ነጭ ነጯን - በመምህር ዘመድሁን . . . |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ነጭ ነጯ በመምህር ዘመዴ ፈርጣለች | ‪@GerayMedia‬

Комментарии • 228

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Месяц назад +13

    ከዘመድኩም ይጀምራል ብር መሰብሰብና ሕዝብን ማጋጨት። ሁላችሁም ያው ናችሁ። እንስሶች።

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      የማይጣጣም ነገር ነው። ባይሆን ፖለቲካ አይሰራብንም።

  • @bariyabariya645
    @bariyabariya645 Месяц назад +4

    አረ ምን አይነት ተንከሲስ ነዉ ይሔ ምንአለ ለማስማማት ደምስርህ እንደዚ ቢገታተር ኖሮ ምን ያህል ትግሎን ወደ ኃላ እንደጎተትክ ባሰብክ ለማስማማት በሰራህ ነበረ አንተ ራስህ ከዚህ ትግል ብትወጣ ጥሩ ነበር ሰዉይሳሳታል ትላንት የካብከዉን ዛሬ እንደዚ ማወረድ ባዶነት ነዉ

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Месяц назад +2

    የብድ ፖለቲካ እደው ይህንን የአጋንት መጫወቻየሆነ ስውየ ዕበል የሚዉስደው ሰው ይጠፍ

  • @FikreslassieWudu
    @FikreslassieWudu Месяц назад +2

    እባክህ ዘመዴ በርታ በደንብ ያዛቸው ያን ፊንጢጣም ሀብታሙንና እባቡን እስክንድርን

  • @bizuneshyimam9395
    @bizuneshyimam9395 Месяц назад +4

    አንተ ለሞን ሁልግዜ ገንዘብ ላይ ነዉ ትኩረትህ ወይ አንተ ገንዘብ ያጀ ያድርጉህ ብትታገለ ጥሩ ነው።

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 3 дня назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fatiyaturre3842
    @fatiyaturre3842 Месяц назад +3

    ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ?ለልጆችህ ምን እያስተማርክ ነው ።በጣም ያሳፍራል።

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 Месяц назад

      Kotu hunihi enidihi defirihi menagerihi li amara nikitihi new

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 Месяц назад +4

    የምትግርም ሰው ነው የክፋት ጥግ ባንተ አየሁ

  • @user-th8gn8sm2o
    @user-th8gn8sm2o Месяц назад +4

    ዘመዴ የገማ ጋላ ነው

  • @Nani-u8g
    @Nani-u8g Месяц назад +4

    Ante dedeb banda ante amara ayidelehim
    Hone bileh endehone enawukalen

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      አማራ መሆን እና የአማራ ብሄርተኛ መሆን ለየቅል ናቸው።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад +2

    ወታደራዊ ማቀፍንም ወዳንድንም እዝንም ማምጣትም በመደበኛም ጦርንም መታገልም መሰረትም ያለዉ ማድረግ ጦራችንም ነዉ ላለዉም ጦርንም ብልፅግናም ለማንበርከክም መታገልም ነዉ የፋኖንም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ትግልም መደበኛም ጦርንም ፋኖም አማራም መስርተህም ሀይልህም አጠንክረህም ህዝብህንም መጠበቅ በጦርህም በሀይልህም ህዝብንም አማራም መብትም ማስከበርም ነዉ ያለብንም ለምን ይጠቅማልንስ መሪይም ምትልዉት ምትመርጥዉትም ስልጣንም ለግለሰብንም ለመስጠትም ነዉ ግናም ትግልዉም ሳያልቅም ጦራችሁም ለግለሰብንም ለእስክንድርም ማስረከብ አመራርም ጦርም ለማድረግም ነዉ ትግላችሁንም። ሀሀሀ በለዉ ግማታም ስራም ለማንም ዉዳቂም ፓለቲከኛም መጫወቻም ያማራም ህዝብንም ትግልም ለማድረግም ነዉ በፖለቲካም ከምትሰበስበው ሀሀሀ አረ አታሳፍርዉት ትግልዉ። የፍልኖንም ትግልም ይህንም አደጋም ሚያመጣም ቅጭዉት ነዉ ምንለዉም ።

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      🙏🙏🙏

    • @fasilyigzaw9110
      @fasilyigzaw9110 26 дней назад

      በጽሁፍህ ዉስጥ 120 'ም' ቆጠርኩኝ ምንሼ ነው ?

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Месяц назад +15

    ኃብትሽ በጣም፣ በጣም አዝናለሁ አንተ ከግብራበሮችህ ጋር በኢሳት ጣቢያ ሕወሃትን በማያገግም ጦር ወግታችሁ ግባተመሬቱን ማብሠራችሁን እርግጠኛ ነኝ፣ ትመሰገናላችሁ። ዛሬ ግን ከእስክንድር ጋር ሁነህ የአማራን ተጋድልዎ በመገዳደርህ ዕዉነተኛ ኢትዮጵያዉያን አዝነዉባችኋል " የአባት እርግማን አጥንት ይሰብራል፣ የእናት ዕድሜ ያሳጥራል" ወንድሜ እንደምታወራዉ " ክርስቲያን" ከሆነሰክ የአማራ ደም ይፋረድሃል። አግዜር የሰቅር ይበልህ።

    • @hailunigussie4177
      @hailunigussie4177 Месяц назад +1

      ለአምሐራ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስተምር ብርሃኑ/ አንዳርጋቸዉ/ ነአምን/ወይም እስክንድር ነሠቸዉ? ሂድ ኢትዮጵያ ገዳማት ግባና መርምር ኢትዮጵያዊነት አማራነት መሆኑን ትገነዘባለህ። አማራ መሣሪያ አነሳ፣ ቀደም ሲልም ኢትዮጵያን የሠራት አማራ ነዉ አሁንም ሥልጣኑን እያንጫጫችሁ ይረከባል።

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      አማራ ላይ ቁማር የሚጫወቱ ሁሉ ወደታች ይነጉዳሉ።

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 Месяц назад

      Eskinder khl ytslfw Ginbot zero nw
      Amhara fano tksh siltn ylm. Eskinder bz ytbik mstr alw. Ynn ad kn media ly enwtwln. Amhara fano kmlik bft Eskinder Amhara kll tgtt ywtl

  • @michaelsambosa5110
    @michaelsambosa5110 Месяц назад +5

    በመጀመሪያ አቻሜለህ ታምሩ ያቀረበውን ሙሉ በሙሉ እቀበለዋለሁ።
    "አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ" ይላል አንዲህ ነው። ፋኖ ሲባል! ፋኖ የአማራ ሕዝብ ከሚደርስበት ወረራ፣ ግፍና ጦርነት ለመላቀቅ ነፍጥ አንስቶ የነፃነት ተዋጊ ነው። ዛሬ የአማራው ሕዝብ እየተፈፀመበት ያለውን የመንግስት ስምሪት በተሰጠው መንግስታዊና ሕገወጥ አደረጃጀት ባለው ኦሮሙማ አደረጃጀት የሚፈፀምበትን ግፍና መከራ፣ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ፣ የዘር ማፈናቀል፣ የዘር እገታና ዘረፉን አስወግዶ፣ ወራውን ለማስወገድ አና ፍታዊ አስተዳደርን ለማምጣት የነፍጥ ትግሉን ቀጥሏል። እንደሚታወቀው በዓመት የአጭር ጊዜ ትግሉ በዘመናዊ መካናይዝድ ጦርና በአረበች ድሮን የሚደረገውን የመንግሥት ወረራ ድባቅ በምታት ፋኖ በጦር ስልቱ እየቀጣ የአብይ አህመድ ዓሊን ወረራና ጦርነት አየደቆሠ በስቄት በመወጣት ለይ ይገኛል። ስለሆነም የፋኖ ትግል ያማራ፤ ላማራ የሚታገል የአማራ ሕዝባዊ አደረጃጀት ነው። የሚመሠርተውም ድርጅት የአማራ ነው። ስለሆነም የአማራው አደረጃጀትም ይሁን ድርጅቱ ያማራ እንጂ አዲሳበቤ ለሚል አማራን የማጃጃያ ማንነት አይደለም። አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ሱሴ እያለ አጃጅሎ፣ እነታማኝን ጫማ አስልሶ፤ አነብርሃኑ ነጋን በብልፅግና አጥምቆ አማራው ላይ ወንጀሉን እያፋፋመ ሊነግስና የአማራ ደም የሚገብርበት ቤተሲዖልን "በቤተመንግሥት ሰም" እየገነባነ ው።
    አቶ እስክንድርን ደሞ፣ ካላማቸው በተዘናጉ አመራሮችን አንጀት በልቶ ከተጠጋ በህዋላ ለፋኖ የተዋጣውን ዶላር የግሉ ተንኮል መሸቀጫ ሲያደርግ ማድረጉ የአማራን የፋኖ ትግል የባንዳ መዛበቻ አድርጎታል። አዲስ አቤ የሚባል ዜግነት የለም። እስክንድር ነጋ የበለጠ ችግር ከማስከተሉ በፊት የፋኖን ቀጠና ለቆ መውጣት አለያም በወንጀሉ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል። ዘመዴ በርታ! አመሠግናለሁ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +4

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seideshetie4266
    @seideshetie4266 Месяц назад +3

    ዘመድኩን በቀለ የምትባል ሰው አንተ የሴታአዳሪ የጋለሞታ ልጂ ቀንህን ጠብቅ

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 Месяц назад

      Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt. Amhara fano kmlk bft. Slzh at sdbn akm mn tftr Amhara kill blh msb albh. Eskinder ytbik mstr media ly enwtwln.

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      ኧረ ቀስ 🙏

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 Месяц назад +2

    በእውነት ዘመዴ//////////እንደ ስማችሁ አቻ አቻ አቻ…..የላችሁም እኮ…..ኑሩልን…..ደግሞ አቻም ላፍቆኛል ስልኩን ላክልኝ

  • @user-jk7mc1je5d
    @user-jk7mc1je5d Месяц назад +2

    ዘመድኩን ተረጋጋ

  • @AbusheAbushe-c7i
    @AbusheAbushe-c7i 22 дня назад +1

    አይ ጀግናየ በለው ሊባ በአዲን ሁሉ ፀረ አማራ

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 Месяц назад +5

    ገንዘብ አባልቶ አጫረሳችሁ!!! አንተም የድርሻህን ብታገኝ አፍህን ተለጉማለህ!!!
    ሀሆዳም ሁሉ!!!

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude Месяц назад

      ቋንቋ ያንሳል እነኝህ ብርን በደም የነከሩ።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +5

    ዘመድኩን ቆሻሻ ሃሜተኛ ተራ ዱርዬ የወረድክ ነህ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      እንቅፋቶችን እያፀዳ ነው።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Месяц назад

      @@GerayMedia ተከፋይ ከፋፋይ የብልጽግና ካድሬ ፋኖን አዳካሚ ነው

  • @MHabed-iz2sc
    @MHabed-iz2sc Месяц назад +2

    መቀኛነህአታባላቸው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +5

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen Месяц назад +2

    አንተ ምናገባህ የምትቦጫረቀው አማራውን ለአማራው ተወው እንዴ በናተ አሉባልታ አታናዱን በአማራ ህዝብ ላይ ፊልማችሁን አትስሩ ምድረ ሆዳም ተውን ተውን

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      መንገደኛ መዉረድ አለበት። የአማራ ሕዝብ መንጠላጠያ አይደለም።

  • @user-gq6tz1pg5x
    @user-gq6tz1pg5x Месяц назад +2

    ኢትዮዽያ ብዙ ባለጌዎች አሉት ዘመድኩን የባለጌ ጥግ ነህ አቻም የለህ የለየለት ጒጠኛ ነው የእስክንድርን የእግር ጠፈር ለመፍታት አይበቃም ተቃጠሉ

  • @EtsegenetAyele-zp9sx
    @EtsegenetAyele-zp9sx Месяц назад +4

    Zemedkun is double against.

    • @biniamkassa2042
      @biniamkassa2042 Месяц назад

      ኦሮሞ ኢትዮጵያን የማዳን አቅም የለውም፡፡ የውስጥ አፈጣጠሩም አይፈቅድም

  • @aginchegebremichael8043
    @aginchegebremichael8043 Месяц назад +2

    AYe ante denkoro Zime bele ehh

  • @Nani-u8g
    @Nani-u8g Месяц назад +3

    You are not amahara eko ante telalaki

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +2

    ዘመድኩን በቀለ የብልጽግና ተከፋይ ከፋፋይ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      ማስረጃ አምጣ ?

  • @user-li9kw1ct1f
    @user-li9kw1ct1f Месяц назад +1

    previously we all amhara trird to be Ethiopian rather than nationalist, but now we are amhara nationalist. It is the right to change mind when he/she recognize the reality. you support eskindir when he doing right but now u oppose him when u think that he is wrong. No one stacked on the situation. resolve the gap they must proof the dollar where they invest.

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +3

    Fetari 120 bota yiqorartew yihe silibabot banda

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      ወግደረስ ተይዟል።

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 Месяц назад +1

    Thank you the honoured Achamyeleh Yameru!!
    What Achameleh did analyse and frame is what all genuine amhara people and fanos agree alnd accept. But one thing that be recorrected is Eskinder Nega must be got rid off amhara fanos struggle.

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      አቻሜለህ ይችላል።

  • @endalemawyefera
    @endalemawyefera Месяц назад +1

    እኛ ተመልካቾች ማንን እንመን

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      አማራነትን አጥብቀሕ ያዝ። ኢትዮጵያ የሁሉም እንጂ የአማራ እዳ አይደለችም

    • @veracity8968
      @veracity8968 14 дней назад

      እማራ ከሆንክ ይሄንን ጋላም ያንንም ሃብታሙ ባንዳ አትመን!!! ፈኖን ብቻ እርዳ !!! ዘመድኩን ማን የአማራተወካይ አረገው ሌባ ነው !!!

  • @Nani-u8g
    @Nani-u8g Месяц назад +3

    Fitu lay yinebebal sitisalek

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ዘመዴ.

  • @gebredemsis
    @gebredemsis Месяц назад +4

    ፋኖ ለአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት ሆኗል

    • @godblessethiopia6665
      @godblessethiopia6665 Месяц назад

      በምን አባክ ምክንያት ነው የአማራ ስጋት የሚሆነው?

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      ከተጋሩ ነህ ከገዥዎቻችን?

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Месяц назад +2

    Beka esekender seletan wedade mehonun asayitwal tegelun lemetelef mokurwal gen altesakam ahun gen fano tenkara mesefert aweteto meriwen be demese memeret yichelal ene general tefera yihen segat le hezebu awej ena gelegelen yetarik adera alebeh wendemachin. Esekender kezih behuwala be fano seme genzeb mesebseb ena miss use madereg yelebetem

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      እዉነት ነዉ🙏

  • @EtsegenetAyele-zp9sx
    @EtsegenetAyele-zp9sx Месяц назад +5

    Zemedkun is banda , paid hy baeden

  • @user-zu9ll7ki5l
    @user-zu9ll7ki5l Месяц назад +1

    ይህ ቂጢኛም እኛ በጠነው ገንዘብ ጀግኖችን በላቸው ይህ ሸለምጥማጥ

  • @tsegayetakele963
    @tsegayetakele963 Месяц назад +3

    Now, Zemedkun is a better advocate for Amhara survival struggle than Ethio 360. Thank you.

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 Месяц назад

      እውነትህ ነው? ወይ ጎጠኛ ወይ ደግሞ የአማራ ትግል ጠላት መሆን አለበት:: ዘመድኩን ነቀለ ማለት በእውቀት ማነስ ምክንያት በተፈጠረበት የበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ፍጡር ሲሆን...በሐይማኖት ስም የጠለፋቸው ሚስኪኖች ተጠቅሞ እንጭጭ አዕምሮ ያመነጨውን የፖለቲካ ዝጋጭ በየቦታው የሚያቀረሽ የሰይጣን መንፈስ የተጣባው ግለሰብ ነው:: ለማስመሰል ግን መርዓግብሩን "በስመአብ" ብሎ ነው የሚጀምረው::

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      🙏🙏🙏

  • @legessegaloro9283
    @legessegaloro9283 Месяц назад +2

    ዘመድኩን ቆምጬ
    መምህር በጬ
    ይቅማል በለጬ
    እስክሆን መጬ።

  • @user-zu9ll7ki5l
    @user-zu9ll7ki5l 19 дней назад +1

    እነዚህ ቆሻሾች የጎደርን ጀግኖችበሎአቸው እነቂትጥኛሙ ሀብታሙ እግዚኣብሔር ይፊረድብህ

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Месяц назад +1

    ትክክል ነው ይሰው ሊያፈርሰን ነበር። በተሎ ተነቃበት።

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 Месяц назад +1

    Zemedkun did you ask your self why people call you teacher (memher), did you ask yourself the cross you wearing in you neck represent what? Please ask this two question yourself and share your findings with your listeners.

  • @FryrSgstr6r
    @FryrSgstr6r Месяц назад +2

    ❤❤❤ጀግና

  • @MessiGirma-vt5xc
    @MessiGirma-vt5xc Месяц назад +1

    በጥባጭ መምህር

  • @melenegn
    @melenegn Месяц назад +2

    Shame on you all supporter of this un ethical activist

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      የተሻለ ሀሳብ አምጣ እስኪ ?

    • @tibebualemu1347
      @tibebualemu1347 Месяц назад

      😂😂😂 እሾን በእሾ

  • @MichealFisseha-ll2wn
    @MichealFisseha-ll2wn Месяц назад +2

    ከዚህ በፊት እስክንድር ከአሜሪካን ወደ ፋኖ ትግል ሲቀላቀል ከመጠን በላይ ስታሞግሰውና ስታመሰግነው ነበር አሁን ምን መጣ መምህር የተባልከው ሳትማር ነው።ከቻልክ በመፅሐፍ ቅዱስ ስርዓት መሠረት አንድ እንደሆኑ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ተከባበሩ ብለህ ማስተማር ስትችል ለምን ታናክሳለህ ታጣላለህ አንተ እራስህ የህወሓት አሽቃባጭነትህ አለቀቀህም ማለት ነው።ስለአማራ አያገባህም መጀመሪያ ስለራስህ እወቅ ፈጣሪ ሁለቱንም በኪነጥበቡ ያስማማቸዋል ለዚህም የበቃችው ፈጣሪ ነው።ዋሽተህ አስታርቅ እንጂ ዋሽተህ ልታጣላ አትሞክር።ዘመዴ አታላግጥ ብዙ የሚወዱህን እና የሚያደንቁህን ሰዎች እኔንም ጨምሮ እየሸሹህ እና እየተጠላህ ነው።በየጊዜው ኮሜንቶችን ለማየት ሞክር

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 Месяц назад +2

    We give money for you?????

  • @Yasino1999
    @Yasino1999 Месяц назад +1

    አማራ የዋህ መሆኑንማ እምታየው የገዛ ልጆቹን ትቶ በማህይማን ስብስብ ሲደናገር ስታይ ነው

  • @TesfayeDesiew
    @TesfayeDesiew Месяц назад +2

    Ante leba lemekefafel Felgeh New gn ayisakam habtamu ayalew jegna new kante gar aynetsatserm !

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      የማይጠቅም አካል ገለል እንዲል ማድረግ የሁላችንም ስራ ነው።

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ ፡

  • @Nani-u8g
    @Nani-u8g Месяц назад +2

    Simut amara lay sisalek

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Месяц назад +3

    ይህ ደብተራ ምን ድነው የሚለው ግራ ገብቶት ግራ ያገባናል ?

  • @FryrSgstr6r
    @FryrSgstr6r Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @solomonbaruda5957
    @solomonbaruda5957 День назад

    👍

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaybeze
    @belaybeze Месяц назад +1

    ሁለታችሁም ትንሽ እረጋ በሉ ከብልፅግና በላይ ህዝባዊ ትግሉን ፈተና ላይ ጣላችሁት

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  16 дней назад

      እርስ በእርስ ልዩነት ፈጠሩ። ዝም ቢቢሉ እየተባባሰ ስለመጣ ፊት ለፊት መጋፈጥ ተጀምሯል።

  • @EtsegenetAyele-zp9sx
    @EtsegenetAyele-zp9sx Месяц назад +3

    Zemedkun does not represent Amharas.i am a proud amhara Ethiopianist

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      አማራነት መወለድ ብቻ አይደለም። ሲጀመር አማራ ነው።

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b Месяц назад +5

    አሁን እስክንድር ለስልጣን ብሎ ለምንድን ነው ወንድምና ወንድም የሚያጋድለው

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Месяц назад +4

    Wonderful zemede❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад +1

    ዘሜ ከዴነዝትበት❤❤❤🎉🎉🎉🎉አነቃሀነ።።።። ፋኖ 😢😢 ማሌት የብልፅግና ተከፋይ።።። ባንዲያ ነው

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Месяц назад +2

    ቆረቆንዳ ደብተራ አንተን ብሎ ተንታኝ የአንተ ደረጃ የበግ ለምድ ለብሶ እየዞርክ ዘኬ መለነን ነው!😤

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      ስድብ ምን ይሰራል?

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Месяц назад

      @@GerayMedia ልክ ነዉ ጥሩ አይደለም ግን ደግሞ ይሄ ሰውዬ ስርአት እና ልክ የለውም ውጪ ቁጭ ብሎ ፋኖን ካልፈተፈትኩትና ካልመራሁት እያለኮ ነው!

    • @tibebualemu1347
      @tibebualemu1347 Месяц назад +1

      አላለም. እስክንድር ነው ያለው 😅😅

  • @villanova9854
    @villanova9854 Месяц назад +3

    ወሬ፣ጩኸት ብቻ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      ምን ማለት ነው?

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 Месяц назад +2

    Tesadabiw ante blo tentagne chatammmmmmmmm

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +1

    And amahara media akila yemibal yefano tigil keshewa wede addis ababa kederesu beual amahara fano yibareral shewa yebiher bihereseb new balagerochu yibareralu keiza 4 kilo weniber yagegnim tigilun iskemecherisu new mefelegew ale yihe asimesay leba banda

  • @Abe-uh6dk
    @Abe-uh6dk Месяц назад +1

    አንተ ቦትራፋ ዝም ብለህ አትቦትረፍ ከፋፋይ አንተ ነህ ሀብትሽን ከዘሜ ለማጣላት የምታደርገው እሱ ለማስማማት ይጥራል አንተ ትከፋፍላለህ እባክህ ፋኖን ለአማራው ተወው

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      ሀብትሽ ሸቅጦብናል።

    • @tibebualemu1347
      @tibebualemu1347 Месяц назад +1

      እውቀት ይጠይቃል ወንድሜ

  • @user-jk7mc1je5d
    @user-jk7mc1je5d Месяц назад +1

    ዘመድኩን ምነው አመመህ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      ሌሎችን አክብሮ መተቼት ይገባል። ብሄር ተኮር ስድብ መልካም አይደለም።

  • @biniamkassa2042
    @biniamkassa2042 Месяц назад +2

    እስክንድርን የሚደግፉት ቀለብ የሚሰፈርላቸው ዲያስፖራ ጽንፈኛ ግንቦት 7ቶች ብቻ አይደሉም፡፡ የትግሬ እና ኦሮሞ ብልጽግና ጽንፈኛ ሚዲያዎችም ጭምር እንጂ፡፡ ዛሬ የእስክነክድርን የስልጣን ጥማት በተመለከተ ሀብታሙ አያሌው እና ኤርሚያስ ለገሠ በድጋሚ አንድ ሆነዋል፡፡ ከዚህ በላይ ውርደትና ፀረ-አማራነት የለም፡፡

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Месяц назад +2

    እስክንድር ስልጣን ብቻ ነው የሚፈልግ ባላድራስን እንዴት መስርቶ እራሱ እንደተመረጠ

  • @belaywonde8282
    @belaywonde8282 Месяц назад +1

    ጀግና ነህ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +2

    ሃብትሽ ዛሬም ጀግናችን ነው የውሸት ጭቃ ቢለጠፍበትም ከእቡዱ መምሄህር ዘመድኩን ነቀለ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      ሲበዛ ሴረኛ ነው። የአማራ ፖለቲካ ደግሞ ለሴራ አይመችም።

  • @Nani-u8g
    @Nani-u8g Месяц назад +2

    Ante leba dedeb wushetam

  • @ht9508
    @ht9508 Месяц назад +1

    Longe time you are weyane you crey melse died ante lestrow abey condam

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      አትስጋ አማሮች ነን

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +1

    Isikinidir ketigilu gelel malet alebet

  • @atbianehzewudie
    @atbianehzewudie Месяц назад +4

    ለትግሉ ወሳኝ ከሚባሉ ግንባር ቀደም አብሪ ኮከቦች አንዱ መምህር ዘመድኩን በቀለ ነው።በየ ጎጡ ተሸብቦ አትንካብኝ እገሌማ የእኔ ነው ከሚል እና የትግሉን አላማ በቅጡ ካልተረዳ ግሪሳ አማራ እና ለግሉ ዝና እና ሆዱ ከሚዳክር አዋቂ ነኝ ባይ አማራ ፈጣሪ የላከልን ሀቀኛ የትግል መሪ መምህር በርታ እላለሁ በግሌ።አመሰግናሁ።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Месяц назад +1

    አንትወራዳ ደብተራ ምታወራውን አጣህ
    አንተ ለመለስ ለምን ሞተ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ
    ስትል እልነበረም ወራዳ ከፋፋይ ነህ
    ከዚህ በፊት እስክንድር ከአሜሪካን ወደ ፋኖ ትግል ሲቀላቀል ከመጠን በላይ ስታሞግሰውና ስታመሰግነው ነበር አሁን ምን መጣ መምህር የተባልከው ሳትማር ነው።ከቻልክ በመፅሐፍ ቅዱስ ስርዓት መሠረት አንድ እንደሆኑ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ተከባበሩ ብለህ ማስተማር ስትችል ለምን ታናክሳለህ ታጣላለህ አንተ እራስህ የህወሓት አሽቃባጭነትህ አለቀቀህም ማለት ነው።ስለአማራ አያገባህም መጀመሪያ ስለራስህ እወቅ ፈጣሪ ሁለቱንም በኪነጥበቡ ያስማማቸዋል ለዚህም የበቃችው ፈጣሪ ነው።ዋሽተህ አስታርቅ እንጂ ዋሽተህ ልታጣላ አትሞክር።ዘመዴ አታላግጥ ብዙ የሚወዱህን እና የሚያደንቁህን ሰዎች እኔንም ጨምሮ እየሸሹህ እና እየተጠላህ ነው።በየጊዜው ኮሜንቶችን ለማየት ሞክር

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  16 дней назад

      እስክንድር እንኳን ተጠልፏል። መስመሩን እንዲይዝ ማድረግ ለሁላችንም ይበጃል።

  • @AddisTsegaye-eg6ns
    @AddisTsegaye-eg6ns Месяц назад +1

    አንተ ጤናህን አጣህ እንዴ ሀይማኖትህን ቀየርክ እንዴ ሀሜት ሀጢያት መሆኑን ረሳህው ለምን አማራውን ለመከፋፈል አሰብክ አደብ ግዛ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  16 дней назад

      ለአማራው የሚጠቅም ነገር እስካመጣ ድረስ ችግር የለውም።

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Месяц назад +1

    Iam sorry for his death

  • @user-jx9kg4sx8p
    @user-jx9kg4sx8p Месяц назад +1

    Zemene were Ginbot 7

  • @yasinwediraya2028
    @yasinwediraya2028 Месяц назад +6

    ዘመድኩን ግን ምንኣይነት ቆሻሻ ነው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +1

    Imebete mariam titebikih yeante tigil meret kalew yeamahara yehizib lij fano leyiche alayewim zemede idime ina tena yisitih ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astewlagumas
    @astewlagumas Месяц назад

    በአማራ ሕዝብ እና በወንድሞቻችን ትክሻ ተንጠልጥሎ ስልጣን ለመያዝ የሚሮጥ እባብ ነው የሐግር ደንዝ መጋ ታልቁ ስክንድር ነጋ ያሉ የሚቆልባብሱት በጎች ነው የሚገርሙኝ

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Месяц назад +2

    አለን ዘመዴ አለን አለን ኧኛ ኧንወድሃለን የምን ቅንጥስ ማለት ነው ጠላትህ አንገቱን ይቀንጠስና

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Месяц назад +1

    Fasaikay slm new konjo

  • @zewduberhanu6270
    @zewduberhanu6270 Месяц назад +1

    ሀብታሙ አይልም አንተ የሆንክ ነገር ሀብታሙ የሰራውን የአማራ ነፃ መውጣት አንተ 1%አልሰራህም ወረኛ

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад

      ምን እያለ ነው? አታዳምጥም ?

  • @Nani-u8g
    @Nani-u8g Месяц назад +1

    👎👎👎👎👎👎

  • @Salmon-ex3ce
    @Salmon-ex3ce Месяц назад +3

    አንተ ፈላሻ ዳቆን ሌላ ስራ ፈልግ ወንድ ልጅ አይደለህም አንተ ስራህ በሙሉ ሀሜት ቡሽቲ ቲሽ

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад +2

    ዘሜ እውነትም ነጭ ነጯን ተናጋሪ ጀግና

  • @bayessaysehak3071
    @bayessaysehak3071 Месяц назад

    ሁሉም የዘራውን ያጭድ ዘንድ ግድ ነው :; በትግራይ ላይ የዘራችሁትን ግፍ በማጨድ ላይ ናቹ :;

    • @veracity8968
      @veracity8968 14 дней назад

      አሱ ላጠሽ እሱን ፈርተሽ በጥላቻ አሁንም አማራአማራ ! ኢሱ ደፍሮ ዘርፎ የወጣውን ምነው ዝም አልሽ ጁንቲት 🤣

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Месяц назад +1

    ኢትዪ 360 የስክንድር ሚዲያ ስለሆነ መዘጋት አለበት

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey Месяц назад +2

    ወግደረስ ለካ ብር ነበር የሚያስለፈልፈው የሄ ቀዳዳ በለው 😄😄😄😄 አይ ጎጀ መለኛው

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      ወጌ ከሰረች 😂😂😂

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg Месяц назад +1

    ጀዝባነህ ደዱብ

  • @nigussieegato9353
    @nigussieegato9353 Месяц назад +2

    ዘመድኩን አፈርኩብህ።

    • @fasilyigzaw9110
      @fasilyigzaw9110 26 дней назад

      ሃበሻ ኧዉነት ሲሰማ ያመዋል

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 Месяц назад

    ዘመደ ምረጥ ሰው አስካሁን ባላማህ ያለህ እውኘታውን በማጋለጥ ያለህን ሳላደንቀው አላልፋም ግን ምላሳቸውን በማለስለስ ብዙወችን ታዝቤአለሁ ዘመደ አንተም ሰው ነህና አደራ በአቀበምህ ፆና

  • @sahledeneke9732
    @sahledeneke9732 Месяц назад +1

    ግድ የለም በአማራ ተሳለቅ ቅጥረኛ አጭበርባሪ ስራ ፈት አውደልዳይ ከውሻም ውሻ ነህ

  • @Anley-ek7zm
    @Anley-ek7zm Месяц назад +1

    Wogderes Tenawun zeme bidefaw arif nbr 😡

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Месяц назад +2

    Beatm yaszenal eskender amahara new way?

    • @GerayMedia
      @GerayMedia  Месяц назад +1

      አማራነት መወለድ ብቻ አይደለም።

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 Месяц назад +1

    The controlling of bandit Wogeders Tenaw as a prisoner by the legend feminine, Fano Tigist is outshining deed that pleased amhara people.
    Keep it on clearing mercenary fanos who are bought and sold like a commodity and ultimately selling and hijacking amhara nationalism struggle for fake and fead Ethiopianism led by a mad man called eskinder Nega.

  • @sositt4090
    @sositt4090 Месяц назад

    ሰምንማ መላክ ካወጣው እንደ ዝናሸ ታያቸው የገጠመና መላክ ያወጣው አይተናል