🛑 የአገራችን ሁኔታ አሳሳቢ ሆኗል ኑሮ ውድነት በዚህ ለቀጠለ አልተቻለም ትዛዝ ለሚፈልግ 00251907643091 ይደውሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 34

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Год назад +11

    የምወዳት አያቴ ሙታ ከፍቶኛል አላህ ያፅናሽ በሉኝ እህት ወድሞቸ 😢😢😢😢😢

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk Год назад +1

      አላህ ጀነተል ፍርደወስን ይወፍቃቸው ላችም ለቤተስብም ሶብሩን አላህ ይስጣችሁ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Год назад

      @@SelmanSeid-ip5wk አሚንንንንን እህታለምዋ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Год назад +1

      ​@@SxB-gz3mtአሏህ ይራማችዉ አችንም ቤተሠቦችሽንም አሏህ ይሶብራችዉ አብሽሪ የኔዉድ አሏህ ይዘንላችዉ 😥😥

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Год назад +1

      @@የፍቅርአድናቂ አሚንንንን እህትዋ ከባድ ነዉ በሰዉ ሀገር ሞት መሥማት

  • @meazitube269
    @meazitube269 Год назад +1

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ከሆነ ኖሮው ምንም አይላቸውም ከተሰራ ይኖራል ችገሩ ሰላም ማጣቱ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያጣልን

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Год назад +7

    አረ እባካችሁ ሀገር ልገባ እቅድ ላይ ነኝ ኑሮ ዉድ ነውአትበሉ 😂😂ኢትዮጵያ ያሉ ሰወች ንሮአቸዉን ድቅቅ አረገው እየኖሩ ሰርግም ድል አርገው እየደገሱ እኛን ዉድ ነው እያሉ ማስ ጨነቅ በቃ እንዴ ናተ ው እንኖራለን አረግ 😄😄

    • @saadas9954
      @saadas9954 Год назад

      ግቢ ገላየዋ ተልኩ አያልፍም

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Год назад

      ግቢ እህትዋ እኔ የምወዳት አያቴ ሙታብኝ በጣም አዝኛለሁ አይ ስደት😢😢😢

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk Год назад

      ​@@SxB-gz3mtአላህ ጀነትን ይወፍቃቸው አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የቀሩትን አላህ እርጅም እድ ሜና ጤና ሰቶ በሰላም ያገናኝሽ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Год назад

      @@SelmanSeid-ip5wk አሚንንንን እህትዋ

    • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
      @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና Год назад

      ግቦ እኔ ልሄድ ነው

  • @osmantube514
    @osmantube514 Год назад +1

    _የመዳም ቅመሞችየ የኔ ከርታቶች እኔም የናተው ከርታታ ነኝ አብሽሩ አይዞን ምንም ነገር እዳትጨነቁ ኖሮ ተወዶል ብላችሁ እንገባለን ኢንሻአላህ እደሰው እንኖራለን አቅለን ካየነው ሁሉም ቀላል ነው ዋናው መብቃቃት ነው ውደቸዋ በቅንነት ሰብ አድርጉኝ ስወዳችሁ_

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ

    ውድየሀገሬልጆችበያላችሁበት ሠላምይብዛ ሀገራችንንአላህሠላምያርግልን😢

  • @ሱሱሀይቅ-የ5ረ
    @ሱሱሀይቅ-የ5ረ Год назад

    ችጋርአታውራ መኪእናእኔ ልንመጣነው የራሱጉዳይ ይኖራል

  • @ኡሙአብደርህማንየልጄነፍቂ

    ያርቢ አገራችንን ሰላም አርግልን ። በጦርነት ፣በችግር አለቀ ያገሬ ሰው 😢

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Год назад

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረፍ ቆይታ ነበር በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +2

    አድ ኪሎ ጤፍ 150 ብር ገብቷል ብለዉኝ ገርሞኞል የኑሮ ወድነት ጣራ ነክቷል ያምሆኖ ሠዉ እየበላ ነዉ እንጀራ በወጥ ያጣ የለም እኞ ተጨንቅንጅ 😢

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад

    አምላኬ አገራችነን ሰላም አድርግልን 😢😢😢

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад

    እኛ አሁን ምንም አያስፈልገን ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን አገሬ ማማማየ የድሆች መኖሪያ አንቺ የሚስኪን አገር እማማየ አላህይድርስ ያረብ ህዝቦቹች በጥይት እሳት አለቁ አይይይይይ ሰውበሰውጅ ፍጡርበፍጠጡር መጥፋት አላህየ

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 Год назад

    ቁጥርህን ላክልኝ ሶላርእፈልጋለሁ ወንድም

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 месяцев назад

    አወል ማሻአላህ ከሳኡዲ ሀገር ተስማምቶሀል

  • @osmantube514
    @osmantube514 Год назад

    የበጓ ዋጋ ይነገረን

  • @Umumuaz-i8z
    @Umumuaz-i8z 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ አወል ወንድሜ ታማኝ ሠዉ ነህ ከልብ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Год назад

    ያርብብ ከይር

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 Год назад

    ይሄሁሉ ስንት ብር ፈጀባት እህታንን ንገረኝ እኔም እፈልጋለሁ😢

  • @SaadHassn-nw4so
    @SaadHassn-nw4so Год назад

    አላህ ኸይር

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад

    ሴቱ ወዱ ዱአር ጉ ሲቀጥል መከላከያነውብላችሁ ዝምአትበሉ ሀገርንወገንንታደጉ ትኩረት ለደሴ ኮቦልቻ የተሴረውን በመከላከያስም ከገቡ አመድነውየሚሆነው የሴኮቦልቻ ሴትወድበተጠቀቅ ንቃ ምንዋጋአለው !!!!አላህይድረስጅ ቢገዛባይገዛ

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት Год назад

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ

  • @SGg-k6l
    @SGg-k6l 9 месяцев назад

    በኢሞ ፈልገንህ ነበር አትመልስም

  • @sart820
    @sart820 Год назад

    አወል መኪያ መለጠቺህኮ 😂😂😂😂 ለቀጣይ አባይን አይተህ ትመጣለህ ኢሻአላህ😂😂😂😂😂😂