#ግን_አጥንት_አላቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 июн 2024
  • ИгрыИгры

Комментарии • 133

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  26 дней назад +11

    #በከድር_ራያ_የትውውቅ_እና_የሰርግ_ፕሮግራም_እንዲሁም_ቦታ_መግዛት_የምትፈልጉ_0911417033_ይደውሉ
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 26 дней назад +29

    አሏህ ሰላሙን ይመልስልንና ከስደት መልስ ወሎን አጠቃላይ ማየት እፈልጋለዉ እኔ ጎደሬዋ እህታችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mdenayuosf4244
      @mdenayuosf4244 26 дней назад

      😍😍😍😍💛💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 26 дней назад

      አሜን ነይልን በደስታ ነዋ የምቀበልሽ ቤታችን ቤትሽ ነው ደሜዋ ምሬ ወዳጆ አገር እናጎበኝሽ አለን ❤❤❤❤❤❤

    • @yggcvh9145
      @yggcvh9145 26 дней назад

      የሁላችንም ምኞት ነው አሏህ ሰላሙን ያጣልን

    • @user-mv4hk1xl1m
      @user-mv4hk1xl1m 25 дней назад +1

      አህለን ወሣህለን ኤንቀበልሻለን ደሜ❤❤❤❤❤❤ እኔም ጎደርን ማየት እፈልጋለሁ

    • @Tij39
      @Tij39 25 дней назад

      ነይልን ንቀበልሻለን ደሜ 🥰

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 26 дней назад +6

    ❤❤❤ራያ ቆቦ ክሊኒክ ሰላም ብያለሁ። ህዝቡ ፍቅር ነው ። ስወዳችሁ።

  • @AsnkaWollala
    @AsnkaWollala 21 день назад +2

    እይዞሽ እህቴ ወይንም ወድሜ እንደወጣን እንቀርም እግዚእብሔር እንድ ቀን ወደ ሀገራችን ይመልስናል በፅሎት መጠየቅ ነው እንደተስደድን እንቀርም ❤

  • @shambelmengeshaa2408
    @shambelmengeshaa2408 26 дней назад +3

    ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 26 дней назад +3

    ዋው ችሎታ ሰላማችሁ ይብዛልን😊

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 24 дня назад +2

    በጣም ታምራላችሁ አማራ ደስስ ስትሉ መታደል እኮነው

  • @AbdUllah-vd6gl
    @AbdUllah-vd6gl 25 дней назад +1

    ሸጋ ሞላ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 26 дней назад +1

    ራያዎች እነዲህ ቆንጆእንደሆኑ አላዉቅም ነበር። አንደኛ

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j 16 дней назад +1

    ወሎ መሆኔ ኩራቴ ነው አልሃምዱሊላህ አማራ መሆን❤❤❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g 26 дней назад +1

    ዋው የሚገርም ወገብ በስማም ከይን ያውጣችሁ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-yr4gc5ri6t
    @user-yr4gc5ri6t 25 дней назад +2

    ኡፍፍፍፍ አሁን ለዚህ ህዝብ ከሰላም ውጭ ምን ምን ይገባዋል❤❤

    • @endrisalihall3469
      @endrisalihall3469 11 дней назад

      ወላሂ አማራ ማለት እኮ ጨዋታው ብቻ በቂ ነው

  • @user-yl6gb7zn5t
    @user-yl6gb7zn5t 26 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ሙለርየ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 26 дней назад +2

    የኔ ሚጣ ሞላ የኔ ወርቅ እህት💝💝💞♥ የኔ ሞዛዛ💝💞♥

  • @Genet-lb3rq
    @Genet-lb3rq 26 дней назад

    ይህን የሰው ፀጉር ይዘው እሚወለወሉ ሰወች ሰልችተውኝ ነበር የሰሞኑ ቀረፃህ ተመችቶኛን ታዳሚውቹ ናቸው ደስ እሚሉት😮❤የተመቻች እደኔ🙋

    • @mulu5
      @mulu5 24 дня назад +1

      😂😂😂😂እኔስ ተሳቅቅ ልሞት ነዉ ደግሞ እኮ ዉድ ነዉ አሉኝ😂😂😂እኔ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የፈጣሪ ስጦታ አለኝ ቦታ አጣሁ እንጅ በልብስ ተጠቅልሎ

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 26 дней назад +2

    እንደው አምላኬ ለዚህ ደግ ህዝብ ሰላሙን መልስለት 🙏🙏🙏

  • @user-wh2ku7kh1u
    @user-wh2ku7kh1u 21 день назад +1

    ,አላህሠላሙንያምጣልንያረብለየዋሁህዝባችን

  • @ErdfcSdgh
    @ErdfcSdgh 26 дней назад

    ፍጣሪ ይጠብ ቃች ያገሪ ልጅች ስታምሩ ወይ ትዝታ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb2bq7ql6n
    @user-tb2bq7ql6n 26 дней назад +1

    ዘመዱሁላእድሜናጤናያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-uc8rf3bk5y
    @user-uc8rf3bk5y 26 дней назад +1

    አድም እኳ የማቀው የለም ሁሉም ሰው ጠፍቶኛል 😢

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq 25 дней назад

    ከድርወይ አባቴን አየሁት 😢የኔ ገምሻራ አበወይዬ ❤❤ጤና ሁንልኝ ቤተሠቦቻችን ደስይላል❤❤❤

  • @UfuuFjhd
    @UfuuFjhd 26 дней назад +1

    እረ ኡኡኡኡ የራያ ፉንቃ አዙሮ ሊዴፋኝ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
    @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh 25 дней назад +1

    የእኔአባቶችሺመትኑኑኑኑኑሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yasmin-hk6lj
    @Yasmin-hk6lj 25 дней назад +1

    እንደውፈጣሪከቁጥርአያጉለንእራያየ

  • @user-jp9io5pg5g
    @user-jp9io5pg5g 26 дней назад +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ አዳል አጤርሻ❤❤❤❤

  • @KokoMobile-n1m
    @KokoMobile-n1m 25 дней назад

    ናፍቀኚ፣አባቴ፣አሥመዝግብልኚ፣እሚለኝ

  • @user-up1yl3ct6p
    @user-up1yl3ct6p 19 дней назад +1

    የኔ ሀይሚ ሞላ የኔቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 13 дней назад +1

    ከዋሀዉ ብላለች እናቴ ይገርማን ራያ ራይማ

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l 26 дней назад +1

    የኔዋራያ😢😢😢🎉🎉🎉😊

  • @user-zm2dq9fq8x
    @user-zm2dq9fq8x 26 дней назад +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እኅትየ❤❤❤❤

  • @SamriMelese
    @SamriMelese 26 дней назад +1

    አባቴ መለስ ዋነው ❤ እሮቢታችን❤

  • @user-py6cx3bn1f
    @user-py6cx3bn1f 6 дней назад

    በጣም ደስ ነው እምትሉት ግን እደአስተያየት የሴትና የወዱ መመገቢያ ቢለኝ ልክ እንደኛ እደ ደሴ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 22 дня назад +1

    ጉድኮ ነው ወሎ መገን ወሎ

  • @MesiiMesii-jv2et
    @MesiiMesii-jv2et 19 дней назад +1

    ሲምሩ❤❤❤❤

  • @shewaye5256
    @shewaye5256 25 дней назад

    ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤

  • @endi9203
    @endi9203 15 дней назад

    እንዴት ነው ምታምረው ቀጭኗልጅ፣ወይኔ ባገኛት

  • @Vuh-t6l
    @Vuh-t6l 4 дня назад

    ዋው ደስ ሲሉ የምር

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 26 дней назад +1

    ሰላም ይውረድላት ላገራችን💛💚❤

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 26 дней назад +1

    ❤1974 ክብ ነበርኩ። ስወዳችሁ።

  • @user-yr4gc5ri6t
    @user-yr4gc5ri6t 25 дней назад

    የኔ ባለ ርስት ባለ ሀገሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k 26 дней назад +1

    ዋው ችሎታቸው❤ይለያሉ❤❤❤❤

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 26 дней назад +1

    የዋህ ደግ ህዝቦች ❤❤❤

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y 25 дней назад

    የመስቀላቹህ ነገር እግዚ አብሔር ይጠብቃቹህ 🥰🥰

  • @SemiraJemal-br6eo
    @SemiraJemal-br6eo 15 дней назад

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን እንጂ ከስደት መልስ ወሎ ማያት እፈልጋለው እህቴ የምላቸውጓደኞቼ ወሎ ናቸው እኔ ስልጤ ነኝ ወሎዎች ፍቅርናቹ

  • @Surafelamare-bz3qs
    @Surafelamare-bz3qs 26 дней назад +1

    ኧረ ቀጭኗ ልጂ❤❤❤

  • @AkramSeid-gt1pi
    @AkramSeid-gt1pi 12 дней назад

    ወላሂ የትላልቆቹ ሳቅ ነው የታየኚ የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ይመልስልን ሴዩት የሜሳሳህዝብ ራዮቺ በፍቅር ነው የምወዳቺሁ❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 26 дней назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰብ💖💖💖

  • @TyFt-de7pz
    @TyFt-de7pz 26 дней назад +1

    የኔሸጋዉዱአይሁት

  • @user-ho5to3gm3m
    @user-ho5to3gm3m 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-my9jz8on6s
    @user-my9jz8on6s 26 дней назад +1

    ጎረ ቤቶቸን አየሗቸው❤❤❤

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 26 дней назад +1

    Wow💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @SameeraAsifa-p9y
    @SameeraAsifa-p9y 26 дней назад +1

    ይለያል❤❤❤❤

  • @bettyamare687
    @bettyamare687 15 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @user-lq4ty1lo5n
    @user-lq4ty1lo5n 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-us5tf9st9k
    @user-us5tf9st9k 26 дней назад

    ቀጣይ ያገሬ ልጅ

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n 14 дней назад

    ወሎየዎች እኮ ፍቅር ነን ባጠቃላይ አማራ ክልል በመወለደ ለኔ ትልቅ ኩራቴ ነው ኑሩልኝ ወገኖቸ

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w 13 дней назад

    አይ ናፍቆት ብቻ አይላቩዮ አገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewaye5256
    @shewaye5256 25 дней назад +1

    ዋው❤❤❤❤

  • @tesfaytesfay-yw7iv
    @tesfaytesfay-yw7iv 21 день назад +1

    ሸጋ እሮቢቶይ❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 21 день назад +1

    Proud

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 26 дней назад +1

    ልጁ ግን አጥንት አለው😢😢

  • @BirhanRara-un9hs
    @BirhanRara-un9hs 26 дней назад +1

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ🥰🥰

  • @SteveTefera
    @SteveTefera 26 дней назад +1

    Ylegetan Selk eflegalew

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 26 дней назад +1

    ግን አቀማመጣቸው ሴቱም ወዱም ድብልቅልቅ እኛም ወሎነውን ግን የሴት ለብቻ በግርዶሽ ይቆረጣል

    • @ifj8189
      @ifj8189 25 дней назад

      የሙስሊም ሲሁን ነው እኮ ውዴ

  • @user-hs8dd9ht8e
    @user-hs8dd9ht8e 26 дней назад +1

    ቀረፃው ደሰይላል

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 26 дней назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @user-xc8uu4sh1q
    @user-xc8uu4sh1q 26 дней назад +1

    እራያ በመሆኔ ኮርቻለሁ

  • @user-cb6fd7be5v
    @user-cb6fd7be5v 8 дней назад

    ሸጋ ሞላ የኔ ሞዛዛ❤❤❤❤😊

  • @tajstudio7725
    @tajstudio7725 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 26 дней назад +1

    🎉🎉

  • @YirgaBirhanu-v1n
    @YirgaBirhanu-v1n 6 дней назад

    Ilove you more❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeguseWedageo
    @NeguseWedageo 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf6lw6wz4c
    @user-gf6lw6wz4c 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 6 дней назад

    ናፈቃችሁኝ ቤተሰብ!ራያ ፋኖ💪💪💪💪💪

  • @SiyumBaza
    @SiyumBaza 4 дня назад

    እረ ልጅቱን አፍቅሪያታለሁ እረ የት ነች አገናኙኝ

  • @ህልም
    @ህልም 11 дней назад

    ዋው

  • @AhmedAli-ej8sq
    @AhmedAli-ej8sq 6 дней назад

    ዋው ያምራል

  • @user-zp9cs9td6d
    @user-zp9cs9td6d 26 дней назад +2

    አባቴንእናቴንእህቴንአየሇቸውተመስገን❤❤❤

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l 26 дней назад +1

    ቤተሰቦችን አሳየህኝ ከድርየ😢😢😢❤እናበራ ድቁን❤❤❤

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 9 дней назад

    እሄየማዳምሥራ ያላገኘዉወገብ

  • @tarikugebre-mo1gy
    @tarikugebre-mo1gy 14 дней назад

    Weynie tegaru neber ahun teleyayen Raya shikorey

  • @TgabuFentaye
    @TgabuFentaye 13 дней назад

    ራያ በለኝ❤❤❤❤

  • @Smt-lm9kb
    @Smt-lm9kb 4 дня назад +1

    እረያጀመአወቶከመቅረትይጠብቀነአገራችንወርቅአደለምእደአቦ

  • @taybeiAli
    @taybeiAli 21 день назад +1

    ሚጣየከአይንያዉጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ki7ei3qc8s
    @user-ki7ei3qc8s 12 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @user-ke1om8yq6b
    @user-ke1om8yq6b 19 дней назад +1

    መገን ይች ቀጭን ልጅ

  • @MoMo-js6dx
    @MoMo-js6dx 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marelove1247
    @marelove1247 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤

  • @SiyumBaza
    @SiyumBaza 4 дня назад

    እረ ልጅቱን አፍቅሪያታለሁ እረ የት ነች አገናኙኝ

  • @user-ny3tt6ws2i
    @user-ny3tt6ws2i 12 дней назад

    ዋው

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 11 дней назад

    ❤❤❤

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg3pf7gz7h
    @user-sg3pf7gz7h 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SiyumBaza
    @SiyumBaza 4 дня назад

    እረ ልጅቱን አፍቅሪያታለሁ እረ የት ነች አገናኙኝ

  • @user-ny3tt6ws2i
    @user-ny3tt6ws2i 12 дней назад

    ዋው

  • @user-hg9qt7un1m
    @user-hg9qt7un1m 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @user-hg2yk9im3h
    @user-hg2yk9im3h 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤