ኢትዮጵያን ለቢዝነስ የመረጠችበት ምክንያት || የHelaz beauty የስኬት ሚስጢር || Manyazewal Eshetu Podcast EP #17
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከእሜሪካ መጥታ የስኬታማ ቢዝነስ ከጀመረችው ሄለን የማነ ጋር ልዩ ውይይትታ ያደርጋል::የሄለን አስተዳደግ እጅጉን ልዩ እና ውብ ነው::በተልያዩ የኢትዮጵያ ክፍለ አገራት ማደግ ልዩ ማንነት ችሯታል::ከትንሽ እስከ ትልቅ ህይወትን አይታለች::በአሜሪካም በአገርቤትም ስኬታማ ቢዝነስ ጀምራለች:: እስቲ ሙሉውን እናንተው እዩት::ተማሩበት::
ደስ ምትል ኢትዮጵያዊ ሴት ማኔ እናመሰግናለን ቀጠልበት የምታቀርባቸው ሰዎች ብዙ እያስተማሩን ነው ❤❤❤
እንቀጥላለን!
Helaz beauty ተባረኪልኝ እንግዲህ እንዳንች ያሉ የሀገራችን አንድነት የሚያሳስባቸው የኢትዮጵያ ፍሬዎች ናቸው ተስፋችን!!! እንግዲህ ስለኢትዮጵያ ቀጣይነት የሚያስብ ዜጋ ስለልጆቹ ስኬት አብዝቶ ያስባል ማለት ነው ።እንዳንች ያሉ ብዙ ኢትዮጵያዉያን ከጎንሽ እንደተሰለፉ እንዳትዘነጊ ከሰለጠንን የሚያዋጣን አንድ ሆነን ኢትዮጵያንና ልጆቻችንን ስናሳድግ ነው።
እውነት ነው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የኔ ቆንጆ ደሰ ትያለሸ በቃ አንቺ ሰው ነሽ ሰው ማለት ይሄ ነው ዘርን ሳይሆን ሰውን ማክብርሸ አሰታውይና አሰተማሪነተሽ ያሰደሰታል እናመሰግናለን ማኔ የሚለያይ ሳይሆን አንድ የሚደርጉና የሚሰተምሩ ሰዋች ሰለምታቀርብ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ኢቲዮጲያንና ሕዝቡን ይጠብቅልን !!! 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ማንዬ ወንድሜ !!!
🙏✝️
👍🙏🙏
@@manyazewaleshetu አሜን ማኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ጥሩ ሰራ ነው የምታቀረበው ደግሞም በእግዚአብሔር ላይ መታመን ደሰ ይላል በርታ !!!
ማኔ መጣም እናመሠግናለን እሥካሁን ባለማወቂ ያተን እተርቢ በቅርብነዉ ያየሁት ይሂዉ ለመለወጥ ያለኝ ፍላጎት ብቻ አላህ ሂድያይሥጥህ ሥለወደድኩሁ ይሂንተመኝሁልህ ወድም ኑርልን
ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሉም ዲያስፓራ ለራስም አልፎ ለሌላው የስራ እድል ቢፈጥር ለራስም ደስታ ነው በፈጠሪም ዘንድ ጥሩ ስራ ነው እዚህ ምድር ላይም ታሪክ ሰርተን ብናልፍ ታረካች በበጎ ስራ የምንታወስበት ይሆናል እናመሰግናለን
ይህች ልጅ ናት የኢትዮጵያዊነት ምሣሌ። መልካም መንፈስ ትልቅ ያደርጋል።
ሰላም ቤተሰቦች ማኔ እኔ ወደ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ አሁን በሀገራችን ላይ ያለው ነገር ወደ ኋላ ይጎትተኛልኝ ምን ላርግ ባለኝ ነገር ሰርቼ ለሌሎችም መትረፍ እፈልጋለሁ❤❤❤❤
የአገራችን ሁናቴ ይከብዳል ሄጄአይቸዋለሁ ግን
ወደ አገር መግባት ትችያለሽ! አገርሽ ያንቺ ናት::ልብሽ ባለበት እግዚአብሔር አለ::እመኚ::እኛ በአገር ከኖርን አንቺ መኖር የማትችይበት ምንም ምክንያት የለም::
@@user-vj4zo8mt9sነገ መልካም ቀን አለ ለአገራችን ኢትዮጵያ
Mane Tikikil Bilehal!
Mikniyatum Egna Yenorn Anchi Degmo Menor Yematchiybet Mikniyat yelem Ehte Egziabhern kamensh yemayhinhon Neger yelem!
Me too 😊
ሓፍትና የቀንየልና ጓል ሽረ መዓረይ አብ ጎንኺ ኢና ተጋሩ ካብ ቀደምና ነሀገርና ኢትዮጵያ ሰሪሕና ኢና ሓድነት ኢትዮጵያ ልዕሊ ኩሉ ንዓና የድልየና እዩ ።
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ቐልዳ እስኻትን ሰብ ስለለይ ሞተክን ይኾን😡 በኢትዮጵያ ወታደር ወንድሞቻችን የተገደሉብን ሃሳብሽ አንጋራም ስለዚ ተጋሩ ብለሽ አታውሪ ::::
እውነት ነው ✅✅🤙🤙
Brilliant 👏 kola Tigray proud off you & good to know we have ur products available in ethiopia that's good news keep shinning beautiful
Wow strong Beautiful Woman you make me powerful 🥰🥰
Yes she is amazing
እባክህ የምትጠይቃቸው ሰዎች የሚሰጡት ሀሳብ ያንተም ሀሳብ እንደሆነ ባትናገር፡፡ ያንተን ብቻህን ሁነህ ንገረን እንጅ የምትጠይቃቸውን ሰዎች ሀሳብ መሰረት አድርገህ ባትናገር፡፡
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን
Thank you Manyazehal I love your show and your guests proud of you brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
It’s my pleasure
ማኔ ምርጥዬ አንተ ለኔ በጣም ታስፈልገኛለሕ ሀሳብሕ በጣም ነው የሚገርመኝ ትለያለሕ
Thank you so much
Wow yemtgerm sew nat betam mer enji teketa aydelehum ❤❤
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Great Podcast. Good job Mane and Helen.
Thanks so much!
ምርጥ ሴት ኢንጊሊዘኛሽ እራሱ የጉራ ሳይሆን እንዳንዳንዶቹ በትክክል ከተማረ ሰው አፍ የሚወጣ ። ምጡቅ። በርቺ ይቅናሽ። ይቅናሽ።
አወ እውነት ነው በተለይ ጉምሩክ ላይ ያለውን ነገር ያየ ሰው ውይ ብቻ አላቅም ህሊና የሚባል ነገር ያላቸው አይመሥለኝም
Wow it’s amazing
Thanks, Mane please keep it up, u inspire and impact me alot...
Betam nber sadametat yenberew #eskemchereshaw deres Ye ewenet betam yemtasfemer set new yegabezkleen fetari yakebereh egnan temelkachocehen endakeberk betam tlk menfesawi kenat new yeknahut amesegnalew
Thank u so much
This is z women should be ❤❤❤ thanks for sharing your.......
Selam lat manaa yaneten mind sayew yeltenka hapt nw yena anbsa berta I'm proud of you man let me tell you something and sew hasabun eskyabka
Metebk albek Berta
Jegna nesh especially enie magn new betam yemtdenqegn .❤❤❤❤❤
ማኔ ላመሰግንህ እወዳለው የምታቀርባቸው ሁሉ ትምህርት ሰጪ አነቃቂ ናቸው እንግዶችህ ካለስስት ሃሳባችሁን ስለምታካፍሉን እናመሰግናለን
Wow
Thanks
ሰመር ባሪያውን ጋብዝል
i really really love u helaz im sure someday will meet u❤
Hey bro ባክህ እድሉን ስጣት የጠራሀት እንግዳ ታውራበት
አላሰወራ አልካት
What are the requirements to franchise helaz products as an individual???
❤አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ❤
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
mane, keep it up
Just Wow !
wow interesting podcast!!
Thanks
Amazing sistu 👍👍❤❤❤❤🙏
Great
ጀግና❤❤❤❤
ማኔ ጀግና
ሀገሬ ገብቼ አንድ አይነት ምርቶችን ለማከፋፈል መነሻ ገንዘብ ስንት ያስፈልገኛል ? ምርቶችንስ እንዴት መረከብ እችላለሁ ?
የምትሠማሪበት የሥራ ዓይነት ነው መነሻ ገንዘቡን የሚወስነው። አስመጭ ለመሆን የአስመጭነት ፍቃድ ያሥፈልጋል። ግን በጣም ልዩ የሆነ ነገር ካልሆነ ወደ አገር ውስጥ ዕቃ ማስገባት በጣም አስቸጋሪ ሥራ ነው።
we know how to create our own unique content for our users but we are poor at the same time
ኢትዮጵያውያን ተመልካች ይዘህ እንግሊዘኛ ጣልቃ ታስገባለህ ህግ እንዲኖርህ ያስፈልጋል እንግሊዘኛ ወይም አማረኛ ዶማ እራስ አታናደኝ
#veronic Adane betegabezelen ke America setemeta betam ds yelgnl asetmari anekaki tarik alat legna lwetatoch betam mert asetesaseb alat
Eshi
Btam yamal yasaznal fthe lsatoh lgohnn lenatohhn
This women be capping 🧢🧢😂
Amazing lady
Great comment
ሞሪንጋ ግን ጉበት ይነካል ሲበዛ ቡለዋል የ አገራችን የ አበሻ መድሃኒት ቀማሚዋች እስኪ አጣሩ ምን ያህል መዉስድ እንደምንችል?
Google ማድረግ ነው
Pink hair ኢትዮጵያን ይገልጳል?
Jegnit
yzarew gn aznagnm nber abso 1:15:26
እናመሰግናለን
ምን። እደአገር
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
እንግልዘኛ የሚወራበትን ቦታ እና የማይወራበትን አንተ በተላይ እወቅ ዝም ብለህ አትገልፍጥ
Lalibela was created and built by Indians. Fasil Palace was built by the Portuguese never by us.
እኔ እምለው ከይቅርታ ጋር እምታቀርባቸው ሰወች ደስ ይላሉ ግን ያንተ ንግግር ትንሽ ለኔ ደስ አይለኝም ምን አለበት እግሊዘኛውን ብትተወው ሰወችን እኮ አሸማቀካቸው
😂😂😂
Dont you think its odd not to buy peoples brand if you want me to buy yours
Besale set dese teyalesh
You're correct, girl. Due to the influence of eastern culture and the capitalist world, you have become an indivisualist. This means that you have lost all concern for the Tigrayan people and are content that those around you are safe, however, you do not feel sorry for the one million people who lost their lives in the genocide, or for those who were shot in the head and thrown from a clif.We, the Tegaru, are still living with the trauma, while you attempt to maintain the security of your business and demonstrate your strong Ethiopianism by normalizing the genocide in Tigray.
Who are you to tell her how she feels about anything? Know yourself first. Your heart knows the truth,
Make peace with yourself! God bless you Kibrom
እንዴት አመሻችሁ
Gin sew rebognal eyel yehone lij biscuit tegezalk ende minalebt dena meghiba ekun betegheza mafery nek yehone video ley newyayehut demo 10 bir tesetelk demo ende turu sew taweralk mafery
I love you!
የወንድስ ምን ሀለ
She said she has kids 😩 she taken pretty tho
ፀጉርሽ የራስሽ ነው??
😂😂🤣
ቢሆን ባይሆን ምን አስጨነቀህ ፀጉሯን ማየት ትተህ ንግግሯን አዳምጥ ።
@@AlemTeka-ej3yq ምንም አይነት አርቴፊሻል አንጠቀም እባካቹ ስላለች ነው።
Please just speak Amharic language only or speak English only don’t speak mixed language
ምንድነውአማረኛን ከእንግልዘኛ ጋር ማጋጨት አንተ ድንጋይ እራስ ስታቀርባቸው ለቃለ መጠይቅ አማረኛ ብቻ በላቸው አንተምአማረኛ አውራ አታደበላልቅ መሰልጠንህ ነው
Don't invest half santim while people are being killed. stop being selfish and think about others.
Dubai is in Europe 😂😂
If you were lost your loved ones from this war you wouldn’t say the same thing
ለመውደድ የተለያየ ቦታ ማደግ አይጠበቅብሽም እኔ ራሴ መቐለ ተወልጄ አድጌ ኢትዮጵያን በጣም ነበር ምወዳት ወንድሞቼ አብሮአደጎቼ ስትገልብኝ ተፀየፍኳት🤮 plus do your self a favor do some research ኢትዮጵያዊ ሚባል identity የለም! My point is you’re saying this for your business and that’s cringe !You were decent back then I don’t know what happened to you but feel sorry
I feel you.
ከብት ነህ አንተ ማንያዘዋል በክት
Sedbun men yelutal? lemayat weym lemesmat manim altegededem. Mehayim neger.
ሰው ክቡር ነው አለማየት ትችላለህ መሳደብ ግን ትንሽነትን ነው የሚያሳየው
Kebt Man Endehone Atasayen Ebakehen. Rasihin Debk. Af Betekefet Kutir Maninet Yitayal. ከብት ማን እንደሆነ አታሳያን እባክህ። እሱ ስራውን እየሰራ ነው። አፍ ሲከፈት ማንነት ይታያል ይላሉ።
Anta nahe yalekawen belgena aldagemaweme anta bafeke nawe yatasadadkwe sed lamen tayalke
የሀሜት ሂወት 😅😅😅