ከአንዲት ሴት ዳቆን ጋር የተደረገ የሀይማኖት ክርክር በተተኪው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +175

    የአቡ ሀይደር ተተኪ የኛ ጀግና 👍👌

    • @ethopp19
      @ethopp19 4 года назад +1

      በትክክል

    • @Aነኝህልመኘዋ
      @Aነኝህልመኘዋ 4 года назад +2

      ገናነሽ ተማሪ አንተ ደሞ ተሤት ገር አትከራከር አያቁም ሢጀመር ስለሀይማኖታቸው ሁሉም አያቁም ሀይማኖት ዘፈንእና ፊልም መሠላት እንዴ ለማንኛውም ተማሪ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 года назад +2

      በትክክል

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 года назад +1

      አላህይጠብቅልን፡ይረብ

    • @jebriljebril9006
      @jebriljebril9006 4 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @matiadmasubejega5332
    @matiadmasubejega5332 2 года назад +10

    አላሁ ወክበር አላሁ ወክበር አላሁ ወክበር አላሁ ወክበር እኔ ሙስሊም ነኝ አላህ የተመሰገነ ይሁን

  • @KalidKalid-tk1le
    @KalidKalid-tk1le 8 месяцев назад +3

    መፃሐፉን ማንበብ እንኳን አልቻለችም ጀግና ነሕ በርታ አልቻለችም ወንድማችን አላሕ ይጠብቅሕ

  • @ኡሚንነፈቂስዳታኛዋ
    @ኡሚንነፈቂስዳታኛዋ 2 года назад +2

    Masha Allah jagna barta 💪 wgnachen enmsgenlain Allah katetgawn mangade weda eslmena yemrashe yarbi

  • @HaHa-ys9fc
    @HaHa-ys9fc 4 года назад +33

    ያጀመዓ በሉ አልሃምዱሊላህ አላ ኢዕመተል ኢስላም

  • @الحمداللهءلانإمةلعسلماللهمىزدن

    ጀዛከላህ ኸይረን ወድማችን አላህያብዛችሁ የኢስላም ጀግና

  • @mariyammariya6484
    @mariyammariya6484 4 года назад +130

    ሸምሰዲን እዲክያለውን አይሰሙም አተ ግን በአዱኒያ ስኬት በአኬራ ጀነትን ይወፍቅክ

  • @anwarmohammed2713
    @anwarmohammed2713 2 года назад +4

    ሁለም ነገር በማስረጃ ሲሆን ደስ ይላል

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    የኛጀግና በርታ ወንድም አለም አላህ ይጠብቅህ

  • @yalahbarya3115
    @yalahbarya3115 3 года назад +10

    የኛ አላህ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ የአለም ሁሉ ጌታ አይወልድም አልተወለደምም ይግባሽ

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ሰ3ረ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ሰ3ረ 4 года назад +8

    ሱብሀነሏህ አልሃምዱሊላህ አሏህ አክበር ላኢላሃኢለሏህ አነ ሙሀመድን አብዱሁ ወረሱለሏህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ አሏህ አልሃምዱሊላህ😭☝

  • @SaifAlmesafri
    @SaifAlmesafri 5 месяцев назад

    እግዛቤር ጌታነው የምትሉ ክርሥቲያኖች ።ትንሽ አታፍሩም ላለማመን የምታደርጉት ትግል ሱባሀን አላህ እየሡሥ ሲወለድ አንገቱላይ ክርመሰልነገርነበር አልነበረም

  • @anwarmohammed2713
    @anwarmohammed2713 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ

  • @mohammedendris2613
    @mohammedendris2613 4 года назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 4 года назад +47

    ገና ዛሬ ላይፍ ላይ ደረሥኩኝ ውድ የዚቤት ተከታታዮች መልካም ጁማአ ኢሁንላቹ ነው

    • @zainata2226
      @zainata2226 4 года назад

      የኛጀግና አላህ አላህይጠብቅህ የኛ ወንዲም አቦ እኒህ ሰይጣንናቸው አያምኑም እውነቱን እያወቁ መቀበል አይችሉም

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 8 месяцев назад

      ​@@zainata2226መሳደብ በእስልምናቺን ይወገዛል አላህ ሂደያ ይስጣቸዉ ብለን ዱአ እናድረግላቸዉ ያጀማአ

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 4 года назад +81

    አትቀልጂ እውነታው ኢስላም ነው ሳይረፍድብሺ ወደ እውነታው መንገድ ግቢ እላህ እንድ ነው እይወልድም እይወለድም እየሱስ ስው ነው ይበላል ይጠጣል ነብይ ነው የኛ ጀግና እላህ ይጠብቅህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ እሶአ ልቦአ ተዘግቶእል እላህ ይክፈትላት ከጨለማ እላህ ያውጣሺ

    • @አናኝስደተኛሀለበዋ
      @አናኝስደተኛሀለበዋ 4 года назад +2

      በትክክል።

    • @justgot5f527
      @justgot5f527 4 года назад +1

      አላህ ይጣብቅህ ወንድሜ ንጋራት

    • @sadiyaabdallah6519
      @sadiyaabdallah6519 4 года назад

      Ayifeligum mesemat maweqam sayawequ ayidelem aweqo yeteng betaruti ayesemam

    • @sadiyaabdallah6519
      @sadiyaabdallah6519 4 года назад

      Ine sebere yelengm demin nw yafelachu karasewa mesafe iyetenebebelati kemidefenuwa bezat teseqalechi

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 4 года назад +1

      አትሳሳች እህቴ ትክክለኛ አምላክ እግዚአብሔር ብቻነዉ ሀይማኖት አድትናት ይህም ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት ነዉ ሳይረፍድባችሁ መመለስ ያለባችሁ እናተ ናችሁ እናተ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መላእክት ነዉ ብላችሁ ታስባላችሁ እናታዳ ነብኑ መሀመድ ነብይ ነዉ ብላችኋል እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ወደ ሰማይ አርጓል የናተ ነብይ ግን ሙቶ ቀርቷል ኧረ ስቱ ተዘርዝሮ ብቻ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @tayibasaid9492
    @tayibasaid9492 4 года назад +15

    እኔምለው ክርስቲያኖች ሥትከራከሩት ቶሎ ደማችሁ ይፈላል ምክንያቱም ትክክለኛ እምነት እዳልሆነ ልቦናችሁያውቃል

  • @ሀያትየአላህባሪያሀያትየአ

    አላህ አይወልድም አይወለድም

  • @matiadmasubejega5332
    @matiadmasubejega5332 2 года назад +4

    ወንድማችን በርታልን የኛ ጀግና

  • @laillalaila3258
    @laillalaila3258 4 года назад +2

    شكرن

  • @الحمدالله-خ9خ
    @الحمدالله-خ9خ 4 года назад +11

    إنشاءالله አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው አተ ግንጠክር👍

  • @Sነኝእማየኔንግስት
    @Sነኝእማየኔንግስት 4 года назад +8

    ቆይ በስት አምላክ ነው አምታመልኪው እኛ ሙስሊሞች በአንድ አሏህ ብቻና ብቻነው

  • @Ss-sx6qn
    @Ss-sx6qn 4 года назад +56

    ሣታነቢ ቅድሚያ ክርክር ምን አስቀረበሽ😂😂😂😂😂

    • @FatimaFatima-dl7jh
      @FatimaFatima-dl7jh 4 года назад +8

      ዝምብለሽ ሰዉን አታድርቂ ሰትፈጠሪ ኢሰላምነሽ በዉሀ ተነክረሸነዉ ክርሰቲያን የሆንሸዉ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 года назад +2

      አላህይጠብቅልን፡ይረብ

    • @zainata2226
      @zainata2226 4 года назад

      😃😃😃😃😃ክክበዛበዝህብትይ የኛን ጀግና መርታት ህልምሺነው ደቆት

    • @ዙዙቲዬብ
      @ዙዙቲዬብ 4 года назад

      @@FatimaFatima-dl7jh በሣቅ ሞትኩ የኔውዲ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @menesam5713
      @menesam5713 4 года назад

      እየሱስ ካፍጥራታት ሁሉ ያማጃማራ ፍጡር ነው ታብሎዋል ፉጡርነ. ፋጣሪ ኣንድ ኣዳለም. ስላዚ እየሱስ ኣምላክ ኣዳላም ፍጡር ነው ይባኩር ማላት. ያማጃማራ ማላት ናው

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 4 года назад +3

    አላህ ይጠብቅህ እኔ ካፊር ነበርኩ ግን እየሱስ ጌታ ነዉ ብየ አላቅም ፈጣራ አድ እደሆነ አቃለሁ ነብስያ ግን አታምንም አላሀምዱሊላ ሙስሊም ላርገኝ በተሰቦቸንም ከጥመት እድወጡ ዱአ አርጉልኝ ላችም ትክክለኛዉን መገድ ይምራሽ አላህ አድነዉ አይወልድም አይወለድም አይተኛም አያቀላፍም አይበላም አይጠጣም አይሞትም ይገላል ያስነሳል ሁሉም ፍጡር ነዉ እየሱስ ፍጡር ነዉ ጥርጥር የለዉም ሞቴም እርደቴም ስቅለቴም ባንተ ይሁን አላህየ መጨርሻየንም አሳምርዉ የሙሰሊም ልጀች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብበብ

    • @m.o3412
      @m.o3412 3 года назад

      አብሽሪአላህየፈለገውን ይመራል

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Год назад

      @@m.o3412 እንሻአላህ

  • @ሀቢባነኝሠለምቴዋ
    @ሀቢባነኝሠለምቴዋ 4 года назад +59

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ
    ጠብቄ ነበር መንፈስቅዱስ አያስረዳህም
    እደምትይ
    የናተ መጨረሻ ይቺናት
    አህዛብ ስትይ እስቃለሁ
    ለምን ቤተክርስቲያን ምን እደሚባል አቃላሁ ነበርኩበትና
    ግን አህዛብ ማለት እናተ ናቺሁ
    ሙስሊሙቺ ሳይሆኑ

    • @ame9277
      @ame9277 4 года назад +1

      ግልፅ የሆነውንኮ ነው አውቀው የሚያጠሙት ማማዬ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው አላህ ያጠመመው ማንም አያቀናውም አላህ ያቀናው ማንም አያጠመውም አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ደግሞኮ ሲያስረዷቸው ቁጣቸውና ስድባቸው በአጠቃላይ ልቡ የደረቀ እና የጠመመ ከመከራከር ያለፈ እውቀት ዬለውም የኔ ሙስሊሟ እህቴ እኳን ወደ ተፈጠርሺበት እምነትሽ ተመለሽ አላህ በእስልምናችን ይውሰደን የመጨረሻ ንግግራችን ላ ኢላህ ኢለላህ አላህ ያድርግልን ያረብ ጌትዬ ሳለምንህ እስልምናን የሰጠህን የሆክ ጌታ ጀነተል ፊርደውስን በራህመትህ በእዝነትህ ወፍቀን🤲🤲

    • @tube5760
      @tube5760 4 года назад +1

      ክርስቲየን ነበርሽ ማሬ

    • @ame9277
      @ame9277 4 года назад +1

      @@tube5760 እዳለችው ከሆነ አዎ ነበርኩበት አለችኮ

  • @hananaman494
    @hananaman494 4 года назад +15

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና

  • @ፈትህያካሳው
    @ፈትህያካሳው 4 года назад +12

    የኔ ጀግና ትንሹ ኡቡ ሀይደር ኑርልን

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    ጀግና ሸምሴ አለህ ይጠብቅህ በእውቀትም ላይ እውቀት ይጫምርልህ እናዘ በአላህ የከዱ እውነተውን እየወቁ ይክደሉ እየሱስ አይዳላም አምላክ ሆኖ ሰውን ሊፈጥር ይቅርና ዝንብን መፍጠር አይችልም

    • @kemilakassa1293
      @kemilakassa1293 2 года назад

      ማሻአላህሀቢቢአላህይጨምርልህ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад +25

    አላህ ይጠብቅህ

  • @eakmaeakma2918
    @eakmaeakma2918 3 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @fuladurasena1108
    @fuladurasena1108 4 года назад +3

    ኢጂግ ጥሩ

  • @Fነኝየረሡልኡመት
    @Fነኝየረሡልኡመት 4 года назад +2

    ወድማችን ደግሞ አብሽርልን ከጎንህነን እሠይ የኛ ጀግን አላህ ይጨምርልህ ባይሆን ላይገባት ሥሀትህን ፈጀህ አለኩልሀላ አብሽርልን ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 4 года назад +44

    የኔ ጀግና ሥወድክ አላህ ኢጠብቅህ እናረገዋለን

  • @ወለየዋነኝ-በ2ነ
    @ወለየዋነኝ-በ2ነ 4 года назад +2

    እኔ የም ለው መሬምን ማን ፈጠራት የመሬምን በተሰቦች ከየት መጡ አላህ ነው ሁሉንም የፈጠረው ነብዩላህ ኢሳንም አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ነው የፈጠረው አልሀምዱ ሊላህ ምስጋና ይገባህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ

  • @zakytyobpayten3870
    @zakytyobpayten3870 4 года назад +3

    በርተ አለህ ጉልበቱን ሀይሉን ይጨምርልህ በርተ

  • @saidamohammed5286
    @saidamohammed5286 4 года назад +2

    ወድማችን አላህይጠብቅህ፣የኢስላምጀግና

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 4 года назад +4

    አላህ ልቦና ኢሥጣቹ የካሀዲያን ልብ ኢታሸጋል ትብሎዋል እሡ ሂዳያ ኢሥጣቸው አተ በርታልን ጀግናው ምርጥ ተተኪ

  • @mulukemalkamo3862
    @mulukemalkamo3862 2 года назад +2

    የዮሀንስ ወጌል 10:30 እኔና አብ አድነን አለ እየሱስ በአገዛዝ በስልጣን አንድ ነው

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 4 года назад +3

    ትንሹ አቡ ሀይደር ጀግና በጣም ነው ምወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @NuriNura-n9m
    @NuriNura-n9m 6 месяцев назад +1

    አላህሂዳያውይሥጣቸው❤

  • @nehanabagero2791
    @nehanabagero2791 4 года назад +24

    እየሱስ የአላህ መልክተኛ እና የኢስላም ታላቅ ነብይ ነው። አለቀ ካፊሮች አያውቃቹም አታውቁትም!!!

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 4 года назад +1

      እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ እማታዉቂዉ አችነሽ መጀመሪያ ለመረዳት ሞክሩ ካፊር ሳይሆን ኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ያችን የኔም የአለሙም ፈጣሪነዉ ነብይ አይደለም ነብይነዉ ያላችሁት የሚያታልላችሁ መሀመድ የምትሉት ሙቶ ነዉ የቀረዉ የኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ከሙታን ተለይቶ ወደሰማይ አረገ ታስሮ መሄድ አይቀርም የዛኔ ትመልሳላችሁ

    • @tube3715
      @tube3715 4 года назад +3

      @@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ ለሱ እራሱ እነተን ለማዳን ቀርቶ ለራሱም አይሆን እየሱሠ ማለት ነቡዩ ኢሳ አለይህ ወሰላምነው ከናተ ከክርሰቴኖቺ ይልቅ እኛሙሰሊሞቺ እናከብረዋል ምክኔቱም የአላህ መልክተኛ ሠለሆነ ኢሳ አለይህ ወሰላም

    • @tube3715
      @tube3715 4 года назад +3

      @@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ እዴትሰ ፈጣሪ ይሞታል ከሞተሰ እዴት ይነሳል እናተ በምትፈልጉ ግዜ ይነሳል ሳትፈልጉ ይሞታል kkkk ተለዋዋጭ ፋሺን የቻይና እቃ አድረጋቺሁት በቃ ፈጣር አንድ እና አንድ አሀዱን አሀድ አላህ ሱበሀነወታአላ ብቻ እና ብቻነው ሙሀመድ s a w ነብያቺን ናቸው ወዴድሺም ጠላሺም ማለትነው እጂ የአላህን መልክተኛ ፈጣሪነው ማለት ማሳሳትነው

    • @zainata2226
      @zainata2226 4 года назад +1

      እየሱስ የአላህ ባራነው እደኔምሰውነው ይበላል ይጠጣል ይሸናል በሆዱም ቆሻሻ ይዞ ይጓዛል አላህይበላልይጣልእደ ጌትነቱታዳ እምን ላይነው እየሱስ ከኔምንይለያል እሱምይበላልእኔምእበላለሁ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 3 года назад +1

      @@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ እየሱስ ፈጡሩእንጂ ፈጣረ አይደለም
      ፈጣረነዉ ካላቺሁ ከሱበፈትየነበሩህዝቦቺን ማንፈጠራቸዉ
      ማሪያምንሰ ማን ገደላት
      እየሱስማለትነዉ
      እኔከራሴ አንዳቺምነገረማረግአይቻለኝም
      እንደሠማሁ
      እፈረዳለሁ
      ፈረደምቅነዉ
      የላከኝን እንጂ ፈቃደን አልሻምአለ
      ማነዉየላከዉ
      እኛሙሰሊሞቺ በሴት ማህፀን ወቶ የመጣ ጌታየለንም
      አይወልዲም አይወለዲም እሱቢጤምአምሳያምየለዉ
      የአለሙጌታአላህ።
      ኩንፈየኩንብሎበጂብረልአማካኝነት
      ወደመሬምወረዉሮቶል
      እናምበዲንግልናተወልዷል
      አላህጥበበኛአሸናፈሰለሆነ አልተሰቀለም
      አልሞተምእሱዉ እንደላከዉ እሱዉ ወደአንሰቶቷል
      በመጨረሻዉዘመንይመጣል

  • @anwarmohammed2713
    @anwarmohammed2713 2 года назад +2

    አልሀምዱ ሊላህ እስልምናን ለሰጠኝ ጌታ አላህ ይመስገን

  • @hhawa8775
    @hhawa8775 3 года назад +5

    ሸምስድን አላህ ይጨምርልክ በርታ ወድማችን

  • @tabas4253
    @tabas4253 3 года назад

    መፅሀፍቅዱሥኮ ሠዉነዉየፃፈዉ. ከቁርአንጋእደትታወዳዲራላችሁ

  • @ቢላልወርቁሀበሻው
    @ቢላልወርቁሀበሻው 4 года назад +4

    ባረካላሁ ፊክ ወዲማችን

  • @odahkcha2007
    @odahkcha2007 4 года назад +1

    إن الذين كفروا سواء عليهم أأنذرتهم أم لم تنذرهم لا يؤمنون
    [ አል-በቀራህ - 6 ]
    እነዚያ የካዱት (ሰዎች) ብታስፈራራቸውም ባታስፈራራቸውም በነርሱ ላይ እኩል ነው፤ አያምኑም፡፡
    ختم الله على قلوبهم وعلى سمعهم وعلى أبصارهم غشاوة ولهم عذاب عظيم
    [ አል-በቀራህ - 7 ]
    አላህ በልቦቻቸው ላይ በመስሚያቸውም ላይ አትሞባቸዋል፤ በዓይኖቻቸውም ላይ መሸፈኛ አልለ፤ ለነሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡

  • @hikmahikma5295
    @hikmahikma5295 4 года назад +3

    ምርጥ፡የኢስላም፡ጀግና፡አላህይጨምርልህ፡ወንድም፡በርታ

  • @ahmedomer770
    @ahmedomer770 4 года назад

    ماشاءالله تبارك الله هذ والد مر حلوا والا👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @halimaomar5995
    @halimaomar5995 4 года назад +4

    አልሀምዲሊላህ ምስጋና ይገባው ለአላህ ላራህማኑ ለማይበላው ለማይጠጣው ለማይሞተው ለማይያቀላፍው ምንም ማገላጀት ለማያውቀው አልሀምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ ምን ይባላል

  • @ShitabirhanuAjebo
    @ShitabirhanuAjebo 5 месяцев назад

    Masha Allah wendm Allah yitebikihi

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 4 года назад +7

    እየሱሰ እንዳቺ እና እንደኔ ቆንጆ ሰው ነው አላህ ግን የአለማት አምላክ ነው አልሀምድሊላህ

  • @ጃንየጃንልጅ
    @ጃንየጃንልጅ 3 года назад +2

    የክርስትና እህት ወንድሞቸ ከቻላችው አንባችው አልያም መጽሀፍ ይዛችው ብትቀርቡ ከይቅርታ ጋር ምክናቱም እኛ እውቀት ነው የምንፈልገው

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ወላሒ ይችን ሚሥኪን ነፍሳችሁን አትበድሏት
    ሣይመሽባችሁ ተመለሡ ياالله በጣምነዉ ግን
    የማዝንላችሁ والله 🌷الحمدالله እሥልምናን የወፈከኝ ጌታ
    الحمدالله الحمدالله الحمدالله

  • @sarahaeid2846
    @sarahaeid2846 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ እህታችንየ

  • @muneeraasu4797
    @muneeraasu4797 4 года назад +46

    የፍለገ ብስቂ በራስሽ ነው ምስቂው

    • @menesam5713
      @menesam5713 4 года назад

      እያሱ ስው ነው ግን ያላህ ቅርብ ባርያ ነው

    • @laylalayla4870
      @laylalayla4870 4 года назад

      አሰለሙ አለይኩሙ ወረመቱለህ ወበረከቱ

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 4 года назад +1

    የአቡ ሀይደር ተተኪ ምን ብዬ ልሰይምህ አላህ እድሜና ጠና ይሰጣቹ ጀግና ነህ ሸምሲዬ በጣም ነው ምወድህ ለአላህ ብዬ

  • @usafmuhammed2053
    @usafmuhammed2053 4 года назад +14

    እቺ ሠበካነው ዝብላ ነው ተዋት ሀቅን አትቀበልም መላው ጠፍቷት አሎአሎ ትላለች ደግጣለች እሥከመቼ በውሸት ተኖራለቹሕ

    • @jgg923
      @jgg923 4 года назад

      አትሳደብሙስልምአይሳደብም

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 года назад

      አላህይጠብቅልን፡መሻላህ

  • @nabiyathusein4426
    @nabiyathusein4426 3 года назад

    mashalla tabarkal kota gala wari rabiin qofati hamantan shamudin

  • @ሠሚራቲዩብ
    @ሠሚራቲዩብ 4 года назад +8

    አሏህ ሂድያ ይስጥሽ መጀማሪያ የራሳችሁን አጥንታችሁ የሰውን ልብ አታጠልጥሉ እፍፍፍ እሱ ላስተማረሽ እኔን ደከመኝ ያአሏህ

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 4 года назад

    Bezi bezi ferenjoch des ylugnal ewuqet lemaweq yadamtukal yegna hbesha meshnef ymeslachwal eyawequ ykerakeralu

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 4 года назад +26

    ቄስ ቆርጦ የቀጠለውን ስምተሽ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስሽ የሚለውን አውሪ ቃሉን የምታጣምሚው እራስሽ ነሽ አትፈላስፊ ።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 4 года назад +1

      መጀመርያ የራስሽን መፅሃፍ አብቢ ይሷልክ ነች

    • @ያፍሪካዋSነኝ
      @ያፍሪካዋSነኝ 4 года назад

      @@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ በጣም ደደብ ጠማማ ነሽ የናንተ መጽሀፍ በነ ዮሀንስ በነ ሉቃስ በነ ማቴዎስ የሚባሉ ሰዎች የተጻፈ ነው እየሱስ እናንተን አያውቃችሁም የሳት እራቶች ናችሁ

    • @sabitube3701
      @sabitube3701 4 года назад +1

      እቺ ልጅ ብቻ ለናንተ በቂያቹ ናት ታስተምራችሁአለች ጌታ ኢየሱስ ከፈቀደላችሁ

    • @saleemjibreel3676
      @saleemjibreel3676 3 года назад

      እየሡሥ እኔ እግዝብሄር ነኝ አላለም የተወለደ ሠው እንዴት እግዛብሄር ይሆናል መጀመሪያ አንቢብ ባክሽ ባንቺ አሣብ ሁለት ናቸው

    • @SsAa-gv8vk
      @SsAa-gv8vk 7 месяцев назад

      ​@እኔኮ እሚገርመኝ እያወቃችሁ ድርቅ እምትሉት sabitube3701

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    አትሳሳት የሴት ዲያቆን የለም መፅሐፍ ቅዱስን ለማወቅ የግድ ዲያቆን መሆን የለበትም ሐይማኖቷን ስላወቀች ዲያቆን ያስብላል ወይ ብታምኑም ባታምኑም ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ።

    • @sameerasaid777
      @sameerasaid777 4 года назад

      አረ በጠም ተስቀለቹ ሶስት አምለክ የለም ፈጠር አድ ነው በረሱወ ትስቀለች

    • @sameerasaid777
      @sameerasaid777 4 года назад

      😁አረ አሰቀችኝ ምድነው ወልድ መንፈስ አብ ቁድስ ጉድ እኮ ነው ደሞ ትስቀለች ሴጠን ይወሰውሰቹወል

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ

    ምን አሳቀሽ ለማይሳካላቹሁ አትግቡ አሏህ ይጠብቅህ ትንሹ አቡ ሀይደር አሏህ ይጠብቅህ

  • @umuahmed8682
    @umuahmed8682 4 года назад

    Tensu abuhayder allah yakoyhe kanthi belly newe mesehafe keduse yaserdashe

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 года назад +5

    ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጥብቅህ ጀግና 👍👍👍🍓

  • @نوره-د4ج5ج
    @نوره-د4ج5ج 2 месяца назад

    .Masha.Allah..Obolesako.Ani.Salamtedha.Anii.Garu.kan.Jedhu.waqini.Sani.Meqaa.Wasa.Nagalu.Rabii.Hobsa.Sifi.Yakenu.Jabadhu

  • @muneeraasu4797
    @muneeraasu4797 4 года назад +4

    እህት ሶስትብሎ አንድ የለም እስከ እትሳቂ በራስሽ እየሳሽ ነው መች ህንደምንሞት አናቅም ከሶስት የጸዳውን አልኳቸው እሱአላህ ነው አላህይምራሽ እኛም በስልምና ይግደለን አሚን

  • @سنيهابرار
    @سنيهابرار 4 года назад +1

    Supanallah allah hedayuau yesxeshe

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 4 года назад +5

    ውንደሚ አላህ ይጠብቅህ በረታ

  • @TawfiqMahamad
    @TawfiqMahamad 2 месяца назад

    ኣላሁኣክበር የረቢ ብእስልምናዬ ላይ ገደለኝ ኣደራህን ካቲማዬን ኣሳምርልኝ ያረቢ

  • @ከደጃአብደላ
    @ከደጃአብደላ 4 года назад +6

    ባህራም በዱናም ደረጃህን ከፈ ያደርግልህ ያረብ

  • @nabiyathusein4426
    @nabiyathusein4426 3 года назад

    mashalla tabarkal shamdin ijra hafi rabbin sii haa egu

  • @jemaltub4688
    @jemaltub4688 4 года назад +33

    ዝብላ አዳምጠኝ አዳምጠኝ መቀባጠርብቻ

    • @sentisenti6782
      @sentisenti6782 4 года назад

      Yenate. Endmeyatsedqe. Hedacheho. Ayetachehoale. Xenboche

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ

    ماشاالله
    ماشاالله👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 4 года назад +7

    ዛሬ ሣቂ ነገ ወዬልኝ ትያለሽ ወሏሂ ካአላህ ውጭእምታመልኩት በኪሣራ ውስጥ ናችሁ እየሡስ የአላህ መልክተኛነው ኢሳ አለሂ ሠላም

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu6510 2 года назад +1

    በትክክል እህቴ ትክክል ነሽ አህዛብ አይገባቸውም

  • @ሀቢባነኝሠለምቴዋ
    @ሀቢባነኝሠለምቴዋ 4 года назад +8

    ሚስኪንዋ
    ከደምሽ
    ዝም ብለሽ ላኢላሀኢላህ በይ የሚያዋጣሽን
    አማረኛ አይገባህም ብታነቡ ስትሉ ይገርመኛል እደት ነው ቋቋቺን ለምን አይገባንም ወላሂ እደው የናተ ነገር አውቋ ቢተኛ ቢጠሩት ወይ አይልም አሉ

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 3 года назад +1

    The Christians make my head spin

  • @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት

    የኔ ጃግነ በርተ

  • @yalahbarya3115
    @yalahbarya3115 3 года назад +1

    አንቺ ነሽ እያወቅሽ ጨዋታ እየተጫወትሽ ነው መመለስ ሲያቅትሽ ሀሎ ሀሎ ትያለሽ አይ ውሽት በራስሽ ላይ እየሳቅሽ ነው አላህ ልቦና ሽን ይመልሰው የኛ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @fathimagayathi9300
    @fathimagayathi9300 4 года назад +10

    Anti lijii allahi yicamirillihi masha allahi

  • @ZebebahMohammed
    @ZebebahMohammed 2 месяца назад

    ማሻአላህ አልኸምዱሊላህ አላህ እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @amirademnur9042
    @amirademnur9042 4 года назад +4

    የማርቆስ ወንጌል 12:29 #ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ #ጌታ #አምላካችን #አንድ #ጌታ ነው፥

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 8 месяцев назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ

  • @ramlaramla6551
    @ramlaramla6551 4 года назад +17

    አላውቅ ማለት መልሥነው በናትሽ የራሥሽም መጰሀፍ አታውቂም በደንብ ተማራ

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    የኔጀግናአላህ ይጨምርልካፉሮች. ትክክለኛውን መነግድይምራቺሁ. እየሱስ የአላህመልክተኛእጂአምላክአይደለም።አከተመ📿

    • @lubbuuTube
      @lubbuuTube  2 года назад

      AaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaMiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN AaaaaaaaaaaaaaasaaaaaaaaaaaaMiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN AaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaMiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN
      AaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaMiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN AaaaaaaaaaaaaaasaaaaaaaaaaaaMiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN AaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaMiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN JZK ! እህት ወንድሞቼ አላህ ዱኒያ አኪራቹን ያሳምርላቹህ

  • @hawa7276
    @hawa7276 4 года назад +4

    የኛ ጀግና ምላርግህ ደሞ ሣትናገር ትጮሀለች

  • @hshshshsh3977
    @hshshshsh3977 3 года назад

    Jegena masha alllah

  • @AsAs-xz5or
    @AsAs-xz5or 4 года назад +3

    ትንሹ አቡሀይድር ትነሽው አቡሀይደ ጀግና

  • @aleyekamohammed3223
    @aleyekamohammed3223 4 года назад +1

    ከናሱ በምታከረከርበት ለመይጋበቻው ለመይረዱ ከምትደክም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን አስታምረቻው አለህ ይጠብቅህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ

    • @ayshejemal635
      @ayshejemal635 3 года назад +1

      አሰላማለኩም በርታየእኔጀጊና አላህይጠቂህ በጣም ጀጊናነህ

  • @hussenali3087
    @hussenali3087 4 года назад +3

    በደብ ሳቂ በራስሽ ማስረጃ አምጪ ሙሉዉን ለማበብ እደት ይቻላል እዉቀቱ የለኝም በይ

  • @jamaajemee4032
    @jamaajemee4032 4 года назад

    ماشاء لله اكبر 👍👍☝

  • @ሀቢባነኝሠለምቴዋ
    @ሀቢባነኝሠለምቴዋ 4 года назад +15

    ሀሀሀሀሀሀ ወላሂ አቃለሁ ስትይ ተመቸሽኝ
    ተማሪ አሁንም የምልሽ ተማሪ አብቢ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 7 месяцев назад

    መብረክ ማሽአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ. ❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 4 года назад +4

    ልጅትዋ በሬ ወለደ ነው የምትለው ።ዝም ብላ በስሜት እንጂ በእውቀት አይደለም።

  • @yalahbarya3115
    @yalahbarya3115 3 года назад +2

    እኔ አንድ ቀላል ጥያቄ ልጠይቅሽ ? ማርያም ( መርየም )አ,ሰ ሰው ናት እሷን ማነው የፈጠራት????

  • @SaeedSaeed-bl8hm
    @SaeedSaeed-bl8hm 4 года назад +6

    3እደት አንድ ይሆናል እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር አሉ

  • @ከዲነኝየረሱልወዳጅ
    @ከዲነኝየረሱልወዳጅ 3 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ የኛ የኢስላም ጀግና

  • @amirademnur9042
    @amirademnur9042 4 года назад +3

    ዘጋቢው የዮሐንስ ወንጌል ብቻ ነው ሌሎችስ ለምን አልመዘገቡትም ?
    6:46 #አብን #ያየ #ማንም #የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል።
    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
    6:16 እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ #አንድ #ሰው #እንኳ #አላየውም #ሊያይም #አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።

  • @fateehhussein3378
    @fateehhussein3378 4 года назад +2

    As wr wb Mashalla mashalla yarabi Allah Alhamdulila 👍👍👍👍👍👍👍👍