ባሌ ሰለቸኝ . . . እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || Ethiopian Amharic Love Story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ባሌ ሰለቸኝ . . . እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || Ethiopian Amharic Love Story

Комментарии • 12

  • @TilahunSaret
    @TilahunSaret Месяц назад +4

    ይገርማል የኔም የሶስት ልጆቼ እናት በዚህ ባህሪዪ ነው የፈታኌት የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ

    • @mequadesha
      @mequadesha  Месяц назад +1

      Thanks a lot 😊🙏😊

  • @meseretmamed4252
    @meseretmamed4252 3 года назад +8

    እኛ ሁላችንም ሰዎች ስንባል በእጃችን ውስጥ ያለውን እንቁ ትተን የሌለንን መዳብ እንመኛለን። መጀመሪያ ላይ በፍቅር አበድኩ ብሎ ልጅ ከወለድሸ በሁላ የጠፋ ቢሆን መጥፎ ነበረ የእናንተ ቀሰ ብሎ ጀምሮ በዛው የቀጠለ ነው አንቺ ማበላሸት እስጀመርሸበት ጊዜ ድረስ ሲበዛበት ግን ሰው ስለሆነ ደክመው ስለቸው ታዲያ ምን ያድርግ ቤት ትቶ ከመሄድ ሌላ። ለማንኛውም አሁን ሳስበው ክስተትሸ ተምረሸል ብዬ አስባለሁ። አንድ ቀን አቤት ወይም ሌላ ቦታ ለብቻችን ብለሽ ሮማንቴክ በተቀጠሮ ሰጪው ከዛ የለብሽ ንገረው ይቅርታ አድርግልኝ ብለሽ እግሩ ላይ ወድቀሸ ከልብሸ ለምኝው ትዳሩን ልጆቹን በጣም ስለሚወድ ይቅርታ ያደርግልሻል። እግዚአብሔር የረዳሸ

    • @የሸዋዋ
      @የሸዋዋ Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aman-v3q3z
    @Aman-v3q3z 9 месяцев назад +3

    ሒሎ፣ሠላም፣ነው

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 3 года назад +1

    ገራሚ ታሪክ ነው ደግ አደረገ

  • @ashebir24
    @ashebir24 4 дня назад

    እና ምን አማረሽ ጨምላቃ ጋለሞታ

  • @alimurad1889
    @alimurad1889 2 года назад +1

    ሂጂ ዲንጋይ እራስ የሴት መጨረሻ ቱ ቱ ቱ

  • @meremyutube2824
    @meremyutube2824 11 месяцев назад +2

    አሺ እብደነሸ ወደሸ አይደልም

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 3 года назад

    ምንም ኮሜንት መስጠት አቃተኝ የ10 ሴቶች ቅብጠት ነው ያለብሽ ልበል እንደውም አይገልፅሽም

  • @netsanettaye9984
    @netsanettaye9984 3 года назад

    🤔🤔🤔

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 года назад

    🤨🤨🤨tedar