Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይደለም አይደለም አይደለም እናንተ ሁሉ ዝም በሉ፣መልዕክቱ ሁሉ ለኔ ነው ፣ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
❤
❤😢
አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🛐🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ወዉዉ አሜን ዮን ሺህ ዓመት ኑር የኔ መልዕክት ነው ተባረክ ❤❤❤
ለመፀለይ አቅም አጣው ፀልዪልኝ😭😭😭😭
ዮናታን አክልሉ የእግዚአብሔር ሰውየአንደበትህ ቃል ትንቢት ነው
Amen 🙏📖 amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😢😢😢😢😢😢yoni tebarek❤❤❤❤
የኔ ጀግና መምህር ቆራጥ መሪ እሩሩ አባት ደግ ወንድም የእግዛብሔር ታማኝ ባሪይ ሁል ጊዜ እግዛብሔር እንደዚህ ደምቆ ይታይብክ ና ይታይልክ አንተን ሰው ሲይይ እግዛብሔር ይችላል ይባልልክ የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክ ለበረከት ሁን የኔ ውድ የእየሱስ ስጦታይ እወድሀለው❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤🎉🎉
ኡፍ ዮንዬ አባቴ አባትህ ሁሌም ስሙ ከፍ ይበል!!!የእንደገና አምላክ አዲስ አድርጎ የሚሰራ አባታችን ለዘላለም ስሙ ይባረክ!!!!
Tebarki❤❤
❤❤❤❤Tebrke be buzou yena😊😊😊
❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Thanks Love you Love you 📖📖📖📖❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭
አሜንንንንን ያሆኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንደገና እጥፍ ፀጋ ይጨምራልህ ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን ት/ት በጣም ነው የወደድኩት። በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ ነኝ ወንድም እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ።
እሽህ ጌታ አለ
አሜን አሜን 🎉🎉 ተባረክ😊😊 ዮኒ ተባርክ🥰🥰🥰
ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነውዮናታን አክልሉ ትምህርቱ መልዕክት ነው።
Egziaber yitebikik be demu yigaridk ewedihalew yene abat
አሜንአሜን፣ብዙመልክት፣ሰጥቶኝ፣ግን፣ዝም፣ያለኝ፣እኔን፣ነው፣ጌታይባርክህ፣መልእክቱ፣ለኔነው፣ዮኒ፣ጌታለእኔ፣በዝምታ፣ውስጥ፣እያበጀኝና፣እየሰራኝ፣መሆኑን፣ገባኝ፣ተባረክ፣ለምልም፣እልፍ፣አላፍ፣ሁንልኝ፣ዘርህ፣የጠላቶቹን፣ደጅ፣ይውረስ፣❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን .ክብር .ላእይሱስ .ልእግዛብህረ .ይሁን ዮንዬ .ፍጥር .ፃጉን .ያብዝልክ .ታብርክ .የግታ .ባርሃ .ላእትዮፓን .ፍጥር .ይስጥን .ሰጥኦታችን .ንክ .ታብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙋📖📖📖📖📖🙏🙏
የኔ ችግር የእግዚአብሔር ዝምታ ብቻ ሳይሆን የእኔም ዝምታ መሆኑ ነው 😢 ወንድሞችና እህቶች. ፀልዩልኝ መፀለይ እንኳን ተሰኖኛል😢
Ayzosha mam get malkam naw 1kan hulme melkam yhanle❤❤
@@besens አሜን ተባረኩልኝ
Eshi etseleyelshalehu.
@@betsegalegesse5432 ተባረኩልኝ
@@besens አሜን
.....ንሰሐ ገባለሁ፣ ፆም ፀሎት እይዛለሁ፣ እልከኝነቴ ይሆናል ብዬ ማረኝ እላለሁ.....እግዚአብሔር ግን ዝም፣ጸጥ....ለካ እየሰራኝ ነው ፣ለካ እያበጀኝ ነው....የማይጠቅመውን እያፈረሰና የሚጠቅመኝን እያገነባ.....ሊሰራው ለፈለገው ጉዳይ እንድማረክ እያደረገኝ ነው።.....አሜን አሜን አሜን!!!! ተባረክልኝ ዮኒዬ፣....ይህን ስብከት ላዳምጥ የቻልኩት በአለም ዙሪያ ላሉ ይድረስ ብለህ ከጸለይከው ጸሎት የተነሳ መሆኑን ሳልመሰክር አላልፍም።ዘመንህ ይባረክ።
Wawwww amennn yoniye egzabhir amlak ybark yene abat yene axnsgni getaye tebarek temsgen eiyesuseee sew seichers ante tnesalhe aba kber temsgen
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘምንክ ይባረክ ተባረክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልክ ብንዚረቱ ባየሱስም አሜንንን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ኑሪልኝ የኔ አብቴ ሺ ዓምት 1000%❤ እንውዷለን 🥰🙇🏻♂️✅✅✅✅✅
በእኔ ላይስ የእግዚአብሔር ዝምታ በዛ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በስደት ሀገር አሁንስ መጥፋቴ ነው የዝምታን ግዜ በቃ በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭
God is with you
Amen 🙏🙏🙏🙏😢😢
አይዞሽ እህቴ የምታመልክዉ አምላክ አይተዊሽም በቃ ለፍቃዱ እጅሽን ሰጪዉ አባትሽን እግ/ርን አስችለኝ በይዉ ዉዴ
Ameni amnei ameni amnei📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuffffffffffff
AmeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeniAmeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeniAmeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeniyessssssssssssssssssssssssssssOiyesusi iyesusi iyesusi iyesusi iyesusi Yadinaliiiiiiiii Tabarki Yoniye Bahulu Firhama Huni Lamilimi Tabarki Yihi Alami Siga Aygiyi BBirikirki Bali Tasaga Baixifi Diribi Yicamarili Tabarki😢😢😢😢
ታይቶ የማይታወቅ ለዩ የእዚአብሔር መንፈስ በላይህ ለይ ይውደቅብህ አሜን
የህ ለኔ ነዉ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን
ለዝህ ክፉዘመን ወደእግዚአብሔር የእውነት መንገድ ያረገህ አምላክ ይመስገን ተባረክ እወዳለሁ ይብዛህ
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን 💕🙏💕
አሜኖ አድነኝ እየሱስ ክርስቶ እኔ ደክሞኛል በሀጢያቴ ተናዘዝኩኝ በኪሳራ በስቃይ አለሁ እባክህ አምላኬ ማረኝና የልቦናየን መሻት ስጠኝ አምን
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi ❤❤tabarki yoni ❤
በልጅነቴ አስታውሳለሁ ለኢትዮጵያ ሰው ስጠን አገልጋይ ስጠን ብዙዎች የሚያሣርፍ ቀንበር የሚሰብር.....ብለን እጸልይ ነበር ከእናቶች ከአባቶች ከወጣቶች...አንተ የጸሎታችን መልሥ ነህ ።ጌታሆይ እፎይ አ መ ሰ ግ ን ሀ ለ ሁ። ጌታ ሆይ አሁንም እለምንሀለሁ አብዛቸው ጠብቃቸው አሜን
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን 🤲🤲🙌😭😭😭የእግዚአብሔር ዝምታ ወስጥ ክብር አለ አሜንንን🤲🙏🙏እግዚአብሔር በቃሎቹ የታመን ነዉ።📖📖📖📖📖❤❤🙏🙏ዮኒዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባራክ ተባራክ❤🙏🙏
እኛን ባፅናናህበት መፅናናት ብቻ ሳይሆን በእጥፍ በረከት ሰላም ደስታ ይሙላክ ሳከብርህ ለነገ አልልም❤
Ayizo yiredali ayitewuhim
❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በዝ ቃል ሕይወቴን አገኛሁ ዮንዬ አተ የትዎልድ አባቴ ጌታ ይባርክህ 🤲🤲🤲🤲📚🤲📚🤲📚📚📚🤲🍇💯🍇💯🍇💯🍇💯🍇💯💯🍇💯🍇💞💞😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አለዉ ነገርአለዉ ነገር እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለኔ ቀን አለዉ።
አባ አባባ በሰሜ እንደተጻፈ ደብዳቤ ዛሬ ስለደረሰኝ ስላልረፈደ ኢየሱሴ አመሰግንሐለሁ አንተ የልዑል አምላክ ባሪየ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሕ
Amen amen amen yadegena amekak amen amen yuneya zamenek yebark❤❤❤
ዝምታው አሁን ገባኝ አቤት የኔ ጌታ የሚያስፈልገኝ ትምህርት አስተምረኸኛል ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ የኔ እየሱስ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮንዬ ምን ልባልህ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ፃጋ ይባዛልህ ይቻማርልህ አቴ የትሁልድ አባት ናህ ታበረክ እኔ በጣም ታብርክሀሎ እግዚአብሔር ዛማንህን ይባረክ ታበረክ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😭😭😭😭
እኔን የመታኝ ድንጋይ እናንተን አይምታችሁ። ይሄ ባርኮት ዛሬ ገባኝ አመሰግናለሁ ዮኒ
እንኳን ወደ እግዚአብሔር ዝምታ በሰላም መጣቹ ለካስ ዝም ማትለው እየሰራክ ስላለክ ናው ከእኔ ጋር የለክም ትተህናል ኤርስተህናል አባቴ አይደለክም አልልም ከዚህ ቦኃላ 😭😭😭😭😭😭📖📖📖📖📖🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሁን ጊብቶይናል ዮኒ አንቴ ከእግ/ር በታች አጽናይን ነህ ተባረክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኑ ፍቅር!! ❤እግዚአብሔር ለኛ እራርቶ አንተን መልካም አሰተማሪ ስለሰጠን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አንተንም እግዚአብሔር ከቆንጆዎቹ ቤተሰቦችህ ጋርና ከቅዱሳን ጋር ተባረክ። 🙌🏾❤️
አሜንንን አሜንንን 🤲🤲ዮንዬ ጌታ እየሱስ ዛማንህን ይባረክ ላባራካት ሁን ❤️🍒🍒❣️🙌
uuuuuuu ffffffffffffffammmmen ammmmmen🙏🙏🙏🙏📖💯💯👍📖📖📖💯💪💪የጌታ ልጅ ተባርክ በብዙ ፀጋ🍇🍇🍇🍇❤❤❤💯💯💯📖👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌
አሜንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክ አንተን ያዬ ሁሉ እግዚአብሔር ይረደሃል ይበል ተባረክ ዮንዬ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ።
ዮናታን አክልሉ የዘመናችን ድንቅተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዉ
እግዚአብሔርን ስለአንተ እባርካለሁ።
Enem etebekehalew eyesus 🙏“እግዚአብሔር ትቶታል የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።” - መዝሙር 71፥11
ክብር ❤ሁሉ ❤ለልኡል ❤ እግዝአብሄር ❤ይሁን ❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን አሜንንንንንን እኮ የኔጌታ ዝም ያለኝ እንደገና ሊሰራኝ ሊያበጀኝነው ❤❤❤😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደርሶኛል ዮኒዬ🔥🔥🔥🔥
የኔ መልክት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ከኔ ጋረ አለ አሜን አሜን አሜን 😭😭❤️❤️🙏🙏
አሜን አሜን 🙏ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🥰
❤❤❤❤❤❤❤
Uuffee ayyaanna baayyee
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን ዮኒዬ ተባረክ 💕
ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለዉ ነገር ላይ እግዛቤር ዝም ያለ ይመስላል ግን እግዛቤር በስራ ላይ ነዉ
አሜንን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዮኒዬዬ አንተ ለእኛ ባርካተችን ነህ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
ዮንዬ እኔን አግኝተህኛል ጌታ ዘምንህን ይባርክ የኛ አባት ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ አሁን በደንብ ጌታን አጥብቄ እንድ ጠብቅ አደረከኝ 😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ጌታ ዘመንክን ይባርክ የኔ መምህሬ ስፋልን ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የሚናገርበትም ዝምም የሚልበት ጊዜ አለዉ።
በእውነት አንተ የእግዚያብሄር ሰው ነክ መልሴን አግቻለሁ 😢 እግዚያብሄር ባለህ ላይ በእጥፋ ይጨምርል እውነት ቃል የለም ጠላትህ እያየ ለምልም ኡፉ ❤❤❤❤❤
Tebarki 😢
ዛምንክ ይላምልም ዮንዬ አንተ ላኛ በራከት ናህ አንቴን የስጣን እግዚአብሔር ይማስገን ኩፉ አይንካ የኔ አብት ዛላለም ኑርልን 😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ይሄ መልክት ለልጄ ይማለቅስውን አይቶ ባምተ ቡባሪያው ለኔ ነው አሜን አሜን ጌታ ሆይ እልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏🙏😊
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)✋ የኛ ጥያቄ:1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)የኛ ጥያቄ:1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)የኛ ጥያቄ:1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)የኛ ጥያቄ:1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)የኛ ጥያቄ:1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
የእውነት ድንቅ ነህ ድራሽህ ይባረክ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንተበረኪ ዮን አንቴ ከእግ/ር ዘንድየተሰጣህ ሲጦታ ነህ ሁሌም እንዎድዋሌን❤ተበራኪ❤
Egziabher zemenihin yibark lemlim yoniye
This is የኔ ቃል ለካ አለሁ ነገር እንደዚ ዝም ያልከኝ ዩኒዬ እግዚያር አሁንም ይባርክህ ❤❤❤
አሜን, ኢየሱስ ጌታ ነው ...ሃሌሉያ!!!
❤Ameeeeenii geta yahiwotii zamaniiinii Hulu yasunii tag yibizalii❤❤❤❤
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
እጅግ አሰደናቂ ትምህርት ነው ለኔ ነው ወሰጄዎለሁ እጠቀምበታለሁ ዝምታው ሊሰራኘ ነው አብሮኘ አለ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን መቼም በቃኝ ብሎ ተስፋ ለቆረጠ ብድግ ቀና ያደርጋል ስሙት ልዩ ነው
AMEN AMEN BETAM DENQE TEMEHERET NAWE WENDEM YONATANE GETA YEBARKEHE LA BEREKET HUNE
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዮኒየ ጌታ ትልቅ ነው❤❤❤❤😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዮኒዬ❤❤
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ከነበተሰብህ ተጠበቁ ክፉ ኣይንካቹ
አሜንንንንንንንንንንን ተባረክ ዮኒ🙏🙏🙏🙏🙏🥰
ዬኒዬ የሚገርም ትምህርት ነዉ እኛ ያለኖበት የቆየና የዘገየበት ምክኒያት ገባኝ አግዚያብሔር እየሰራን የልቤንሁኔታ ነዉ እግዚያብሔር ባንተ ላይ አድሮ የተናገረዉ ክብሩን ሁሉ ይወሰድ ተባረክ የተናከርከው ሁሉ በኛ ዉስጥ አልፏ ል ዪኒ አንደኛ ተባረክ
❤ ameen 💕💞🙏🙏
አሜን አሜን ከጥልቅ ውዝግብ ከመፍገምገም የመለሰኝ መልክት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዮኒዬ
የኔ አንበሣ ዮኒዬ ተባረክ
እግዚአብሔር ዝም ሲል ነገር እንደገና ሊሰራ ነው ሃሌሊያ ❤❤❤ የኒ ብሩክ ነህ we love you
ኡፍፍፍፍ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር ለስም ይሁን ዮንዬ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በባለጤ ፀጋና ሞጎስ መስታዋልኛ ጢበብ በእጢፍ ይጨመራልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏ዮኒዬ ተባረክልኝ እወድሃለሁ ❤
የእግዚአብሔር ዝምታ 😢 ከፍቶኝ ነበር። ስንቱን አሰብኩት? አባቴ ❤ አንተ ትክክል ነህ። እሺ ይሁና! ጌታ ይባርክህ ዮኒ አመሰግናለሁ።
Amen Amen Amen Amen 🤲Ebbifamaa namaa Waqayyoo gooftaa maccaa dachaa baraf jirenya keessani haa Ebissuu 😢😢😢😢
ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይሄ የዝምታ ትምህርት ስሰማ እየደጋገምኩት ነው አልጠገብኩትም ጠቅላላ የኔ መልክት ነው ለካ ጌታ አየሰራኝ መሆኑን ተረዳሁ ዮኒ እንዳተ ያለ በመንፈስ የሚመራ አስተማሪ ለምድራችን ለትውልድ ያስፈልጋታል እግ/ር ፀጋውን ይጨምርብህ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 ስላተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል አግኝቼህ ባወራህ ህይወቴ የሚታደስ ይመስለኛል ዋው❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ መልዕክት ድንገት ከፍቸ አየሁት ጌታ ቀጥታ በአድራሻዬ ነበር ለኔ የላከው፣ ጓደኛዬም መስማት ነበረባትና አጋጣሚ እኔ ጋ መታ አሰማዋት ጌታ በቀጥታ ለሷ እንደ ላከ ተናገረች። አሁን ሁለታችንም በጣም ተፅናንተና እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 Yonye እንወድሃለን❤❤❤❤
Yoni tebarek Egziabher abzito tsegaw yistih yichemrlih
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ የኔ መልካም አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜንንንንንንንን የኔ የአሁኑ ያለሁበት ሆኔታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እርግጠኛ ነኝ ከእኔ ጋራ ነህ የኔ እየሱስ ተባረክልን ዬኒየ አንተ ብሩክ ነህ👏👏👏
እዉነት ነዉ አንተ ከኔ ጋር ነህ😢😢😢😢😢😢
አሜንንን አሜንንን በአንተ ሆኖ የሚናገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ዮን በኢየሱስም 🙌🙌🙌🙌🙌
may holly God of Abraham Isaac Jacobs bless your families & ministry!powerful teaching I received yoni I'm the one who this measege consider!
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🙏🙏🤲🤲🤲✊✊🔥🔥🔥🍒🍒🍒🍒🥛🥛🥛📖📖🙏🙏🥰🥰🥰🥰😪😪
Praise the lord Thank you Heavenly Father Hallelujah Amen , Egzbher ybark 🙏🙏🙏
ዮን ዘላለም ተባረክ ጀግና የእግዚአብሔር አባሳደር ክፉ አንካ አተንና ያተ የሆናዉን የሚያይ ክፉ አይን የታዎሩ ይሁን እግዚአብሔር ካተጋራ ይሁን ❤️I LOVE YOU SO MACH ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን ተባረክ ዮኒ ጌታ ይባክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
JESUS IS LOARD FOR EVER ,YOU ARE BLESSED MY LOVELY BROTHER .......
Esay amennnnn zamanke yelmalmi❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏
በእግዚአብሔር ዝምታ ወስጥ ቡዙ ነገሮችን ተምራለሁ ደግሞሞ ለእርሱ መገዘትን እንዳለብኝ በመቃጠል የእግዚአብሔርን መንገድ ማራመድ ግድ መሆኑን ታመርኩኝ ግን የእግዚአብሔር ዝምታ በጣም ከበድ ነው ብሆንም ይሻለኛል እናት ጀርበ መስጠት ይሸላል ከእግዚአብሔር ዝምታ ታበርኩ ቅዱሰም ዮንዬ አንተ የተበርክ ልጅ ነህ አሁንም ጌታ ይበርክ አበቴ ልጅ ህንም ጌታ ኢየሱስ በጥበብና በማስተዋል ያሰድግ እንወድሃለን ዮንዬ ከና በለቤትህ ከዘች ቆንጆ And ጀግና ምስትህ ሰለም በለት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
Thank you so much for this blessing wendm Yonatan wendmie. Tebarek! Le bereket honeh kr!
አይደለም አይደለም አይደለም እናንተ ሁሉ ዝም በሉ፣መልዕክቱ ሁሉ ለኔ ነው ፣ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
❤
❤😢
አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🛐🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ወዉዉ አሜን ዮን ሺህ ዓመት ኑር የኔ መልዕክት ነው ተባረክ ❤❤❤
ለመፀለይ አቅም አጣው ፀልዪልኝ😭😭😭😭
ዮናታን አክልሉ የእግዚአብሔር ሰው
የአንደበትህ ቃል ትንቢት ነው
Amen 🙏📖 amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😢😢😢😢😢😢yoni tebarek❤❤❤❤
የኔ ጀግና መምህር ቆራጥ መሪ እሩሩ አባት ደግ ወንድም የእግዛብሔር ታማኝ ባሪይ ሁል ጊዜ እግዛብሔር እንደዚህ ደምቆ ይታይብክ ና ይታይልክ አንተን ሰው ሲይይ እግዛብሔር ይችላል ይባልልክ የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክ ለበረከት ሁን የኔ ውድ የእየሱስ ስጦታይ እወድሀለው❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤🎉🎉
ኡፍ ዮንዬ አባቴ አባትህ ሁሌም ስሙ ከፍ ይበል!!!የእንደገና አምላክ አዲስ አድርጎ የሚሰራ አባታችን ለዘላለም ስሙ ይባረክ!!!!
Tebarki❤❤
❤❤❤❤Tebrke be buzou yena😊😊😊
❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Thanks Love you Love you 📖📖📖📖❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭
አሜንንንንን ያሆኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንደገና እጥፍ ፀጋ ይጨምራልህ ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን ት/ት በጣም ነው የወደድኩት። በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ ነኝ ወንድም እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ።
እሽህ ጌታ አለ
አሜን አሜን 🎉🎉 ተባረክ😊😊 ዮኒ ተባርክ🥰🥰🥰
ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው
ዮናታን አክልሉ ትምህርቱ መልዕክት ነው።
Egziaber yitebikik be demu yigaridk ewedihalew yene abat
አሜንአሜን፣ብዙመልክት፣ሰጥቶኝ፣ግን፣ዝም፣ያለኝ፣እኔን፣ነው፣ጌታይባርክህ፣መልእክቱ፣ለኔነው፣ዮኒ፣ጌታለእኔ፣በዝምታ፣ውስጥ፣እያበጀኝና፣እየሰራኝ፣መሆኑን፣ገባኝ፣ተባረክ፣ለምልም፣እልፍ፣አላፍ፣ሁንልኝ፣ዘርህ፣የጠላቶቹን፣ደጅ፣ይውረስ፣❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን .ክብር .ላእይሱስ .ልእግዛብህረ .ይሁን ዮንዬ .ፍጥር .ፃጉን .ያብዝልክ .ታብርክ .የግታ .ባርሃ .ላእትዮፓን .ፍጥር .ይስጥን .ሰጥኦታችን .ንክ .ታብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙋📖📖📖📖📖🙏🙏
የኔ ችግር የእግዚአብሔር ዝምታ ብቻ ሳይሆን የእኔም ዝምታ መሆኑ ነው 😢 ወንድሞችና እህቶች. ፀልዩልኝ መፀለይ እንኳን ተሰኖኛል😢
Ayzosha mam get malkam naw 1kan hulme melkam yhanle❤❤
@@besens አሜን ተባረኩልኝ
Eshi etseleyelshalehu.
@@betsegalegesse5432 ተባረኩልኝ
@@besens አሜን
.....ንሰሐ ገባለሁ፣ ፆም ፀሎት እይዛለሁ፣ እልከኝነቴ ይሆናል ብዬ ማረኝ እላለሁ.....እግዚአብሔር ግን ዝም፣ጸጥ....ለካ እየሰራኝ ነው ፣ለካ እያበጀኝ ነው....የማይጠቅመውን እያፈረሰና የሚጠቅመኝን እያገነባ.....ሊሰራው ለፈለገው ጉዳይ እንድማረክ እያደረገኝ ነው።.....አሜን አሜን አሜን!!!! ተባረክልኝ ዮኒዬ፣....ይህን ስብከት ላዳምጥ የቻልኩት በአለም ዙሪያ ላሉ ይድረስ ብለህ ከጸለይከው ጸሎት የተነሳ መሆኑን ሳልመሰክር አላልፍም።ዘመንህ ይባረክ።
Wawwww amennn yoniye egzabhir amlak ybark yene abat yene axnsgni getaye tebarek temsgen eiyesuseee sew seichers ante tnesalhe aba kber temsgen
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘምንክ ይባረክ ተባረክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልክ ብንዚረቱ ባየሱስም አሜንንን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ኑሪልኝ የኔ አብቴ ሺ ዓምት 1000%❤ እንውዷለን 🥰🙇🏻♂️✅✅✅✅✅
በእኔ ላይስ የእግዚአብሔር ዝምታ በዛ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በስደት ሀገር አሁንስ መጥፋቴ ነው የዝምታን ግዜ በቃ በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭
God is with you
Amen 🙏🙏🙏🙏😢😢
አይዞሽ እህቴ የምታመልክዉ አምላክ አይተዊሽም በቃ ለፍቃዱ እጅሽን ሰጪዉ አባትሽን እግ/ርን አስችለኝ በይዉ ዉዴ
Ameni amnei ameni amnei📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuffffffffffff
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni
yessssssssssssssssssssssssssss
Oiyesusi iyesusi iyesusi iyesusi iyesusi Yadinaliiiiiiiii
Tabarki Yoniye Bahulu Firhama Huni Lamilimi Tabarki Yihi Alami Siga Aygiyi BBirikirki Bali Tasaga Baixifi Diribi Yicamarili Tabarki😢😢😢😢
ታይቶ የማይታወቅ ለዩ የእዚአብሔር መንፈስ በላይህ ለይ ይውደቅብህ አሜን
የህ ለኔ ነዉ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን
ለዝህ ክፉዘመን ወደእግዚአብሔር የእውነት መንገድ ያረገህ አምላክ ይመስገን ተባረክ እወዳለሁ ይብዛህ
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን 💕🙏💕
አሜኖ አድነኝ እየሱስ ክርስቶ እኔ ደክሞኛል በሀጢያቴ ተናዘዝኩኝ በኪሳራ በስቃይ አለሁ እባክህ አምላኬ ማረኝና የልቦናየን መሻት ስጠኝ አምን
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi ❤❤tabarki yoni ❤
በልጅነቴ አስታውሳለሁ ለኢትዮጵያ ሰው ስጠን አገልጋይ ስጠን ብዙዎች የሚያሣርፍ ቀንበር የሚሰብር.....ብለን እጸልይ ነበር ከእናቶች ከአባቶች ከወጣቶች...አንተ የጸሎታችን መልሥ ነህ ።ጌታሆይ እፎይ አ መ ሰ ግ ን ሀ ለ ሁ። ጌታ ሆይ አሁንም እለምንሀለሁ አብዛቸው ጠብቃቸው አሜን
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን 🤲🤲🙌😭😭😭የእግዚአብሔር ዝምታ ወስጥ ክብር አለ አሜንንን🤲🙏🙏እግዚአብሔር በቃሎቹ የታመን ነዉ።📖📖📖📖📖❤❤🙏🙏ዮኒዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባራክ ተባራክ❤🙏🙏
እኛን ባፅናናህበት መፅናናት ብቻ ሳይሆን በእጥፍ በረከት ሰላም ደስታ ይሙላክ ሳከብርህ ለነገ አልልም❤
Ayizo yiredali ayitewuhim
❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በዝ ቃል ሕይወቴን አገኛሁ ዮንዬ አተ የትዎልድ አባቴ ጌታ ይባርክህ 🤲🤲🤲🤲📚🤲📚🤲📚📚📚🤲🍇💯🍇💯🍇💯🍇💯🍇💯💯🍇💯🍇💞💞😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አለዉ ነገር
አለዉ ነገር እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለኔ ቀን አለዉ።
አባ አባባ በሰሜ እንደተጻፈ ደብዳቤ ዛሬ ስለደረሰኝ ስላልረፈደ ኢየሱሴ አመሰግንሐለሁ አንተ የልዑል አምላክ ባሪየ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሕ
Amen amen amen yadegena amekak amen amen yuneya zamenek yebark❤❤❤
ዝምታው አሁን ገባኝ አቤት የኔ ጌታ የሚያስፈልገኝ ትምህርት አስተምረኸኛል ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ የኔ እየሱስ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮንዬ ምን ልባልህ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ፃጋ ይባዛልህ ይቻማርልህ አቴ የትሁልድ አባት ናህ ታበረክ እኔ በጣም ታብርክሀሎ እግዚአብሔር ዛማንህን ይባረክ ታበረክ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😭😭😭😭
እኔን የመታኝ ድንጋይ እናንተን አይምታችሁ። ይሄ ባርኮት ዛሬ ገባኝ አመሰግናለሁ ዮኒ
እንኳን ወደ እግዚአብሔር ዝምታ በሰላም መጣቹ ለካስ ዝም ማትለው እየሰራክ ስላለክ ናው ከእኔ ጋር የለክም ትተህናል ኤርስተህናል አባቴ አይደለክም አልልም ከዚህ ቦኃላ 😭😭😭😭😭😭📖📖📖📖📖🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሁን ጊብቶይናል ዮኒ አንቴ ከእግ/ር በታች አጽናይን ነህ ተባረክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኑ ፍቅር!! ❤እግዚአብሔር ለኛ እራርቶ አንተን መልካም አሰተማሪ ስለሰጠን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አንተንም እግዚአብሔር ከቆንጆዎቹ ቤተሰቦችህ ጋርና ከቅዱሳን ጋር ተባረክ። 🙌🏾❤️
አሜንንን አሜንንን 🤲🤲ዮንዬ ጌታ እየሱስ ዛማንህን ይባረክ ላባራካት ሁን ❤️🍒🍒❣️🙌
uuuuuuu ffffffffffffff
ammmmen ammmmmen
🙏🙏🙏🙏📖💯💯👍📖📖📖💯💪💪
የጌታ ልጅ ተባርክ በብዙ ፀጋ🍇🍇🍇🍇❤❤❤💯💯💯📖👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌
አሜንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክ አንተን ያዬ ሁሉ እግዚአብሔር ይረደሃል ይበል ተባረክ ዮንዬ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ።
ዮናታን አክልሉ የዘመናችን ድንቅ
ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዉ
እግዚአብሔርን ስለአንተ እባርካለሁ።
Enem etebekehalew eyesus 🙏“እግዚአብሔር ትቶታል የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።”
- መዝሙር 71፥11
ክብር ❤ሁሉ ❤ለልኡል ❤ እግዝአብሄር ❤ይሁን ❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን አሜንንንንንን እኮ የኔጌታ ዝም ያለኝ እንደገና ሊሰራኝ ሊያበጀኝነው ❤❤❤😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደርሶኛል ዮኒዬ🔥🔥🔥🔥
የኔ መልክት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ከኔ ጋረ አለ አሜን አሜን አሜን 😭😭❤️❤️🙏🙏
አሜን አሜን 🙏ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🥰
❤❤❤❤❤❤❤
Uuffee ayyaanna baayyee
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን ዮኒዬ ተባረክ 💕
ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለዉ ነገር ላይ እግዛቤር ዝም ያለ ይመስላል ግን እግዛቤር በስራ ላይ ነዉ
አሜንን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዮኒዬዬ አንተ ለእኛ ባርካተችን ነህ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
ዮንዬ እኔን አግኝተህኛል ጌታ ዘምንህን ይባርክ የኛ አባት ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ አሁን በደንብ ጌታን አጥብቄ እንድ ጠብቅ አደረከኝ 😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ጌታ ዘመንክን ይባርክ የኔ መምህሬ ስፋልን ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የሚናገርበትም ዝምም የሚልበት ጊዜ አለዉ።
በእውነት አንተ የእግዚያብሄር ሰው ነክ መልሴን አግቻለሁ 😢 እግዚያብሄር ባለህ ላይ በእጥፋ ይጨምርል እውነት ቃል የለም ጠላትህ እያየ ለምልም ኡፉ ❤❤❤❤❤
Tebarki 😢
ዛምንክ ይላምልም ዮንዬ አንተ ላኛ በራከት ናህ አንቴን የስጣን እግዚአብሔር ይማስገን ኩፉ አይንካ የኔ አብት ዛላለም ኑርልን 😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ይሄ መልክት ለልጄ ይማለቅስውን አይቶ ባምተ ቡባሪያው ለኔ ነው አሜን አሜን ጌታ ሆይ እልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏🙏😊
የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
የእውነት ድንቅ ነህ ድራሽህ ይባረክ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ተበረኪ ዮን አንቴ ከእግ/ር ዘንድ
የተሰጣህ ሲጦታ ነህ ሁሌም እንዎድዋሌን
❤ተበራኪ❤
Egziabher zemenihin yibark lemlim yoniye
This is የኔ ቃል ለካ አለሁ ነገር እንደዚ ዝም ያልከኝ ዩኒዬ እግዚያር አሁንም ይባርክህ ❤❤❤
አሜን, ኢየሱስ ጌታ ነው ...ሃሌሉያ!!!
❤Ameeeeenii geta yahiwotii zamaniiinii Hulu yasunii tag yibizalii❤❤❤❤
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
እጅግ አሰደናቂ ትምህርት ነው ለኔ ነው ወሰጄዎለሁ እጠቀምበታለሁ ዝምታው ሊሰራኘ ነው አብሮኘ አለ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን መቼም በቃኝ ብሎ ተስፋ ለቆረጠ ብድግ ቀና ያደርጋል ስሙት ልዩ ነው
AMEN AMEN BETAM DENQE TEMEHERET NAWE WENDEM YONATANE GETA YEBARKEHE LA BEREKET HUNE
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዮኒየ ጌታ ትልቅ ነው❤❤❤❤😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዮኒዬ❤❤
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ከነበተሰብህ ተጠበቁ ክፉ ኣይንካቹ
አሜንንንንንንንንንንን ተባረክ ዮኒ🙏🙏🙏🙏🙏🥰
ዬኒዬ የሚገርም ትምህርት ነዉ እኛ ያለኖበት የቆየና የዘገየበት ምክኒያት ገባኝ አግዚያብሔር እየሰራን የልቤንሁኔታ ነዉ እግዚያብሔር ባንተ ላይ አድሮ የተናገረዉ ክብሩን ሁሉ ይወሰድ ተባረክ የተናከርከው ሁሉ በኛ ዉስጥ አልፏ ል ዪኒ አንደኛ ተባረክ
የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
✋ የኛ ጥያቄ:
1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
የኛ ጥያቄ:
1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
የኛ ጥያቄ:
1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
የኛ ጥያቄ:
1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
❤ ameen 💕💞🙏🙏
አሜን አሜን ከጥልቅ ውዝግብ ከመፍገምገም የመለሰኝ መልክት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዮኒዬ
የኔ አንበሣ ዮኒዬ ተባረክ
እግዚአብሔር ዝም ሲል ነገር እንደገና ሊሰራ ነው ሃሌሊያ ❤❤❤ የኒ ብሩክ ነህ we love you
ኡፍፍፍፍ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር ለስም ይሁን ዮንዬ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በባለጤ ፀጋና ሞጎስ መስታዋልኛ ጢበብ በእጢፍ ይጨመራልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
ዮኒዬ ተባረክልኝ እወድሃለሁ ❤
የእግዚአብሔር ዝምታ 😢 ከፍቶኝ ነበር። ስንቱን አሰብኩት? አባቴ ❤ አንተ ትክክል ነህ። እሺ ይሁና! ጌታ ይባርክህ ዮኒ አመሰግናለሁ።
Amen Amen Amen Amen 🤲Ebbifamaa namaa Waqayyoo gooftaa maccaa dachaa baraf jirenya keessani haa Ebissuu 😢😢😢😢
ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይሄ የዝምታ ትምህርት ስሰማ እየደጋገምኩት ነው አልጠገብኩትም ጠቅላላ የኔ መልክት ነው ለካ ጌታ አየሰራኝ መሆኑን ተረዳሁ ዮኒ እንዳተ ያለ በመንፈስ የሚመራ አስተማሪ ለምድራችን ለትውልድ ያስፈልጋታል እግ/ር ፀጋውን ይጨምርብህ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 ስላተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል አግኝቼህ ባወራህ ህይወቴ የሚታደስ ይመስለኛል ዋው❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ መልዕክት ድንገት ከፍቸ አየሁት ጌታ ቀጥታ በአድራሻዬ ነበር ለኔ የላከው፣ ጓደኛዬም መስማት ነበረባትና አጋጣሚ እኔ ጋ መታ አሰማዋት ጌታ በቀጥታ ለሷ እንደ ላከ ተናገረች። አሁን ሁለታችንም በጣም ተፅናንተና እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 Yonye እንወድሃለን❤❤❤❤
Yoni tebarek Egziabher abzito tsegaw yistih yichemrlih
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ የኔ መልካም አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜንንንንንንንን የኔ የአሁኑ ያለሁበት ሆኔታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እርግጠኛ ነኝ ከእኔ ጋራ ነህ የኔ እየሱስ ተባረክልን ዬኒየ አንተ ብሩክ ነህ👏👏👏
እዉነት ነዉ አንተ ከኔ ጋር ነህ😢😢😢😢😢😢
አሜንንን አሜንንን በአንተ ሆኖ የሚናገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ዮን በኢየሱስም 🙌🙌🙌🙌🙌
may holly God of Abraham Isaac Jacobs bless your families & ministry!powerful teaching I received yoni I'm the one who this measege consider!
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🙏🙏🤲🤲🤲✊✊🔥🔥🔥🍒🍒🍒🍒🥛🥛🥛📖📖🙏🙏🥰🥰🥰🥰😪😪
Praise the lord Thank you Heavenly Father Hallelujah
Amen , Egzbher ybark 🙏🙏🙏
ዮን ዘላለም ተባረክ ጀግና የእግዚአብሔር አባሳደር ክፉ አንካ አተንና ያተ የሆናዉን የሚያይ ክፉ አይን የታዎሩ ይሁን እግዚአብሔር ካተጋራ ይሁን ❤️I LOVE YOU SO MACH ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን ተባረክ ዮኒ ጌታ ይባክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
JESUS IS LOARD FOR EVER ,YOU ARE BLESSED MY LOVELY BROTHER .......
Esay amennnnn zamanke yelmalmi❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏
በእግዚአብሔር ዝምታ ወስጥ ቡዙ ነገሮችን ተምራለሁ ደግሞሞ ለእርሱ መገዘትን እንዳለብኝ በመቃጠል የእግዚአብሔርን መንገድ ማራመድ ግድ መሆኑን ታመርኩኝ ግን የእግዚአብሔር ዝምታ በጣም ከበድ ነው ብሆንም ይሻለኛል
እናት ጀርበ መስጠት ይሸላል ከእግዚአብሔር ዝምታ ታበርኩ ቅዱሰም ዮንዬ አንተ የተበርክ ልጅ ነህ አሁንም ጌታ ይበርክ አበቴ ልጅ ህንም ጌታ ኢየሱስ በጥበብና በማስተዋል ያሰድግ እንወድሃለን ዮንዬ ከና በለቤትህ ከዘች ቆንጆ And ጀግና ምስትህ ሰለም በለት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤