#23/12/16_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ethiopianmezmur #duet #tewahdomezmur #habesha #eotc #ebs Mk#Tmc#negashbedada

Комментарии • 38

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s 16 дней назад +8

    ስለ❤ሁሉም❤ነገር❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤ፈጣሪ❤ከሁሉ ክፉ😢ይጠብቀን ለዘላለሙ ኣሜን❤

  • @asna7836
    @asna7836 16 дней назад +7

    አግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር ምሕረቱን ይላከለን ለሀገራቺን

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ 16 дней назад +7

    አሜን ለሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 15 дней назад +4

    እግዚአብሔር አባቶቻችን ስምምነትን ፍቅርን ይስጥልን እነሱ ካልተስማሙ መንጋው እንዲበተን አውቀው እስከመጨረሻው ድረስ መታገል አለባቸው እላለሁ ❤❤❤❤❤

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 15 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሟን ያምጣልን ብዙ ነገሮችን እያስተናገደች ነው❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ናት ኦርቶዶክስ ሁሉም ሲረዳው ደስ ይላል❤

  • @user-xo5hj3bp9x
    @user-xo5hj3bp9x 15 дней назад +1

    ወንድማችን ሰለመርጦ ፣ ሰለአባጊዮርጊሰ ያማሀን ቃለሕይወት ያሰማልን ይበል

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 15 дней назад +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 15 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወድሜ 🙏🙏🙏❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 15 дней назад +4

    ስልጤን እግዚአብሔር ያስታውስልን

  • @abemkore7163
    @abemkore7163 15 дней назад +2

    Zmare melaekt yesmalna

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 15 дней назад +1

    Zemare melaekt yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asna7836
    @asna7836 16 дней назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 15 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @BRTKANAdtfd
    @BRTKANAdtfd 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 15 дней назад +1

    እግዝአቤሔረ ይርዳችሁ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 15 дней назад +3

    ሰላም ያሮስ ሚድያ እግዚአብሔር ይከልለን ከመጣው ግርዶሽ ሰላሙን ይስጠን የመጣው ሰይጣን ማንንም አይተውም እንፀልይ ንስሐ እንግባ እንቁረብ አሸናፊዎች ነን

  • @natayadd
    @natayadd 15 дней назад +2

    ችግርያለባቸውሠወቹእጅ የአባቶቻተችንችግር አይደለም

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 15 дней назад +1

    ሰላምለአገራችን❤❤❤❤❤❤

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 15 дней назад +1

    አባቶች እዚህ ቦታ ባይገኙ ይመረጥ ነበረ በጣም ይከብዳልም ያሳዝናልም

  • @NetsiAdino
    @NetsiAdino 15 дней назад +1

    Egzio meharene kirstos 😢get hoy yikr beln😢

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 15 дней назад +1

    አባቶቻቾንን ግራ አጋቡብን እግዚአብሔር ይገስፃቸው.
    ምን ያድርጉ አባቶቻችን ተጋብዘው ሄዱ ዘፈን ነው የሚዘፈነው? መዝሙር ነው የሚዘመረው እዛ ሲደርሱ ነው የሚያውቁት ግን ጋባዦቹ እንዲህ አይነት ቦታ ባይጋብዟቸው ምናለበት የአባቶችን ክብር ዝቅ ማድረግ ለነሱ ክብር መስሏቸው ይሆን? እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 15 дней назад +1

    እናተ ሙሽሮች አባቶቻችንን እዳዋረዳችሁ ትዳራችው አይዝለቅ ምናይነት ባለጌናችው አባቶች አቁማችው እናተ ትጨፍራላችው ትዳራችው የሴጣን መጫወቻ ይሁንባችው ያባቶቻችን በረከት ይድረሠን

  • @yhguyt
    @yhguyt 15 дней назад +1

    ለአባታችን፡ለአባ፡ገብረ፡ኪዳን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡ጳጳሶቻችን፡ግን፡የሚወክሉት፡የሰማይ፡ደጅ፡የሆነችውን፡ቅድስት፡ቤተክርስቲያናችንን፡እንደሆነ፡ቢያስቡ፡ይቅርታ፡አባቶቼን፡መናገር፡ተገብቶኝ፡ሳይሆን፡የተዋህዶ፡ነገር፡ስለሆነብኝ፡ነው።

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ 16 дней назад +3

    እንዴት አደርክ ልዑልዬ

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 15 дней назад +1

    Abatochachin yalakebere tidar ayzelikim egna abatochachinin enakebiealen Egziyabher yemeretachew silehonu

  • @asna7836
    @asna7836 16 дней назад +2

    ሰላም አደራቹ

  • @user-ru5cb9ri2y
    @user-ru5cb9ri2y 15 дней назад +1

    በመጀመሪያ ደረጃ እዚህ ቦታ ላይ ባይጠሩ ከተጠሩም መንፈሳዊ ይዘት ከሌለው ቢመለሱ ከበር ይታወቃል እኮ ይዘቱ መለስ ብለው ቢሄዱ ጥሩ ነበር። ግን እነሱ ናቸው በደንብ አልታዪኝም።ልብስ አልብሰው ቤተ ከርስቲያንን ለመተቸት እንዳይሆን

  • @Meserete-bp1uv
    @Meserete-bp1uv 16 дней назад +2

    እንደት አደርክ

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf 15 дней назад +3

    በኦርቶዶክስ ሚዱያ ስር የምትሰሩ ሚዲያዎች በሙሉ እንደሚዲያ መስራት ያለባችሁ ትልቁ ጉዳይ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰይጣናዊ አምልኮ እንዲያቆም እና የሚያመልክበትን እቃ ከቤቱ እያወጣ እንዲጥል እና መንፈሱ በስግደት በፆም በፀሎት በመቁጠሪያ በምቀጥቀጥ በእንባ ንስሀ በመግባት እንደሚላቀቅ እስተምሩ የሀገራችን ትንሳኤ እንዲቀርብ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ሰይጣናዊ አምልኮ ማቆም የግድ መሆኑ ይታወቃል በዚህ ጉዳይ ላይ ከሰራችሁ እውነት ሙሉ ሚዲያ ትሆናላችሁ።

    • @dagneworku
      @dagneworku 15 дней назад +1

      እዉንት ነው ❤

  • @Enatemarym
    @Enatemarym 15 дней назад +1

    IMO ላይ መልክት አስቀምጨዎልዎታለሁ እቫክዎ ይመልስልን

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 15 дней назад +1

    አባቶቻችን ሰርገኞችን ለመባረክ ሄዱ። ጥፋተኞች ሰርገኞቹ ናቸው ባለጌዎቹ።

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 16 дней назад +1

    ስልጤ😢😢😢 ደቡብ ነዉ እንዴ አላዉቀዉም

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    Translate....TO...Amharic

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 15 дней назад

    እረ???

  • @SimeneshtadesseBmeskel
    @SimeneshtadesseBmeskel 15 дней назад +1

    እርሶዎ ዋናው አይደሉ።እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf 15 дней назад +1

    በኦርቶዶክስ ሚዱያ ስር የምትሰሩ ሚዲያዎች በሙሉ እንደሚዲያ መስራት ያለባችሁ ትልቁ ጉዳይ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰይጣናዊ አምልኮ እንዲያቆም እና የሚያመልክበትን እቃ ከቤቱ እያወጣ እንዲጥል እና መንፈሱ በስግደት በፆም በፀሎት በመቁጠሪያ በምቀጥቀጥ በእንባ ንስሀ በመግባት እንደሚላቀቅ እስተምሩ የሀገራችን ትንሳኤ እንዲቀርብ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ሰይጣናዊ አምልኮ ማቆም የግድ መሆኑ ይታወቃል በዚህ ጉዳይ ላይ ከሰራችሁ እውነት ሙሉ ሚዲያ ትሆናላችሁ።