ለኢትዬጲያ ህዝብ የድህንነት ስጋት አብይ አህመድ ብቻ ሳይሆን እራሱ የኢትዬጵያ ህዝብ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 282

  • @urhealthnwellbeing3231
    @urhealthnwellbeing3231 Год назад +8

    ፋኑኤል በጣም ትክክለኛ እይታ ነው እንደኔ. በጣም ይገርማል

  • @NabiyuMezana
    @NabiyuMezana Год назад +3

    Thank you very much fanuel

  • @Jasokirubel
    @Jasokirubel Год назад +3

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቆም ብሎ ግራና ቀኝ አይቶ የሚበጀውን ብቻ መምረጥ አለበት ሕዝብ ምንግዜ ሕዝብ ነው ሕዝብ ምንግዜም ትክክል ነው!!!

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 12 дней назад

    ምርጥ ትንታኔው እንደ ሃገር የኢትዮጵያውያን ስውር ወንጀልና ደባን ክፋትንና እኩይነትን የገለጠበት ንግግሩን ❤❤❤❤ ገጨሁት ፋኑኤልን

  • @raphaelsamuel9464
    @raphaelsamuel9464 Год назад +13

    እውነት ነው። ፈንታሌ ሚዲያ ድንቅ እና ብቁ ነው።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Год назад

      የፋኑኤል ነው? ምን እንደቃመ በማይታወቅ ያበደ ሚርቃና የግል ጥላቻና ቅናቱን ሀሜት አድርጎ የሚዘበዝብበት?😁

    • @raphaelsamuel9464
      @raphaelsamuel9464 Год назад

      @@esseyhailu6323 ሓሳብ ሰምተህ መገምገም ሳትችል ምርቃና እንዴት ገባህ? የግለሰብ ሕይወትን ከሓሳቡ በዘለለ እየጠቀሱ ማጣጣል የነፍስየለሾች መንደሬ ልማድ ነው። ኢትዮጵያዊው ባህል ቡዳ በሚል ያውቀዋል። የፋኑኤልን ሓሳብ ተሽለህ ካልተገኘህ ከፋኑኤል ሓሳብ ተምረህ የምትሻሻል እጩ ደደብ እንጂ ሌላ አትባልም። ምርቃና ጡዘት ስካር እየጠቀሰ በየሚዲያው በነሲብ ሰው ነኝ የሚለው መንጋ የሐገሪቱ ሰላምከጥነትና ታሪካዊ ድህነት እውነተኛ መልክ ነው።
      መመርቀን አይደለም ጨርቁን ጥሎም ሓሳቡን በሓሳብ የማይሞግት ማንኛውም ስምአጥፊ መንደሬ የለየለት ደደብ ይባላል።
      ፋኑኤል ለትግራይ ይወግናል። መብቱ ነው። እኔ ብቃቱን የምለካው በሚያነሳቸው ሓሳቦች ውስጥ በማየው እውነት ነው።
      እውነት አለው።
      ብቁም ነው።

    • @Liiloowe
      @Liiloowe Год назад

      We, the Somali people, say that Somalia and the ithiopia people are neighbors brothers. You know that the war resulted in destruction and displacement. You are in your country and we are in ours country. Don't listen what Aby Ahmed say. Abiy Ahmed wants to take part of Somaliland sea Somaliland is a part of Somalia and ninety percent want security and peace. We do not want interference in our affairs or our sea. Abiy Ahmed wants to destroy Ethiopia and this is not in your interest

  • @zinabumarsie8321
    @zinabumarsie8321 11 месяцев назад +2

    ፋኑኤል❤100%

  • @tiruneshkasahun966
    @tiruneshkasahun966 Месяц назад +1

    ጋዜጠኛ ፋኑኤል በጣም ትክክል ነህ ከመንግሥት በላይ ህዝብ ነው ጥፋተኛ አጨብጫቢ ድጋይ አቀባይ በለዉ አይዞህ ሲሉ ነበር

  • @yosefwoldegrima2070
    @yosefwoldegrima2070 Год назад +3

    Thanks 🙏 very good program

  • @Helie568
    @Helie568 Год назад +6

    እሄ ሁሉ መከራ PTLF የሚባል አውሪ ለ 27 አመት አብይ አህመድን አስረግዘውት የተወለደ ነው ዝምብላችሁ አትለፍልፉ ዝምባሞች ::

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Год назад +7

    እንደ ሕዝብ መታጠብ አለብን አውነት ነው

  • @AlemTesfaye-ot1ki
    @AlemTesfaye-ot1ki Год назад +2

    Thank you Fanuel

  • @tebebetadesse9837
    @tebebetadesse9837 Год назад +17

    ኤርሚ. አቤት ስታሳዝንአንገትህን አዘንብለህ ተጨማደህ ብትችል ቅቤ ሆነህ ቀልጠህ ብትጠፋ ወንበሩ ላይ ብትፈስ ደስ ነው የሚልህ ከሀዲ ሁልጊዜ እንደተሸማቀቀ ይኖራል።አሁን ደግሞ ፋኖ መቶብሀል ምን ሊውጥህ።

  • @urhealthnwellbeing3231
    @urhealthnwellbeing3231 Год назад +5

    ትክክል እንደህዝብ ደንዘናል.

  • @sisayt1041
    @sisayt1041 Год назад +1

    Mariamawit and Fanuel are best thanks👌

  • @kidanetesfay7123
    @kidanetesfay7123 Месяц назад +1

    ፋኑኤል የመርህ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ--

  • @QafarBaxa-y6g
    @QafarBaxa-y6g Год назад +2

    ❤❤❤❤❤እንኳዕ ንበዓል ልደት አብጸሐኪ ማርያማዊተይ ❤❤❤❤

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 Год назад +4

    የእኔ እህት ለመሆኑ ይሄ " አቶ ዘሪሁን" የምትይውን ሰውዬ ታውቂዋለሽ? ዘሪሁን ለአቶነት የማይበቃ በሞራልና በህሊና የበላይነት የማይገዛ ሆዳም ግለሰብ መሆኑን በተደጋጋሚ በተግባር ያሳየ የመጥፎነት ምሳሌ ተደርጎ የሚቀርብ ግለሰብ እንጁ አንቺ እንዳደረግሺው ሀሳቡ እንደ ሀሳብ ተቆጥሮ ለውይይት የሚጠቀስለት ሰው አልነበረም ። ዘሪሁን ኢሠፓ ሲሞት ለኡሠፓ ሲል ያልሞተ አክራሪ ኢሠፓ ነበር። ዘሪሁን ወያኔ ሲሞት ለወያኔ ሲል ያልሞት ከወያኔዎች በላይ ወያኔ ነኝ በጭራሽም ወያኔ አይነካብኝ የሚል ሆዳም ነበር። ዘሪሀን በሀሳብ ሀሳባቸውን አምኖበት ሳይሆን ለሆዱ ሲል እንደተጠጋቸው ኢሰፓዎችና ወያኔዎች ኦሆዲዶችንም ተጠግቶ. ሆዱን መሙላት ሰለሚፈልግ ለዛ ዐላማው ሲል የሚቀቀባጥረውን ነገር እንደቁምነገር መጥቀስሽ የሚገባ አልመሰለኝም።

  • @tiruneshkasahun966
    @tiruneshkasahun966 Месяц назад +1

    ❤ፋኑኤል 100 %

  • @endalemera25
    @endalemera25 Год назад +4

    እግዚአብሔር፡ብርታቱን፡ይስጣችሁ፡ለሁላችን፡ይስጠን፡በሽታችንን፡በግልፅ፡ተናግረን፡መፍትሄን፡መፈለግ፡የብልሆች፡አስተሳሰብ፡ነው፡አለበለዚያ፡ተያይዘን፡መጥፋት፡ከዚያም፡በዓለም፡መሳቂያ፡ሆነን፡ትርፉ፡የዜር፡ድምር፡ውጤት፡ነው።

  • @TadesseAyene-js9dx
    @TadesseAyene-js9dx Год назад +5

    ዛሬ አይመቸኝም ካለሽ ለምን ለምን ቀኑን መቀየር አልፈለግሽም?

  • @Hope1111to
    @Hope1111to Год назад +3

    Fanuel u are the best

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤ ኤርሚ እኮ ይችላል

  • @GirlAmeeni-ve7hd
    @GirlAmeeni-ve7hd Год назад +1

    ፋንኤል ኩፉ እምገርምትንተናነው ህዝብራሱነው ሰጋት ፈጣሪ እደናተእደነልደቱ ሎሎቹም ተሰባስባቹሁብትሰሩ ደስይለናል

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    ሽሮ ሜዳ ቡራዩ ፋኑኤል በትረ ሐቂ.....ተባረክ,,,,እኔ ለንደን ብሔራዊ ሡባኤ

  • @tesfayegenanew
    @tesfayegenanew Год назад +1

    ተባረክ ፋንኤል አጠገቡ ያላችሁ እንደዚህ አስቡ እሽ

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 Год назад +2

    ጋዜጠኛ ሩፋኤል የልደቱን ሀሳብ ያየህበት መንገድ እጋራዋለሁ ብዙ ሰዎች በዚህ ሀሳብ ላይ ሲወዛገቡ ይታያሉ ። ። ።

  • @tiruneshkasahun966
    @tiruneshkasahun966 Месяц назад

    የእትዮጵያ ህዝብ ይግባ😢

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Год назад +1

    ማራማይት እውነት ልደት የሚታወቀው ሚዲያ ባለመምረጡ አይደለም ወይ??? በዚህ ልደትን ከሌሎች መመደብ አለብሽ??? ያሳዝናል ልደት ለምን ተተቸሁ እንደማይል ታውቂያለሽ፣ፊርማን ምን አመጣው?
    ጋዜጠኛ ፋኑኤል ሆይ
    ልደት የአምሐራ ጥቃት የመዋቅር መሆኑን አምኖ ሲታገል 32አመት ሆኖታል። ይህንን መናገር እውነታውን መናገር ነው እንጂ የትጥቅ ትግልን መደገፍ ነው ወይ??? ሲጀመር ፅሁፉን በሰከነ መንፈስ አላነበብከውም! እና በሚመስልህ መንገድ "ይህን ሊል ይችላል" እያልክ በድፍረት ወንጅለኸዋል! አዎ Silent Majority እንዳልከው ለሀሳብ ፖለቲካ እጅግ ዋጋ ሊከፍሉ የሚችሉ መኖራቸውን ነው! ልደት እነዚህን ሰዎች ጠቅሶ ነው እንዴ ተቃዋሚ ብሎ ያለው???የደከመ ይሁን እንጂ ፓርቲዎች የሉም ወይ???
    ባልደራስ፤ህብር ኢትዮጵያ ፤ እናት ፓርቲ ጥቂቶቹ አይደሉም ወይ??? ፋኑኤል ሆይ በደንብ በንፁህ ልብ ከትርጉም ነፃ በሆነ መረዳት ፅሁፍ አንብበህ ተዘጋጅተህ ብትቀርብ ለራስህም ክብር ነው!🙏 ከልደት ቀርበህ ላይህ እጓጓለሁ😁

  • @frehiwotmihretut2926
    @frehiwotmihretut2926 Год назад +1

    እርሚያስ ስለዚህ እሁን የአንተ የፓለቲካ አሰላለፍ ምን ላይ ነው??? ስለዚህ የኦሮሞ ፓለቲከኛ ነህ ማለት ነው??

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 Год назад

    ፋኑኤል የህዝብን ሙሉ ወንጀል በሀቅ የመሠከረ ሰው አድናቂው ነኝ።አብይን ነገ ስናስለቅቀው እርስ በርስ ከአሁኑ በበለጠ ተጨፋጭፈን ባዶ እንደምንሆን የሚያስብ ሰው አለመኖሩ ይገርማል።ልደቱ ያላግባብ ተተቸሁ ተወቀስኩ ብሎ ህዝብ በጥፋተኝነት ይፈረጅ ይል ነበረ።ዛሬ በለው!በለው!በለው የሚል ህዝብ!

  • @jhonyman8647
    @jhonyman8647 Год назад +1

    መልክቱ ለኤርሚያስም ይሰራል ጥርትያለ አቋም የለውምና በርግጥ ለትግራይ ሕዝብ ያለው ጥላቻ ገደብ የለውም ና ባጠቃላይ ማረፍያ ያጣ ሰው ነው።

  • @axiomritzy9003
    @axiomritzy9003 Год назад +1

    Thanks to talking authentic!
    Journalist faniel knfe.

  • @SolianaSoliyana
    @SolianaSoliyana Год назад +1

    ወንጀለኛን ነፆ ለማውጣት ቃላት ብታሰማምር እውነትን አትሸፍነውም !!ጭፍጨፊውን የህዝብ እልቂትን አነሳሽ መሪ ነፆ አድርጎ በዚሁ ጨፍጫፊ አገዛዝዝ መከራ እየወረደበት ያለውን ህዝብ ጥፍተኛ እንደማድረግ የአድርባይነት ጥግ ከየት ሊገኝ?ካድሬነትህን ባውቅም 🙄
    አንተ ያልከው በሚሉ አብይ አህመድ በሊላ መልኩ ብሎታል አንተም ህዝብን ጥፍተኛ የማድረግ እሳቤህ ምንጩ አብይን ፆድቅ ንጉስ አድርገህ መገበርህ ነው!!

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Год назад

    ወ/ሪት ምዕራብ ትግራይ
    ኦቦ ዋክጅራ
    ኦቦ አብይን እናድን

  • @abebesamuel8931
    @abebesamuel8931 Год назад +2

    Thank you. A good program.

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 Год назад

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😂😃😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃እንደማትገድሊኝ እርግጠኛ አይደለሁም

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 10 месяцев назад

    ትግራይና ኦሮሞ ቤሄርትነት መገጠል ስለሚሉ ነው አማራው ግን ተገፍቶ ቤሄርትነትን (በነ ጀዋር ሞሀመድ ) ቢያንስ አማራን አማራነን እድል አርገነዋል ብሎል አማራ ስራቱን እጂ ልገጠል የሚል አደለም ለዚህ ነው የአማራ ቤሄርትነት የተለየ የሚያደርገው::

  • @gyg2443
    @gyg2443 4 месяца назад +1

    ፋኑኤል ለዚህ አስተያየትህ አመሠግናለሁ

  • @AK47321
    @AK47321 Год назад +5

    አይ ኤርሚያስ ለካ እራሰህን እንደፓሎቲከኛ ነው የምታየው😂😂😂 ሁለታችሁም የልደቱን ካካውን አትሆኑም ልደቱ የናተ አይነቱን ፓሎቲከኛ በጨቃ ሰርቶ እፍ ማለት😏 ነው የቀረው

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Год назад

      🙏🥰🥰❤❤🙏

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 3 месяца назад

      Lidetu is a low life Amhara who wants to keep the old ethiopia intact under any and all circumstances.

  • @aschenakilema6314
    @aschenakilema6314 10 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሶስት ብሄሮች ብቻ ነው እንዴ ያሉት ? ሁል ጊዜ ስለሌሎቹ ስትወያዩ አልሰማሁምና ለምን እንደሆነ መጠየቅ ፈልጌ ነውና ብትመልሱልኝ ?

  • @freytsegay2360
    @freytsegay2360 Год назад +1

    thanks all for good idea.

  • @tiruneshkasahun966
    @tiruneshkasahun966 Месяц назад

    😂የልቤ ነው የተናገረውን ማርያማዊት ተባረኪ እትዮጵያዊን ለትግራይ ህዝብ ይቅርታን መጠየቅ አለበት ከልሆነ የአምላክን ቅጣት ይቀጥላል

  • @solomonyalemzwed4211
    @solomonyalemzwed4211 Год назад +2

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ስጋት የኢትዮጵያ ሕዝብ ነወ። ምን ማለት ነው? ስጋት የለም ማለት እኮ ነው። ስጋት እንዲኖር ሁለት የተለያየ ሕዝብ መኖር እኮ አለበት። የኢትዬጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሕዝብ ተነሳ ማለት ትረጉም አይሰጥም። የኢትዮጵያ ሕዝብ == የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ምን ትርጉም ይሰጣል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሐዝብ ጠላት ነው ማለት ምንድነው የሚያስገኘው ውጤት? ጋዜጠኛው በዚህ ቅኝት አቶ ልደቱን ለመተቼት ብቃት የለውም። ግራ የሚያጋባ መላምት መነሻ ማድረግ ግራ ተጋብቶ ግራ ተጋብቶ ግራ ማጋባት ነው።

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Год назад

    የእርምያስ አገላለፅ እጋራለሁ ግን የአማራው መነሻም መድረሻውም አያውቅም የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ

  • @frehiwotmihretut2926
    @frehiwotmihretut2926 Год назад +1

    አንተ ሚዲያው ላይ የተቀመጥከዉ ነው አንዱ ተጠያቂ እንጂ እንዴት ህዝብን እንደ ህዝብ እንዲህ ይባላል??? ያገበሬው ምስኪኑ😢😢😢😢😢😂😂😂 ምን አይ ነት መጠጥ ነው ጠጥተህ የመጣኅው??? ደግሞስ ያኔ አብደህ ስታሳብድ አቶ ልደቱ ጦርነትን ሲቃወም እና ሲያወግዝ ነው የኖርው!!! ከዛም ግን እንደዛም ሆኖ ይቅርታ ጠይቋል!! አንተስ??? በጣም ያሳፍራል😂😂😂

  • @gamingboi6053
    @gamingboi6053 Год назад

    I like this Fentale media guy👏👏👏

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube Год назад

    አይ ኤርሚያስ የሰሜኑን የሀገር ምስረታ ጉልበት ከምኒልክ ወረራ አንስቶ እስከ ሀይለስላሴ የሀገር ማርጋት ተቋማዊ በዝባዥ መንግስትን በተግባር የተቃወሙትን የስሜት ፖለቲካ በማላት ለማሳነስ ይሞክራል:: ኤርሚያስ ሲከተል የነበረውን የአማራ እንጭጭ ፖለቲከኞችን ጥቅስ ለማጎልበት የስሜት ፖለቲካ ይላሉ:: ምን ማለቱ ነው ኤርሚያስ የስሜት ፖለቲካ? ብሄረተኝነት ምክንያት የለውም ለማለት ነው:: አሁን የሰሜን ትምክህተኞችን ለመቃወም ምክንያት ጠፍቶ ነው የስሜት ፖለቲካ የሚባለው? የሶስት ሺህ ዘመን ስልጣኔ እየተባለ ይቀልድ የነበረውን የገበሬ ኤምፓየር በበዝባዥነቱ የታወቀን ስርአት ሺህ አይነት ምክንያት ቀርቦበት ነው የተፈነገለው:: የብሄረተኝነት የእድገት ደረጃን ኤርሚያስ የዘረዘረበት መንገድ ችግር የለውም::

  • @kassahunhabtewold9251
    @kassahunhabtewold9251 Месяц назад

    Who ever is discussing the issue of ETHIOPIA should focus on equalty, liberty and fraternity of the citizens of ancient Ethiopia which has built its integrity ever before the inception of the Axumite Kingdom The grievance and causes of ethnic conflict should be disregarded and compromised for peaceful coexistance and reconcilation of long outstanding generation conflict. May God bring peace, prosperity and unity in iconic Ethiooia.

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    ማሪያማዊት ....ምቀኝነት ጠለፋ የለብሽም የአአምላክ ሥምን መላክት ነዉን የሚያወጡት,,ቆነጆ ብቻ አይደለሽም ንፁሕ ያያላደፈ ልቦናም አምላክም ወላዲትም...

  • @Belay_Ejigu
    @Belay_Ejigu Год назад +1

    ፋኑኤል ተጠያቂነትን በተመለከተ የተናገረው ትክክል ነው:: አሜሪካ ድረስ ተነስተው ሄደው ፋቲክ ተለብሶ ግፋ በለው ሲሉ: “No more” አሜሪካ: አርፈሽ ተቀመጭ እንግደልበት ሲባል: አሁን እንደዋዛ ሲታይ ያሳዝናል:: የድሃ ልጅ: ገበሬው እንደቅጠል ሲረግፍ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተባባሪ ነበር:: ለነገሩ አሁንም ገሚሱ እዛው ላይ እንደተቸነከረ ነው:: ህኖም ልደቱን በተመለከተ የተናገረው የተዛባ ነው::

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    ሐሙሥ የቀን ቅዱሥ ሠለሥቱ ብሩሐን ባንድነት ሠለሥት!!!

  • @tafereteweldebrhan5622
    @tafereteweldebrhan5622 5 месяцев назад

    ማርያማዊት እና ፋኑኤል ኣከብራቻለሁ እወዳቸዋለሁ ከኤርምያስ ጋ እንዴት ትወያያላቻሁ ዋና የትግራይ ጆኖሳይደር እና የጆኖሳይደር ፀንሳሽ ነው ::

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 Год назад +7

    ይገርማል ልደቱን የሚተቹ ሰዎች ሙሁር ለመምሰል ልደቱን ነው የሚተቹት። ግን እንደ ልደቱ ፓለቲካን የሚያውቅ የለም። አቅምን አለማወቅ በራሱ በሽታ ነው።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Год назад

      ቀላል በሽታ! እራሳቸው ላይ ሲያስካኩ አመሹ ይገርማል!

    • @Liiloowe
      @Liiloowe Год назад

      We, the Somali people, say that Somalia and the ithiopia people are neighbors brothers. You know that the war resulted in destruction and displacement. You are in your country and we are in ours country. Don't listen what Aby Ahmed say. Abiy Ahmed wants to take part of Somaliland sea Somaliland is a part of Somalia and ninety percent want security and peace. We do not want interference in our affairs or our sea. Abiy Ahmed wants to destroy Ethiopia and this is not in your interest

  • @urhealthnwellbeing3231
    @urhealthnwellbeing3231 Год назад +1

    የትኛውም ህዝብ ምንም አላስቆመመም.

  • @haben276
    @haben276 Год назад +2

    yes!! that is right!!

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Год назад +2

    Wow Fentale🎉

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Год назад

    አድር ባይና ሆድ አደር ወረኛ አስመሳይ ህሊናና ሞራለ አልቦ ኢሰብኣዊና ኢአማኝ የጦጵያ ህዝብ በምሉ በዓለም ያልተፈፀመው ኢሰብአዊነትና ጆኖሳይድ ሁሉም ተጠያቂ ስለሆነ ሱባኤ ገብቶ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ መካስ አለበት ???😭😭😭😭💀💀💀

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Год назад

    ወርቅ ብትሰጠው ፋንድያ ባይና ሾርት ሚሞሪው ጉንዳኑ ከጉንዳንም በታች ወርዶ በቁሙ በድን ሁኖል ???🤮🤮💀💀💀

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on Год назад +1

    እንደ ህዝብ የተጣል የለንም የህዝብ ትርጉም አልገባውን የተጣላው የትግርልይ ፅንፈኞ (ጁንታ)እና ተከታዮቹ ፣የአማራ ፅንፋኞ (ጃዊሳ) እና ተከታዮቸ ፣የኦሮሞ ፅንፈኛ (ሽኔ)እና ተከታዮቹ እንጂ ህዝብ በህዝብ ላይ የተነሳ የተጣላ የለም ውሸት ነው ማንም አይሰማችሁም የሚገርምም አይደለም ስለማይገባችሁ ነው

  • @AbrhamGirmay-px9hg
    @AbrhamGirmay-px9hg 7 месяцев назад

    ጋዘጠኛ ሩፋኤል እድመ ይስጥህ የሀ ነው እውነቱ ኢትየጵያውያን መሪዮቻችን ስያጠፍ ከመውቀስ ሰሰድብን የምናጨበጭብ ሰማችን የገዘፈ ህወታችን ሁሉ ለጥቅመኞች ኢልቶች በመሰጠት ማጨብጨብ መሪዎቻችን እያጨበጨብነ የምናሰክር አነድ ሳነሆን አንድ ነን የምንል የውሸት የእምነት አገር በወሸት ታሪክ ተደብቀን የምንኖር ጨለምተኞች ጽጽንፈኞች አንድመልካችን አንድ ያልሆን ከመሪዎቻን አብረን የምናብድ ህዝቦች።

  • @TekleKahsay-b8r
    @TekleKahsay-b8r 3 месяца назад

    በእውነቱ ፋኑኤል ኢትዮጵያ፤ህዝብዋና ልሂቃንዋን ከማንም በላይ የተገነዘበ ሰው ነው።

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Год назад

    የልደቱ ዋና ችግሩ እንደ አሰማው ብርሃኑ ነጋ ማንነቱን ክዶ በሌለው በጦጵያ ሁኔታ አገውነቱን ስለ ካደና የማንንት ችግር ላይ ስለ ተዘፈቀ እንደ ጦጣው ፋንቱና ፋሽሽቱ ኢሳያስ በማንነት እጦት ያቀውሳልና ይማረው ልደቱን ??😂😂😂

  • @GetuKelkay
    @GetuKelkay Год назад

    ❤❤❤❤❤ማርያማዊትየ

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 6 дней назад

    ወያኔም ሆነ ኦሮሞ ለመግዛት እድል ተሰጥቶአቸው ነበር ወያኔ ግን ኢትዮጵያ እንድትከፋፈል የዘርና የቋንቋ ቦንብ ቀብረው ሄዱ በዛም ላይ የማንኛውም ተቋሞች በትግሬዎች ብቻ እንድትሆን አድርገው በእኩይ እሴት እንድበታተን ቀርፀው ሄደዋል አሁን ያለውም መንግሥት ከወያኔ ቀድቶ ወያኔ በትንሽ ቁጥር ካደረጉ እኛ ሰፊ ቁጥር አለን እያደረገ ያለው የወያኔን ስልት ምንም ሳይቀር አሟጠው እየሰሩ ነው ለዚህ ነው በኮምሌክስ ተነስተው ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱት

  • @dineahmed7404
    @dineahmed7404 Год назад

    ፋኑኤል ትክክል ነው ።

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 3 месяца назад

    Fanuel is is a very smart Amhara next to lidetu.and a few others who want to preserve the evil Amhara empire.

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 12 дней назад

    ❤ በትንታኔ ረገድ በዕውቀትና ገለልተኝነት ኤርሚያስ ለገሰን ወይም አዲስ ሚዲያ ኮምፓስን የሚያክል የለም ፈንታሌ የተመቸሽ የነ ጌታቸው ተቃዋሚና የነ ደፂ ደጋፊ ሆኖ በአድልኦ ስለሚናገር ይመስለኛል 😂

  • @abegazbeshah6898
    @abegazbeshah6898 Год назад +1

    አንተ እንጪጭ ፖለቲካዊ ትንታኔን ለመተቸት ፖለቲካን ማወቅ ያስፈልጋል ወይም ፖለቲካን ማንበብና መረዳት ልብወለድን አንብቦ ከመረዳት ለየት ያለ እውቀት ይጠይቃል። ስለዚህ በኤርሚያስ ማይንድ ሴትና የፖለቲካ ብቃት የአቶ ልደቱ አገላለፅን እንኳን ለመተቸት ለመረዳት እራሱን አላበቃም። ሁለተኛው ሰውዬ የአቶ ልደቱን ፖለቲካዊ ትንታኔ ፖፑሊስት በሆነ ቋንቋ ነው የደገመው ምኑን እንደሚቃወም እንኳን አይታወቅም።

  • @TadesseAyene-js9dx
    @TadesseAyene-js9dx Год назад +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የብሄራዊ ስጋት ነዉ ይል እና ልደቱ እንዴት ከነዚህ ጋር ይሰራል ይላል። ብልግና እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የብሄራዊ ስጋት ከሆኑ ልደቱ ከማን ጋር ይስራ?

  • @abebesamuel8931
    @abebesamuel8931 Год назад +2

    በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ ፊቴን ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ።
    2 ዜና መዋዕል 7:14

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 10 дней назад

    Fanuel ❤❤❤❤

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 Год назад +1

    ልደቱ እስከዛሬ የቅንጅት ሲንድሮም አለቀቀውም

  • @Forward42
    @Forward42 Год назад

    Well said about lidetu's conclusion on his last paper

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 Год назад +2

    ፋኑኤል እናመሰግናለን

  • @mulugetagebremedhin6216
    @mulugetagebremedhin6216 Год назад +1

    Labelling the Ethiopian people as a national security threat is first blaming the victim and second tautoligical.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 Год назад

      What more can you expect from politically and ideologically bankrupted inept bunch.

  • @AlmazGermay-j9e
    @AlmazGermay-j9e Год назад +2

    Tebareku 🙏❤️❤️❤️

  • @TsehayeGetachew
    @TsehayeGetachew Год назад

    ሃይ ማራማዊት አድናቂሽ ነኝ አሁን በልደቱ በምትወያዩት ነገር ላይ እርግጠኛ ናችሁ ስለ ትግራይ እና ሰለ ኦሮሞ ብሄርተኝንት ተፍጥሯዊ ነው ብሏል የተናገረው ስለ አማራ ብቻ ቢሆንስ

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 Месяц назад

    Excellent Fanueil keep it,the people itself is cruel

  • @Hope1111to
    @Hope1111to Год назад +1

    ❤❤❤

  • @FantayeTesfaye-y3z
    @FantayeTesfaye-y3z 3 месяца назад

    አቶ እርምስ አንተና የስራ ባልደረቦችህ ጋር ሁናቹ 95/5 ማጥፋት እንዴት ያቅተናል ብላቹዋ ርግጠኛነኝ እደማትረሳዉ

  • @panaden1811
    @panaden1811 Год назад +1

    Enlightening, awakening, bold & brave discussion.

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Год назад

    Ethiopia 🇪🇹 behr bherrsboce Eritrian 🇪🇷 gabzacu Le geza wendmacu Tigray hizb 😭 ladergacut gef mecem ayresam letarik. Yekmtal 🧨🧨 🧨

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 Месяц назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄር የሚባል መመዘኛውን የሚያሙዋላ ጉሳ የለም ማነው ኣማራን ኦሮሞን ትግሬ ብሄር ያረገው ሳይንሱን ስለማናውቅ ይ የብሄር ፍች ኣልገባንም ድንቄ ም ብሄር ብሄር ሰቦች ማነው ብሄር ማነው ብሄረሰብ?ዶሮ ሲሉ ሰምታ ታንቃ ሞተች!

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 Год назад

    የዛሬው ወሬ አብይን ለማዳን ይመስላልያሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ይባላል

  • @TekleKahsay-b8r
    @TekleKahsay-b8r 3 месяца назад

    ከቀይ ሽብር ዘመን ጀምሮ የእርቅና ምህረት ስርዓት ካልተከናወነ መፍትሄ የለም ።

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 11 месяцев назад

    ምን ዓይነት መፍሕቴ ነው የምትፈልጉት ?
    የምትጠብቁት !
    የዛሬዋ ኢትዮጵያ በለችበት ትቀጥለች ብላችሁ የምታስቡትን በሁለተኛ ደረጃ ውሰዱት ::
    ከዛ ውጭ መፍህቴ አለው ::
    አሮጌውን ችግር በአሮጌው መንገድ ለመፍታት ማሰብ እናቁም ::

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 месяца назад

    ሠውዬ ቀባጠርክ። ብሔረተኝነት ለብቻ ከመኖር የመጣ ሌላ ካዩ ወይ ከቀረቡ የሚደናገጡ በቆይታ ያሣደጉት ብቸኝነት ከወሥትና ሥለሚቆጥሩት አዲሥና ዕንግዳ ከሖኑ ጋር ኩርፊያ ፀብ ግጭት ይፈጥራሉ፣ ማቅረብ ካለመፈለግ የተነሣ። ይሔ የሠው ፀባይ ነው፣ ያም አለምን ካለመረዳት የተነሣ ሑዋላ የመቅረት፣ መረጀ የራቃቸው በመሖናቸው ያጎለበቱት ነው። ግለኝነትና ንብረትን ላለመጋራት ከመፈለግም ጎሠኝነት ይካበታል። ሠውዬ መጨቆን ወንጀል ነው። ያ በሕግና በፍትሕ የመንግሥት አካል ሕግ በመደንገግ ለመከላከል የሚቻል ነው። አንድም የተለየ ጥቃት በትግሬ ላይ ወይ በኦሮሞው ላይ ከአማራው በተለየ ተፅዕኖ ደርሦ አያውቅም። የዕድገታችን አለመፋጠንና ድሕነቱ መንግሥታቶቻችንን ገድቧል። አማርኛ ለምን ተነገረ ከሖነ ኩርፊያው በአንድ ሐገር አደለም በአለማችን ሣይቀር አንድ የጋራ የምንግባባበት አለመኖሩ ፈጣን ዕድገት ደረጃ ዕንዳንደርሥ አድርጓል። ዘሬ ግን ዕንግሊዝኛ በመናገራችን በአለም አቀፍ ሠላም የማሥጠበቅ ከተለያዩ ሐገራት ተውጣጥተው ማሠማራት። በከፍተኛ የትምሕርት ተቋም ተመርቀው ብቁነት ያሣዩ በችሎታቸው ከተለያዩ ሐገራት ዕየተጋበዙ፣ ሣተላይት ግንባታ፣ መንኮራኩር ግንባታ ፣ አውሮፕላኖችና፤ ውቅያኖሥ ሠርጓጅ ሚዛናቸው በማይዛነፍ ሊበሩ ሊ ሠምጡ ሊገለባበጡ ና በተፈለገው ቁመና ላይ ተመልሠው ዕንዲገኙ ከማድረግ ባሻገር በተለያዩ የማምረቻ ተቋማት አጋዥ ባሮችን(ሮቦት) ትዕዛዝ ( program) ዕሥከመሠጠት በማንቀሣቀሥ ለመረዳዳት አሥችሎናል። ማንም ያንን የጥሻ ቋንቋቸውን አይናገሩ ያለ የመንግሥት አካል ኖሮ አያውቅም። ለመጋጨትና ለማጋጨት በመፈለግ ግን ተጨቁነናል ዕንዲሉ በአውሮፓውያን ፀረ አፍሪካውያን ታግዘው ሐገር አድምተዋል። ባንዳዎች ሑልግዜ የወጡበትን ሕብረተሠብ ነው የሚያንቀሣቅሡት። በአፍሪካ ያሥቸገሩ ከትግራይና ከሦማሌ መሐል የወጡ በጠሊያንና በዕንግሊዝ ሑዋላም አፍሪካ ዕንደ ቀንድ አውጣ ዕንድትሣብ በአሜሪካ የተመለመሉ የተላኩትም ምንም አይነት የዕድገት ዕንቅሥቃሤ ሕብረትና አንድነት ለጋራ ጥቅማችን ያሉ ሑ ሐብቶቻችንን አፍሪካውያንን በማሥቀደም ዕንዳነሠራ ለማድረግ ነው። በጣም ዕሹሩሩ ተብላችሗል። የምን መደባበሥ ነው። ይሔንን ዕራሣቸው ነጮቹ ያልካዱትን ወንጀል በአፍሪካዊ ገባኝ ባይ ሢድበሠበሥ ማየት መሥማት ያሣዝናል። ኤርትራ የሉ ትግርኛ ተናጋሪዎችች አፋር የሚናገሩ ሦማሊኛ የሚናገሩ ከኢትዮጵየ የተበተኑ የተጓዙ ሔደው የፈለጉበት የሠፈሩ ናቸው። በ DNA ሣይቀር የተመሠከረለት ሐቅ ነው። የኢሣይያሥ አፈወርቅ ዘመዶችን በሙሉ በደንብ ዕናቃቸዋለን ዕሡማ ሑዋላ የመጣ ከነባሩ ከከረመው ኤርትራውያን ለጣሊያን ሢሸከሙና ዘበኝነት ከቆሙ ጋር የማይገናኝ አዲሥ መጤ ነው ዛሬ ዕያረበደበደ የሚገዛቸው የትግራይ ሠው ነው። ባሕር ተጠግተን አንኖርም ጠልፈው ሠውን የሚሸጡ ቅጥረኛ ባሮች ያደፈጡበት ከባቢ በመሖኑ ፠ አፍሪካ ወሠናት አልነበራትም። የሙሉ አሕጉሪቷ ሥምም በውጪ ሐይላት ተለይታ የምትታወቀው ኢትዮጵያ በመባል ነው። ምድረ አር ፣ ለማዋከብና ለማደናገር ይጥራሉ በዛ አንድነታችን ቀጥለን ቢሖን ኖሮ ዛሬ የት በደረሥን ነበር። ሐብታችንም ባልተዘረፈ ነበር። ለምንድነው ዛሬ አውሮፓውያን ድንበራቸውን ሊያጠፉ የፈለጉና አረቡ ዕራሡን ዕንደ ነጭ ቆጥሮ አብሯቸው ዕንዲሠለፍ የተፈለገው? አውቆ የተኛን ቢቀሠቅሡት አይሠማም የሚባለው በምክንያት ነው። ዛሬ በባንዳዎች ዕገዛ ሠሜን አፍሪካ የባሕር ክልል በሙሉ በአረቦች ተወርሧል። የግበፅ የፈርኦን አፍሪካዊነትን ሠርዘው የሐውለቶቹ ፊት አፍሪካዊነታቸውን ሥለሚያሣብቅ በመድፍና በመዶሻ ሠባብረው አረቦች ናቸው ሢሉ ከርመው ዛሬ ታሪክን ለማሥተማር ዕውነትን መመርኮዝ አለብን የሚሉ ሐይሎች ተነሥተው በሣይንሥ ድጋፍም አፍሪካውያን ለመሖናቸው ተረጋግጧል። ዕኛ አፍሪካውያኖችን ለመቅበር የምታጣጥሩ ሟቾች ዕርር ድብን ትሏታላችሑ ዕንጂ አይሣካላችሑም። ባሪያ ማለት የዕናንተ አይነቶች ገዢ ያጣችሑ ሥራ ፈቶች ያንን ምሥኪን ረዳትያጣን በማጋደል የምትጥሩ ሕይወትና አለም ያልገባቻችሑ ናችሑ። አማርኛ የሐገር መኳንንቶቹ ከሑሉ የነቁ ማሕበረሠቦች ተውጣጥተው ተሠብሥበው የመረጡት ነው። ያን በማድረጋቸውም ለመመካከር በቅተው ደጀን ደርሦ በመተጋገዝ አሸንፈው ነፃዋን ኢትዮጵያ ተረክበናል። አሕጉሪቷ ኦና ዕየቀረች ነው። በቅርቡ በአረቦችና በአውሮፐውያን ዕንደምታሥወርሧትና የዘለአለም ባሮችና የጥይት ኢላማ ሖናችሑ ዕንደምትቀሩ አልጠራጠርም በዚሕ በማይረባ ሽኩቻችሑ። ቋንቋ ለመላ አለም መገለገያ መሣሪያ ነው የተሻለ ሢገኝ የሚወረወረም ወይ በሙዚየም በቴፕ ተቀርፆ ሚቀመጥ ነው። ኢትዮጵያ ውሥጥ ከአንድ ጎሣ ሑለት ብቻ ሠዎች ነበሩ ቋንቋውን ችለው የቆዩ ፤ በመደነቅ ለትውሥት ዕንደቀዱ ለታሪክ ዕንዲቀመጥ ተደርጎ ነበር። ምን ችግር አለው ለፈፍቅርና ለመዋሐድ ችግሮችን ለማቅለል ሢባል የጋራ የሖነ ቢኖርሥ? ሌሎች ሐገራት ጥንት የነበሩ ሐያል ንጉሦች አንገት ቆልምመው አሥገድደው በያዟቸው ከባቢዎች የመረጡትን የተሻለ ያሉትን ሑለም ዕንዲናገር ሥላደረጉ ዛሬ አንድ ሕዝብ ነን ዕ ይሉን አሥቀንተውናል።

  • @danieldesye27
    @danieldesye27 Год назад +2

    ወሬኞች። ህዝብ ምን አረገ?

  • @Muluken-t6y
    @Muluken-t6y 11 месяцев назад

    መጥፎ ህዝብ ነው። የትግራይ ህዝብ ተከድቷል በኢትዮጵያዊያን

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 Год назад

    የደደቢት፥ደደቦችና፥ደናቁርት፥ጀሌያቸው፥፬ኪሎ፥ያለው፥የማድጎ፥ልጃቸውና፥ጀሌዎቹ፥እንዲሁም፥ኦነግና፥ግሪሳዎቹ፥ናቸው፥የኢትዮጵያ፥ችግሮች።

  • @abebesamuel8931
    @abebesamuel8931 Год назад +3

    Thank this man for me!

  • @TadesseAyene-js9dx
    @TadesseAyene-js9dx Год назад +7

    አንቺ በጣም መሰሪ ነሽ። ልደቱ በሌለለበት ለምን ዉይይቱን ማካሄድ ፈለግሽ? ከፈለግሽ ኤርሚያስ ጋር ለዉይይት አቅርቢኝ።

  • @OICRiskManagement
    @OICRiskManagement Месяц назад

    The Amahara is the first how organize themselves as Nation to undermine the others

  • @FekaduAbi
    @FekaduAbi Год назад

    በማያቁት ሀገር ጂብ ቁሪበት እንጡፍ አይነት ነገር እታዲሪጉ ለላው ሆዲስያቅ ዶሮማታ እያወቃችህ መውቀስ ካልባችሁ 100/ ፍረሰት ሕዋትናሕዋት ነው የኦሮሞናይትግር ይህ ህጌመንግስቱ አይወክሌኝም ብሎ ይነሳ እንደአማራው እነሱ ብሔር ተኝነት ይፈልጋሉ እውነት ንእትሽፍኑ ሕዋትኬ 27አመት። ታዬ የኦሮሞናየትግራይ አንድ ሳንትም ሁለት ገጥታ ነው ምርያማውት እንዴት ወደትወደት ቴይ ህዝብ እያውቀ መቷል እሸፋፍኑ

  • @አቤኔዘር-ጘ1ከ
    @አቤኔዘር-ጘ1ከ Год назад

    ተደራጅታችሁ ብትጨፈለቁ የልደቱን ያህል የፖለቲካ ብቃት የላችሁም !!
    በተለይ ፋኑኤልና ኤርሚያስ የብልፅግና ደጋፊዎች መሆናችሁን እናቃለን 100%

  • @zenawitayu5167
    @zenawitayu5167 Год назад +2

    ይህ ውይይት በጣም በጣም የወረደ ነዉ የልደቱን ጹሑፍ በደንብ አላነበባችሁትም

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Год назад

      አይገርምም??? ባላነበቡት ነገር ላይ ጭፍጨፋ???ያሳዝናል አቶ ፋኑኤል ግን ምን ቅሞ ነው?😁

  • @AmanawitGebreamlak-ih3jf
    @AmanawitGebreamlak-ih3jf Год назад +3

    no one compqre any one with lidtu

  • @mehariewgenet5734
    @mehariewgenet5734 3 дня назад

    Ermias didn't get the subject he only reflects what he knows while the leafy is very confused can't chair. The subject is to discuss Lidatus proposal. The first speaker is seriously sticking to the subject but the lady makes the discussion subject less.

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    ኤርምያሥ እድገት በሕብረት ዘመቻ ጣብያ ፈለገነዋይ,,ዘማች ዘማችን ቶርቸር አድርጓል,,....ዉሥጥ ዉሥጥ....የተቀበረ የዘመናት