አስደናቂ የሀይማኖት ክርክር በጀግናው ተተኪ ወጣት ከፓስተሮች ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ

    ትንሹ አቦ ሀይደር በርታ ብዙ እንጣብቀለን ከንታ ማሻ አለህ አለሁ አክበር

  • @وعثمانتيوب
    @وعثمانتيوب 4 года назад +406

    አቦ አንድ ልጅ አለኝ የተባረከ እና አሊም ሃፊዘል ቁረአን ይሁንልሺ በሉኝ የኔ ውዶች

    • @حسينحسين-ط4ش6ض
      @حسينحسين-ط4ش6ض 4 года назад +3

      አላህ ያድርግልሺ

    • @AaAa-qf3dw
      @AaAa-qf3dw 4 года назад +2

      አለህ ያድርግልሺ ያረብ

    • @kwt8631
      @kwt8631 4 года назад +2

      አላህ ያድርግልሽ ዉዴ

    • @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር
      @አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር 4 года назад +9

      ልጅ ያላችሁ ያድርግላችሁ የሌለንም አሏህ ሷሊህ ልጆችን ይስጠን ያረብ

    • @alikamohammad6328
      @alikamohammad6328 4 года назад +3

      አረ ሀፊዘልቁርአን ቢቸ ሰይሆን የኢስለም ጀግና የድርጊልሽ መማዬ የራብ

  • @najateeberaheme4720
    @najateeberaheme4720 4 года назад +46

    ማሻአላህ ትንሹ አቡሀይደር ተተካልን ወይኔ ማሻአላህ መታደል ነዉ በርታ አላህ ይጨምርልህ ዋውውውው ላይክ ያስፈልገዋል ብችል 1000000 ላይክ ብያለሁ ያተ አይነት አላህ ያብዛልን

    • @yujhtyib4494
      @yujhtyib4494 4 года назад

      መሻአላህ አላህይጨምርልክ

    • @ahtube4426
      @ahtube4426 4 года назад

      ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ahhmmedaliasaldhm214
    @ahhmmedaliasaldhm214 4 года назад +13

    አቦ ውድ የአስላም ልጅች በያላችሁበት አላህ ይጠበቃችሁ

  • @ahmedseid4647
    @ahmedseid4647 4 года назад +52

    አላሁ አክበር ላይክ ሸር። አርጉ እናበረታታው እድህ ያለ ጀግና እየወጣልን ነው አልሀምዱ ሊላህ

  • @አሏህከአርሽበላይነው-ዐ3ቀ

    ያአላህ ወላሂ ይህ ልጅ እጅግ በጣም ጀግና ነው በአላህ አበራቱት በፔጁ ላይ የረበነ ሰላም ከሱ ይሁን የኔ ወንድም በዚህ እድሜ ይህ እውቀት ማግኘት መታደል ነው

    • @eses8147
      @eses8147 4 года назад

      ማሻአላህ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 4 года назад

      ፔጁ የትነው

  • @bedriaen2491
    @bedriaen2491 4 года назад +239

    አረ የኢስላም ጀግኖች ሞልተዋል ! አሏህ ብዝት ያድርጋችሁ ! ተስፋችን አሏህ ይጠብቃችሁ ! !!

    • @muhaderateubmahdiya408
      @muhaderateubmahdiya408 4 года назад +4

      ማሻአላህ በሉ እስኪ ላይክ ላይክ የት አለ

    • @Fatima-in5bj
      @Fatima-in5bj 4 года назад +2

      በልአላህአድነው

    • @user-ul7vp8hu4o
      @user-ul7vp8hu4o 4 года назад

      @@muhaderateubmahdiya408 ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና በርታልን

    • @اهااها-س5ذ
      @اهااها-س5ذ 4 года назад

      @@GloriaBronner .nmmmjk

    • @ahh5653
      @ahh5653 4 года назад +1

      አሏህዋ ክበር
      አሏህዋ ክበር
      አሏህዋ ክበር
      አላህ ይጠብቅህ
      ወድም

  • @ኡሙአብደሏህአሰለፋያ
    @ኡሙአብደሏህአሰለፋያ 4 года назад +76

    ጥሎብኝ የሱና ወንድሞችንና እህቶቻችንን ለአላህ ብየ ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የወደፊት ሰሰፈኛ በርታ ካተ ብዙ ነገር እጠብቃለን

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 года назад +1

      አቡሀይደር የኔ ጀግን። አተን ትንሽ አቡሀይደር። ወላሂ ቃል አጣሁ እህቶች ወደሞቼ ዱአ አርጉልኚ ቁረእን ታነሳ እቅልፍ ይመጣል

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 года назад

      ዴምሩኝ

    • @MkMk-ow8cz
      @MkMk-ow8cz 4 года назад

      ይኔ ውድም እብሽሪ ማሻእላህ እላህ ይጨምርልህ እነሱ እይግባችውም

    • @fatumakedir4942
      @fatumakedir4942 4 года назад

      አላህ ይወደድሽ

    • @fatumakedir4942
      @fatumakedir4942 4 года назад

      አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እያወቀ የተኘ ብቀስቅሱት አይሰማም

  • @السلفياديناللهالحق
    @السلفياديناللهالحق 3 года назад +1

    ماشاء الله تبارك الله
    🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
    በርታ ወድማችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አድናቂህ ነኝ የኔ ወድም አይዞህ
    💋💋💋💋💋💋💋
    አሏህ የሀፍዝክ
    ❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ትንሹ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ሸምሱየ ኑርልን አቦ የሙስሊም ጀግና ማሻ አላህ የሙሀመድ ኡሞቶች አበረታቱት የኛ ጀግና

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 года назад +152

    የዝህን ልጅ ቻናል ላኩልን ሰብስክራይብ እንድናረገው የኛ ጀግና ነው እድህ ነው ሙስሊም ማለት

    • @vbnn5769
      @vbnn5769 4 года назад

      ☝☝☝☝☝☝
      👍👍👍👍👍👍🌺🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹👌👌👌👌

    • @ኡሙአብድልማጅድ
      @ኡሙአብድልማጅድ 4 года назад

      በምን ልላክልሽ

    • @አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
      @አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 4 года назад

      @@ኡሙአብድልማጅድ ለኔ በዚ ቁጡሪ ለክልኝ እሽ ዉዴ 0582448809 በወሰፕ

    • @bshshshshsh8895
      @bshshshshsh8895 4 года назад

      @@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ ዱባይ ወላ ሳኡድ ኮዱን ስላልፃፍሺው

    • @ፋጢማእስማኢል
      @ፋጢማእስማኢል 4 года назад

      @@ኡሙአብድልማጅድ
      እኔም እፈልጋለዉ እህቴ 971 509316934 ዱባይ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад +34

    ወላሂ ቃላቶች አጠሩኝ ይህን ጀግና ልጅ የምገልፅበት ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያ በጠል

    • @whsfsf8024
      @whsfsf8024 3 года назад

      ማሻአላህ የኔጀግና የኔአበሳ ኑርልኝ ለዘላላም እንደተአይነት ወንድሞች ያብዛልን አተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @sofitube3676
    @sofitube3676 4 года назад +95

    የኔ ማር እዲግ በል ትንሹ አቡሀይደር እደግልን

  • @የሀገርልጅፍቅር
    @የሀገርልጅፍቅር 4 года назад +13

    አለሀ ወይ በምድር ለይ ትልቁን ውለታ ስለወልክልኝ አላሀምዱልለይ ማለቴም ሙስልም ስለረከኝ

    • @ኢተቂላነፋሴ
      @ኢተቂላነፋሴ 3 года назад +1

      አልሀምዱሊላህአለነእመተልኢስላም

    • @merima6228
      @merima6228 3 года назад

      @@ኢተቂላነፋሴ ወላሂ የኢሥላም ልጆች ቃላት አጣሁለት አላህ እድሜና ጤናይስ ይስጥክ ታናሹ አቡ ሀይደር አይዞህ ወድማችን

  • @kedbinteslam64
    @kedbinteslam64 4 года назад +8

    አላህ ወክበር ወላሂ ጀግናነህ ቃላት የለኝም ላተ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ እነሱንም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው አላህ ወጣትነታችንን ለዲናችን እምካድም ያርገን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ያኸራው ወድሜ

  • @loveethiotube4346
    @loveethiotube4346 4 года назад +136

    የኛ ጀግና በርታልን አላህ ይጨምርልህ አረ የትናቹ ላይክ አይታይም ለታዳጊው ወንድማችን ከጎኑ ሆነን እናበረታታው አላህ መሳይህን ያብዛልን

    • @roweadmedia1786
      @roweadmedia1786 4 года назад +2

      የኛጀግና በርታልን አላህ ይጨምርልህ አረየትናቹ ላይክ አይታይም ለታዳጊው ወንድማችን ከጎኑ ሆነን እናበረታታው አላህ መሳይህንያብዛልን

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 4 года назад +2

      ማሻአላ ተባርክ አላህ የኛ ጀግና በርታ አይዞህ ክርስቲያን ነበርኩ አሁን ሠለምኩ አላሀምዱሊላ ለአላህ ምሥገና ይገባዉ ሁሉንም ትክክለኛዉ ምገድ ይምራችሁ ያርርብብብብብ

    • @ayathayath7614
      @ayathayath7614 4 года назад

      ማሻአላእድግበል

    • @salesale4333
      @salesale4333 4 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍አላህ ይጠብቅ ህ ወንድም

    • @fakyaahmed2000
      @fakyaahmed2000 4 года назад

      አሚኔ.

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 4 года назад +65

    በርታልን የኢስላም ጀግኖች አሏህ ያብዛቹ ያረብ ትንሹ አቡ ሀይደር

    • @rukaya-9737
      @rukaya-9737 4 года назад +1

      ማሻአላአላህይጠብቅህየኛ፣ጀግናቀጥልበት

    • @ععاال-ر9ظ
      @ععاال-ر9ظ 4 года назад

      የኛጀግና ኑርልን እድሜናጤና ይስጥህ

    • @ንማጀያብንደ
      @ንማጀያብንደ 3 года назад

      ያዙ ወገኖቼ የግዛቤር ልጅ ብልዋል

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +110

    ኢሄ ልጅ ጀግና አይገልፀውም ማሽ አላህ ሀቢቢ 👍

    • @jenabhabsi5962
      @jenabhabsi5962 4 года назад +2

      ማሻአላ አላህ ይረዳህ

    • @ahh5653
      @ahh5653 4 года назад +2

      ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

    • @መኪነኝየሀርቡልጅ
      @መኪነኝየሀርቡልጅ 4 года назад

      በጣም በዝህ እድሜው

    • @hanat4480
      @hanat4480 4 года назад

      Sub enderareg na

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 4 года назад

      Jegenenetachu yefeterachu eyes
      Use feture newe amlake aydeleme
      Selalachu newe abete abete abete
      Kendezei ayenete kihedetena kifat
      E yesewerene fetari kirstose keme
      Kade yeswerene

  • @اللهوكيلإناللهمعصابرين

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر ከምንም በላይ ደስ ትላለህ ወንድሜ አላህ የናንተን አይነት ጀግኖች ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኡስታዝ አቡ ሀይደርን መሰሎች ያብዛልን

  • @SemuyouToub
    @SemuyouToub 3 года назад +2

    ሼምሠዲን ጀግና እኮ ነህ የመጨረሻ አዉቀትህ ሠዉይቀይራል አላህያሥፈታህ ከሥረቤት

  • @zemzem2975
    @zemzem2975 4 года назад +32

    ጎበዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የጨምርልህ እውቀት በእውቀት ላይ አንበሳ የልጅ ጀግና

  • @Mነኝኢስላምነውሂወቴ
    @Mነኝኢስላምነውሂወቴ 4 года назад +31

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን ትንሹ አቡ ሀይደር አላህ ይጥብቃችሁ ጠሞ ታጥማሚወች በዚህ እድሜህ ኮራሁብህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም አላህ ሆይ ምስጋና ይገባህ አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @seidnur2758
      @seidnur2758 4 года назад +2

      አሏሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ

    • @seidnur2758
      @seidnur2758 4 года назад +1

      አኮራሃን!!!!;

    • @hggaggdahal6194
      @hggaggdahal6194 4 года назад +1

      አላህ ይጨምርልህ

  • @سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت

    ክርስቲያኖች ኢሳ አለይሂ ሰላም ይመጣል መስቀላችሁንም ይሰባብራል ደጃልንም ይገለዋል እሚወርደውም በመስር መስጊድ ውስጥ ነው እልቅ አድ አላህን ብታመልኩ ይበልጣል እየሱስን የፈጠረው አምላክ አድና አድ ነው ሱባሀነክ ያረቢ ከዚህ ሁሉ የፀዳነው አላህ ሆይ ካቲማየን አሳምርልኝ ሞቴን በሻሀዳ አድርግልኝ ላኢላሀ ኢለሏህ ወአነ ሙሀመድ ረሱለሏህ

    • @ppppp2683
      @ppppp2683 4 года назад

      መሻአላህ፡ወድማችን፡አላህ፡ይጨምርልህ፡

    • @tmryarmed4288
      @tmryarmed4288 4 года назад +1

      ማሽአላህ የኔጀግና ኢስላም ሁለየም ጀግናወች አሉት ለአላህ ድንየሚቆማ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

    • @redietseifetegegn2822
      @redietseifetegegn2822 4 года назад

      Eslmna kemejemeru befit ezabher ye eyesusen meskel yesun amlaknet mikd menfes yemetal tetenkeku ale

    • @redietseifetegegn2822
      @redietseifetegegn2822 4 года назад

      Esah ye allah kal neh hulum neger degmo bekal tefeter

    • @redietseifetegegn2822
      @redietseifetegegn2822 4 года назад +2

      Jesus is lord. God the father the Son Jesus Christ and the holysprit Amen

  • @medinaskur8056
    @medinaskur8056 3 года назад

    ማሻአላህ የኛጀግና ቃልአጣሁል ህአሁንስ የልጅአዋቂ ባለህበት አሏህይጠብቅህ ምስሊምስላደረገኝ አያሉአምላክምስጋናይገበው

  • @rahmahussain7957
    @rahmahussain7957 2 года назад +1

    ሸምሴ የኔ ጅገና አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እንዚህ አይገባቸውም ሱባሀንክ አላሀምዱሊላህ ሙሴሊም ላድርክኝ ጊታ በጣም ድስተኛነኝ ሙሴሊም እህት ውዲሙቸ አላህ በያላቹሁበት ይጠብቅችሁ የተ ጠየቀውን ትቶ ያልተጠየቀውን ያውራል እኝክ

  • @እንዳልፈራየቢላልዘርነኝየ

    ሀቢቢ አብሽር ጎበዝ
    ግን 1 ሥአት ሥጠው
    2 ከሥሜት አደራ
    3 ተረጋግተህ አሥተምረው (አትቸኩል)
    አሸናፊው አላህ ነውና ከጎንህ ነው

  • @seidhassen1292
    @seidhassen1292 4 года назад +32

    አቦ አላህ ይርዳህ ወንድሜ እውነትን የሚፈልግ ይሄ ይበቃዋል ማሽአላህ

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 4 года назад +35

    የኛ ኮከቦች በርቱ ትንሹ አቡ ሀደር አለን ለካ አልሀምዱ ሊላህ አተጋር ለመወያየት ፍቃደኛ ለሆኑት አባት ምስጋና አለኝ ሊሎቹ ሲሳደቡ እሳቸዉ ግን ለመማር ፍቃደኛ ናቸዉ በሰፌዉ ቀጥሉበት። አበሶች ናችሁ

  • @azilovetube2962
    @azilovetube2962 4 года назад +3

    አላህ ይጠብቃችሁ አድስ ተተኪ፡ ጀግና ምርጦቻችን መሰሎቻችሁንም ያብዛልን

  • @MunajaSa
    @MunajaSa 2 месяца назад

    ሸምሱ.አለህይጨምርልህአለህ.በዱኒያ.በአኬራም.ሰለምህን.ያብዘልህ

  • @ሀያትየአላህባሪያሀያት
    @ሀያትየአላህባሪያሀያት 4 года назад +47

    አላህ የዘጋውን ልብ አላህ ብቻ ነው የሚከፍተው ሡብሀን አላህ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አለ ድንክ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ አላህ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад +16

    ማሻ አላህ ምርጥ ተተኪ ትውልድ በርታ ወንድሜ ሴቶችን የሚጨቁኑ ወንዶች እንዳንተ እስኪ ተተኪ ይሁኑ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 года назад +54

    ማሻአላህ ወንድማችን ትንሽ ለመረጋጋት ሞክር አትቾክል እውነትን የያዛ ሁሌም አሸናፊ ነው

    • @saedeabdu5411
      @saedeabdu5411 3 года назад

      ማአላህ እድግ በል አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @binyamletarge2481
    @binyamletarge2481 4 года назад +2

    Interesting Discussion. Like.

  • @ኩንፈየኩን-ቸ3ዐ
    @ኩንፈየኩን-ቸ3ዐ 4 года назад +4

    ሸምሱየ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያግዝህ የኛ ጀግና

  • @peacetube5003
    @peacetube5003 4 года назад +26

    ማሻ አላህ።አንተ ጀግና ሆይ በዚህ ላይ ፅና👍👍💪💪💪 !!!! አላህም ጠባቂህ ነው።

    • @Maman9202
      @Maman9202 4 года назад

      ማነው ኣላሁ

    • @RrRr-z3f
      @RrRr-z3f 4 месяца назад

      የፈጠረን በምድር ያሥገኘን አሸናፊዉ ጥበበኛዉ ጌታ አድ አሏህ አልረህማን ነዋ

  • @fafeyoutobe9543
    @fafeyoutobe9543 4 года назад +21

    ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ካፊሮች ወይ ሙስሊሞችን መቸም አታሸነፍም ምክንያቱም ሀቁ ከኛ ከሙስሊሞች ነው አላህ አንድ አይወለድም አይወልድም እሱ

    • @nahs636
      @nahs636 4 года назад

      Eyesus le sew hulu hatiyat endemote setawki, mohammed man endehone tawkiyalsh.

    • @زهرهال-ش7م
      @زهرهال-ش7م 4 года назад

      Sah

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 года назад +30

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን ድብልቅልቅ ያለ ሀይማኖት ከሚከተሉ ምናለ ቀጥብለው ቢያምኑ ወድሜ ማሻ አሏህ ትንሹ አቡ ሀይደር አሏህ ይጠብቅህ

    • @meskeremwogaso7092
      @meskeremwogaso7092 4 года назад

      Anet lij Abe woled menefes kidus yemilew tergumun selematawek zem bel

    • @meskeremwogaso7092
      @meskeremwogaso7092 4 года назад +1

      Alh malet yexawot sem new

    • @mdsai8962
      @mdsai8962 3 года назад

      የኢስላም ጀግና በርታ

    • @zaharazahara4508
      @zaharazahara4508 2 года назад

      @@meskeremwogaso7092 awkesh muteshal be mn kownkuwa?

  • @binyamletarge2481
    @binyamletarge2481 4 года назад +2

    2 ጢሞቴዎስ 4 (2 Timothy)
    8፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።

  • @negaasefa4140
    @negaasefa4140 2 года назад

    ደስ የሚለኝ ነገር ምንም አለማወቄ የሚያዉቁ ሰዎችን እዳዉቅ አረገኝ አለማወቄ እዉቀትን ፈጠረልኝና በሀይማኖት አትከራከሩ የሚለዉን ቃል በመዝለላችሁ ይፈረድባችኋል ፈጣሪ ያስባችሁ።

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад +8

    ይህ ሠዉየ ሁለተኛ መከራከሩ ጎበዝ ነዉ ተስፋ ሳይቆረጥ አንድ ቀን ታምን ይሆናል አላህ ሒድያ ይስጥህ ይሆናል

  • @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ
    @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ 4 года назад +16

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም የኢሥላም ጀግናወች ብዙልን ታባዙልን ያረብ

  • @cell6433
    @cell6433 4 года назад +58

    የትንሽ ትልቅ ማሻ አሏህ የኔ ወንድም አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ ወጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ

    • @monitaeeb1170
      @monitaeeb1170 4 года назад

      ማሻአላ እላህ ከውነተኛነው

  • @xtrausa4281
    @xtrausa4281 3 года назад +2

    ሸምሰየ አላህ ይጠብቅህ የኛ የሙስሊሞች አረዕይ የብዙዋች ተምሳሌት

  • @جمالحبشي-ي8ح
    @جمالحبشي-ي8ح 4 года назад

    ያሀቢቢ አትቸኩል በደንብ አስረዳው ይህን
    በስመ አስተማሪ አሮየ ፓስተር

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 4 года назад +35

    አልሀምዱሊላህ አለኒእማት እስላም
    ሙስሊም ሆነን እደፈጠረከን ሙስሊም አደረግህ ውስደን ጥመትን ያዝልን ሱባሀን ነክ ያረብ እደት ሰው ሰውን ያመልካል

    • @Betesfa
      @Betesfa 4 года назад +1

      እኔ ክርስቲያን ነኝ ኢየሱስን አላመልክም ኢየሱስ የፈጣሪ መልዕክተኛ ነው

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv 4 года назад

      Dedebbbbb kene ddbnah temotaleh dngay rassss

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 4 года назад

      Abete derete abete defrete le feter
      Achu amlake newe sewe newe ata
      Mlekute yemetelu chegere yeleme
      Be medere eyalachu endefelegach
      Ke mote bahala gene sewe newe
      Amlake newe eyesuse kirstost tay
      Eutalachu kendezi ayenete kihdete
      Yeswerene abete derete kifate

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 4 года назад

      @@Betesfa
      Awo muslime selehoneshe eyesu
      Se kirstose fetari newe lemalete
      Atecheieme kirsteyane eysuse
      Kirstose fetari mehonu becha new
      Miawekewe

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 года назад +46

    የኔ ውድ ያአኬራ ወንድም አላህ ይጠብቅህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ገና ዛሬ አየሁክ ትንሹ አቡ ሀይደር ብዬ ስም አወጣሁልህ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 года назад +2

      አወ ወላሂ ትክክለኛ አላህ ይጥብቅው ጀግና ነው ማሻአላህ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 года назад +1

      ይገባዋል ሥሙ

    • @zahrazahraaa2692
      @zahrazahraaa2692 4 года назад

      Mashallah Enem zare newu yayhut Allah ytbekh geGna geGna geGna neh

  • @khadijaomar6994
    @khadijaomar6994 4 года назад +38

    ኜጁን ሺር አድርጉልን አልሀምዱሊላህ እደዚህ ኢሥላም ወድሞቺ ሥላለኝ አላህ ላቅ ያለ ምሥጋና ይገባህ

  • @fafiyutub3893
    @fafiyutub3893 3 года назад

    ማሻአላህ የኔማር አላህ ያሳድግህ በእውቀትም ጨምሮ ይጨምርልህ የኔ ጀግና ሥወድህ👍👍👍👍

  • @BuziyeABECH
    @BuziyeABECH 6 месяцев назад

    ሙሲሊሞች ክርስቲንን ለማሳሳት ያላቹ ጥረት 😢😢😢😢😢😢 እኛ እየሱስ ጌታ ነው እመኑ

  • @girmayhagos3257
    @girmayhagos3257 4 года назад +36

    ማሻአላህ የዚን ልጅ የፌስቡክ ገፁን የሚይውቅ ይስጠኝ please

    • @ኡሙአብድልማጅድ
      @ኡሙአብድልማጅድ 4 года назад

      በምን ልለክ

    • @zd7813
      @zd7813 4 года назад

      ሰሰምይ አኔ ጋ ግቢ fb شاشا شض ቢላሽ ግቢ ያኔ ጋ ተጋኜዋለሸ

    • @tube8717
      @tube8717 4 года назад

      @@zd7813 ማነው ስሙ ባኣላህ በደንብ መታወቅ አለበት በፌስቡክ ይታወቅ

  • @tayba502
    @tayba502 4 года назад +4

    አቤት የአእምሮ መቆለፍ ማስረጃ እየተሰጠውም አይመለስም ሰይጣን ጎጆውን ሰርቶበታል አድየ ልቦናን ይስጠው ዉዱና ጀግናው ወድማችን ማሻ አላህ አላህ ጥብቅ ያድርግልን እውቀትህንም ይጨምርልህ ኑርልን ሀቢቢ

    • @عاززا-ظ7ق
      @عاززا-ظ7ق 4 года назад

      አሚን

    • @ምገደኛውልቤ
      @ምገደኛውልቤ 4 года назад +1

      ክክክክክክክክክክክክክ አታስቂኝ ሠይጣንስ አንች አርቶዶክስ ናት የሂወት መንገድናት

  • @toybaahemed4866
    @toybaahemed4866 4 года назад +15

    ማሻአላህ ወድም አሁንም እሰልምናን ከፈ እሚያረጉ ይመጣሉ ይተካሉም ኢሻአላህ እስላም ይበላይነው

  • @መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን

    ወአሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ጀግና በርታልን ባረካላህ ፊኪ

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን

    *ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ የጠብቅን ጀዛክ አላህ ኽይር የልጅ አውቂ ጠቃሚ እውቀት ጠቃሚ እርዚቅ የስጠን*

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 года назад +11

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ በርታ። አምሳያህን ያብዛልን ።አላህ ሱ.ወ አጅርህን ከፍ አድርጎ ይፃፍልህ ።

  • @تاجاتاجا-ن4ن
    @تاجاتاجا-ن4ن 4 года назад +11

    ያረብ አላህ ይጨምርልህ ውድ ወድሜ መስሎችህ ያብዛልን ያራህምን ተስፍውችችን ብዙልን ይህ ደረቅ ነው አይድርቅህ እውነቱን ለማወቅ የሚፈልግ አይዱለም ሲጀምር አላህ ጋርዶበት ካልሆነ በስተቃ ይገባዋል ግን መቀበል አይፈልግም

  • @kamljaml71
    @kamljaml71 4 года назад +7

    አላህ ይጨምርልክ ታዳጊያችን
    በዚው ቀጥል 👍👍👍👍👍

  • @ኢክራምነኝየኤክትራዋ
    @ኢክራምነኝየኤክትራዋ 4 года назад +1

    የኔ ወንድም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እዳንተ አይነት ጀግና ያብዛልን ያረብ

  • @الحمدالله-ه2س
    @الحمدالله-ه2س 4 года назад

    ማሻአላህ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ አብሽር አላህ ይጨምርልህ እነሱ ድጋይ ናቸው ያረቢ ሀቲማየን አሳምረው አንተ ያጠመምከውን የሚመራ የመራኸውን የሚያጠም የለም ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ
    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 4 года назад +11

    አኡዝቢላ እግዛቤር ልጅነው እ ኢሳ ያረቢ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ. አጀብ

    • @seidseid4550
      @seidseid4550 4 года назад

      መሽአላህአላህይጨምርልህሀቢቢ

  • @zdumrabintbabaklo9958
    @zdumrabintbabaklo9958 4 года назад +10

    ማሻአላህ ወንድም ሲያዩህ ዱርዬ ነው የምትመስለው ማሻአላህ አእምሮህ ውስጥ ግን ይህ የማይባል እውቀት ይዘሀል አላህ ይጨምርልህ አላህ አይነጠልህ ትንሹ አቡሀይደር መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ልባችንንም እውነተኛ መንገድ ተከታዮች አላህ ያርገን በላኢለሀ ኢለላህ መንገድ እውነኛዋን መንገድ ይምረጥልን

    • @ryudtydty1543
      @ryudtydty1543 4 года назад

      ማአሻ አላህ አላህ ያህፍዝህ

  • @momina-
    @momina- 4 года назад +39

    እረ ላይክ አድርጉ

  • @saboendris2081
    @saboendris2081 4 года назад

    ምንም አልጠግብህም ብሰማህ ብሰማህ ብከታተልህ ብከታተልህ ሃቢቢ ይጠውል ኡምርክ ጀዛከሏህ ኽይር

  • @shemsuidris1021
    @shemsuidris1021 4 года назад +1

    Masha Allah Allah yhfezek tnshu abuhayder allah ychemrlet

  • @alikamohammad6328
    @alikamohammad6328 4 года назад +16

    መሸ አለህ ወንድመችን በርታ መሰሎችህን የብዘልን

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ምከረዉ.ምከረዉ እንቢካላ መከራ ይምከረዉ።።
    ምግብይበላል ከተበላ ሠዉ ነዉ ከተባለ እንደት
    ፈጣሪ ሊሆን ይችላል። ሡበሀን አላህለአዚምዉይይይ
    ድቁርና ለማንኛዉም ተረቴ ከተመቻችሁ ላይክ👍👍👍
    ማለቴ አሁን ሠዉነዉ ፈጣሪ አይደለም እየተባሉ እንቢ
    ካሉ በቃ ነገ በአኼራ መከራ ይመክራቸዋል
    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረከኝ ጌታ🤲🤲🤲

    • @ghenetgubsa3931
      @ghenetgubsa3931 4 года назад +1

      10 ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል፡- አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።
      11 እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።
      14 ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።

  • @fatiyafatiya1566
    @fatiyafatiya1566 4 года назад +13

    ማሻአላህ የኢስላም ጀግኖችበሙሉ ኮንፉደንስ እንዲህ ፍክት ብዝትብላችሁ ሳያችሁ ወላሂ እንባዬ ይመጣልአላህ ከጠላት አፍይጠብቃችሁ በዚህ በዚህዘመንና ግዜ በዚህእድሜክ ጀግናውኡስታዝ አብሀይደርን የሚቱካ ትውልድ ኢስላምበማግኝት ትልቅደስታ አለኝ ኮመንቶችም ይህንን ታዳጊበኮመንትና በሰብስክራይብ ልኔበተታታው ይገባል የሌሎችን ቪድዬ ማድነቅና አላስፈላጊ ኮመንቶችን ከመስጠትእኛ ሙስሊሞችልንቆጡብ ይገባል ብዬ አስባለው በርታልን ወንድማችን

  • @እሙአብዱልፈታህ
    @እሙአብዱልፈታህ 3 года назад

    ወንድሜ በርታ አሏህ ይጠብቅህ 👆መሸአሏህ 👍👍አሏህ አክበር ስላቸነፍከው ነው የሚስቀው ያኔ አልቸነፍም የማለት ይዞት ነው እንጅ

  • @susu.7392
    @susu.7392 2 года назад

    ወላሂ አይረዱም አኮ ቀኝ ሲባሉ ግራነው ሚሉት አሏህ የጨምርልክ ውድማችን👍👍👍👍👍

  • @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ዀ1ወ

    ወላሂ እነዚህን በኪሎች አቡ ሀይደረ ብቻነበር የሚገትራቸው ትንሹ አቡ ሀይደር መጣ ተተኪ ያረቢ አሏህ ይጠብቅህ የኔ ወንድድድድድድ ደግ አደረከው አቦ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    በርታወንድማች በውሽት ሲከራከሩ ልብ ያደርቃሉ
    የደርቁ

  • @asmabinttube1203
    @asmabinttube1203 4 года назад +8

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ እንሹ አብ ሀይደር በተረጋጋ ሁኔታ አሳምነው ውስጡ እያመነ እራሱን ይወሻል በርታልኝ

  • @binyamletarge2481
    @binyamletarge2481 4 года назад +2

    ዘፍጥረት 1 (Genesis)
    26፤ እግዚአብሔርም አለ፡- ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤

    • @binyamletarge2481
      @binyamletarge2481 4 года назад +2

      1.አብ ብቻ ፈጥአሪ እንዳልሆነ ያሳያል::
      2.የአብ: የወልድ የመንፈስ ቅዱስ: መልክም ተመሳሳይነት ያሳያል::
      3.................

    • @binyamletarge2481
      @binyamletarge2481 4 года назад +1

      እንፍጠር

  • @binyamletarge2481
    @binyamletarge2481 4 года назад +2

    1 ቆሮንቶስ 15 (1 Corinthians)
    28፤ ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

    • @binyamletarge2481
      @binyamletarge2481 4 года назад

      ይገዛል........ማለት፨ወልድ ራሱ "ይገዛል" ማለት ነው:: La La Aderegew.

  • @hanan4379
    @hanan4379 4 года назад +4

    ማሻ አላህ የኢስላም ልጆች በርቱልን የኛ ጀግኖች

  • @حليمهيوسف-خ5ر
    @حليمهيوسف-خ5ر 4 года назад +8

    የኛጀግና ክፍው አይካህ አፍቁርጥይበል ትንሹ አቦሀይደር ከተ ብዙእጠብቃለን ከድሜህ አፀር አሁን እድህየለ እውቀት ከተመናገር መሻላብያለሁ

    • @newgulf1193
      @newgulf1193 4 года назад

      በአላህ ግሩፕአስገቡኒ በአላህ

  • @purrplemoon5635
    @purrplemoon5635 4 года назад +11

    ማሻአላህ አላህ እደዚህ አይነት ጀግኖች ያብዛልን አሚንንን አብሽር ወድም በርታ ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 4 года назад

    ማሻአላህ ይህ ልጅ በምንልግለፀው. ቃላት የለኝም እስኪአስርዳው ምናልባት ልቡቢመለስ ያርብ ልብስጣቸው

  • @Hassen-j1h
    @Hassen-j1h 4 года назад +1

    ቃላት አጠረኝ እሄን ጀግና ለመግለፅ ያረብ

  • @SultanAli-ln7wr
    @SultanAli-ln7wr 4 года назад +11

    👍👍👍👍👍👍ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ ጀግና ወጣት ነህ ማሻላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hibamom8786
    @hibamom8786 4 года назад +22

    ኢየሱስ የመሬም ልጅ ነው ማመን ወይም ማሳመን
    ትንሹ አቦ አይደር በርታልን ቀጥል

    • @gidunatey6980
      @gidunatey6980 4 года назад +2

      ኣው የማርያም ልጅ ብቻ ነው ምታውቁት ኡሱ ግን እንደ መሓመድ ባለጌ ኣደለም የ 9ኛ አመት ሴት ኣየገባም

    • @amird9210
      @amird9210 4 года назад

      @@gidunatey6980 በፍፁም እህቴ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንቺ እንደምትይው አይደለም እህቴ በጥላቻ የመፀሀፋን ርእስ ብቻ አይተን ስለ ሙሉ ሀሳቡ መተንተን አንችልም ። በጭፍኑ ጥላቻ ጥሩ አይደለም

    • @tutuutut4293
      @tutuutut4293 4 года назад +1

      @@gidunatey6980 ነብዩ ሙሀመዲ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አች እደምትይው አይደሉም ይልቁን አይንሽን ይግለፅልሽ አማኝ ያዲርግሽ

    • @አየሠው
      @አየሠው 4 года назад +1

      ይከብድሻል 1:ስትወለጂ የፈጠርሽ አላህ መሆኑን እወቂ በውሀ ተጠምቀሽ ክርስትናንመሆንሽንእወቂ 2:አችእያልሽያለሽውየማታቂውንነው ለማወቅ ደሞበንፁህልብከሱናወድሞችእቶችመርዳት ይጠበቅብሻል።አደውበደፈናው ቤተሠቦችሽ ይዘው የጠበቁሽ ሀይማኖትስለሆነብቻናብቻ በጥላቻመናገርአችይምእህት።ስለ ርሱል ሰ ዐ ወ ለማውራት መጀመርያ እወቂ እሽ።

    • @ghenetgubsa3931
      @ghenetgubsa3931 4 года назад +1

      Ke maryam bweldedi abat yelewm kelay yemets degmo amlak bcha new 1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
      2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
      3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
      4 በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
      14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።

  • @ياربكنمعن
    @ياربكنمعن 4 года назад +10

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢላይሂ ራጅኡን ክርስቲያኖች አላህ ልቦናችሁን አላህ ለሀቅ ይክፈትላችሁ እሱ ያጠመመውን ማንም አያቀናም ና

  • @qedssdww5027
    @qedssdww5027 4 года назад +2

    መሽ አለህ አስጠጠልኝ ውንድሜ እነሱማ ብትነግርቻውም አይገበቸው ቃጥል አለህ ይጨምሪልህ ትንሹ አቦ ሀይደር

  • @hawletabdu7231
    @hawletabdu7231 4 года назад +11

    ማሻላህ የኛ ጀግና. አላህ ይጠብቅህ. እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @zm3148
    @zm3148 4 года назад +17

    ጀግና እዳንተ ያለውን ያብዛልን እኔ እምለው የሀይማኖት ክርክር ሲኖር ክርስቲያኖች ኮሜንት ላይ አላያቸውምሳ ፀጥ ነው በአዝህም አየሁ በአቡ ሀይደርም አየሁ የለም የሚሉት የላቸውምአ ለምን ግን ሀቁን አይቀበሉም በጭፍን ከመኖር ሳይመሽ ወደተፈጠሩበት ኢስላም ቢገቡ ምናለ

    • @hadiyaserag5997
      @hadiyaserag5997 4 года назад

      አዎ የሉም እኔም ፈልጌ አጣሆቸው መሸነፍ እየመሠላቸው መሠለኝ ማመን

    • @zemzemhassan3717
      @zemzemhassan3717 4 года назад

      አወነቱያማችዋል ማር

    • @ፊርዶስአብዱፊርዶስ
      @ፊርዶስአብዱፊርዶስ 4 года назад

      ሀቅስለሆነ እደሚዋረዱያቃሉ እደት ይኮምታሉ እኔም ፍልጌ አላገኘሁም አላህ ልብይስጣቸ ይሄልጂ አላህ ያበርታው ሰውየው ዋሽቶ ለማምለጥ ይሞክራል ግን አልቻለም

    • @najatali5961
      @najatali5961 4 года назад

      የሉም፣የሚመጡትም፣ተሳድበው፣ነው፣የሚውጡ

  • @rozamuahmud1657
    @rozamuahmud1657 4 года назад +7

    እንደው ወላሂ ጥሎብኝ ሙስሊም እህት ወንድሞችን ስወዳቸው ያአላህ እኔጃ ውድድ አርጋችሁ አለሁ ለሀያማኖታችሁ የምትቆርቆሩ የምትጥሩ እህት ወንድሞቸ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ

    • @ytfh2737
      @ytfh2737 3 года назад

      አሚን

    • @fetitube6952
      @fetitube6952 2 года назад

      እሮዝየ እኔ ውድድድድ የኔ እህት ውደታም ለሙስሊሞች ብቻ ነው

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 4 года назад +6

    ማሻ አሏህ ማሻአሏህ የአቡ ሃይደር ወሂድ ኡመር መሐመድ ከድር መተኪያ አፍርተዋል ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 года назад +1

    As we wb yeahera wendime selamihi yibizalin tinishu Abu hayider alahi yichemirilihi bertalin alahi yitebikihi

  • @hghu5833
    @hghu5833 4 года назад

    አተ የልጂ ጀግና አላህ ይጠብቅህ للةا ይጠብቅህ አላህ አክብር አክብር አላህ እሰመጨርሻዉ ያሳምርልህ እነዚህ ከፊሮይ የዉሸት ክርክር ይወዳሉ አተ የኢስላም ጀግና አይዛህ للةا ካተ ጋርነዉ

  • @መልካምሁንመልካምታገኛለህ

    ላሀውለውላ ቁወተል ኢላህ ቢላህ ሲፈልግ የእግዛቤር ልጅ ነው ከአብ ጋር ነበር ደሞ ዘዉር ብሎ እግዛብሄር ነው ይላል ሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ወላሂ የነሱን ንግግር ስሰማ በጣም ያሳዝኑኛል እምነታቸው ድብልቅልቅ ያለ ነው አላህ ጥራት ይገባው

    • @ኢያሱስያአላህበሪያመልክታ
      @ኢያሱስያአላህበሪያመልክታ 4 года назад +1

      Batam ye allh awqo yetagnin beqasaqisut ayenasam alhu hooo

    • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
      @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 4 года назад

      አወ ወላሂ እኔም ይገርመኛል
      አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ጥረት ያለችውን ድነል ኢስላም ለሰጠን ጌታ

    • @alwaha5876
      @alwaha5876 4 года назад

      ወላሂእኔምእየሳኩኝነው በንግግሩ አምላክ ነው አለ ሰው ነው በጣም ግራ ገብቷቸዋል እነሱም ተቸግረውነው እምነታቸውን ወርሰውነውእጅ በእውቀትላይአይደሉምእናምእስልምናንስለማያውቁትሌላምርጫየላቸውም ከመወናበድውጭእንደእውርበሬክክ

  • @lubabalubaba4245
    @lubabalubaba4245 4 года назад +9

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ፍጹም ሰዉ ፍጹም አምላክ የሚለዉ ነገር ነዉ ዉሃ ቅዳ ዉሃ መልሥ

  • @alhamdulilahalhamdulilah120
    @alhamdulilahalhamdulilah120 4 года назад +4

    Mashallah የኛ ጀግና ትንሹ አቡሀይደር በርታ ወገኖቻችን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @ekramekram5789
    @ekramekram5789 4 года назад

    ጀግናችን አላህ ጨምሮ ጨማሮ ያሳውቅክ ቲኒሹ አሚራችን

  • @abidali-do2yr
    @abidali-do2yr 2 года назад +1

    Masha Allah... ka semet wetan kayanew maketal yalebin menegad gelst nw...

  • @የባባልጅነኝኢልምንፈላጊዋ

    الحمد الله ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ سوبحنك يارب❤💗💞❤💘💖💞
    ወንድሜ አላህ እውቀት ይጨምርልህ

  • @sadei8265
    @sadei8265 4 года назад +11

    ዉድ የእስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ ማሸአላህ ተባረከላህ የኛጀግና አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @تاجاتاجا-ن4ن
    @تاجاتاجا-ن4ن 4 года назад +32

    ያአላህ ጨነቀው ስወዬ አይመልስልህም እኮ የኝ አአበሳ አፋጠው ተረጋጋ የምትሉ እህቶቼ እነዚህ መረጋጋት አይስፈፋጋቸውም እዲሁም ማፋጣጥ ነው እጂ የሚጠይቀውን ትቶ እየዘለለበት እኮ ነው ቄስ ትብዬው ምን ይርገው ብላቹህ ነው አበረታቱት ውድማችን

    • @fgfh8381
      @fgfh8381 4 года назад

      weyyeniewedm

    • @ahmedendra2996
      @ahmedendra2996 4 года назад

      አይባልም በውይይት ሊመለስ ይችላል ስውየው

  • @zinaba1138
    @zinaba1138 2 года назад

    ትንሱ አቡሀይደረ ጀግና በረታልኚ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @aeshsalkuwait1826
    @aeshsalkuwait1826 4 года назад

    ማሻ አላህ አሊህ ይጠብቅህ የኔ ወድም እኳንም 2ጀግና ሆናቹ የውስታዝ አቦ ሀይደር ተከሰተ