Ethiopia በውጭ ሃገር ለምትኖሩ ሁሉ የጉዞ መረጃ ኤርፖርት የሻንጣ የአየር ትኬት ዋጋ የኪሎ መረጃ!2016

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2023
  • የአየር ትኬት ዋጋ!#Air ticket price and flight information
    የበረራ መረጃ
    የአየር
    የሻንጣ
    usmi tube
    usmi
    ኡስሚ
    Ethiopia
    Ethio
    የኤርፖርት
    የሳኡዲ ሪያድ
    የዱባይ ኢማራት
    ኩዌት
    ኳታር ደውሃ

Комментарии • 157

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 8 месяцев назад

    አሪፍ መርጃ ወንድም እናመሰግናለን

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v 8 месяцев назад

    እናመሠግናለንወድማችንስላደረስከንመረጃ❤

  • @kabetube
    @kabetube 8 месяцев назад

    ወድም ስለምትሰጠንመረጃእናመሰግናለን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤🙏

  • @samiremohammad2918
    @samiremohammad2918 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወንድም❤❤❤❤❤

  • @salomll1003
    @salomll1003 8 месяцев назад

    እናምሠግናለን ወድማችን

  • @abulmarka6361
    @abulmarka6361 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን❤

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 8 месяцев назад

    አናመስግናለን ወንድሜ በርታ ❤

  • @user-rk7ud4uz3x
    @user-rk7ud4uz3x 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድማችን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ekramymam5901
    @ekramymam5901 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 8 месяцев назад

    ❤❤እናመሰግናለን

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 8 месяцев назад

    ሀሪፊ መርጃነዉ

  • @Klklka
    @Klklka 9 дней назад

    እናመስግን አለን

  • @user-wn1ce3lf7i
    @user-wn1ce3lf7i 8 месяцев назад +1

    ክበርልኝ ወድሜ

  • @user-hk9us7wm8y
    @user-hk9us7wm8y 7 месяцев назад

    ኢሻአላሕእኔስሔድካቦልቻ👍💐

  • @laylaa9422
    @laylaa9422 8 месяцев назад +1

    አናመስግናለን,ደሤ,ኮበልቻ❤

  • @samiremohammad2918
    @samiremohammad2918 8 месяцев назад +8

    እኔም ተዱባይ ደሴ ኮምቦልቻ ትኬት ቆርጣለሁ ኢሻ አላህ በቅርብ ግዜ ከእናት ሀገሬ እገባለሁ በአላህ ፈቃድ ዱአ አድርጉልኝ

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 8 месяцев назад

      ግን በረራ አለ ኮቻ አልተዘጋምዴ😢😢

    • @taibah5903
      @taibah5903 8 месяцев назад

      ​@@emusemer5573አለዉዴ

    • @hikmuhiku6518
      @hikmuhiku6518 8 месяцев назад

      እኔ አድስ አበባ ነዉ የቆረጥኩት አሏህ በሰላም ያብቃን ለሀገራችን

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 8 месяцев назад

      @@hikmuhiku6518 አሚን እህቴ እኔም ከረመዳን በኃላ ኩየት To ኮቻ😥😥

    • @rahmahmahamad4292
      @rahmahmahamad4292 8 месяцев назад

      እኔም'አገረልገባነበረ'ፈራሁ'እሥኪምከሩኝ'10:አመቴነው'ሥደት

  • @user-qj3ms8vj3r
    @user-qj3ms8vj3r 8 месяцев назад +5

    ስልክ ነው ያስጨነቀኝ በምንድን ነው የሚያዘው እስከ ስንት የሚለው

  • @user-fn4ov9bp2g
    @user-fn4ov9bp2g 2 месяца назад

    እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በመቀጠል ትርፍ እቃ ስንይዝ ለአንድ ጊሌ እቃ ስት ሪያል ነው የሚከፈለው ይህንን ሁሌም እንጠይቃለን ግን እስካሁን የመለስ የለም በቀጣይ ይዘህልን ና❤❤ ሎላውከእርእስህ ልውጣና አንድ ዶላር በሳውዲ ስት ሪያል ይገዛል ??❤

  • @user-bc4gk5sr5i
    @user-bc4gk5sr5i 8 месяцев назад +2

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ከቤሩት እንዴት ነው ጎደር የምንቆርጠው ስራልን እሲህ

  • @zedted1368
    @zedted1368 8 месяцев назад

    Thanks

  • @user-rc9nl3rz2x
    @user-rc9nl3rz2x 8 месяцев назад +2

    እስኪ ወንድም ከጆርዳን አድሲ አበባ ስንት ነው

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta6341 8 месяцев назад

    What about other flights only Arab country's?

  • @meymunajamel554
    @meymunajamel554 3 месяца назад

    እኔ ከኢድ በዃላ ወደ ሀገር ልገባ ነዉ ስንት ስልክ ይዞ መግባት ይቻላል

  • @temr8492
    @temr8492 8 месяцев назад

    አህለን ኡሥሚ

  • @lubaba9202
    @lubaba9202 Месяц назад

    እኔ ሰወቹ ከዱባይ አድስ አባ ነው የሚቁርጡልኝ ከአድስ አባ ደሴ ኮበልሻ መቁረጥ እቺላለሁ የምታቁ ንገሩኝ❤❤

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs 8 месяцев назад +1

    ሰለ ታማኝ መረጅ እናመስግንሀለን ግን የአርባ ምንጭ በረራ የሀዋሳ በረራ የለም አገሩን እየረሳቹ ነው ወይስ በረራው የለም እባክ መልስልኝ ወንድመ

  • @tikseegaariinqabaisatasahi5200
    @tikseegaariinqabaisatasahi5200 8 месяцев назад

    Sent killo yefakadal??

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 8 месяцев назад +3

    የትኬት ዋጋ በየጊዜው እንደ ምንዛሬ ይቀንሳል ይጨምራል በአለበት አይቀመጥም

  • @adesadess7984
    @adesadess7984 8 месяцев назад +1

    ቴሌቪዠን ይዞ መግባት ይቻላል እዴ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 8 месяцев назад +2

    ከሳዉዲ ባህርዳር የለም???

  • @user-zp4tc8mt8j
    @user-zp4tc8mt8j 8 месяцев назад

    ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ የትኬት ዋጋ ስንት እስኪ መልስልኝ ወንድሜ

  • @masarat2998
    @masarat2998 8 месяцев назад

    ዱባይ ጎንደር ውድነው እናመሰግናለን ወድማችን

    • @sndumulie2106
      @sndumulie2106 8 месяцев назад

      የኔም ጥያቄየ ነው

  • @aminaidris7660
    @aminaidris7660 8 месяцев назад

    በእናትህ ከቤሩት ደሴ ስንት ነው እንዳትልፈኚ

  • @rashaessa3491
    @rashaessa3491 8 месяцев назад

    stakerb besrhatu akirb weym ykirbh keneshatawu kenamnamnu hulunm arb ager ngeren yaleza andun tlo andun anteltlu hone

  • @ayalash1577
    @ayalash1577 8 месяцев назад +2

    በቀጣይ ከጆርዳን ባህርዳር ስራልን

  • @zbibaahmad3513
    @zbibaahmad3513 8 месяцев назад +1

    የኬኒያትራዚት ስራልን እስክሻንጣ ማለትስትሻጣ

  • @user-cy8zv8wb9z
    @user-cy8zv8wb9z 3 месяца назад

    አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንዴት ናቹ የኡስሚ ቤተሰቤቸ

  • @alainn5317
    @alainn5317 8 месяцев назад +3

    እስቲእህቶቸ ስንት ስልክ እደሚያዝንገሩኝ

  • @markosdegela5470
    @markosdegela5470 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ አጭር ጥያቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምንድነው ከልክ በላይ ይቃርጠል ለምሳሌ ቴሌቬሽን እኛ ኢትዮጵያውያን ከውጭ ሀገር የራሰችን አንድ እንኳን በዶ መሚጣት ይሻላል እንደ

  • @bezawitadmassu-gb9fj
    @bezawitadmassu-gb9fj 8 месяцев назад +1

    Ke jordan adisabeba

  • @AlDair-nz2cr
    @AlDair-nz2cr 8 месяцев назад +2

    ባህሪን ንገረኝ

  • @masmak140
    @masmak140 8 месяцев назад

    Ka Buirutisa?

  • @lelisedalesa9610
    @lelisedalesa9610 7 месяцев назад

    Wandeme Jordan yelachim ende

  • @user-io8yn6gs6t
    @user-io8yn6gs6t 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @AbdurahmanMuhamad-rs9jb
    @AbdurahmanMuhamad-rs9jb 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emanseid5257
    @emanseid5257 27 дней назад

    ደርሶ መልስ ነው

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 8 месяцев назад +1

    እባክህ በኬንያ ወደ ኢትዬ እስኪ
    አስረዳን ፖስፖርት ካልታደስ መሄድ
    ይቻላል ወይ ትኬት ስንት ነው ?

    • @Tigstgatchew
      @Tigstgatchew 3 месяца назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @zuzukasaw
    @zuzukasaw Месяц назад

    የመቸ ነው

  • @salomll1003
    @salomll1003 8 месяцев назад

    የኦማን ዬለም?

  • @marya9998
    @marya9998 8 месяцев назад

    Ena masagenalen wodemachene

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 8 месяцев назад

    Tnks wendime

  • @ghfghh6470
    @ghfghh6470 8 месяцев назад

    Jzkmulah wondemachiin

  • @user-gu7xw6oz8p
    @user-gu7xw6oz8p 8 месяцев назад +1

    ከባህሬን ወደኮምበልቻ የለምእንድ እሰኪንገረኝ ካርጎሥማድረግ ይቻላልከባህሬንወደኮምበልቻ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 8 месяцев назад +2

      ከባህሪን ባህርደር የለም

  • @user-gv5su7kp1i
    @user-gv5su7kp1i 5 месяцев назад

    ሰላምነዉ።ቁጥር ነ።ለክሎኝ።

  • @mosthalimaakter7045
    @mosthalimaakter7045 8 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወድም ከኳተር ወድ ኡትዬ ስት ነዉ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 8 месяцев назад +1

    ወደ ክፍላገር ተጀመረ እንዴ
    እሺ ከጆርዳን ወደ ጅማ አለ ወይ
    ለምን አልገለፅክም

  • @user-kc6rs5oz6w
    @user-kc6rs5oz6w 8 месяцев назад

    ዋአሌኩም ሠላም ወራህመቱሪላሂ ወበረካቱ መች ይሠጣሉ ሠዉዲ ላይ እኔ ከአንድም 3ግዜ አገር ገባሁ 15/15
    30ኪሎ ብቻ ነዉ ሚመዘነዉ ሣዉድ እሪያድ ላይ እኔ ምላቹ እህቶች በባህር እቃ ለመላክ ከሮቶ ዉጭ ካርቶን ላይ የታሸጉ እቃዎች መላክ ይቻላል እሥቲ የላካቹ ካላቹ መረጃ ንገሩኝ

  • @user-ek2cv1fg6z
    @user-ek2cv1fg6z 8 месяцев назад +3

    እስኪ ከዱባይ ኮቻ ቀጥታ እንዴት ነው ቀጥታ የምንገባ አሰረዱኝ ሰሞኑን ልገባነበር

    • @tileta
      @tileta 8 месяцев назад +3

      ከዱባይ አድሥ አባባ ታርፊ አለሽ ከዛ ኮቦልቻ ነው

    • @hawaalyou280
      @hawaalyou280 8 месяцев назад

      ​@@tiletaካረጎስ መላክ ይቻላል ቀጥታ

  • @addistekeba3522
    @addistekeba3522 8 месяцев назад

    ከቤሩትስ

  • @godislove8937
    @godislove8937 8 месяцев назад +1

    ከባህሬን ወደ መቀሌ ይቻላል ወይ?
    ።ምታቁት እባካችሁ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 8 месяцев назад +1

      የለም ቆየ ከተዘጋ በዱባይ ወይም በግብፅ ነው ምትቁርጭ

    • @godislove8937
      @godislove8937 8 месяцев назад +1

      @@user-ff5cv1zj5g ኦ ነውእንዴ አመሰግናለሁ ግን በዱባይስ ስንትይከፈላል

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 8 месяцев назад

      @@godislove8937 ሞድረይ ሀብብቴ የሆኑ ልጆች ግን ቁርጠው ሄደዋል እኔም ከ 3 ወር በሃላ እሄዳለሁ ልጆቾ ስልክ ካነሱልኝ እጠይቅልሻለሁ

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 8 месяцев назад +3

    ጆርዳን እረሳሀት ወላሂ ምነም መረጃ አጣሁ ንገረኝ መረጃ ካለህ ልሄድነበር አገሬ

    • @user-bx8ql8ig1n
      @user-bx8ql8ig1n 8 месяцев назад +1

      እኔምእየፈለኩነውግን23.23.7.ነውሚፈቀደውአሉኝየሄድት

  • @user-zy4iz8lq4l
    @user-zy4iz8lq4l 8 месяцев назад +1

    ኮኮየት ኮምበልሻ ሰንት ነዉ

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 8 месяцев назад

      ማሬ ኮይት ኮሆንሽ እስከ ክፍለ ሀገር ካርጎ እሚልክ እምታውቂው ካለ ንገሪኝ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 8 месяцев назад +2

    ባህሪን የለም

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z 8 месяцев назад +1

    ሻጣስ ስት ይፈቀዳል ከዱባይ አዲስ አበባ

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z 8 месяцев назад +3

    ወዶች ሀገር በቅርቡ እገባለሁ በኢትዮጵያ አየር መገድ የተሻል ኪሎ ይዛል ወይስ ትራን ዜት ይሻላል ከዱባይ ስት ኪሎስ ይፈቀዳል የምታቁ ወገኖቼ ንገሩኝ

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 8 месяцев назад

      በትራንዚት አይመችም

    • @lubaba.m4744
      @lubaba.m4744 8 месяцев назад +1

      ያውነው እኔ ባለፍው፣ህጅነበር ለኮበልቻ. ግን ኪሎው 46ነው ያለፈልኝ ከዛን በላይ ብር. ያስከፍላሉ፣ዛሬም ኅደኛየ. ሂዳለች. ኮበልቻ.

    • @user-ek2cv1fg6z
      @user-ek2cv1fg6z 8 месяцев назад +1

      ስንት ያስከፋላሉ ውዴ ለኪሎ

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z 8 месяцев назад

      ​@@lubaba.m4744አመሠግናለሁ አዲስ አበባ ነው የምቆርጠው ያው ነው እህቴ ኪሎ ከበዛ ብዙ ያሥከፍሉ ይሆናል

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 8 месяцев назад

      በኬኒያ መንገድ ሂጂ 23_23-23 ነው

  • @setra-th8yt
    @setra-th8yt 8 месяцев назад

    ከዱባይ ደሤ ፐኮቦልቻ በጣም ውድነው

    • @asiamoh
      @asiamoh 7 месяцев назад +1

      በጣም ውድ ነው ዱባይ ሳኡዲ አሪፍ ነው

  • @hikmuhiku6518
    @hikmuhiku6518 8 месяцев назад

    እኔ ግን ከሳዉዲ 950 ነዉ የቆረጡልኝ አድስ አበባ ድረስ ማለት ነዉ

  • @taibah5903
    @taibah5903 8 месяцев назад

    ከሳኡዲደሴ ይቻላልዴ ማለቴ ደሴ ኤርፓርት አለዴ

    • @elhammohammed1486
      @elhammohammed1486 8 месяцев назад

      ደሴ ኮምቦልቻ ነዉ የሚባለዉአንድነዉ

    • @taibah5903
      @taibah5903 8 месяцев назад

      @@elhammohammed1486 እሽዉዴሽኩረን

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z 8 месяцев назад

    ከጆርዳን ከንብልቻ ሰንት ነዉ

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 8 месяцев назад +1

      እህት ልቴጂ ነው እኔም ልሄድ ነው ትኬት ቆረጥሽ ጆርዳንነኝ

    • @zenatathuobia9661
      @zenatathuobia9661 8 месяцев назад

      የኔ ጥያቄ ነዉ

    • @seadahassan
      @seadahassan 8 месяцев назад

      የዱባይሦ

  • @jemaneshassen2344
    @jemaneshassen2344 8 месяцев назад +1

    ብሀሬን ንገረኝ ❤

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 8 месяцев назад

      ባህሬን የለም ቀጥታ ከባህሬን ወደ ኢጂብት/ዱባይ/ኳታር ነዉ እያረፍሽ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 8 месяцев назад

    ወገኖቼ ከሀገሬ ከወጣሁ12 አመቴ እና ከርመዳን ቡሀላ እደፈጣሪ ፍቃድ እሄዳለሁ ብየ አስባለሁ ኢሻ አላህ እና 23 23 ኪሎ ይቀርፃል እና ስት ጀዋል መያዝ እችላለሁ በጄስ ስት ኪሎ መያዝ እችላለሁ ቲቪ ብይዝ ይቀርፃል አድ ቤርሜል ይዜ መሄድ እችላለሁ በጄ ወደ ግደታ ካርጎ ማድርግ ያለብኝ😢

    • @jamisweet6787
      @jamisweet6787 8 месяцев назад

      አዳምጪው በደንብ። ተናግሮል 23,23 ኪሎ ሁለት ሻንጣ በነፃ ለብቻ ይሄዳል አስር ኪሎ ደሞ በእጅሺ አውሮፖላን ውስጥ ይዘሺ ትገቤለሺ ከዛ ውጪ አስር በርሜለም ያዢ ሌላ ይቀረፃል ደሞ በጣም ውድ ነው እቃ ካለሺ ካርጎ አርጊው

    • @HayatAdane-ob9ek
      @HayatAdane-ob9ek 8 месяцев назад

      ቲቪ አትግዢ ቀረጡ ከዋጋዉ በላይ ነው ገንዘብሽን ይዘሽ ግቢ አገርቤት ሁሉ ሞልቷል

    • @MKk-yi8nf
      @MKk-yi8nf 8 месяцев назад +3

      በአላህ ሰው ይችላል እዴት አርገሽ 12አመት በአንድ ግዜ ናፎቆቱስ አላህ ይርዳሽ ይርዳንም በይ ካላገባሽ ግቢና አግቢ ብር ምንም ብትዢ ጠፊ ነው ወልዶ መሳም የመሰለ ነገር የለም😢😢

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 8 месяцев назад +2

      @@MKk-yi8nf ተይው እሲ እህቴ በስደት አለም ሁኔ ውላጆቼን አጣሁ እናቴ ልክ ሳኡዲ መረት ስርግጥ ሞቷን አስርዱኝ😭ሁሉን ችየ ኖርኩ አባቴን ሀጂነ ኡምራ አመጣሁት ደስ ብሎት ሁልየም ሲመርቀን አባቴንም አጣሁ😭😭3 እህት 3 ወድሞቼ አሉኝ ግን ሁሉም የራሳቸው ሂወት አላቸው ለዛ ነው ሀገሬ መግባት ያስጠላኝ አሁን ግን ግደታ ሁኖብኛል ለልጆቼ ስል😥አልምዱሊላህ ማር የሆኑ ወድ ልጆች ወልጃለሁ ልጆቼ እና ባለቤቴ ሀገር ስለገቡ በቅርብ ነው የገቡት እኔ ትንሽ የቀርኝ የቤት ቁሳቁስ አሟለለሁ ብየ እጂ የቀርሁት አች ግቢ ብሎኝ ነበር ባለቤቴ ኤኔ ቋሚ ስራ ስላለኝ ጓጉቼ ነው እህት እና ሳኡዲ አርብያ ነኝ ህገወጥ ነኝ እሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ብለሽ ውአ አድርጊልኝ😥

    • @MKk-yi8nf
      @MKk-yi8nf 8 месяцев назад +1

      @@fatmah1744 አብሽሪ አላህ ይርሀማቸው ሁሉም ማች ነው እኔም በስግደት አባቴ ሙቶ ሳይነግሩን ሀገር ስገባ አወኩ ሀዘኑ እስካሁን አለቀቀንም
      አይ ያላገባሽ መስሎን ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል እደዛ ከሆነማ ስሪ ሀገርም ጥሩ ዜና የለም ሸቀል አርጊ

  • @user-nb3oz2gd8s
    @user-nb3oz2gd8s 8 месяцев назад

    ኪሎ ስንት ይፈቀዳል

    • @hawaalyou280
      @hawaalyou280 8 месяцев назад

      የኔም ጥያቄነወ

  • @kabetube
    @kabetube 8 месяцев назад

    ከሳኡድ ኮቦልቻስትነዎ

  • @melitube7785
    @melitube7785 7 месяцев назад

    አረ በስመኣብ ከሁሉም የዱባይ ነው የተወደደው እና ከአ,አ ወደ ክፍለ ሀገር በኪሎ ያስከፍላሉ ማለቴ አሁን ለመቀሌ 23 ኪሎ ብቻ ነው ሚፈቀደው ጭማሬ ካለን ብኪሎ ስንት ያስከፍላሉ

  • @destaketama9955
    @destaketama9955 8 месяцев назад +1

    Ke jordan Ethiopian ste new

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 8 месяцев назад +1

      Yenam tyaka new

  • @samiryimer3629
    @samiryimer3629 8 месяцев назад

    እስኪ ዱባዩች ካርጉ ይፕላከ ካለ ከሰሞኑ ንገሩኝ ከዱባይ ኮበልሻ ድርስ ካርጉይቻላልወይ እስኪንገሩኝ

    • @marymmabdulla8097
      @marymmabdulla8097 8 месяцев назад

      እኔም. ጭንቅ. ብሎኛል. ውድ ልገባ ነው. በዚህ ወር

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 8 месяцев назад

    ከጆርዶን ባህር ዶር ኮለ አሳውቀን ዘላቂ ከሆነ

    • @ElanaDagnaw
      @ElanaDagnaw 8 месяцев назад +1

      ሀይ

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 8 месяцев назад +1

      Er melseln yenam tyakanew

    • @salmatalal315
      @salmatalal315 8 месяцев назад

      ​@@ElanaDagnawhi

    • @jamilaabdalrahman7474
      @jamilaabdalrahman7474 8 месяцев назад

      ከለ አለ ከሌላም ችግር የለም እስከ አ አ ሂደን ለባህር ዶር እንቆረጦለን ያው ከዛው ነው ከዚህ በፋት ከቤሮት ስመለስ በዚህ መልኩ ነዉ የገባሁ

  • @EliasJammal
    @EliasJammal 8 месяцев назад

    Ke Beirutsi😂🤣🤣

  • @user-lr6wp4gz7y
    @user-lr6wp4gz7y 8 месяцев назад +1

    ከጆርዳን ባህር ዳር የለም

    • @jamilaabdalrahman7474
      @jamilaabdalrahman7474 8 месяцев назад +2

      የኔም ጥያቄነዉ ዉዴ የት ነሽ ውዴ

    • @ElanaDagnaw
      @ElanaDagnaw 8 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @ElanaDagnaw
      @ElanaDagnaw 8 месяцев назад

      ​@@jamilaabdalrahman7474የኔጆርዳን

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 8 месяцев назад +1

      Enam eflgalhu

    • @user-lr6wp4gz7y
      @user-lr6wp4gz7y 8 месяцев назад

      @@jamilaabdalrahman7474 አማን ነኝ ውዴ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 8 месяцев назад

    ትርፍሻጣስትያሥገፍላል

  • @user-cy8zv8wb9z
    @user-cy8zv8wb9z 3 месяца назад

    አበታ

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt 8 месяцев назад

    ከጆዳንኮበልሻየም

  • @user-du1xb3hn6c
    @user-du1xb3hn6c 8 месяцев назад

    ከጆርዳንአድስአበባስንትኪሎነውመያዝእሚቻለውንገርኝእስቲውንድም 5:09

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤