ተለቀቀ ጀግናው የም/አ ፋኖ ድምፃዊ ስንታየሁ ጥላትማ ምን ጊዜም ጥላት ነው?.... የምስራቁ ፋኖ በምን አማረበት ያምሬ ወዳጆ ከቀኙ ቁሞለት! ሸር አድርጉት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #kedir_raya RUclips#ሰብስክራይብ- ያድርጉ _
    like_comment ሸር በማድረግ በጋራ ትልቅ መልካምነት እንስራ አገራዊ ሀላፊነት እንወጣ!!!
    unauthorised use,distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right@2022kedir raya

Комментарии • 232

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 2 месяца назад

    ጀግና አማራዬ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathuceni5143
    @hayathuceni5143 2 года назад +1

    አማራመሆንኮ መመረጥነዉ ከናተመፈጠሬ ያኮራኛል ፋኖነት ይለምልም 💚❤️💛💪ለናትሀገሩ ቀድሞ ደራሺ ደሙን የማፈሥላት ፋኖ ፈጣሪ ከናተ ይሆን 🌹🌹🌹🌹🌹💘💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @pantayabat2272
    @pantayabat2272 2 года назад +7

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኔ ስስቶች ፋኖ አማራዎች💓💓💓💓እወድሀችሀለሁ

  • @tseganeshgobeze6665
    @tseganeshgobeze6665 2 года назад +3

    ወይኔ ድምፁ አንጀት ይበላል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኔ ስስትች ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 2 года назад

    አማራ ጀግናዉ አይ ዞን እዊነት ያሸንፋል

  • @ovb2779
    @ovb2779 2 года назад +1

    አማራዩኢትዮጵያ፣ኑሩልንአላህሀገራችንንህዝቦቻችንንአላህይጠብቅልን

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад +11

    ወየው ድምፁ አንጀት ሲበላ አይዞን አማራዬ😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад +1

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 года назад

      በጣም ማማየ እኳን ለከፉዉ ሠዉ ለደህነኛ ያሥለቅሣል😥😥

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      Nu gora belu abrtun

    • @fatimatomohammed4651
      @fatimatomohammed4651 2 года назад

      😭😭😭

    • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
      @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 года назад

      @@fantafanta3408 በጣም😭😭😭😭

  • @abdullax1390
    @abdullax1390 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ የኔ ጀግኖች አብሽር እማማ ኢትዬጺያ አሉልሽ ልጆችሽ

  • @اللهماحفظبلادناتوبيا

    መሀመድ ቢሆነኝ የኔ ውድ አጎት አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ይህ ድል ሳታይ አጣንህ

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      Ehtewa eski ymuhamed bihonenye bdmb ymitaye photo lkilnye letishert tflgo new

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 года назад +9

    በርቱል ጀግኖቻችን የአማራ ልጆች

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      Nu abrtun gora belu ygere ljoche

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Год назад

    ዲል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @YeneneshMerzo
    @YeneneshMerzo Год назад

    ወገኔየዉነት አምላክ ይጠብቃቹህ ❤❤❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 года назад +1

    ጀግናው አማራው

  • @ፊርዶወስቲዩብ
    @ፊርዶወስቲዩብ 2 года назад +6

    ትመስክር አማራ መገን ድሬ እሮቃ
    ሰማዩ ሲፈጅር ጨለማው ሲነጋ /ሙሀመድ ቢሆነኝ ጠመደው በድሽቃ /ሙሀመድ ቢሆነኝ አላህ ይረሀምህ የኛ ጀግና

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад

      😰

  • @ዜድየመርሳዋ
    @ዜድየመርሳዋ 2 года назад +7

    ከድር ፍትህ ለልጁ ፎቃ ያዘኝ የት ነው አድራሻው😍😍 ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

  • @هلدليىنر
    @هلدليىنر 2 года назад

    አላህይጠብቃችሁ የኔሸቃጠወች መገን አማራ

  • @yasimanlove9542
    @yasimanlove9542 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንዲሞቸ አንዲቀን ለኛም ቀን ይወጣል ዛሬያቀሰ ነገ ይስቃሉ ዛሬ የሳቀ ነገ ያለቅሳል

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p Год назад

    እገዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኔ አለይታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @yayabest5512
    @yayabest5512 2 года назад

    Egezabeher kenate yehen 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏💕💕💕🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @Fnegnyedessiewa
    @Fnegnyedessiewa 2 года назад +4

    ድምፁ በጣም ያምራል አማራነት ኩራት ነው

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስስቶቸ እውነት ተደብቃ አትቀርም የሚባለው ዘንድሮ በተግባር አየነው እርሱም አባትአለም አሳምነው ጽጌን ያለ ምንም ዝክር ለማስቀረት ያልቆፈሩት ጉድጓድ የለም ነበር ነገር ግን ፈነቃቅሎት ወጣ ነፍስህ ትረፍ የእኛ አባት አንተን አይደለም መርሳት በየቀኑ ሳያስታውሱ መዋል አይቻልም💚💛❤💪💪💪💪

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
    @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 года назад

    የኔየ ጀግና ወድም💚💛❤ 💞💞💞💞💞

  • @zeenathdxb2629
    @zeenathdxb2629 2 года назад +2

    አማራ አማራ የኛማኛወች ጀግናአማራ

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    የኔ ጀግና አማራየ ደሞች ውድድድ😢😢

  • @Tube-qw3sw
    @Tube-qw3sw 2 года назад +1

    ያሀገሬ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. አድሁኑ

  • @mesisisay409
    @mesisisay409 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አቤት ድምፅ አንደኛ ነህ💚💛❤

  • @እስልምናየ
    @እስልምናየ 2 года назад +1

    ጀግኖቻቺን አሏህይጠብቃቹህ ያልፈን አይዞን

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍

  • @ጥላሁንጌታ
    @ጥላሁንጌታ 2 года назад

    አውነትየአማራፋኖ።

  • @abayhiwot
    @abayhiwot 2 года назад +2

    የኔ ጀግኖች እግዝአቢሄር ከከፊ ነገር ይጠብቃችሁ አገራችን ሠላም ያርግልን የኛ አለይታወች ክፊአችሁን በሩቅ

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 2 года назад

    ራያየ የጀግኖች አገር ደሞቸ ድመቁልኝ

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @aip7123
    @aip7123 2 года назад

    አማራዬ😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beltashimelashi8030
    @beltashimelashi8030 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 2 года назад +1

    ሰላምችሁን ያብዛው

  • @Zamzam-bd9os
    @Zamzam-bd9os 2 года назад

    የኛ መከታ ፍኖ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጀግኖቹ💕💕💕

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

  • @ያያቴናፋቂ
    @ያያቴናፋቂ 2 года назад +16

    ያገሬ ልጆች አይዞን ሁሌም ከጎናችሁ ነን

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      ያገሬ ልጀች እይዞን ሁሌም ከጎናችሁ ነን

    • @emebet5846
      @emebet5846 2 года назад

      ከድር።አዞህተመኮይ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 года назад +1

    ክፉ አይካብኝ ያማራ ወጣቶች እፍፍፍፍፍ ሆዲ ባሠኝ አሁንሥ እረ በቃ በለን ተዉ ያማራ ባዳወች ልብ ግዙ 😥😥😥😥እደት እነኝህ ጀግኖች ይካዳሉ😭💪💪💪🌷🌷💪🇪🇹💪🌷💪🇪🇹💪🌷

  • @ohkd2508
    @ohkd2508 2 года назад +1

    አላህይጠብቃችሁየኛጅግኗች

  • @aip7123
    @aip7123 2 года назад

    አብሽሩ እግዚአብሔር አለን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +1

    😭😭😭በርቱልንን የአማራ ልጅች እንሻአላህ አንድ ቀን ይነጋል

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 2 года назад

    ጀግና የጀግና ዘር በርቱልን
    💪💪💪💪💪💪💪

  • @ameenaameena1063
    @ameenaameena1063 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አማራባአልሆኑሮእራሴንአጠፋነበር❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 года назад

    ምችት ይበልህየጀግናዘር ፍኖ

  • @Fnegnyedessiewa
    @Fnegnyedessiewa 2 года назад

    ያማል ያማል ድል ለአማራ ሽአመት ኑልኝ ወንድም

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад +1

    የኔየ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ💔💔😭😭😭☝️💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 2 года назад +1

    በርቱአማራጀግናዉ💓💓

  • @sscc8631
    @sscc8631 2 года назад

    እሰይየኔጀግና💌💌💌💌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 2 года назад +1

    ♥♥♥♥♥ደሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @አማራነኝየፋኖልጅ
    @አማራነኝየፋኖልጅ 2 года назад +4

    አሳምነዉ ምናለ ቀና ብለህ ልጆችህን ብታያቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sosooso2402
    @sosooso2402 2 года назад +1

    አላህዪጠብቅህ💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ሰዎች ፋኖ ደሞቼ

  • @aa-qd9ec
    @aa-qd9ec 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናየ

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 Год назад

    አዞን ጀግኖቻችን❤❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 года назад +2

    እንደው ቃል አጣሁላችሁ 😭💚💛❤
    ኑሩልነ የኛዎቹቹቹቹቹ💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ohkd2508
    @ohkd2508 2 года назад

    ድምጥህያምራልጅግናነህህህህ

  • @ያያቴናፋቂ
    @ያያቴናፋቂ 2 года назад +1

    የኔኛ ጀግና ሁላ አይዞን

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 года назад +4

    ወይኔ ያገሬ ልጆች ግን እናንተን ሳስብ በጣም በጣም ልቤን እየከፋው😭😭😭😭 እኔስ ይጨንቀኛን ጨዋ የድሃ ልጆች እናንት የመሰለ ለግላጋ አንገታም ወጣቶች ሳኖሩ እያለፋችሁ ለወላድ ለእናቶች ፀፀት መሆናችሁ በቃ ይከፋኛን እኔስ ሳስባችሁ😭😭😭😭😭🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 2 года назад +2

    ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም የደስታ ብስራት ያሰማችሁ

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
    @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 года назад

    አይዞንንን💪💪💪💪💪💪💪💪😭😭😭

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ

  • @ራፐሩወሎየአማራነትይቅደም

    አረመገኔውና እህየ ዘድሮ

  • @fasdas5560
    @fasdas5560 2 года назад +1

    እዲግ በል ውድ

  • @ጀነቲነኝየራያዋ
    @ጀነቲነኝየራያዋ 2 года назад

    አይዞን ወገኔ አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ🤲🤲👈 የኛ ጀግኖች ከድሬዋ አተንም አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና አይዞህ በርታ ከድሬ ምርጥ ሰው እናት ሀገሬ ልጆችሽን ጠብቂ ተመልካቶቺ ሸር ሸር ሸር እያረጋቹህ የመዳም ቅሞሞቺ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አላህየ እዝነትህን አውርድልን ያረብ🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭👈

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 года назад

    GOD ALWAYS PR0TEC ETHIOPIANS AMHARA HERWS💚💛❤💪💪💪💪💚❤🙏🙏🙏
    GOD BLESS YOU ALL 🙏 ❤ LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💖 LOVE AND ✌ PEACE ✌ FOR ALL ETHIOPIANS AND ETHIOPIAAAA.

  • @تؤاب-ك5د
    @تؤاب-ك5د 2 года назад

    ሺ ሁኑ ደሞቸ የኢትዮጲያ አለኝታ

  • @ayenewmsge
    @ayenewmsge 2 года назад

    ከድር ይሄ ልጅ ግንባር እያለን አስለቅሶኛል ጃሮታ ላይ

  • @እማ-ቸ2ቘ
    @እማ-ቸ2ቘ 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ💚❤💛💞💞💞💐💐💐💪💪💪💪☝

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 2 года назад

    አማራ ጀግናዬ ደሞቼ

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 года назад

    ፋጣሩይጠብቃችሁ ፋኖየ

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 2 года назад

    ዬእኔ ውድ፣ወገኖቼ፣፣አላሕ፣ሱብሐነ፣ወተአላ፣ይጠብቅልኝ፣

  • @hayattub8900
    @hayattub8900 2 года назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወንድም አይዛን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍ አይዛን አማራ ፉሬ ሀልም ኑርል😢😢😢ጂግናት😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💻💻💻💻💻💪💪💪💪💪💪

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 2 года назад

    🚩"እናት ኢትዮጵያ እስኪ ልጠይቅሽ
    ከልጆችሽ መሀል አብልጦ የሚወድሽ
    አማራ አይደለም ወይ የቁርጥ ቀን ልጅሽ

  • @eyerusa9352
    @eyerusa9352 2 года назад

    አማራየ

  • @ekramekram8190
    @ekramekram8190 2 года назад +2

    ወድሞቸ አላህይጠብቃችሁ💔💔💔😭😭😭😭

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 2 года назад

    በርቱልንን ወገኖችን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    የኔ ጀግና❤❤

  • @mengeshaawolu9566
    @mengeshaawolu9566 2 года назад

    fano is the back bone of amhara peploe

  • @yeberahawadagnamrayetu1938
    @yeberahawadagnamrayetu1938 2 года назад

    Alahe yetabekachu

  • @tube4169
    @tube4169 2 года назад

    አይዞችሁ ያገሬ ልጆች

  • @saedawolloywa658
    @saedawolloywa658 2 года назад

    ወይኔ አንጀቴን አልቻለም ልቤም ታመመ አይ ሀገራችን በጣም የሚያሳዝን ግዜ ደረሰን እፉፉፉፉፉፉፉ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 года назад

    የኔየ ወድም 💔💔💪💪💪አይዞንንን

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 2 года назад

    በርቱ ከድርየ ዉደ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ ፋኖ

  • @hiweethiopia7962
    @hiweethiopia7962 2 года назад

    😭😭😭😭💪የነኛ ጀግና ሺአመት ኑርልን

  • @meka2809
    @meka2809 2 года назад

    አብሽሩያልፋል

  • @سميرهالمطيري-م1ه
    @سميرهالمطيري-م1ه 2 года назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 2 года назад

    አማራ ጀግና ህዘብ

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 2 года назад +1

    መሻአላዲጥኽያምራልእኮንፋኑኾኽ

  • @እሙሀያትቻናን
    @እሙሀያትቻናን 2 года назад

    ፋኖየኛመከታሁለየምኑሩልን

  • @teklugirma1810
    @teklugirma1810 2 года назад

    army of fanoo must be stands after this time.g/r tefera mamo and g/r asaminewu tsige are the hero of all people of amahara ,and g/r Asaminewu was the loyal and hero persons.Besides g/r tefera mamo is the hero of all amahara people with in this time ,so all amahara people stands with you(g/r tefera).

  • @lubamanetopia8616
    @lubamanetopia8616 2 года назад

    ያገሬ ልጀች ፈጣሪ ይጤብቃሁ

  • @almanal752
    @almanal752 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 2 года назад +1

    ፈጣሪ ብርታት ሞገስ ይሁናችሁ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад

    ጀግናዬ ድል ለናተ

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 2 года назад

    አይዞን ወገኖቸ

  • @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
    @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

    • @wollo501
      @wollo501 2 года назад

      አሳምነው ገና ! ወልዲያ ቃና ዘገሊላ የቀለጠ ጭፈራ ምንም ማድረግ አይቻልም ከህዝቡ ልብ ውስጥ ማውጣት አይቻልም ruclips.net/video/FdFG3Dd2U2E/видео.html

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад +1

    💚💛❤👏👏

  • @fttg5315
    @fttg5315 2 года назад

    STAND with FANO!!!