ድምፃዊት ሀናን አብዱ ከዘቢባ ግርማ ጋር ያደረገችው አዝናኝ ቆይታ | Bireman

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 58

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 3 года назад +14

    ውበት፣ድምፅ ፣ስነምግባር ፣ሴትነት አረ ምኑ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጣት ሀኒዬ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘይባዬዬዬዬ አንቺም ልዩ ነሽ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 года назад +5

    በርቺ ሃናን የቤተ አማራ አምባሰል ፈርጥ!

  • @kabtamuabayneh8279
    @kabtamuabayneh8279 3 года назад +4

    ሃናን አብዱ በረቺ በተላይ አርከባስ የሚለው ሙዚቃሽ wow ሃሳብሽ ሁሉ ይሳካ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 года назад +1

    ልዩነሽ ያገሬልጅ ሀናንየ በርች ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና ዳግም ባህላችንን በሰፊው ታስተዋውቂያልለሽ

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 2 года назад +1

    ሀኒሻ በርቺ ማሪቱን እና ዚነት ሙሀባው እንደምትተኪያቸው ተስፋ አለን ወሎ ሀገራችን ብዙ ባህል አላት እና ዘወር ዘወር ብለሽ ስሪ በተረፈ ከልብ እናመሰግናለን ውድ እህታችን ሀናን አብዱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹👈

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 года назад

    ሀንዩ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ በርች ገራሚ ድምፅ አለሽ

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 3 года назад

    Wawwwwwww 2 demts merwawoch Hanan Egzabher yasbshwen yasakalsh tiru derja dersesh edemnaysh tesfa alen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abduseid6370
    @abduseid6370 2 года назад

    Hana she realy has a beautiful voice.

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 3 года назад +1

    She's a very talented young lady who have a bright future I can see it very talented I wish her good luck

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад

    ሑሉን አሟልቶ የሠጠሽ የወሎ ቀሽት ሐኒ ማር ውድድድድ❤

  • @ayshadeya2240
    @ayshadeya2240 3 года назад

    ስወዳቹህ በምክኒያትነዉ ሰላማቹህ ይብዛልን

  • @ሰላማዊትወሪቁ
    @ሰላማዊትወሪቁ 3 года назад

    ጎበዝ ነሽ ሀንየ በሪቺ ያገሬ ልጅ

  • @JoniMan-g4w
    @JoniMan-g4w 10 месяцев назад

    ሃናን የ በርችልን ዉዷ ❤❤❤❤

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤💋💋💋💋❤❤❤

  • @gojjamburenda3616
    @gojjamburenda3616 2 года назад

    you perfect musician I hop you will get good chance

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 года назад

    What a voice!

  • @zabibaabdulla284
    @zabibaabdulla284 2 года назад

    ሀኒየ አይዞሺ የኔ ውደ አላህ ይጠብቅሺ💋💋💋💋🌹🌹🌹

  • @tube3507
    @tube3507 3 года назад +4

    ውቢትዬ ስጠብቅሽ ነበር ❤❤❤
    የኔዋ የምወድሽ ❤ ጀግኒት ❤❤❤❤❤

  • @abebatube7207
    @abebatube7207 2 года назад

    ዋውውውውው ሀንየ በርች

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት

    ዘቢባየ በርችልን የኔመልካም

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 3 года назад

    #ZebibaGirema you are an icon of #Ethiopian music!!!

  • @jooethiopia6303
    @jooethiopia6303 3 года назад +4

    የሀመልማል መንታ በእድሜ አላልኩም በድምፅ ነው

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 года назад

    Yene konjw 😍😍😍😍💕💕💕💕💕👍👍

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 3 года назад

    ሀኒየ ልዕልቷ የኔ እንቁ ወሎየ ከፍ በይልኝ ጀግናየ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 3 года назад

    ውዴ ቪዶዬ ላይ ባየሁሽ ቁጥር ነው በስስት የማለቅሰው😍😍😍ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 года назад

    በርቺ የወሎዋ ቆንጆ

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 года назад

    ድምፅ ዋው ሀኒቾ

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት

    ሀንየ በርችልን እንኮራብሻለን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    ENE Gen zemede oromo new amar sefelig Werage GA yehid Kal nekun le hulum selam Imenalew 🙏🇪🇹🙏

  • @flagottegenawnega648
    @flagottegenawnega648 3 года назад

    Yasakalshe kongiy

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Год назад

    ሀኒየ የምናፈቅርሽ አይዞሽ ማር

  • @mazitube7041
    @mazitube7041 3 года назад

    Yene konjo berchi gobez neshe z ewedeshalehu

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 2 года назад

    ሀናንየ የራሰሺይ ዩቱ ከፈች የኔ ውድ እህት

  • @اسامهذيد
    @اسامهذيد 3 года назад

    petaam konjo🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️❤️❤️❤️

  • @imaan2449
    @imaan2449 3 года назад +3

    ጥንካሬሺነሰ ሳላደንቅ አላልፍም ግን ዘፈን አላበረታታሺም አላህ ሂዳያ ይስጥሺ።።

  • @sarabh698
    @sarabh698 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @keyryahussen8422
    @keyryahussen8422 2 года назад

    ሁለት ምርጦች

  • @yovana-xr2ce
    @yovana-xr2ce 3 года назад

    የታለ ታድያ የዩትዩብ ቻናልዋ

  • @eadieadi2456
    @eadieadi2456 3 года назад

    hananye gobez dimtsish betam new miyamrew berchiln

  • @amantube1910
    @amantube1910 3 года назад

    haniye berch yene konjo

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 2 года назад

    የኔ ውድ ሰላም ይብዛ

  • @alhmdlheforeverything6685
    @alhmdlheforeverything6685 3 года назад

    ትችያለሽ የወሎ ቆንጆ

  • @Mat12387
    @Mat12387 2 года назад

    ሀኒ ጋደኛየ የኔ ቆንጆ

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 года назад

    የኔ ዉድ ስወድሽ ።

  • @gaa4038
    @gaa4038 2 года назад

    የወሎ ልጂ ስወድሽ

  • @seidabera2472
    @seidabera2472 3 года назад

    ውብ ወሎዬ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 года назад

    ሀኒ እና ዘቢባ እንኩን ሠላም መጣችሁ

  • @goodkuwait8813
    @goodkuwait8813 3 года назад

    Wowwww💜💚💛💙💖🧡❤♥️

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Aseb asb new meknat walo malet ye waha afqare hzb new Gen be feker le yazen waloo anbol nen be tonkol le mexa Ben axifi nen 🤩🇪🇹🙏🙏

  • @tube3507
    @tube3507 3 года назад +4

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር
    ❤ውቢት❤
    ውበቷ ውበት ነው
    ለካሥ ያፈራት ወሎ ነው
    አምባሠል ነሽ አሉኝ ካባሠሉ ቅኝት
    የወሎዋ ጥንቅሽ የውጫሌ ወጣት
    ውበት ከፀባይሽ
    አሟልቶ የሰጠሽ
    ለአምባሠል ድምቀት ነሽ
    ኩራት ነሽ ለወሎ
    አለምን ቃኘሻት እያልሽ እሆላሉ
    ✍️ውድድድድድ ጓደኛዬ ጥግ ድረስ i miss you a lot ❤

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 года назад

    ሀንየ

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 3 года назад

    ስታወሪ አፍሽን ግጥም አድርገሽ ነው ስታዜሚ ግን ይሄ ሁኔታ አይታይም ይገርማል ቆንጅየ

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 2 года назад

    ዋዉ…..ተስረቅራቂ ድምጽ….. ያበርታሽ

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq 3 года назад

    ወይኔ ድምፀሽ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 3 года назад

    Alawqatim zare gena sayat des ylal dimtswa

  • @አህላምወሎየዋ-ጰ9ኰ
    @አህላምወሎየዋ-ጰ9ኰ 2 года назад +1

    ወሬኛለሙዚቃብለሽ ሀይማኖትሽንየቀየርሽ የድሀልጅ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 года назад +2

    በረች አሠብሽበት አላህ ያድረስሽ

    • @hanantube18
      @hanantube18 3 года назад

      ሱብሀናላ አላህ ልቦና ይስጣቹ 🙌