አሳፋሪ ሚስጥር ተጋለጥ በጀግናው ኡስታዝ አቡ ሀይደር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 174

  • @husenlama
    @husenlama Год назад +2

    Masha,allah

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 года назад +2

    ጅግና ቃላት የለኝም ላንት ያኑረህ ኡስታዜ

  • @AmanAdem-t6s
    @AmanAdem-t6s 6 месяцев назад +1

    Mashaa allaah

  • @مدينهمدينا
    @مدينهمدينا 2 месяца назад

    ማሻአላህ ኡዝታ አላህ ጤናና እድም ይስጥህ

  • @mohammedendris856
    @mohammedendris856 4 года назад +2

    ይህን መልዕክት የፃፈውም ይሁን ባለታሪኩ ወሎየም ሙሥሊምም አይደሉም ።ስለሆነም የፈጠራ ልብወለድ ነው ።መልዕክቱም ሙስሊምን ሊያከፍር አይችልም ።ለማጋለጥ የተደረገውን ጥረት ኡስታዝ አቡሀይደርን እናመሰግናለን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ።

  • @kingbobvskingaoto6813
    @kingbobvskingaoto6813 4 года назад +4

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ

  • @SsSs-qc3rj
    @SsSs-qc3rj 4 года назад +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡሰታዝ

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🇸🇦🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RydttRydyg
    @RydttRydyg 8 месяцев назад

    ኡስታዝ ጀዛክሏሁይር

  • @እሙየርሱልወዳጂ12h
    @እሙየርሱልወዳጂ12h 6 лет назад +10

    ሱባሃን አላህ ጀዛከላህ ከይርኡሥቷዝ

  • @hayatiyeeqadilijjok7401
    @hayatiyeeqadilijjok7401 2 года назад +1

    الله الله الله الله الله الله الله 💔💔💘💘💘😭🤲

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Год назад

    እኔገናእየሠማሁነውተከትየውአላውቅምሡበሀንንአላህአላህይውደድህ.ኡሥታዝማሻአላህ.ውይጀግናነህውነትምበሠፈራችንአድባርእያሉይወጣሉመሥጊድእያለማሻአላህጀዛከላኼይርያረብአላህይጠብቅህ

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Год назад +1

    Wealeykum selam werahematullah webarakatu ahelan Bek ya qali hafezek Allah jezak Allah kheyran

  • @fatimagramach9744
    @fatimagramach9744 4 года назад +2

    ሱብሀናላህውድኡሰታዛችንአላህየይጠብቃችሁ

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h 2 месяца назад +2

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መርየምየአላህባሪያ
    @መርየምየአላህባሪያ 4 года назад +3

    ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ የእኛ ውድ ጀግናኮነህ ወላሂ አላህ ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @fikrayegojamlije6913
    @fikrayegojamlije6913 2 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ

  • @ramaamamad8494
    @ramaamamad8494 3 года назад

    👍🏻 Ustaz mashallaa Mashallaa Mashallaa Mashallaa ❤️ ❤️ ❤️ jezakal ustaz obo aydar💯💯💯💯

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 5 лет назад +13

    አክራሪ ተብዬ የአጭበርባሪዉ ንግግር ደሜን ቢያፈላዉም ኡስታዝዬ ስላብራሩት ደስ ብሎኛል

  • @ZinetZinet-t7s
    @ZinetZinet-t7s Год назад

    ኡስታዝጀዛከላህአላህይጠብቅህ

  • @rahametrahamet2666
    @rahametrahamet2666 4 года назад +3

    ሱበሀን አላ የሚገርም ነገር ነው ሁስታዛችን እናመስግናለን ስላሳውከን አላህ ይጠብቅልን ሁስታዛችን!!

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 года назад +1

    Wealeykum selam werahematillah webarakatu ahelan bek ya qali hafezek Allah jezak Allah kheyran

  • @bintAbduAli
    @bintAbduAli Год назад

    ሱብሀነላህ

  • @AbdiiBoruu-cs7se
    @AbdiiBoruu-cs7se 2 месяца назад

    سبحان الله

  • @medinamohomed9208
    @medinamohomed9208 3 года назад +2

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሒ ወበረካትሁ

  • @samiramira2295
    @samiramira2295 4 года назад +1

    ጄዘከ አለህ ኸይር

  • @user-jb6zk2bp8e
    @user-jb6zk2bp8e 4 года назад +3

    አልሐምዱሊላህ አፍደል ሰላት ወ ተስሊም ዓላሐቢቡላህ💖 አላህ ይሕፈዘኽ ሸኸና አልፋድል።💕

  • @hawahawa8805
    @hawahawa8805 4 года назад +1

    ስብሃን አላህ. ኡስትዛ ጃዛካላሁ

  • @ጀነኝ.የአሏህባሪያ.የድንተ

    ሡብሀናላኡሠታዜጀዛከላኸር።

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 4 года назад +2

    جزكم الله خير

  • @teshaleshukure
    @teshaleshukure Год назад

    አቦ ኃይድር አቴ ግን ጌታ ይባረክ እኔ ግን ጌታ ታቃብየዬ ድኘአል አንቴ ብቻ እዳትቃሪ ምክንያቱም እውነት ያሸንፋል ይቆያልነ ካ ባርነት ንአፅ ማውጣትን ማን እብ ይላል እኔ እንዴት ነብይቶች ላምንድኖ ማልቃባሎ ካትቃብልኩ ዳሞ ነብያቶችን ክዓታቃባልኩት ዳሞ ክርስቶስን ላምን ስላሱ ያታንግሩትን ላምን አሊቃባልም ሀስት ስላምታስታም ነው እባካች 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ያምትሉት አስተዋሱ ጌታ እያሱስ ይጥርቹዓል እኔንም ያጣር ጌታ ቡዙ ውሸት ስታወራ ቡዙ ጊዜ ጥላች ስታስታምሩ ቆያችሁ አሁን ግን አንችን ጋልጥናል 🙏🙏🙏🙏🙏all the best, my best!

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Год назад

    ሡበሀንአላህ

  • @hadiyaababu9471
    @hadiyaababu9471 5 лет назад +1

    ኡዝታዝ ለመልካም ስራህ አላህ ይጠብቅህ ቀጥልበት አሏህ ያበርታህ ጀግና ወላሂ ጀግንነት አኮራኝ አላህ ይውደድህ የወደደውን በዱኒያም በአህይራም አይጉዳምና

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 года назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርሉት

  • @vipking5417
    @vipking5417 4 года назад

    መሻኣላ ኡስታዛችን አለህ እድሜህን ያቁይልን

  • @fathimasaeeda6061
    @fathimasaeeda6061 3 года назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله
    حفظك الله ابو حيدر 🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍الحمد الله على نعمة الإسلام وكفى بالله وكيل نحمد الله سبحانه وتعالي على إحسانه

  • @zekiyaahmed4800
    @zekiyaahmed4800 3 года назад

    አቡሀይደር አላህ ከሀሢድ ተንኮል ይጠብቅህ............

  • @fathimasaeeda6061
    @fathimasaeeda6061 3 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @fatimaessa7545
    @fatimaessa7545 6 лет назад +1

    ሱበሀነላህ ጀዛክ አላህ ኡስታዙና አላሁማ ናኡዙቢከ ሚነልኩፍር

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 5 лет назад +1

    *ኡሥታዝ ናፈከንን እኮ በአለህበት አሏህ ይጠብቅህ*

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 4 года назад +6

    አሏሁ ሙስተአን ላሀውለውላ ቅወተ ኢላ ቢላህ ከምር ያስጠላል
    አላህ ቀጠተኛውን መገድ ከመራቸው ብቻ ሳይሆን ኻቲማቸውም ካማረላቸው ያድርገን

    • @ddhow3664
      @ddhow3664 3 года назад

      አሚን(3) ያረበል አለሚን
      አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

  • @FatimaFatima-su7nx
    @FatimaFatima-su7nx 3 года назад

    ኣላሁ ይጣቢቄ ያኔ ጃጊናዬ ኑርልን ዛላላም

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад +2

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አላህ

  • @foziyoutube2089
    @foziyoutube2089 4 года назад +3

    ላይቭ ላይ የሚሰጠውን ለመከታተል የምችልበትን መንገድ ብታሳውቁኝ

  • @MosMoj
    @MosMoj Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @geeheh4h459
    @geeheh4h459 4 года назад +2

    መሸ አለህ እድሜነ ጤነ ከና ቤተሰቦቸቹ

  • @EeEe-vo2ud
    @EeEe-vo2ud 4 года назад

    As we wt mash allh tbrk allh jzak allh hyrn

  • @سوسو-ي8ف6ع
    @سوسو-ي8ف6ع 4 года назад +1

    ماشاء الله استاز

  • @binthassen2011
    @binthassen2011 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @AshekurmizabuMehamed
    @AshekurmizabuMehamed 8 месяцев назад

    Jeginawi husitazachin allahi yitebikilin insum allahi hedaya yistachew

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 4 года назад

    Insha Allah antem afeh yetamemal laana tullah ala kazeben

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 года назад +1

    Meshalla ustazah

  • @jamilahalijamilah6964
    @jamilahalijamilah6964 4 года назад +2

    የኔ ጀግና ሠላምህ ይብዛልንንን❤❤❤

  • @ራህማበለንጎሲልጥ
    @ራህማበለንጎሲልጥ 2 года назад +2

    🕌🕌👍

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 года назад

      ሀሀሀትምረት አላለም የናተ መፃፍ ፍየል በልቶት የለ በየትኛው መፃፍ ልታሥተምር ነው

  • @ኡሙአብድልመናንእሻአላህ

    ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @መርየምየአላህባሪያ
    @መርየምየአላህባሪያ 4 года назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ኡስታዝዬ አሳከኝ እነሱኮ አላህ ይምራቸው እንጅ ሚስኪኖች ናቸው

  • @BilalSlteye
    @BilalSlteye 4 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aninyimam6545
    @aninyimam6545 4 года назад

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁኡዝታዛቺን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @selamselam-si7bh
    @selamselam-si7bh 4 года назад

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @gf1417
    @gf1417 4 года назад

    ሱበሀን አለህ

  • @tareshtaresg5238
    @tareshtaresg5238 4 года назад

    Subhan allha

  • @bilaljuhar6115
    @bilaljuhar6115 4 года назад

    Subahan allha

  • @aminaseid3198
    @aminaseid3198 6 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @عمراباياسؤ
    @عمراباياسؤ 4 года назад

    አቡሀይደረ አላህ ይጨምረልህ እድሚና ጤነመ ይሥጥህ

  • @jrjd3949
    @jrjd3949 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @noorallah4990
    @noorallah4990 4 года назад

    ما شاء الله ما شاء الله الله يبارك فيك الله يبارك فيك الله يبارك فيك الله يبارك

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад

    ሱብሃነአላህ

  • @samiramira2295
    @samiramira2295 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alimatmohammed5204
    @alimatmohammed5204 3 года назад

    ዋሊኩምስላምወራህመቱላሂወበርካቱሁ

  • @صوفيامحمد-ظ4ف
    @صوفيامحمد-ظ4ف 5 лет назад

    ጀዛክ አላህ ሕይር እሥትዝ አለህ ይስትር

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ጨ1ዘ

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ወንድማችን አቦሃይደር

  • @asherakamohamed7423
    @asherakamohamed7423 5 лет назад

    አላዓህ ወክበር ሁስታዜ ጀዛከላህ ህይር

  • @tareshtaresg5238
    @tareshtaresg5238 4 года назад +1

    Allauhkibar

  • @hdjd7966
    @hdjd7966 3 года назад

    አላህ ጄዛቹሁን ይክፈላቹሁ

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h 2 месяца назад

    ❤❤🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🥶

  • @hussenmed5731
    @hussenmed5731 4 года назад

  • @MunirMnmn
    @MunirMnmn 10 месяцев назад

    alhe kettega menged yemran

  • @آيلآبنتبابا-ل5ط
    @آيلآبنتبابا-ل5ط Год назад

    😭😭😭 ወላሂ በጣም ነዉ ያስደነገጠኝ እንዴት አድ እምነት አለኝ ብሎ የሚያስብ ሰዉ በዚ ልክ መዋሸት ለምን አስፈለገ በእስልምናችን ላይ ምንም ሊቀንስ አይችልም እንደዉም በዚ ሰዉዬ ሰበብ ስለ ቁርአን ለማወቅ ጥረት ያደርግና እዉነቱን ተረድቶ ይሰልማሉ ወላሂ ለነሱ ነዉ ያለቀስኩኝ በዚ ልክ ጊዜዉን አባክኖ ለዉሸት ለመቅጠፍ ምን አለ ጥሩ ትምህርት አስተላልፎ መንፈሱ ቢረካ ቱቱቱቱ

  • @meymunabeser5538
    @meymunabeser5538 5 лет назад +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @አብዲየነኝየባቦው-ተ7ፈ

    جزا غ لله غيرن

  • @kokikemame1221
    @kokikemame1221 2 года назад

    አርብማ የሰው ደም የሚፈስበት ነው በአላህ ፍቃድ

  • @hejrabdeil6298
    @hejrabdeil6298 4 года назад

    ወአለይኩመሠላምወራህመቱላህእኔበሀሣቤእደዚህአይነቱንቀባጣሪአፉንይዝጋው

  • @hadiyaababu9471
    @hadiyaababu9471 5 лет назад +1

    ለነሱ ስበብ ነው እውነትን እንድያውቁ ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝየ

  • @mariamhusian6875
    @mariamhusian6875 3 года назад

    Bella.wztaz

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen Год назад

    ውይመጀመሪያላይያወራውንአይቸአደነኩትቆይእሥኪይጨርስመሀከልላይስደርስአተድጋራሥየሁሉምትርጉምአለ.አረተው

  • @ikrammohammed3238
    @ikrammohammed3238 4 года назад

    Migerm fiction nw yeserut are gud

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад +1

    ወንድማችን ጁንዱላ እንዴት ነህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @saso8943
    @saso8943 Год назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h 2 месяца назад +1

    😂😂😂😅😢😂😂

  • @አደምትዩብወሎየዉ
    @አደምትዩብወሎየዉ 4 года назад

    ح

  • @aliftube
    @aliftube 4 года назад

    ያአላህ ውርደት!!

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад +1

    ይሄ ቀባጣሪ ከየት አመጣው እሱን ብሎ አክራሪ ይሄ የጠንቆይ አማኝ ነው

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад

    እንደ እብደት እየቀራቸው በየመንገዱ እየጠሩ ስው ወደ እምነቱ ለማስገባት እንደ እብድ ይጮሁ የለም ጤነኛ አይደሉም ሽይጣኖች ናቸው

  • @mushemsuyoutube7266
    @mushemsuyoutube7266 6 лет назад +1

    wa wr wb indat ነህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ኢስላምሰላምነው-ተ9ጸ
    @ኢስላምሰላምነው-ተ9ጸ 4 года назад

    ሱብሀነሏህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @jemilaadem358
    @jemilaadem358 4 года назад +1

    ከእስልምና ማንም ወደ እነሱ እንደማይሄድ ስለሚያውቁ ተናደው ነው እነዚህ ደደቦች አታላዬች

    • @edentasew1322
      @edentasew1322 4 года назад

      sedbe hatiyate newe lemen chanale kefteshe keaganent nesa miwetu muslimoche atayeme medhane beyesuse newe endnebete zendnde yetesete šeme yehe newe

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 года назад

      እናተ አዛቦች የናተ ነብ ያሥተማራችው ዝሙት ነው 9ሤትባድ ሊት መገናኝት 🤣🤣🤣🤣🤣😱😱😱😱እናተ ፉየል ነው ወላ ነብይ አይ ማመድ

  • @minassiekassaye7299
    @minassiekassaye7299 4 года назад

    Believe in Jesus He will heal you Abuhaider. Cause you have understood the Bible wrongly. Jesus is the healer. Savor.

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 2 года назад

    እሔ።የሠይጠን።አምለኪ።ልጅ።ዱሮም።ከአfር።ነበር።እኮ።ሚኑንነው።ኪርሥተን።ሖነ።ተቢሎ።ከfር።እሔን።የሕል።በደሥተ።የfነጩት።አይ።ከfር።ወነ።ቤትነቸው

  • @hayimanottesfaye3061
    @hayimanottesfaye3061 3 года назад +1

    በሰማይ sxe አለ የሚለውን አስነዋሪ የሖነውን ከንቱ መፅሐፍ ወዲያ ጣለው!! በሰይጣን የተያዘውን ሰው መፅሐፍ ነው። ወደድክም ጠላሕም ጌታ ኢየሱስ ሕያው ነውና በሚገርም ሑኔታ አያዳነ ነው መቃብር ተዘግቶበት አልቀረም። ዕብ 13:19. የኛ ጌታ ነቢይ እና ጌታ ሕያው ነው!! የሲኦል ልጂ ሖይ ስማ ይለይልሕ ተቃጠል።

    • @مفتاحجوهر-ه4ذ
      @مفتاحجوهر-ه4ذ 2 года назад

      .አንተ፡ባለጌ፡እውነት፡ለምን፡አትቀበልም፡ግን
      ውሽት፡እንደምትናገር፡እያውቅክ፡በራስህ፡
      ትፈርዳለህ፡አይ፡ምስኪን

    • @hayimanottesfaye3061
      @hayimanottesfaye3061 2 года назад

      @@مفتاحجوهر-ه4ذ ማነው ባለጌ እኔነኝ ወይስ ይህን የተናገረው መፅሐፍ እና ነብይ ነው ብለህ የምትጠራው ስብእና የሌለው የ9ዓመት ህፃን ልጂ ያገባው አረመኔው ሰው? እስኪ በዚህ በሚያሞጠሙጠው አፍህ እውነት ተናገር! በሰማይ ትዳር እና ግብረ ስጋ ግኑኝነት አለ ብሎ ያፃፈውና የተናገረው ያንተ ነቢይ መሀመድ ነው። በመስደብስ አርሱን ነበር ይሕን የተዛባና መስመር የሳተ ትምህርት ያስተማረውን! እሺ! ሚገርም እኮነው እንደው ይለይልህ አብደህ እረፈው እንደውም የሚለው እንዲህ ነው "ለአንድ ውንድ ድንግልናቸው ከተወሰደ በኋላ መልሶ የሚተካላቸውን ጉጮቻቸው እና ጡቶቻቸው እያቆጠቆጡ በወይን የተሞሉ ብርጭቆች ብሎም የሴቶችን ድንግልና በሚገባ ለመውሰደ ይችል ዘንድ የሰባት ግመሎች ሀቅም ለእያንዳንዱ ወንድ ይሰጠዋል" አሁን የታለ የአንተ አንደበት ተናገር! አሁን ባለጌው ማነው? ውሸታሙስ ማነው ከስሜት ነፃ በመሖን መፅሐፉን ለሰው ማይነገረውን አንብበው! ካንተ በበለጠ አያሌ የእስልምና ትርክት መፅሐፍት በእጄ አሉኝ! ለምሳሌ ቁርአን ከነተፍሲሩ: አልቡሀሪን ; የአምታቹ ነዛኪር ናይክ እና ዱዳ ሆኖ የሞተው የመሀመድ ዲዳት ወዘተ መፅሐፍቶች አሉኝ እንቋቅ እስከሚልህ ከፈለግህ ስለእስልምና ልግትህ እችላለሁ!!

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 года назад

      እናተ ሥት ቁራን አላችው መፃፋ የምታነበው 🤣🤣🤣🤣ከቁራኑ ያለው እሡነው ዐፈጣኑ ከድር የሙሥሊሞቹ አምላክ

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 года назад

      እግዝያቤር ብሎ መሥገድአለ