Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዳዊት ፋሲል ዘመንህ ትውልድህ ዘርህ ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክ::
አንተ የተባረክ አስተማሪ ደግሜ እላለሁ ዘመንህ ይባረክ!
የክርስቶስ መስቀል ጠላት ሆነው ይመላለሳሉ ፣የት ? በማህላችን ሃስተኛ ነብያት ናቸው ጌታ ይገስፅው ፣ እኛ ግን የተስቀለውን ክርስቶስ ኢየሱሰ እንሰብካለን ሌላ የለም ።
እነሱ በስራቸው የጥያቄው ጠያቂ አለ ግን ሰወች እንዳይድኑ ወደ ጌታ እንዳይመጡ የድርጊት ቃላቶችን ባንጠቀም መልካም ነው
ይህ ሰዉ ብዙ ሰወችን ወደ እዉነት መንገድ የሚመልስ ነዉ።
ሃሰተኛ ነቢይ የሚሰብረው መርገም ሳያስቀርልን ኢየሱስ ሁሉንም እርግማኖችን ሰብሮልናል አሁን አሁን ከሁሉ ነፃ ነን !!!! በነፃነት እንኖር ዘንድ ክርስቶስ ነፃ አወጣን ገላትያ ስድስት ከቁጥር አንድ
ይገርማል። መርገም በክርሰቶስ ተሰብሯል። አለቀ። ሰው። የአእውቀት። እጥረት። አለበት። ያሳዝናል። አንተ ግን። ተባረክ
Dawit fasil ❤❤❤❤ berta
Yes🎉🎉🎉
ተባረክ
መርገም ከተሰበረ 2024 በክርስቶስ ተፈፅምዋል
Wonet new❤❤😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes! Amen ❤❤❤❤
👍👍
thank you
ሀቡና የራስሀ ሀሳብ ነዉ እሱ እነዚህ ናቸዉ። አላለም ቀንተህባቸዉ ነዉ ሀቡና ፖተሩን ለማስጠመድ ነዉ
ABELA MKLYTH lenzy zerafiwoch MAGALET new . GBU more ........
በነብይነት በአፖስትልነት ስም የሰላቢነትን ስራ የሚሰሩ ናቸው
ለእግዚያቤር ቤት የቀኑ የሚመሥል ተሣዳቢዎች ለነገሩ እሔነገር የለነው አዲሥ አይደለም እየሡሥ ክርሥቶሥን ም አላሥተምር ብለው ሢነቅፉት ነበር ምን አዲሥ ነገር የለም የእነሡ ሥተን ካለ ጌታ የሚጠይቅበት ጌዜ አለው አሁን ለእኛ የተሠጠን ጊዜ ነፍሣትን ወደእግዚአብሔር መንገድ ማሣየት ነው ወደሠው መመልከት ትተን ወደእራሠችን የምንመለከትበት ፀጋ ጌታ ይሥጠን ጌታ የመጣል ለሁላችንም እንደሥራችን ይከፍለናል ተባረኩ የጌታቤተሠቦች
ሌቦ የሀሠተኞች ጡረተኛ ማንን ነው በቃሉ የምታታልለው በቃሉ ማታል እንደለመዳቹት ???666
አቤል አንተ የት ቤተክርስትያን ነው የምትገለገለው ??? ወይም የምታገለግለው ??? መልሱን ስጠኝ ለኔ ይጠቅመኛል!!!!
👍👍👍👍👍👍👍
Tikikl 💯🤜🤛
ሀሰተኞች መምህራን,እግዚአብሔር ሊረግመን አይችልም እያላችሁ አትዋሹ።"ክርስቶስ ከህግ እርግማን ዋጀን" (በህግ መፅሀፍ ተፅፎ ከነበረው እርግማን ዋጀን) ተብሎ ተፃፈ እንጂ, በአዲስ ኪዳን እርግማን የሚባል የለም ተብሎ አልተፃፈልንም።
Hulum lik new tew
I appreciate you
Labahulu aman belu kebte
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 11 ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ 12 እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ 13 ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያልየሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
ሃሰተኛ ነቢያቶችን በመልክ ብቻ መለየት እንችላለን … የሁሉም ሃሰተኛ ነብያቶች ፊት የ አሳማ ቂጥ ነው ሚመስለው… ጮማ ብቻ 😂😂😂
ወንድም የተሠጠ ፀጋ ክርስቶስ አገልግል እነርሱ በመድረክ ስለ ኢየሱስ አንተ ስለ ነቢያት እሽ የአግልግሎትህ ትርጉም ምን ይባላል ህዘብ ካንተ ምን እየተማረ ነው። ❤❤ከቻልክ ሄደ አስቁሞ ካልቻልክክርስቶስ ስበክየሁሉንም ወጋ ከፋይ በሰማይ አለሰለ ስው መለፍለፍ ከንቱ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ከሐሰተኞቹ ወገን ነህን? የሐሰተኞቹን ሐሰት ግለጡት አለ እንጅ መጽሐፉ ተባበሯቸዉ አላለም።የእዉነት ወንጌል በሐሰተኛ፣ሌባ ነቢያት ነን ባዮች ለምን ይሰደባል? እዉነትን በዉሸት የሚለዉጡ ይፈረድባቸዋል።
abuna my brother hasetegha nebeyat setasaded endaymeshbe yerase rucha yelhem ????????
እውነት የእግዚአብሔር ቤት ቅናት በልቶህ ነው ወይስ ይሁዳ ከኳሮጆ እንደሚሰርቅ ለይትዩብ ገንዘብ ለማግኘት ነው እግዚአብሔር የልብህን እና የአንደበትህን ለይቶ ያውቃል እውነት የእግዚአብሔር ቤት ቀንተህ ከሆነም እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ ግን በዚህ መልክ አይደለም ሀሰተኛ አይኖርም አይደለም ሞልቶል ግን በፅድቅ የሚያገለግሉትንም እያካተትክ ነው ዳኛ በሰማይ አለ ምን አልባት ባለማወቅ ለወንጌል እንቅፋት እንዳትሆን ስህተት ቢኖርም ወንድምህ ነው ገስፅው እባክህ
ምነው ከፋህ ይመለክትሀል እንዴ
Leboch mehonachewun alawekme wendma bezhe mogne hezb yechawotubt
Ayinihin kewendimochih lay ansaWede Eyesus temelket. Esu lehulum endesiraw yikeflal
አይነ ጠባብ
Tilanti ye hone church conference gebiche, agelgayu 10000 birr accauntachulaye yalachu tolo befitinet 5000 asgebu bilo azon hede elachuhalehu.
የአገልጋዮችን ፎቶ እየለጠፍክ ዩቱብ ሸቅልበት ነውረኛ ነህ እውነተኛ ብትሆን ወንድሞችህን በአደባባይ አታሰጣም ልብ ይስጥህ
ሐሰተኞች ወንድሞች አይደሉም።አንተ ግብዝ እውነትን ተቀበል።
በዉነት ሀቡናማፈሪያ መሆን ነዉ ሲጄ እና ማርሴል ምን ይወጣላቸዋል።
ለቆሮንቶሳውያን በጣም ጥሩ ትምህርቶች ናቸው😂😂
የወንድሞች ከሳሽ ሀቡና እሱ እከሌ ሀላለም
እይ አቤል የሚባል ሰይጣን ጠፍቶ ነበር ካየሁት እንዴት ስልት አርገው የወንድሞች ከሳ ሽ 6 አመት ጼንጤ😮
የረስህ እንድገን ከማድረግ ምከረውነ ወደመንገድ መልሰው ወንድምህ ስለሆነ አቅነው
አወቆ የሚሰርቅኮ ይገልሀል እንጂ አይቃናም ምነዎ ችግር አለዴ? ይቅርብህ ኢየሱስ ዮሻላል ።ሀሰተኞችንማ ገና ገና አልተሰራም በደብ ይጋለጣሉ ሰጋህ?
Kkkk
Esrayeln lemn alkelaklachutem mesefen bedhus 5500 askfelo adarash west hasabachun sebseb adergu and dekeka becha new yemsetachu yeml temketegha erestachutal
አንተም ስላልተሳካልህጂ አንተም ትሰርቅ ነበር
በኢየሱስ ያላረፈውን ያንተ መርገምት መስበር ያሳርፋልን ?አዎይ ዘንድሮ !ኢየሱስ ከእርግማን ሁሉ ነፃ አውጥቶኛል !
Abeet Farajochi
አንተም ከነሱ አንዱ ነክ
There is no profit at this time. The last profit is Mohamed SAS period.
የምታሠተመረዉን አሰተምር ጴንጢ ነው ያሰተማረህ ባትል መልካም ነወ።
አንተም ድኛለሁ እያልክ ነው ነገር ግን ከዳንክ ነገ ከነገ ወዲያ ፆለት አያስፈልግህም ማለት ነው?
😂ante erash leba neh
አንተ ነህ666
መተቸት ቀለብ አታርግ ተጨለመብህ ግንመርገም ይሠበራል ያለው እንድ አገልጋይ ስሆን አሜን ይሠበር ባዮቹ የተለያዩ ተገልጋዮች መሆናቸውን ሠወረብህ። Always you are harassing other Christian.but why?
አዎ ሌቦቹ ሀሰተኞቹኮ ብዙ ተከታይ ጭፍራ አላቸው የቁጥር ብዛታቸው ግን እወነትን አይሰውረውውም ጊታ በአንድ እወነተኛ ልጁ ብቻ የደሰታል ። ከኦርቶ የበለጠ ብዙ አለ ቁጥር ከሆነ እውነትነት? አይ ሆድ ጥቅም ኢየሱስ አይበልጥም ? አይሻልም?
ዳዊት ፋሲል ዘመንህ ትውልድህ ዘርህ ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክ::
አንተ የተባረክ አስተማሪ ደግሜ እላለሁ ዘመንህ ይባረክ!
የክርስቶስ መስቀል ጠላት ሆነው ይመላለሳሉ ፣የት ? በማህላችን ሃስተኛ ነብያት ናቸው ጌታ ይገስፅው ፣ እኛ ግን የተስቀለውን ክርስቶስ ኢየሱሰ እንሰብካለን ሌላ የለም ።
እነሱ በስራቸው የጥያቄው ጠያቂ አለ ግን ሰወች እንዳይድኑ ወደ ጌታ እንዳይመጡ የድርጊት ቃላቶችን ባንጠቀም መልካም ነው
ይህ ሰዉ ብዙ ሰወችን ወደ እዉነት መንገድ የሚመልስ ነዉ።
ሃሰተኛ ነቢይ የሚሰብረው መርገም ሳያስቀርልን ኢየሱስ ሁሉንም እርግማኖችን ሰብሮልናል አሁን አሁን ከሁሉ ነፃ ነን !!!! በነፃነት እንኖር ዘንድ ክርስቶስ ነፃ አወጣን ገላትያ ስድስት ከቁጥር አንድ
ይገርማል። መርገም በክርሰቶስ ተሰብሯል። አለቀ። ሰው። የአእውቀት። እጥረት። አለበት። ያሳዝናል። አንተ ግን። ተባረክ
Dawit fasil ❤❤❤❤ berta
Yes🎉🎉🎉
ተባረክ
መርገም ከተሰበረ 2024 በክርስቶስ ተፈፅምዋል
Wonet new❤❤😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes! Amen ❤❤❤❤
👍👍
thank you
ሀቡና የራስሀ ሀሳብ ነዉ እሱ እነዚህ ናቸዉ። አላለም ቀንተህባቸዉ ነዉ ሀቡና ፖተሩን ለማስጠመድ ነዉ
ABELA MKLYTH lenzy zerafiwoch MAGALET new .
GBU more ........
በነብይነት በአፖስትልነት ስም የሰላቢነትን ስራ የሚሰሩ ናቸው
ለእግዚያቤር ቤት የቀኑ የሚመሥል ተሣዳቢዎች ለነገሩ እሔነገር የለነው አዲሥ አይደለም እየሡሥ ክርሥቶሥን ም አላሥተምር ብለው ሢነቅፉት ነበር ምን አዲሥ ነገር የለም የእነሡ ሥተን ካለ ጌታ የሚጠይቅበት ጌዜ አለው አሁን ለእኛ የተሠጠን ጊዜ ነፍሣትን ወደእግዚአብሔር መንገድ ማሣየት ነው ወደሠው መመልከት ትተን ወደእራሠችን የምንመለከትበት ፀጋ ጌታ ይሥጠን ጌታ የመጣል ለሁላችንም እንደሥራችን ይከፍለናል ተባረኩ የጌታቤተሠቦች
ሌቦ የሀሠተኞች ጡረተኛ ማንን ነው በቃሉ የምታታልለው በቃሉ ማታል እንደለመዳቹት ???666
አቤል አንተ የት ቤተክርስትያን ነው የምትገለገለው ??? ወይም የምታገለግለው ??? መልሱን ስጠኝ ለኔ ይጠቅመኛል!!!!
👍👍👍👍👍👍👍
Tikikl 💯🤜🤛
ሀሰተኞች መምህራን,
እግዚአብሔር ሊረግመን አይችልም እያላችሁ አትዋሹ።
"ክርስቶስ ከህግ እርግማን ዋጀን" (በህግ መፅሀፍ ተፅፎ ከነበረው እርግማን ዋጀን) ተብሎ ተፃፈ እንጂ, በአዲስ ኪዳን እርግማን የሚባል የለም ተብሎ አልተፃፈልንም።
Hulum lik new tew
I appreciate you
Labahulu aman belu kebte
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 11 ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ 12 እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ 13 ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያልየሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
ሃሰተኛ ነቢያቶችን በመልክ ብቻ መለየት እንችላለን … የሁሉም ሃሰተኛ ነብያቶች ፊት የ አሳማ ቂጥ ነው ሚመስለው… ጮማ ብቻ 😂😂😂
ወንድም የተሠጠ ፀጋ ክርስቶስ አገልግል እነርሱ በመድረክ ስለ ኢየሱስ አንተ ስለ ነቢያት እሽ የአግልግሎትህ ትርጉም ምን ይባላል
ህዘብ ካንተ ምን እየተማረ ነው። ❤❤
ከቻልክ ሄደ አስቁሞ ካልቻልክ
ክርስቶስ ስበክ
የሁሉንም ወጋ ከፋይ በሰማይ አለ
ሰለ ስው መለፍለፍ ከንቱ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ከሐሰተኞቹ ወገን ነህን? የሐሰተኞቹን ሐሰት ግለጡት አለ እንጅ መጽሐፉ ተባበሯቸዉ አላለም።የእዉነት ወንጌል በሐሰተኛ፣ሌባ ነቢያት ነን ባዮች ለምን ይሰደባል? እዉነትን በዉሸት የሚለዉጡ ይፈረድባቸዋል።
abuna my brother hasetegha nebeyat setasaded endaymeshbe yerase rucha yelhem ????????
እውነት የእግዚአብሔር ቤት ቅናት በልቶህ ነው ወይስ ይሁዳ ከኳሮጆ እንደሚሰርቅ ለይትዩብ ገንዘብ ለማግኘት ነው እግዚአብሔር የልብህን እና የአንደበትህን ለይቶ ያውቃል እውነት የእግዚአብሔር ቤት ቀንተህ ከሆነም እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ ግን በዚህ መልክ አይደለም ሀሰተኛ አይኖርም አይደለም ሞልቶል ግን በፅድቅ የሚያገለግሉትንም እያካተትክ ነው ዳኛ በሰማይ አለ ምን አልባት ባለማወቅ ለወንጌል እንቅፋት እንዳትሆን ስህተት ቢኖርም ወንድምህ ነው ገስፅው እባክህ
ምነው ከፋህ ይመለክትሀል እንዴ
Leboch mehonachewun alawekme wendma bezhe mogne hezb yechawotubt
Ayinihin kewendimochih lay ansa
Wede Eyesus temelket. Esu lehulum endesiraw yikeflal
አይነ ጠባብ
Tilanti ye hone church conference gebiche, agelgayu 10000 birr accauntachulaye yalachu tolo befitinet 5000 asgebu bilo azon hede elachuhalehu.
የአገልጋዮችን ፎቶ እየለጠፍክ ዩቱብ ሸቅልበት ነውረኛ ነህ እውነተኛ ብትሆን ወንድሞችህን በአደባባይ አታሰጣም ልብ ይስጥህ
ሐሰተኞች ወንድሞች አይደሉም።አንተ ግብዝ እውነትን ተቀበል።
በዉነት ሀቡናማፈሪያ መሆን ነዉ ሲጄ እና ማርሴል ምን ይወጣላቸዋል።
ለቆሮንቶሳውያን በጣም ጥሩ ትምህርቶች ናቸው😂😂
የወንድሞች ከሳሽ ሀቡና እሱ እከሌ ሀላለም
እይ አቤል የሚባል ሰይጣን ጠፍቶ ነበር ካየሁት እንዴት ስልት አርገው የወንድሞች ከሳ ሽ 6 አመት ጼንጤ😮
የረስህ እንድገን ከማድረግ ምከረውነ ወደመንገድ መልሰው ወንድምህ ስለሆነ አቅነው
አወቆ የሚሰርቅኮ ይገልሀል እንጂ አይቃናም ምነዎ ችግር አለዴ? ይቅርብህ ኢየሱስ ዮሻላል ።ሀሰተኞችንማ ገና ገና አልተሰራም በደብ ይጋለጣሉ ሰጋህ?
Kkkk
Esrayeln lemn alkelaklachutem mesefen bedhus 5500 askfelo adarash west hasabachun sebseb adergu and dekeka becha new yemsetachu yeml temketegha erestachutal
አንተም ስላልተሳካልህጂ አንተም ትሰርቅ ነበር
በኢየሱስ ያላረፈውን ያንተ መርገምት መስበር ያሳርፋልን ?አዎይ ዘንድሮ !
ኢየሱስ ከእርግማን ሁሉ ነፃ አውጥቶኛል !
Abeet Farajochi
አንተም ከነሱ አንዱ ነክ
There is no profit at this time. The last profit is Mohamed SAS period.
የምታሠተመረዉን አሰተምር ጴንጢ ነው ያሰተማረህ ባትል መልካም ነወ።
አንተም ድኛለሁ እያልክ ነው
ነገር ግን ከዳንክ ነገ ከነገ ወዲያ ፆለት አያስፈልግህም ማለት ነው?
😂ante erash leba neh
አንተ ነህ666
መተቸት ቀለብ አታርግ ተጨለመብህ ግን
መርገም ይሠበራል ያለው እንድ አገልጋይ ስሆን አሜን ይሠበር ባዮቹ የተለያዩ ተገልጋዮች መሆናቸውን ሠወረብህ።
Always you are harassing other Christian.but why?