Could you please describe the construction process from the mining site to the port in more detail? Which port are you talking about? Please do not confuse your customers. I love this channel. Please stop saying “New Port” and “Old Port.” Call names. From the Danakil Depression to the harbor? are you kidding me?
መቼም መልካም ነገር ስትሰሙ ጆሮአችሁ ይመግላል። እውነትም ይሁን አይሁን መቼም ጦርነትና ዘረኝነትን ከመስማት ቢደጋገምም ይህን መስማት ይሻላል። አይዞሽ በርቺ የምትይውን ሁሉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያድርግላት
This is the most beautiful area in Ethiopia and once done it will attract more tourists and income. Bravo, tell us all the good news ❤❤❤❤
የውጪ ካምፓኒዎች ለዝርፊያ እንጂ ለመጠቃቀም አይመጡም። የአገራችንን ልጆች ውጪ ልኮ አስተምሮ ስራውን እንዲጀምሩ ማድረግ ይሻላል።
ሁሉም እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ለምንወዳት እናት ሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ትቅደም ።
Great.
ተባረኪ
Wooow❤️❤️🙏🙏
Could you please describe the construction process from the mining site to the port in more detail? Which port are you talking about? Please do not confuse your customers. I love this channel. Please stop saying “New Port” and “Old Port.” Call names. From the Danakil Depression to the harbor? are you kidding me?
❤❤❤❤❤
እባክዎን ከማዕድን ማውጫው እስከ ወደብ ያለውን የግንባታ ሂደት በበለጠ ዝርዝር ይግለጹ? ስለ የትኛው ወደብ ነው የምታወራው? እባክህ ደንበኞችህን አታደናግር። ይህን ቻናል ወድጄዋለሁ። እባኮትን “አዲስ ወደብ” እና “አሮጌ ወደብ” ማለትን ያቁሙ። ስሞች ይደውሉ. ከደናኪል ዲፕሬሽን እስከ ወደብ? እየቀለድክ ነው?
አሰልቺ አቀራረብ 🥱🥱🥱🥱🥱
ምንድ ነው የምታወሪው ፧ ይሄ መዳበርያ እኮ በንጉስ ሃይለስላሴ ግዜ የተገኘው። በኢሓድግ ግዜ ከእስራኤል ኩባንያ ተዋውለው ተቛርጦ ኩባንያው ከስሮ ኣቁማ በዓለም ፍርድ ቤት ኢትዮጵያን ለካሳ ከሶ ነበር። በዛው ላይ የምን ካነል ነው የምታወሩት። ኢትዮጵያውያን ኣበዳቹ ልበል። እያማራቹ ይቀራል። ኢትዮጵያ ባለፈው 3000 ዓመታት landlocked ለሚቀጥለው ዘንተ እለት landlocked. ኤርትራ ማእድኑ ኣውጥታ መሸጥ ትጀምራለች በዚህ ኣመት መጨረሻ። በዛው ላይ potash ፈሳሽ ኣደለም powder ነው። ይልቁን ዝም ብሎ ከማይ ሆን ሕልም ማለም፣ መዘጋጀት ያለባቹ የመጪዋ ኢትዮጵያ ይጎዝላቭያ ነው። ሰማሊ ክልል ከኣፋር ክልል ጦርነት፣ ከኣማራ ጦርነት ከጋላ ስርዓት፣ ጋምበላ ቤንሻንጉል ወደ ደቡብ ሱዳን እየተጠቃለለ። በጣም ትገርማላቹ ምድረ መሃይም🇪🇷💪
endih comlex aydebirim yihe yigermihal ende tefatin bicha tayewaleh
አይንሽ ይውለቅ ሌላ ዜና ዬለም ሁሉም አንድ ዜና ናው ምታናቡት
ከዚህ በላይ ዜና የፋኖ ቱልቱላ ፈልገህ ነበር? 🤭🤭🤭
Ezim meragem Aree 😢
@@Meleswoldemichael-zq2ot እኔ ፋኖ ደጋፍ አይዴለሁም ግን ዜናው ለንች አድስ ሆኖብሸል ከሰማን ቆይቶሃል ምን አሌ አድስ አድስ ብትማዘግቡት
አይንህን አመመህ አይደል?
Ayneh yewlek yante go somewhere else to listen sedeb here is our riches. 😊
ድግግሞሹ በዛ ባለፈው ጋምቤላ ላይ ከፍተኛ ጥራት ያለው ወርቅ ተገኘ ብላችሁ ተርካችሁ ያንኑ ትረካ ለወለጋ አደረጋችሁት አረ ተዉ ያስተዛዝባል።ግን አዎ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የተፈጥሮ ሃብት አላት አይካድምደ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤