ጃንሆይ ለአቶ ገብረየስ ቤኛ፤ አንተ ኢትዮጵያን ትፈልጋታለህ፣ ኢትዮጵያም አንተን ትፈልግኻለች፣ በርታ | Adebabay Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 20

  • @birukgergo1371
    @birukgergo1371 3 года назад +3

    You are the best role model and true Ethiopian I wish long life and healthy

  • @yihnewmignotae1819
    @yihnewmignotae1819 3 года назад +4

    አደባባይ ሚዲያ እኝህን ታላቅ አባት ምሳሌነታቸውን እንድንማር ስላደረጋችሁ እጅግ እናመሰግናለን!!!!!

  • @huluabay328
    @huluabay328 3 года назад +1

    የሚገርም ነው!! ከጠያቂው እስከ አቶ ገብረየስ ቤኛ ተባረኩ!!! የአሁን ሀብታሞች ስለንግድ ያላቸው እውቀት እራሱ የሚጠይቅ ነው!! መፅሐፍት ለማንበብ በጣም ቸኩያለሁ!!!!!!!

  • @a.ashewa3216
    @a.ashewa3216 3 года назад +1

    የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብት ጥያቄ ጉዳይ, በወያኔ/በኢሀዴግ ዘረኝነት ያልተመረዘ ወይም አድር ባይ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጉዳይ ነው። "አዲስ አበባ ሁሉን ያቀፈች የኢትዮጵያ ምልክት ነች" Free the Balderas Party leaders!!! We demand permanent solution for ongoing genocides in Ethiopia!!! Peace for Ethiopia!!!
    አዲስ አበባ የሁሉ እትዮጵያዊ መዲና!!!

  • @dribeteka1857
    @dribeteka1857 3 года назад +2

    Edime ketena emegnalehw nurilgn Enwdihalen

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 3 года назад +3

    These are the people that we looked up to. People we admired and respected. God bless you and your family ato Gebreyesus. Thank you abay media .

  • @zewduyadete7631
    @zewduyadete7631 3 года назад +1

    የታደሉ ሰው ናቸው፡፡ ስንት ዓመታቸው ነውʔ እድሜና ጤና ይጨምርልዎ፡፡ ባለ ንቁ አዕምሮ ናቸው፡፡

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 3 года назад +2

    Wow, what a brilliant gentleman. It breaks my heart to see that Ethiopia couldn't benefit from his drive. Wow. All you young Ethiopians please learn from him.

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 3 года назад +2

    Ato Gebreyes Begna you are Ethiopian Treasure i wish you long and healthy life ples go back your great country Ethiopia and do something again don't give up ples God bless you sir !!

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 года назад

    እንኳን ብቻውን አዘጋጃችሁልን ከአእምሮዬ ያልጠፋ ውይይት ቁጭትም ተስፋም

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 3 года назад +1

    Betam tikikil. Inem yihinin ye hagerachin huneta mayete aznalhehu.

  • @cherkoseman1954
    @cherkoseman1954 3 года назад

    አቶ ገ/ቤኛ የማከብራቸው ታሪኮሸውም መልኮም ነው!!!
    አባታቸውም አቶ ቤኝ( አባ ዳማ) የተከበሩ የስራ ኩቡርነትን የስተማሩ አባት ነበሩ!!
    ተማሪ እየለሁ አባ ዳማ ከ አለም ገና ሸማ ገዝተው ከ 5 ኪሎ ሜትር እራቀት ተሸክምው ሰበታ ገበያ ይሸጡ ነበረ።
    አባ ዳማ ታላቅ መምህር!!
    ልጃቸው ያን ያህል ሃብት ኖሮት ይሄን እቦታው አክብረው እስከ እለተ ፍጻሜቸው ሰረተው የሚኖሩ ጀግና አባት ነበሩ!!
    አዲስ አበባ ላይ ፓርክ በሌላ መልኩ ይመልከቱት!! ለጊዜው አዲስ አበባ ማእከላዊ መንግስት በ ጥቂት ቀናት የስራ እድል ለመክፈት እና መረጋጋት ነው።
    የኢትዮጵያ ዋና አለመረጋጋት የገጠሩ ህዝብ ወደ ዘመናዊ እርሽ በለመሸጋገሩ እና ከረህብ ተላቅ ወደ exports የእርሽ ልምታ ባለመሰራቱ ነው።
    ሆኑም የአብይ መንግስት ጠንቅቆ ያውቀዋል ሁሉንም ግዜ እንስጥ።
    አቶ ገ/ቤኛ
    ኤርትራ ለቀቅ!!
    ኤርትራ ለኦላዊት ሃገር ነች ይሄን ይቀበሉ!!
    ስለዚህ ኮርታውን ሳይ ያመኝል ለሚኑት ይጎዳሆታል !!
    እድሜ ይስጠሆ ኤርትራ እንደ ሴንጋፖር ሆና ያዩታል!!
    አይደለም ከጎረቤት ኢትዮጵያ ከቻይናዊ ጋር ተከባብሮ መስራት ይቻላል!!
    ኢትዮጵያ ለ ኤርትራ በጸጥት ፖሎቲካ የ ኤርትራ ለኦላዊነት ተከብሮ መስራት ይቻላል!!!
    kkkkkkk ይችን ጠይቅልኝ?
    አባ ዳማ አባታቸው ሺጉጥ ነበራቸው ገዘተው የሰጡትም አቶ ገበረያስ ነበሩ በሆላ አባ ቤኝን እንዴት አረገው ሺጉጡን አሰፈቱ ጠይቅልን?
    አቶ ገ/ቤኝ
    ድሮ ሰበታ ጥቁር ሴትሮን መኪና ይዘው ሲመጡ አስታውሳለሁ!!
    ጤና እና እድሜ እዲሰጠሆ እመኝልሃለሁ !!
    አክባሪሆ!!

  • @merry5936
    @merry5936 3 года назад

    Long life for both of you

  • @አራጅንእናውግዝ
    @አራጅንእናውግዝ 3 года назад +1

    ሼርርር••••

  • @samssontesfay6736
    @samssontesfay6736 3 года назад +1

    እናውቀዋለን ወያኔ በልታው እንጂ

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 3 года назад +1

    አርእስቱን ቀይሩ።

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 3 года назад +1

    ዳኝነት ለንጉሥ ነገሥቱ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ በእግዚአብሄር የተቀባ ንጉሥ ስራውም ግዴታም ነው። ነገር ግን እርሶ እንዳሉት የአንድ ወገን ሳይሆን የሁለቱንም ያዳምጡ ብሎ አንዱ አላቸው ያሉት ምንም እውነታ የለውም ። ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል።2 በጃንሆይ የተሾሙትን ከጃንሆይ ጋር ማወዳደር በጣም ያስቃል። 3ኢትዮጵያን ወደ ሰለጠ ነው አለም ያደረሰው የግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለሥላሴ መንግሥት ነው።አሁን ይህን ሁሉ እኔ ሰርቻለሁ ለማለት፡😂😂😂😂😂😂