።ህግም የለም።የሚጠይቅ የለም።ድሃው መሬት አያገኝም ።ለዛ ነው።

    • @NathanKefyalew
      @NathanKefyalew 8 месяцев назад

      ​@@crstiano-u2jere zemenawiw...ye aganannt s'reat amlaki..ye BORENA werari...666..

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 8 месяцев назад +14

    ሪልስቴት እና የግል ቤት የሚሸጡ ስለበዙ የቤት ሽያጭ ዋጋ እርግጠኛ ነኝ በጣም ይቀንሳል ለምን ገዥ ሲጠፋ የግድ ሻጭ ለመሸጥ ስለ ሚፈልግ ዋጋውን ያወርደዋል ስለዚህ ቤት ገዢዋች ትንሽ ተረጋጉ!!!

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 8 месяцев назад +2

      Complete wrong !!!
      Just for record Ethiopian are 130 millions population !!!
      Always people wants to buy & always property will go up & upppp !!!

    • @tesfamariamtaame5545
      @tesfamariamtaame5545 8 месяцев назад

      ሰላም። የርሰው ተለፎን ጽፍልኝ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 8 месяцев назад +3

    Thank you so much

  • @saratesfaye6361
    @saratesfaye6361 8 месяцев назад

    Kef .. እንዴት ነህ አንድ ሱሉታ 140 ካሬ ላይ ፍንሺንግ የቀረው ለመሸጥ ያካባቢውን ዋጋ ንገረኝ በናትህ። ካርታ ያለው በሊዝ የተገዛ ነው።

  • @yalewultworku9751
    @yalewultworku9751 8 месяцев назад +9

    እድሜ ለፋኖ ነገ ሌላ ስራት ሊመጣ ዛሬ ሁልሽም ገዝተሽ እንዳትበይ አዳሜ ጠብቂ የተረጋጋ እና ሁሉንም በተመጣጣኝ የምንገባይበት ቀን እሩቅ አይደለም

    • @eastworld5974
      @eastworld5974 8 месяцев назад

      ፋኖ ነው የተረጋጋ ዋጋ የሚያመጣው? ጀላ ብላ በለው ፋኖን። ገና አብይ አህመድ የሰይጣንን ተልኮ መቼ አጠናቀቀ።
      የቤት ዋጋ የሚቀንሰው፣ መጀመሪያውኑ ተስገብግበው ካሬ ሜትር በ100,000 እየገዙ ነበር። ኢኮኖሚያችን ስለተመታ የሚገዛ የለም።
      ገና አሩን ይበላል።
      ፋኖ፣ ኦነግ ጅኒ ጃንካ ሁሉም ጀላ ራስ አሁን ሱማሌ አብይ ነካክቷቸዋል ይመጡልሃል።

    • @melber7957
      @melber7957 8 месяцев назад +2

      Fano Besew ager men agebaw???

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 8 месяцев назад +1

      አይ ፋኖ ህልም አይከለከል

    • @alemgebremariam8906
      @alemgebremariam8906 8 месяцев назад

      ፋኖ በነፃ ሊያከፋፍለን ነዋ

  • @mimy9301
    @mimy9301 8 месяцев назад +3

    9 million just for land 94 Kare that is insane ( even the place is Tuludimtu)

  • @genet9902
    @genet9902 8 месяцев назад +8

    በስላም ከሆና መልካም ወንድማችን ካፋ እግዚአብሔር ይባርክ

    • @mesfinzerihun3673
      @mesfinzerihun3673 8 месяцев назад

      😮😮😮😅😅🎉😊😂😊😊😅😮

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 8 месяцев назад +4

    Invest in regions that value investment. Oromia and also Addis unfortunately is not one of them.

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 8 месяцев назад +3

    can you please post old house around semin mesgaga, Addisu gebeya, total......etc. Thank you

    • @DESCPD
      @DESCPD 8 месяцев назад

      Arat killo ale

    • @wubetmihretu9539
      @wubetmihretu9539 8 месяцев назад

      If you want in Rufael area I have

  • @akaabay2523
    @akaabay2523 8 месяцев назад +1

    እንደዚህ ሀቀኛና ቅን ክሆንክ ያንተንም ገንዘብና ንብረት እግዚአብሔር ይባርክልሀል በተለይ ወከባ በጣም አደገኛ ነው

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 8 месяцев назад +3

    ቤተ ስሬ ይበዛል ግን አይናሩበትም የተባለው ትንቢት የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች አንዱ ነው
    እንፀልይ !

    • @askaletadesse1551
      @askaletadesse1551 8 месяцев назад +2

      ቃሉ የመፅሐፍ ቅዱስ ነው ካስተዋልን በምድር ላይ ሁሉ ችግር እለ እኛ እየራሳችንን ብቻ ስለምናይ ነው እለም በተለያዩ ምክንያቶች ከእግዚአብሔር ሕግ ወታለች መጥፈያዋም እያፋጠነች ነው ።

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 8 месяцев назад +4

    ከቻልክ ቤቱን ውስጡን ብናየው ጥሩ ነበር

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 8 месяцев назад +4

    ቤት ገዚ ከጠፋ የተቸገረ ዘመድ አዝማድ አስጠግቶ ያኑሩበት በስምንተኛዉ ሺ ቤት ሰሪ ይበዛል ግን አይኖርበትም የአዉአፍ መፈንጫ ነዉ የሚሆነዉ

  • @Chawkia
    @Chawkia 8 месяцев назад +5

    😊u will see ታይቶ የማይታወቅ የባን ሀራጅ ታያላችሁ አትግዙ ገና ጠብቁ ቤት ገና ጥንቡን ይጥላል

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 8 месяцев назад +2

    Wagaw betam zerefa new.

  • @abdellaahmed2203
    @abdellaahmed2203 8 месяцев назад

    Thanks

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 8 месяцев назад

    Kef የምታቀርበው ሁሉ በጣም ይመቸኛል እግዚአብሔር ይስጥህ። የእኔ ጥያቄ የውርስ ቤት ለመሽጥ በላይ ዘለቀ መንገድ 800 ካሬ ስንት ይሉታል? በአካባቢው ላይ ተመስርቶ ዋጋ መናገር ይቻላል ይባላል እስቲ ንገረኝ።

  • @tsadealasmare3296
    @tsadealasmare3296 8 месяцев назад +2

    ስም ዝውውር ምናምን ቆሞ አደል እንዴ ወንድም፣እና እንዴት ነው ግብይት ሚፈፀመው?

  • @Mekoyeka
    @Mekoyeka 8 месяцев назад +10

    The price of the house in Ethiopia is ridiculous and unfounded. It is all a false market. Eventually, it will crash it just a matter of time.

    • @Chawkia
      @Chawkia 8 месяцев назад +2

      u absolutely right it will go busted

    • @SSf9899
      @SSf9899 8 месяцев назад +3

      u just say what exactly i thought in my mind
      i hope so to

    • @itsmydam3406
      @itsmydam3406 8 месяцев назад

      ምክንያቱ ኤርትራውያን ቤት መግዛት አቁመዋል አብዛኛው ቤት ሻጪዋች ባብዛኛው ኤርትራዊያን ናቸው የኢኮኖሚውን የሚያቀሳቅሱት እነሱ ነበሩ አሁንም ቢሆን ገንዘብአቸውን እያወጡ ያሉት በብላክ ማርኬት ነው እች አገር ዋጋም የላት😢 I'm sorry about that 😣

    • @GhGh-lm5gx
      @GhGh-lm5gx 8 месяцев назад

      ተደጋገመ … ?

  • @tewoldegirmahailu1167
    @tewoldegirmahailu1167 8 месяцев назад

    Thank you

  • @TenagneMaru-n2b
    @TenagneMaru-n2b 8 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ ስልክእን ላክልኝ

  • @bizuayehualebachew4248
    @bizuayehualebachew4248 8 месяцев назад +2

    ወንጀል በዝቷል አሁን መሬት ላይ ቤት መግዛት ከባድ ነው አባቴ።

  • @rhiwmras8388
    @rhiwmras8388 8 месяцев назад

    ሰን ሻይን ሪል እስቴት ባለ 3 መኝታ ቤት በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የሆነ በስንት ይሸጣል? ኪራሩስ እስከ ስንት ይደርሳል? ልትንግረኝ ትችላለን?

  • @alemgebremariam8906
    @alemgebremariam8906 8 месяцев назад +2

    የትም ሀገር ይሁን ክልል ከተማ የቤት ዋጋ ይቀንሳል ብሎ የሚጠብቅ ካለ ሞኝ ነው።ያለኝን ብር ቤት ብገዛበት ወይስ ሌላ ልስራበት ከሆነ ሌላ ነው የመሬት ዋጋ ግን መቼም እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ ኣይሄድም

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 8 месяцев назад +1

    ይህ ማለት ምርት በዝቶሃል ማለት ነው ሰፕላይ ሃይ ዲማንድ ሎው ማለት ነው እንዲህ ያለ ክስተት ሲፈጠር በሌላው አለም የቤት ዋጋ ይቀንሳል የእኛ ሀገር ገምጬዎች ገምጭጫቹ ግግም በሉ ዋጋ ቀንስ ድሮም ልክ አልነበረም በአለም የሌለ ዋጋ በደላላ እየተገመተ ህዝቡን አጠባችሁት የአንድ መኖሪያ ይሁን መስሪያ አካባቢ ዋጋው የሚተመነው የመጀመሪያው ወንጀል ስርቆት ግድያ እና አክሰስ ቱ ሶሻል ፕራክቲስ እና ብዙ ነገሮችን ታሳቢ ያደረገ ነው ሀገሪቱ ባንድ እግር ቆማ በምትናጥበት ዘመን ባለ ሁለት መኝታ 50,000,000 ሚሊየን ብር እያላችሁ የምትበጠረቁ የሌባ ሀገር

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 8 месяцев назад

      ስግብግብ በዝቶ እኮ ነው የጅብ አገር። እንደው የት እንኑር?

  • @hilinagirma1533
    @hilinagirma1533 8 месяцев назад

    Thank you brother

  • @Chawkia
    @Chawkia 8 месяцев назад +3

    ቤት አትግዙ ገና ምኑ ታየ ገዦ ለመኖ የሚሸጥበት ጊዜ እየመጣ ነዉ በደንብ ጠብቁ

  • @FethiyaAli-i1e
    @FethiyaAli-i1e 8 месяцев назад +1

    Eseye

  • @Rahel-c1m
    @Rahel-c1m 8 месяцев назад +1

    አልረከሰም እኮ ውንድሜ::

  • @ameehailu
    @ameehailu 8 месяцев назад +5

    ቆይ ግን ሰዉዉ ጨለለ እንዴ ነፍ ሚሊየን ብር እየጠራ እረክሳል አረ ሼም በዚ ጊዜ ሰዉ ከእጅ ወደ አፍ በሆነበት ጊዜ እየሄዳቹ😂😂😂😂

  • @procurementandsupplies7642
    @procurementandsupplies7642 8 месяцев назад

    ወንድሜ አራብሳ ስቱዲዮ ስንት ነው 33 ካሬ የሚባለው እባክህ

  • @etetu7155
    @etetu7155 8 месяцев назад

    እኔ አያት ቤት ትመዞግቤ ነበር 110 ካሬ ነው ዋጋው 6. 792,000 መሊዬን ነው። ግን አመት ውነታል አንዳዲ። መድፍር ጥር ነው ግን ቤት እስከርከብ ድርስ ብር ብዙ ይለኝም ግን እግዚአብሔር ይውቃል ብዬ ነው ይለውት እውን እኔ ይለውት አርብ አገር ነው ብዙ ችግር አለ ግን። ቤቱን ሳስብ። እታገሳለው

  • @hope8216
    @hope8216 8 месяцев назад +1

    በጦርነት የተከበበ ከተማ ይመስላል:: ሰዉ እና መኪኖቹ ሁሉ ምን በላቸው?
    አሜሪካን አገር ቤት ሲሰራ መጀመሪያ መንገዱ ጥርት ብሎ ነው የሚሰራው:: ያሳየኸን መንገዶቹ የፈራረሱ ናቸው:: ቤቶቹም አያምሩም:: ዋጋው ደግሞ ውድ::

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ። አትጥፋብን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 8 месяцев назад +3

    ባለሁለት መኝታ የተባለው 7,000.000,ሚሊዮን የተባለው በባንክ ይሸጣል?

  • @hirutteshome2022
    @hirutteshome2022 8 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 8 месяцев назад

    እንኳንምደህናመጣህ

  • @AmsaleAdal
    @AmsaleAdal 8 месяцев назад +5

    መቅደም ያለበትን አሰቀድሙ ማነው በዚህ ጊዜ የሚገዛው መደጀመሪያ አገርን ሰላምና እራሀብን በፀሉትና በመታገል አሰተካክሉ

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo 8 месяцев назад +1

    እንደ ሰው የሚያስብ የመንግስት አካላት ሲኖረን ቤት እንፈልጋለን።የመንግስት አካላት ሁሉም በሚባል ደረጃ ሌቦች ና ዘረኞች በሆኑባት አዲስ አበባ የቤት ባለቤት መሆን ማሰብና ገንዘብን በእሳት እንደማቃጠል ቁጠረው የሰረቀ ና ገንዘብ ያገኘ ይግዛ ለፍቶ ያገኘ ሰው ግን ፍትህን ቅድሚያ ይፈልጋል

  • @s-north1253
    @s-north1253 8 месяцев назад

    ይሔ የማከማቻ ጌቶ ነው፣ እጅግ ሲበዛ አደገኛ ነው ለጤና እና ለአእምሮ፣ ሰው እንደዚህ ተጨናንቆ መኖር የለበትም። ተመልከቱ በፈረንጁ እና እና እስያ የሚሰሩት ህንፃ፣ የመዋኛ፣ የመናፈሻ ፓርክ ለልጆች መጫወቻ፣ የመቀመጫ ወንበሮች ሰፊ አረንጓዴ አትክልቶች እና ብዙ የተሟሉ ናቸው። ይሔ ግን የእንስሳ በረት፣ ለተላላፊ ለበሽታም፣ ለብዙም የሚያጋልጥ፣ የድንጋይ ጫካ ውሥጥ መኖር ቀውስ ነው። ሲጀመር ለምን ደረጃውን ሳይጠብቅ ይሰራል፣ ምድረ ስግብግብ የኦነጋውያ፣ ብአዴናውያን፣ የህወሓታውያን፣ ወዘተ ግድ የሌሽነት ሴራ ነው።

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 8 месяцев назад +4

    የመኖር መብት ለተነፈገ ማህበረሰብ ቤቱ መቃብር ነው ወንድሜ የኦሮሞ ፖለቲከኛ ጅብ ያደረገው የአዲስአባ የመሬትና የቤት ዋጋ ነው አማራ ከሆነ ከንግዲ ክልሉን ያለማልአባዬ ጉራጌም ትግሬም አፋሩ ሶማሌው ሁሉም ብሄረሰቦችን አዲስባ ለአዲስአባዎች ትተናል 😊

    • @eastworld5974
      @eastworld5974 8 месяцев назад

      አማራም፣ ኦሮሞም፣ ትግሬም ጉራጌም ስልጤም አለበት የአዲሳባን መሬት ለመመዝበር።
      ይልቅ ፍትሃዊ መሪ እንዲመጣ መመኘት ነው እንጂ በብሄርማ ከተወራ ያዲሳባን ልጅ ለማበላሸት የሚሞክሩት የክፍለሃገር ልጆች ናቸው።
      አዲሳባማ አዲሳባ ነው። እርስ በርስ በጣም እንተጋገዛለን እንረዳዳለን። ክልሎች ናቸው ኮሽ ባለ ቁጥር ከኛ ጋር ካልሆናቹ ብለው ግግም የሚሉት።

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 8 месяцев назад

      Thankyou

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 8 месяцев назад +1

    Geta eyesues yebarekeh hakegnia leji neh

  • @negesttekelehaymanot6298
    @negesttekelehaymanot6298 8 месяцев назад

    መጀመሪያ ሰላም ሲኖር ነው መኖሬን ሳላቅ በዚህ ኑሮ እይይይይ

  • @soliyanasimegn287
    @soliyanasimegn287 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ወንደሜ ስልክህን ፈልጌ እሰውላለሁ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 8 месяцев назад

    thanks bro

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 8 месяцев назад +1

    Wey yete tefa eyalkug nebern willcome

  • @tisi3500
    @tisi3500 8 месяцев назад +5

    አካባቢውን ለማወቅ የዱሮ ስም ጠርተህ ምን ያህል እንደሚርቅ ብታሳውቅን ብዙው ሰፈር አዲስ ሆነብኝ ከተቻለ። አመስግናለሁ❤

    • @keftube
      @keftube  8 месяцев назад

      እሽ

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 8 месяцев назад

    ስንት ነው ሲንግል ሀውስ ከኇላው የሚከራይ ያለው ንገረኝ እኔ በጣ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 8 месяцев назад

    ያበደ ነው በዚህ ሰዓት አዲስ አበባ ላይ ቤት የሚገዛው

  • @sabawoldeyes509
    @sabawoldeyes509 8 месяцев назад +1

    ወይ ጊዜ

  • @טקלהסגון
    @טקלהסגון 8 месяцев назад

    እንካን ደና መጣህ ወንድማችን ❤

  • @minty1188
    @minty1188 8 месяцев назад

    lideta 40/60 woches yeluhem???

  • @amengutema3667
    @amengutema3667 8 месяцев назад

    Thanks biro

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 8 месяцев назад

    ይመስለኛል እያልክ አትገርን ወይ በደብ አጣራ😮😮

  • @alemgebremariam8906
    @alemgebremariam8906 8 месяцев назад

    እኔ የዛሬ 4ወር ኣከባቢ መቐለ መሬት ብቻ ያውም የመኖርያ ቤት የሚሆን 250ካሬ መሬት 5ሚልዮን ገዝቻለው ያውም በጣም ዕድለኛ ሆኜ ነው።ኣሁን የኣዲስ ኣበባ ስሰማ ግን በጣም ቅናሽ ነው ወይስ የምታቀርባቸው ከከተማ ወጣ ያሉ ናቸው?

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 8 месяцев назад

      5 ሚሊዮን መሬት ብቻ?

    • @alemgebremariam8906
      @alemgebremariam8906 8 месяцев назад

      @@zumerazuzu1717 ኣዎ ያውም ስም ማዞርያ 3ሞቶ ሺ ሳይጨምር ነው።በእርግጥም እዛ ኣከባቢ ኣሁንም እየጨመረ ነው

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 8 месяцев назад

    እስኪ እባክህ ወንድሜ ኦዲት ላይ ስላሉ ቤቶች የምታውቀውን ንገረኝ እባክህ?

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 8 месяцев назад +1

    እንኳን ሰላም መጣክ

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 8 месяцев назад +2

    ገና ይቀንሳል::ኢኮኖሚ ሲያድግ ነው መወደድ የነበረበት

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 8 месяцев назад

    Eni melew delalawchu kalgezanem yasekefelunal eyetbalkug new yeni wekiloche yalug malte new so beandi megezat bedeneb sanatara aykebedem wey ?

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 8 месяцев назад +1

    ሰላም እካን በሰላም መጣህልን

  • @abdurahmanmohamed8332
    @abdurahmanmohamed8332 8 месяцев назад +1

    ይቅርትታ ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ ዲጅታል ካርታ ለመቀየር ምን ያህል ገንዘብ ይጠይቃል? 447 ካሬ ሜትር ቤት ወንድሜ መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል መንግስት ምን ያህል ይወስዳል? አመሰግናልህ

    • @keftube
      @keftube  8 месяцев назад

      ክፍለ ከተማ መረጃ ይሰጣችኋል

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 8 месяцев назад +2

    ካሁን ቡሃላ ቤት ተገዝቶ ምን ሊኮን ነው መረጋጋት በሌለበትና በጦርነት በተከበበች አገር ላይ እየተኖረ ?

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 8 месяцев назад

      Kikiki ke 120 millions zegoche 3 millions wechi yeminoreut men lemalet new AMERICAM EKO SATETEGA NEW YEMETADEREW BEZU TELATOCHE SELALWAT YALFELGE YEHIDE MEBETU NEW ETHIOPIA lay menem aynet torenet bikebatem ega wede ager gebeten enwagalataln bittem engezaln .

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 8 месяцев назад

      Erteryanem kehonek mechim ye ETHIOPIA cheger ke ertryan aybesemen yenuro wedenetem bealem derja new SO EYASEBEN BENENAGER TERU NEW .

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 8 месяцев назад +2

    እሰኪ ሀዋሳ ፈልግልኝ የኔ ወንድም

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 8 месяцев назад +1

      Lenem Hawass

    • @zemenaymenkir5355
      @zemenaymenkir5355 8 месяцев назад

      ሐዋሳ፡ ከፈለጉ፡ 105 ካሬ፡ ካርታፕላን፡ ያለው፡ ቤት፡ አለ፡ ቦታው፡ ከቪው፡ ሆቴል፡ ከፍ፡ ብሎ፡ ሚካኤል፡ ቤ/ክ፡አካባቢ፡ ነው፡ ዋጋው፡ 4.5ሚ፡ነው፡ ውስን፡ ደርድር፡ አለው፡ ትክክለኛ፡ ገዢ፡ ከሆኑ፡ ስልክ፡ አስቀምጣለሁ፡

    • @zemenaymenkir5355
      @zemenaymenkir5355 8 месяцев назад

      ሐዋሳ፡105ካሬ፡ አለ፡ፕላን፡ ያለው፡

  • @peace3791
    @peace3791 8 месяцев назад +1

    ምኑን ገዛሁት ማን መቼ መጥቶ የኔነው እንደማይል በምን አውቃለሁ::

  • @LoveLife-pm1oy
    @LoveLife-pm1oy 8 месяцев назад

    ባህርዳር ያሉ ቤቶችን አሳየን

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 8 месяцев назад

    ታዲያ በነጻ ቤት ለሌላቸው ሰጡአቸዋ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 8 месяцев назад +2

    ደላሎች ናቹ ምታሰወድዱት ግፍ ፍሩ

  • @ZinashDefar-m7p
    @ZinashDefar-m7p 8 месяцев назад

    hawassa batoche waga yemeyawike yelem?

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 8 месяцев назад

    ብሮ አየሩ እኮ አይነፋም። ቤት ሸጠህ ሌላ መግዛት ነው እንጂ ሌላማ አየር የለም

  • @rahelayele2578
    @rahelayele2578 8 месяцев назад +2

    Hi kef long time ❤

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 8 месяцев назад +1

    ኢትዮፕያ ከሌላው አገር ምንም ልዪ አያረጋትም ስለዚህ ይሄ የጠፈጥሮ ሂደት ነው እና የኑሮ ውድነት ግብዠት ሁሉም ጋ ገብቷል እናም የኢትዮፕያው ደሞ ትንሽ ጫን ያለ ነው በጠቅላላው ስለዚህ በኔ ግምት ገና የቤት ዋጋ ብዙ ይወርዳል ስለዚህ ገዢዎች ትንሽ ብትታገሱ ይመረጣል::

  • @selambahru8922
    @selambahru8922 8 месяцев назад

    I miss u 2

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 8 месяцев назад +2

    ያበደ ነው ዛሬ ቤት ሚገዛው

    • @warrior5847
      @warrior5847 8 месяцев назад

      Why

    • @papi_realtor
      @papi_realtor 8 месяцев назад

      ያበደ ሳይሆን አሁን ያለንበትን ሁኔታ የተረዳ ነው

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 8 месяцев назад

    ምን ሀገር አለና ቤት ይገዛል?

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 8 месяцев назад +4

    ያሁኑ መንግስት እያለ ቤት ማን ይገዛል መልሶ የኔነው ቢልኝ ማነው የሚይዘው ህግ ሲኖር ነው መግዛት እኔም,እፈልግ ነበር

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 8 месяцев назад +1

      Digital Carta yemetaw eko leban lematfat new. Mengist eyesera new

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 8 месяцев назад

      የወያኔ መንግስት አለ ብለን በፊት ቤት ልንገዛ ብንሞክር ከመቀሌ ከአድዋ ከተንቤ መጥተው ይሰደዳሉ ስለዚህ በዛም በዚህ አንደኛውን መንግስት እያወደሱ ሌላውን መጣል ለእኔ ትርጉም የለውም ባይሆን ሁለቱም ያው ናቸው !!!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 8 месяцев назад

    ኢንፎርሜሽህን በጣም ጥሩ
    ሆኖ አድራሻቸውን በቃል ከምትገልፅልን በፅሑፍ ብታረገው አሪፍ ነበር።
    ያንተን አድራሻ አና የቢሮ ቁጥር እና ሰልክ ብታሰቀምጥል መጥተን ለመጠየቅ ለማማከር እንፈልግለን pls ቤት ገዢ ነኝ።

    • @itsmydam3406
      @itsmydam3406 8 месяцев назад

      ምክንያቱ ኤርትራውያን ቤት መግዛት አቁመዋል አብዛኛው ቤት ሻጪዋች ባብዛኛው ኤርትራዊያን ናቸው የኢኮኖሚውን የሚያቀሳቅሱት እነሱ ነበሩ አሁንም ቢሆን ገንዘብአቸውን እያወጡ ያሉት በብላክ ማርኬት ነው እች አገር ዋጋም የላት😢 I'm sorry about that 😣

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 8 месяцев назад +2

    እሰይ ደግ ሆኑ የታባታቸው ያለቅጥ ዋጋ እየጨመሩ ነበር አሁን ኩም አሉ። ገና ይከስራሉ። ሀገር እሚባለው ህዝብ እንጅ የተጠፈጠፈ ሲሚንቶ አይደለም። አሁንም ቢሆን ስግብግብነት የትም አያደርስም

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 8 месяцев назад

    10Q BROTHER BERTALENE

  • @meazatibebu3802
    @meazatibebu3802 8 месяцев назад

    ቤት መግዛት ከባድ ነው ለመንግስት የሚከፈለው በጣም ብዙ
    ነው የሚገዛበት ጊዜ አይደለም

  • @userd42
    @userd42 8 месяцев назад +1

    ኮንዶሚኒየም,ስቱዲዎ,መግዛት,ፈልገን,ነበር,ስንመጣ,የምናርፍበት,ሆቴል,,,,,ከምንከራይ,ብለን,ግን,ሶስት,ሰውበላ,አውሬዎች,እብዱ,አብይ,ሠይጣኖቹ,,,,,አዳነችና,ሽመልስ,ሰው,አሳፍነው,ያሳርዳሉ,የሚባል,ወሬ,ሰምተን,ቀረን,እግዚአብሔር,ሶስቱን,አጋንንቶች,ያጥፋቸውና,መጥተን,እንገዛለን,

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ እውጭ የምትኖሩ ይሔ የቤት መግዣ የሚጠየቀው ገዘብ ካላችሁ ኢቨስት አርጉበት ስራ ስሩበት ቤት ገና ስለሚረክስ ትግስት አርጋችሁ ጠብቁ !!!!
    የቤት ክራይ ብሎ የሚጠራው ገዘብ
    ዛሪ አሜሪካና አውሮፓ የቤት ክራይ የሚከፈልው ዋጋ ነው የሚጠራው !!!!!!

  • @Sofoniyas-i3u
    @Sofoniyas-i3u 8 месяцев назад +1

    42karecgarment 1gna Kay 4million gezi kale alegni Orimia condominium new

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 8 месяцев назад

    Selam

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 8 месяцев назад +1

    By the way Addis Ababa house prices are the worst highly expensive in the world for get it I can buy in Kenya Egypt 55k dollars only ready made just for move in like that የአዲሳባ ነገር ተወዉ በምንም አያዋጣም ከኒዮርክ ዋጋ በልጧል ጸጥታ የለ ኑሮ ዉድነቱ ቅጥ የለውም በቃ እናንተ ኑሩበት እየተበሻሸቃችሁ።።።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 8 месяцев назад

    ምክንያቱም ቤት ለመግዛት አስተማማኝ ወቅት አይደለም

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 8 месяцев назад

    ከኮንድዮሚኒም ዉጪ ብትነገረን

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 8 месяцев назад +1

    Happy holiday brother

    • @keftube
      @keftube  8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ