I sense you are one of the very few hand picked messengers of God, who God has sent to save this present generation of Ethiopia.What would become of us in case we fail to obey ? The very thought of it haunts me.With the help of God I promise to obey.Thank you and please stay on the pulpit.
ማሙሽ ፈንቴ መክሊትህ ያስቀናል። ስታስተምር የእግዚያብሔርን ቃል አንተ ላይ ምን ያህል እንደሚሰራ ትምህርትህን ሁሉ ስከታተል ወጤቱም አኔም ተባርኬበታለሁ።ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ። ቀጥል።
የእግዚአብሔር ሰው የሚባለው እንዲህ ዓይነት መልዕክተኛ ነው
Aman amen amen kbr hulu legziabhir yhun! Gitata Yesus ybarekh Dr Mamusha.
Amen
ዶክተር ማሙሻ ተባርክ ዘመንህ ይባረክ
Doctorye zemanih yiberki❤❤🙏🙏
ድቅ ትምህርት ዶ /ር ማሙሻ ተባረክ
ዶክተር ልጄ ጌታን ባገኘሁ በ50 ዓመቴ ዛሬ ያገኘሁት ያክል እንዲሰማኝ መንፈስን የሚያዘልል የማስተማር ፀጋና ብቃት የሰጠህን ቸር ጌታ ከማመስገን ሌላ የምለዉ የለኝም ንጉስ ለወደደዉ እንዲህ ይደረጋል ብዬ ፅሁፌን ብገታ ይሻለኛል ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።
አዳነች አሰፋ የፓስተር ዴብ እናት፡
ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ❤❤❤❤
አሜን
አሜን ተባረክ ጌታ የአቋም ሰው ያድረገን🙏👏😍💞💖
ጌታ ሆይ መለየት መወሰን እንድችል እርዳኝ😢
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
ማሙሻዬ❤❤❤ብርክ በልልኛ
Wow what amazing word of God . God bless abundantly . Dr Mamusha 🙏🏽
አሜን ይሄ ዛሬ ጳጉሜ 4 2013 የሚመጣው ዓመት 2014 2022 በልዩነት የሚቆምበት በልዩነት የሚንቆምበት ዓመት ይሁን
እስከ ሞት ድረስ የታመንሁ እንድሆን እግዚአብሔር ፀጋህ ይርዳኝ ይርዳን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ዶክተር ማሙሻ
Amen Good teching God bless you more paster
Good bless you doctor mamusha
ከቶማስ ኤዲሰን በፊት.....ሳቄን ማቆም አልቻልኩም!!
God bless you Dr Mamusha, may the Lord God help me.
ተባረክ ፓስተር❤
ማሙሽ ❤🙏
የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ ልያድነን ነውና የተናገረን በጊዜ ከጊዜው እናምልጥ ዶ/ር የጌታ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ አሜን
Tebareklen 💓💓💓🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👏👏🙇♀️
Gata Eyasusu yibarke
Ameeen geta yibark🙏
መለየት ይሁንልኝ በሁሉም ነገር አሜን።ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።ፀጋ ይብዛልህ ማሙሻ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ ።
Wow amazing God bless you
በልዮነት መኖር ይሁንልን።ጌታ ፀጋ ያብዛልኝ ያብዛላችሁ።
God bless you!!
ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ እምነትን የሚጨምር ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ
አንተ ክቡር የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተባረክልን ያብዛህ በእውነት ዶክተር ማሙሻ
አሜን እግዚአብሔር እንደ ኖህ በእውነት ያስኪደን ፣ መመሳሰል ጥፋት ነው
God bless you
This is prophetic word of God.
God bless you
Geta yibarkih
የተባረክ የእግዝአብሔር ሰው ተባረክልኝ🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍 መለየት ይሁንልን
Geta zemenin tiwuldihin yibark
ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ስብከት ተባረክ።
ዶ/ር ስለ አንቴ ልዑል አምለክ እግዚአብሔር ይበርክ እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ጌታ ያብዘልህ ተበረክ!!!
ጌታ እስከመጨረሻ ይርዳን ሁላችንን:::
ተባረክ
Amen!!!!!
የዕድሜ ዘመን በእግዚአብሔር ይላመልም።ተበረክ!።
Tebareke❤❤
ዘመንህ በጸጋው ይለቅ!!!
Amennnn Amennnnnn Amennnn Belyunet Ysekumen .Goyeta Jesus Agelgeloteh Yebarek Doctor Mamusha .🙌🙌🙌🙌
2ቴ ሰማውት አሜን ልቤን ነካኝ መለየት ይውንልኝ
ዋውውውው ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 📖📖📖📖
በልዩነት መኖር ዋውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ በሞገስ በበለጠ እውቀትና ጥበብ ይባረክህ
ሀሌሉያ !!!!!ይገርማል !!!!!ግራ እንዳይገባን የሚተክል !!!!!!!
woow God Bless You More Dr. Mamusha!!!
Tebarek Geta ahunm tsegawn yabzalh ante yegna bereket neh
ታባረክ ጌተ ፀገውን የብዘልህ ማኖር ይሁንልኝ ላሰማሁት ቃል አማን
Malwash ngr and ken behayl e/rn kale edezi yalemelkelkel esebkalew😊 e/r zemenkn ybark
Egziabeher zemenehen yebarek Tebarekelen🙏❤
May God bless you more doctor.
አሜንንንንንንን ዘመንህ ይለምልም
አሜን አሜን 🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ተባረክ።
የጊዜው ቃል ለኔ
Amen 'wengelawi dr mamusha nurlin,'
ጌታ ሆይ ለየንንን
አሜን እስከሞት ድረስ የታመንክ ሁን !! ጌታ ሆይ ለእኔም ይኼንን አድርግልኝ ።አመሰግናለሁ ኢየሱስ በዚህ ህይወት ስለሚትረዳኝ ።ወንድሜን ያገለገለንን ፓ/ ር ማሙሻን እስከፍፃሜው ባርካው አሜን !!! 2/12/2013 ነው እኔ በማለዳ የሰማሁት ይህን ስብከት ። ሁሌ የአንተ ቃል ስለማያረጅ ተመስገን !!!
Amen.Amen.
May God protect u!! I always litsen your teaching.
አሜን 🙏
ተበረክ ዶ/ር ማሙሸ ስወዴህ
አሜን ጌታ ይባርክህ
God bless you brother Mamusha tebarek...
Dr. Mamusha God Bless You More & More.
ተባረክክክ
Geta hoy ebakih erdan leyen qoratoche argen. Dr tebark
Amen. Amen God bless you
ተባረክ የተወደድክ🙏🙏 አንተ የትውልድ በረከት ነህ
Ameeeeen Ameeeeen may God continue bless you more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
God bless you and your family keep you safe God loves you and we love you I enjoy your teaching always thank you so much
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን!!!!የሰብከው፣ቃል፣እውነት፣ነው፣
አሞናላለሁ፣ ተቀብያለሁ፣በጌታ፣እየሱስ፣
ሥም፣አሜን!!! የተለየን፣እንሆናለን፣እኔና፣
ቤቴ፣በጌታእየሱስ፣ስም፣አሜን!
I sense you are one of the very few hand picked messengers of God, who God has sent to save this present generation of Ethiopia.What would become of us in case we fail to obey ? The very thought of it haunts me.With the help of God I promise to obey.Thank you and please stay on the pulpit.
እግዚአብሔርን የምለምነው በቃሉ እውቀት እንዲባርከኝ ብቻ አይደለም፤ የማውቀውን መኖር እንድችል በራሴ እንዲያስጨክነኝ እንጂ! ጨካኝ መሆነን አጥብቄ ፈልጋለሁ- በሌላ ሳይሆን በራሴ መጨከን!
Amazing teacher pastor Mamusha
Blessed Dr. mamusha
God bless you!!!!! D/r mamusha please mentoring many youth with this real gospel.
Ameen Ameen haleeluuya tebarek 🤲🙌🙌🙌🙌
Aman Gata Yrdan Aman
Reformation comes through cross not through mere words !
D/R Mamusha... anii waye kee bayen waqayo galatefadha ... barumsakee jalladha fayadama jiraa ebifami Obolesa koo!!!!!!!!!!!!!!
Yes it’s very important lesson for us. I thank God about you Dr. Mamusha
Tebarek
ምናለበት ከፀሎቶም ቢደርስን በትምህርቱስ ትባርከን ነበር
Very interesting and educational preaching Dr Mamusha.
Amen Amen
Mamusha Geta yibarkih!!!
Ameen Ameen Ameen
Don’t follow the crowd, it’s always dangerous, but listen to the spirit of the lord, if you seek him you will find him, he doesn’t hide himself.
Amen! 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
D.rgeta abezeto yebarkeh
Amazing Preaching!!
God Bless You More Dr Mamusha, 🙏🙏🙏😇😇❤️❤️
Amen 🙏
God, help me always stick with you forever 🙏 God bless you for always teaching the word of God powerfully!