ያልተጠበቀው ሆነ የሰርግ ቀን ተወሰነ። ሁለት አመታት በኔ ምክንያት በሽተኛ ሆነሻል እድሜ ዘመኔን ሳስታምምሽ እኖራለሁ... ቤተሰቡን አስለቀሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2024
  • ያልተጠበቀው ሆነ የሰርግ ቀን ተወሰነ። ሁለት አመታት በኔ ምክንያት በሽተኛ ሆነሻል እድሜ ዘመኔን ሳስታምምሽ እኖራለሁ... ቤተሰቡን አስለቀሰ

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v 5 месяцев назад +585

    ድና ቁማ ብትሄድ ብሎ የተመኘ በላይክ ????

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 5 месяцев назад +6

      ሰማይእና ምድርን በቃሉ የፈጠረየሚሳነዉ የለም እንሻአላህ ተስፋአቆርጥም 😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 месяцев назад +3

      ሱበሀን አላህ ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 5 месяцев назад +2

      ትቆማለች ኢንሻአሏህ ሀኪቤት እድትገባ እንተባበራቼዉ የኔናት አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽና ደሥታሽን አላህ ያሣየን እኛንም

    • @kunfeyekunso
      @kunfeyekunso 5 месяцев назад +6

      ኢንሻአላህ ወድሜ በእግሯ መሔድ ጀመረች ብለህ በክፍል 4 እንድትመጣ በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ወድሜ ጋዜጠኛ ልልህ አልፈልግም ምክንያቱም አንተ በምንም መግለፅ አልችልም ወንድሜ አላህ ያክብርህ ❤❤❤❤❤

    • @sabelfayeza9921
      @sabelfayeza9921 5 месяцев назад

      ፈጣሪ ይረዳት

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 5 месяцев назад +342

    ልጅትዋን የቻልነውንአድርገን ውጭአገርሄዳትታከም የምትሉ😢😢😢😢😢😢 አላህይርዳቹ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 5 месяцев назад +7

      እረ አገርም ትታከማለች በደብ ክትትል ሥላልተደረገላትም መሠለኝ አባትም ያላቼዉን ንበረት ጨርሠዎል እና እንርዳቼዉ

    • @user-kc5hi6gc6z
      @user-kc5hi6gc6z 5 месяцев назад

      እኛ ተመልካቾች ጉሩፕ ላይ ሰብስበን ና የቻልነውን እንርዳት ትታከም

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 5 месяцев назад +3

      አወ ሃምሳሎሚ ላድስው ሽክምነው ለሃምሳ ጌጡንው

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 5 месяцев назад

      አገር ውስጥም የኮርያ ሆስቢታል አለ በጣም ጎበዞች ናቸው ይላሉ አገራችን ብዙ ጥሩ ጥሩ ሆስፒታል ስላለ አላህ ይርዳት እኛም ለመርዳት ወደሁዋላ አንበል እላለሁ

    • @AyshaHussen-lc1xx
      @AyshaHussen-lc1xx 5 месяцев назад

      እኔም ባይ ነኝ የቻነው እናርግላት በእግርዋ ቆማ እንድቴድ

  • @mamiyemariam7277
    @mamiyemariam7277 5 месяцев назад +77

    እባካችሁን የተሻለ ህክምና እንድታገኝ ገንዘብ ይሰብላት የምትሉ

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c 5 месяцев назад +85

    የሰይጣን ስራ ሊሆን ይቺላል የእምነት ቦታ ይዉሰዳት ፀሎት ይደረግላት 😢

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 5 месяцев назад +571

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን የዚ ጀግናው ሰውየ፡ ለወገኑ የሚቆም፡ ስለ ተጎዱ ሶዎች የሚራራ፡ ፍጹም የሆነ ህልና የሚጓዝ፡ የኢትዮጵያውያን ኩራት ነህ ኣባቴ በጣም ነው የምያከብር ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣሜንንንንንንን

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад +3

      አሚን 👍👍👍👍👌

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 5 месяцев назад +6

      አዉ በጣም አኛኮ አንድ ነን እሺ እህት

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 5 месяцев назад +3

      Amenn 🤲❤️

    • @tenayeabera5538
      @tenayeabera5538 5 месяцев назад +3

      ሰውን ለመርዳት ለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

    • @keditube7321
      @keditube7321 5 месяцев назад +9

      ቦለቲከኞች እንጂ የለያዩን እኛ እኮ ደማችን አኔድ ነበር ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የናንተው ወገን ወሎየ አማራ ነኝ

  • @nas7117
    @nas7117 5 месяцев назад +208

    ማነው እደኔ የህን ጅግና የሚወደው👍👈

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 5 месяцев назад +1

      እንዴትናገራለችኮተመስገን ለውጥአላትቢያስየሚያማትንእሔንብሎኮ መናገርትልቅጀንነትነውተመስገንአይዞሽትድናለች

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 5 месяцев назад +1

      Ine ❤❤🎉🎉

    • @user-wy3zn8hw3q
      @user-wy3zn8hw3q 5 месяцев назад

      አለን😂😂😂😂😂😂

    • @sarasara-xf5wx
      @sarasara-xf5wx 5 месяцев назад

      እኔ አለሁ❤

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 5 месяцев назад +22

    ወንድሜ አንተን ምክንያት አድርጎ ዘመኗን ለዋጀ ጌታ መጨረሻዋንም በጤና ጎብኝቶ ደስተኛ ያድርጋት😍🥰

  • @user-ke3iw4py3b
    @user-ke3iw4py3b 5 месяцев назад +31

    ፀበል ውሰዳት ከህክምና ይልቅ እግዚአብሔር ይበልጣል እና ፀበል ውሠዳት እንደምትፈወሽም ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 5 месяцев назад +276

    እውነተኛ ፍቅር 😢
    ቁማ ስቴድ ማየት ምኞቴ ነው
    ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ቀላል ነው 🙏
    ጋዜጠኛው በምን ቃል ልግለፅክ 🥰

    • @user-zd8es2ws3n
      @user-zd8es2ws3n 5 месяцев назад

      🎉🎉🎉

    • @user-sv3ht1cc1u
      @user-sv3ht1cc1u 5 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sewudanurrguragewa6402
      @sewudanurrguragewa6402 5 месяцев назад

      አዎ እውነተኛ ፍቅር እንዲ ነው የምር ይዝለቅላቸው

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 5 месяцев назад

      ጎበዝ ጀግና ነክ መተክ ከጎኗ ስለቆምክ ❤❤❤

    • @GenetKetbelu
      @GenetKetbelu 5 месяцев назад

      በጣም መልካም ሰዉ ነኽ ፈጣሪ ቆሞለመሒድ ያብቃት

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 5 месяцев назад +208

    አምላኬ ሆይ ላንተ የሚሳንህ የለምና ሙሉ ጤናዋን መልስላት ለዚች እህታችን 🙏😢😢🇪🇷

  • @girmabogale5335
    @girmabogale5335 5 месяцев назад +18

    ለነዚህ ፍቅረኞት "GO FUND ME"ተከፍቶላቸው ቶሎ ሠርጋቸው ይዘጋጅ::ጥሩ ሰው ነህ:: ውለታህን ሰው ሳይሆን እግዚአብሄር ይክፈልህ ::ታሪክ ነው :: የፍቅር "movie"ቢሳራበትም ብዙ ተመልካች ያገኛል::የኢትዮጵያ ዓምላክ የዛሬ ዓመት ወልዳ ልጇን ታቅፋ በእኛ ፊትቆማ እንድናያት በየቤተክርስቲያኑ የህሊና ፀሎት እንዲደረግላት የሁላችንም ፀሎትናምኞት መሆን አለበት ❤😂አመሰግናለሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад +17

    እጅግ ግርም እሚለኝ ይሄንን ጋዜጠኛ እማመስግንበት ቃላት አጣሁኝ .. የጀመራችውን ነገሮች ሳያሳካ @ ስዎቹን ሳያስደስት በፍፁም በፍፁም እማይቀመጥ ጀግና ጀግና .. የስው ደስታ እሚያስደስተው
    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው !
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 месяцев назад +249

    ይሄን ጋዜጠኛው የምትወዱት 💞💞
    Wow congregation sis&bro💞
    መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ 💞

    • @LemlemShimelis
      @LemlemShimelis 5 месяцев назад +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ እማ

    • @LemlemShimelis
      @LemlemShimelis 5 месяцев назад +2

      ፈጣሪ ቆማሺ እዲያሳየን ምኞታቺን ነዉ

    • @user-iw2mz3wk1c
      @user-iw2mz3wk1c 5 месяцев назад +1

      God bless both of you

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 5 месяцев назад +1

      Gefeliciteerd met jullie trouwdag 🎉❤ ,geta yebarkchu, ጤናሽ ይመለስ ❤🎉

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 5 месяцев назад +1

      ቆመሽ እንድትሄጂ ያድርግልሺ እግ/ር ይርደሽ።❤🎉

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 5 месяцев назад +56

    አላዛርን ከሞት ያስነሳ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በሽታሽን ህመምሽን ያንሳልሽ ፀበል ትጠመቅ ትድናለች❤❤❤❤

    • @heiyrueliyasmustfa
      @heiyrueliyasmustfa 5 месяцев назад

      ሰዉ ከሞት ማስነሳት ጀመረ እዴ😂😂

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @wewee6122
      @wewee6122 5 месяцев назад

      አው እግዚአብሔር ይመስግን ​@@heiyrueliyasmustfa

    • @etho826
      @etho826 5 месяцев назад

      አለው ያስነሳል ለእሱ ምን ይሳነዎል ያላነሳው ነብይ መሀመድ ብቻ ነው እርሱም ሞቶ የቀረው​@@heiyrueliyasmustfa

    • @user-gu6wh6zo7j
      @user-gu6wh6zo7j 3 месяца назад +1

      ​@@heiyrueliyasmustfa አንብቢ መፀሀፍ ቅዱስ እህቴ አዎ ያስነሳል እንኮን የሞተ ሰው ቀርቶ አለምን ከአለመኖር ወደመኖር የፈጠረ ጌታ ነው

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 5 месяцев назад +23

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሽና ተመላለሽ።ጅማትሽ አጥንትሽ ሁሉ ወደነበረበት ይመለስ።አሜን

  • @user-pt3je5di9n
    @user-pt3je5di9n 5 месяцев назад +7

    በእርግጠኝነት ፀበል ብትወስዷት ትፈወሳለች በቃ ፈጣሪ እንደሚያድናት እመኑ በእመቤቴ ይሁንባችሁ ጊዜ ሳታጠፉ ዉሰዷት❤❤❤😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 месяцев назад +355

    የስደት እህቶቼ በሄዳችበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 5 месяцев назад +144

    የውጪ ህክምናም ቢሆን ትሞክረው ሀይማኖት ቦታምውሰዷት ትድናለይ❤

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g 5 месяцев назад +33

    ከልቡ ጋዜጠኛ ነው ጌታ ሆይ አስባቸወ ምህረት አድርግላት ድና እናያታለን

  • @betslot9715
    @betslot9715 5 месяцев назад +9

    ለእግዛብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም በጌታ በእየሱስ ስም ቆመሽ መኤድ ይሁንልሽ አላዛርን የሞተን ያስነሳ እየሱስ አንቺንም ይፈውስ በድጋሚ ለሰርግሽ ቆመሽ እዳይሽ እፀልያለዉ እንኳን ደስ አለሽ ጋዜጠኛዉ ላንተ ቃላት የለኝም ተባረክ

    • @simondtt3126
      @simondtt3126 5 месяцев назад +1

      መልካም ጋዘጠኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 5 месяцев назад +104

    ፈጣራ ጨርሶ ይማርሽ እስከ ሰርጋችሁ ሙሉ በሙሉ ድነሽ ለማየት ያብቃን ጋዜጠኛው ስራዎችህ ሁሉ የሚያስደምሙ ናቸው ቀጥልበት የአቶ ኤርሚያስንም ልጆች መጨረሻ አሳውቀን❤❤❤❤

    • @alembanchimamo142
      @alembanchimamo142 5 месяцев назад +3

      እኔም የአቶ ኤርሚያስ ታሪክ ሁሌም ያሳሰበኛል

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j 5 месяцев назад +1

      እኔም የአቶ ኤርሚያስ ልጆች መጨረሻ እየጠበኩ ነዉ

    • @user-xb3ne9fo4i
      @user-xb3ne9fo4i 5 месяцев назад

      እውነት እግዚአብሔር ሃያል ነው እህቴ እመቤቴ ትማርሽ አንተ ጀግና ጋዜጠኘው ውንድማችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የአቶ ኤርምያስ ልጆች እንዴት ናቸው ምን ላይ ደረሱ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 5 месяцев назад

      Amen❤

  • @yordanosyemane2817
    @yordanosyemane2817 5 месяцев назад +28

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ቁማ ስትሄድ ምኞቴ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 5 месяцев назад +6

    ጋዜጤኛው በጣም ጎበዝ ደፋር እውነተኛ ነህ ክብር ይገባሃል ግን እራስህን ከተለያየ አደጋ ስትጠብቅ ነው ልጅቷ እውነተኛ አፍቃሪ ነች እጮኛዋ ያለፈው አልፉል አሁን በደንብ ተንከባከባት የሷ ቤተሰቦች ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው ይቅርታ አድርገው ሊመሰገኑ ይገባል ልጅቷ ጨርሶ መዳኒአለም ያማራት ሃሣባችሁን ይሙላላቹ በርቱ ፍቅር ያሸንፋል ።

  • @abmikael732
    @abmikael732 5 месяцев назад +8

    መድህንያለም ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ❤❤❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 5 месяцев назад +50

    ምን አይነት ፍቅር ነው።ምንስ ደግ ቤተሰቦች ናቸው ያሉት መታደል ነው።❤❤❤

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 5 месяцев назад +27

    እንዲህ አይነት አፈቃሪም አለ 😢 የኔ ጀግና ሴት❤ ደሞ አበባ 🌹🌹🌹🥰 መስለሻል እስከ ሰርግሽ ቀን እግዚአብሔር ቁመሽ ለመሄድ ፈቃዱ ይሁን ቤታችሁ በልጅ የተሞላ ያድርገው🙏💙

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 месяцев назад +12

    ዛሬ ሁለት አስደቻች ቢዲዬ ለቀሃል ተባረክ አንተ ጀግና አንተን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም እግዛቤር ጤናሽን ይመልስልሽ እንኳን ለዚህ አበቋሽ❤❤❤❤❤❤

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 5 месяцев назад +17

    እዉነተኛ ፍቅር እኮ ዘልኣለም ኣያረጅም እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ❤❤❤❤😢😢😢

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 5 месяцев назад +24

    እንኳን በደህና መጣህ ጀግናው ወንድማችን ድንቅ ነው ውሳኔው ትክክል ነው ለሱ ብላ ነው እደዚህ የሆነችለት ፀበል ውሰዷት ትድናለች 💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺🎁

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 5 месяцев назад +14

    አሏህ ሙሉ አፋያሽን ይመልስ ልሽ ህክምና እምታገኙ በትን ምንገድ ፈልጉ እኔራዳችኋል😢

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 3 месяца назад +2

    የእመብርሀን ልጅ የአለም መድሀኒት እሱ ይፍታሽ

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 месяцев назад +4

    አንተ ልጅ ተባረክ አርእስት ስትጽፍ ራሱ እንደ ስግብግብ ዩትዩበሮች አጋነህ ሳትጽፍ እውነቱን ብቻ ስለምትጽፍ ጌታ አምላኬ ዘመንህን ይባርክ ተከናወን

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 5 месяцев назад +5

    ጨርሶ ድነሽ ለማየት ያብቃን የጌታ መልእክተኛ ጀግና ጋዜጠኛችን በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥህ በርታ!!!

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g 5 месяцев назад +3

    ሲጀመር ምነአይነት የተባረክህ ልጅ ነህ የብዙዎችን ዕንባ ሐዘን እና ጭንቀት ያነሣሣህ ጌታ ስሙ ይባረክ ሙሽራውም በካሣ ስለመጣ ወገን የሚከፍል ጌታ ይክፈለው መድሐኔአለምብድርህን ይክፈልህ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 5 месяцев назад

      የመጀመሪያውን እይው እጅግ የተባረኩት እርሷና ቤተሰቦቿ ናቸው እርሱማ ጥሏት ሄዶ አግብቶ ህይወት አልሆን ብሎት የመጣው።

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n 16 дней назад

    በዚህ አለም ዉስጥ እንድህ አይነት ፍቅር አለ እንዴ? ወንድ ልጅ ምንም ብያፈቅር እንድህ አልጋ ላይ የቀረችዉን መረከብ እጅግ የሚያስደንቅ ታርክ ነዉ ተባረክ ጋዜጠኛዉ ምን ልበል ያነ ስታገኛት ያለቀስከዉን እንባ ሳስብ ዛሬም ያስለቅሰኛልና ዕድሜና ጤናንም ያድልህ እላለሁ

  • @Thomasshigute-pt1hv
    @Thomasshigute-pt1hv 5 месяцев назад +3

    ልጅቱዋ ትድናሌች ትማን የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጣት ሁሉ የናፀል እንኳን እሱዋን የሞታን የድናል
    እየሱስ ይፈውሰሸል

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አንተም ባለቤቷ ጌታ ይባርክ አንተም ለፍቅር ብዙ የማይታዩ ጊዎችን አሳልፍህ ይሆናል ። በተረፈ ማኛው የህዝብ እምባ ጠባቂ ከእነ ክሩህ ባጠቃላይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar 5 месяцев назад +1

    ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ የእውነት ምን አይነት ቃላት ይገልፅካል ብቻ ተባረክ❤❤❤❤

  • @abebatsegaye1007
    @abebatsegaye1007 4 месяца назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ሁሉ ያደረገ አምላክ ለበጎ ነው ጸበል ውሰዳት ትድናለች ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን ደስ ብሎኛል እያለቀስኩ ያየሁት ታሪክ ነው እመቤቴ ትምርሻለች ቆመሽ ለማየት ያብቃን የሰርግሽ ቀን🤲🙏

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 месяцев назад +4

    መጀሪያም ብየሀለሁ በአንተ ምክንያት ስለታመመች አሁንም አንተ አብራሀት ስትሆን ነው የምትድነው በእርግጥ የሚያድነው ፈጣሪ ቢሆንም ሰውም መዳኒት ነው ❤

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g 5 месяцев назад +4

    ጀግና ቃላት ያጥረኛል ዘርክ ይባረክ መልካም ጋዜጠኛ ነህ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @eteneshliben4666
    @eteneshliben4666 5 месяцев назад +2

    እ/ር አንችነም ምሩሽ ለጋብቻ ያብቃችው በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ትማርሽ

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 5 месяцев назад +2

    በውነት ይኸ ጋዚጠኛ እግዚአብሔር ነው የላከው ለተጎዱት ደራሽነው ቃላት ያጥረኛል የጀመረው ሁሉ መጨረሻውን ያሳምርልህ አተጀግናነህ የጀመርከውን ትተህ ወደሃላ አትልም እስከመጨረሻነው የምሰራው በርታልን ❤

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e 5 месяцев назад +47

    አልሃምዱሊላህ ይሄን ያህል ችላ መቀመጧ አላህ ሁሌም ታሪክ ይሰራል ያረብ የሚያቅትህ የላምና አፊያዋን መልስላት ጓደኛዋም ተስፋ አትቁረጥ ሂድ ወደፊት❤

    • @AyshaHussen-lc1xx
      @AyshaHussen-lc1xx 5 месяцев назад +3

      አው አልህምዱሊላህ አላህ ከዚህም በላይ ያሽራት

    • @user-ez4kk3nj9c
      @user-ez4kk3nj9c 5 месяцев назад +1

      አሜን እመብርሃን ትዳብስሽ

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 5 месяцев назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🙏🙏🤲🤲🤲

    • @ShewayeTube-143
      @ShewayeTube-143 5 месяцев назад

      ደምሩኝዉዶቸ

    • @Zinatww2Lovely12
      @Zinatww2Lovely12 5 месяцев назад

      ❤❤❤መሠከ❤❤

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ፍቅር😭😭😭 ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነውኮ🥰🥰🥰🥰 ተሽሎሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ

  • @mare-xy2ug
    @mare-xy2ug 5 месяцев назад +3

    አምላኬ ደሰ ሲሉ በጌታ ሱሙ ይባረክ ፈጣርዬ አመሰግንአለሁ

  • @flof7291
    @flof7291 5 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ግንበእውነት እምትገርምልጅነህ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 5 месяцев назад +6

    ቤተሰቡ በሙሉ አማቻችሁንም ጨምሮ ጋዜጠኛውንም አላህ የደስታ ኑሮ ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 месяцев назад +3

    ሀሊማ ዘፋኝዋ ስትጠበቅ አላህ ቆማ እንድትሄድ ያደረጋት አንቺንም እንሽእላህ አላህ ይርዳሽ እንድምትሄጂ እንደምትወልጂ እልህ ይስጠው🙏❤️❤️❤️

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 2 месяца назад

    እግዛብሄር እኮ በምክንያት ነዉ አንተ ወደሷ የላከህ እና ቁማ ብትሄድ ምኞቴ በተርፍ እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ እሷም እመብርሃን ትዳብሳት

  • @nejum6889
    @nejum6889 5 месяцев назад +2

    ለጋዜጠኛው ያለኝ አመለካከት የተለየ ነው ብትደነቅ ይገባሀል❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤

  • @user-kt1sx7jg1c
    @user-kt1sx7jg1c 5 месяцев назад +2

    እውነት ውስጤ በጣም ነው የደማው እኔ ግን በህይወት አይታው ስትስቅ ማየቴ ደሞ ትንሽም ቢሆን ደስ ብሎኛል የኔእህት ፈፅሞ እንዲምርሽ ፀሎቴ ነው ። በተቻላችሁ መጠን ደስታዋ ደስ ያላችሁ ሰወች ተርዳድተን የምትታከምበትን መንገድ እነመቻች በፈጠራችው ጋዜጠኛውም መንገዱን ክፈትልን የምንርዳበት በፈጣሪ ስም እነግዛት እኔ እንደሷ አፍሪ ነበርኩ ግን ተክዳው ደግሞ ዳግም ወንድ ላላይ ለራሴ ቃል ገባሁ ግን የሷ ደስታ በጣም ነው ያስደሰተኝ ፈጣሪ ያጣምራችሁ እስከመጨርሻው❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 5 месяцев назад +3

    ለፍቅር የከፈለችዉ ሰለሆነ አንተም ለመቀበል ሰላበቃህ ደስ ይላል ይማራት ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @BarisaNasru
    @BarisaNasru 19 дней назад

    በእውነት ያስለቀሰኝ ታሪክ ነበር ግን ደግሞ በመጨረሻ ደሰ ብሎኛል ልጁን በጣም ሳላደንቅ አላልፍም መጨረሻቸውን ያሳምረው

  • @user-xd2oj2ui6t
    @user-xd2oj2ui6t 5 месяцев назад +1

    በመጨረሻ እ/ር የራሱን ሀሳብ ፈፀመ በጣም ደስ ይላል

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 5 месяцев назад +11

    ቁማ ምትከድበትቀንይናፍቀኛል ፀበል በማርያም ውሰድዋት መንፈስነው ያሰራት ትድናለች

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 5 месяцев назад

      እውነት ነው ማርያምን መንፍስ ነው ያስራት ገዳም ብትገባ ሶስት ወር አትቆይም ትድናለች

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 5 месяцев назад

      መምህር ተስየን አዳምጡ ገጠመኝ

    • @user-tb7bn8gs1b
      @user-tb7bn8gs1b 4 месяца назад

      ማርያምን በትክክል መፍትሀዉ ፀበል ነዉ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv1bt2qx9u
    @user-hv1bt2qx9u 5 месяцев назад +4

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ያድንሽ ፈጣራ አይቸግረውም የምታምሪ ነሽ አነጋገርሽ ብቻ ይበቃል

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ለሰርግሽ ድነሽ ቁመሽ ለመሞሸር ያብቃሽ እማ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ ወድሜ ቅባ ቅዱስ እየቀባክ ሁሌም ፆለት አድርግላት ገዳም ይዘካት ሒድ ትድናለች የመምህር ተስፈየ አበራ ገጠመኝ ትምህርት አዳምጡ በድንጋጤ የሚገባ መፈስ ሊሆን ይችላል ትድናለች መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ ❤❤❤

  • @RuthGetachew-g6i
    @RuthGetachew-g6i 12 дней назад

    ትድኛለሽ እ/ር ይችላል እባካችሁ መዳን የምትችልበት መንገድ ቢመቻች የተሻለ ህክምና ቢሞከር ብንረዳዳ ....

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 5 месяцев назад +5

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በዚ በምትሰራቸው ስራወች ለተበደሉት ሁሉ በመቆምህ I appreciate and proud of you God bless you blessed.
    ለዚች ላቀረብካት ሴት ልክ እንደሷ ባሏ መስተፋቅር ብሎ መተት አሰርቶባት ሁለት ዓመት ሙሉ ልክ እንደዚች ሴት እጇና እግሯ ታስሮ ፓራላይዝ ሆነች ከሁለት ዓመት በኋላ በአጋጣሚ አንድ የእግዝአብሔር ሰው ነብይ ኩማ በቀለ የሚባል ሰው ወደ ጎረቤቶቻቸው መጥቶ ሲፀልይላት የእግዝአብሔር መንፈሷ ባሏ መተቱን እንዳሰራባት ሲታወቅ እሱም ይወዳት ስለ ነበረ እሷም በጣም ቆንጅየ ስለ ነበረች ሰው እንዳይወስድበት መስተፋቅር አሰራባት ነብዮ ለሷ ሲፀሊ መንፈሱ ከሱ ጩኾ ወጣ ወዲያውኑ እሷ ከአልጋ ተነስታ መዝለል መሮጥ ጀመረች ለእግዝአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለመድሀኒታችን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
    አሁን ደግሞ ወንድሜ ይቺ ሴት ፓራላይዝ ያረጋት ርኩስ መንፈስ ነው
    ነብዮ አዲስ አበባ ነው ያለው ነብይ ኩማ በቀለ ይባላል ቴሌ 0932769297
    በተጨማሪ የኔ አድራሻ ኢሳይያስ ቴሌ 0046722863001 SWEDEN መረጃ ካስፈለገ በ WhatsUp ደውልልኝ God bless you blessed

  • @user-xd2oj2ui6t
    @user-xd2oj2ui6t 5 месяцев назад +1

    ወድማችን ዋናዉ ነገር ተፀፅተህ መመለስህ ነዉ ከዚህ በኋላ እደምትጠብቃት እንደምትጠነቀቅላት ተስፋ አለኝ.

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 месяцев назад +1

    አኔ በበኩሌ ጸበል በድንብ ብትጠመቅ ወደ ቀደመዉ ማንነቷ ትመለሳለች ብየ አምናለሁ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 5 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ።

  • @RuthGetachew-g6i
    @RuthGetachew-g6i 12 дней назад +1

    እ/ር ሁሉንም ይችላል ይምርሻል

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 5 месяцев назад +1

    የኛ ጄግና ይሄ ሁሉ ያአንተ ድካም ውጤት ነው እህታችንንም ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 5 месяцев назад

    መጸሐፍ ቅዱስ ሰጧት ታንብብ ተጸልይ ዳውት መዝሙርን ታብብ ሁልግዜ ጸበል ትጠጣ ቀባቧት ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍለሐል ምርጥ ደግ ልብ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ቁመሽ ለመሔድ ያብቃሽ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n 16 дней назад

    የኔ ወንድም ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጠህ ተባረክ ባንተ ለዚህ ስትበቃ አሁን ላይ ሳትሸሻት ሳትርቃት ለማስደሰት በመሞከርህ ተባረክ እልሀለሁ አሁንም ትድናለች ብቻ ጸበል ዉሰዳት እዉነተኛ ፍቅር እንድህ ነዉ

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ !!!❤❤❤የኔ ውድ ፈጣሪ ይማርሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ውሰዷት ትድናለች 🙏🙏🙏

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy 5 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይባረክ በውነት ከልብህ የሰው ልጅ ነህ

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 5 месяцев назад +1

    ወይኔ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ጀግና አተ የጀመርከው ነገር ፍፃሜው ሁሌም ያማር ነው የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ጀግና ሁሌም ደስታ በደስታ ሁን ቅድስ ኡራኤል በመንገድህ ሁሉ ይከተልክ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 14 дней назад

    ወላሂ ጀግና ነህ ጋዜጠኛው እላህ ያስደስትህ እሶንም ወደ ጤናዋ እላህ ይመልሳት

  • @focgkc8594
    @focgkc8594 5 месяцев назад

    ባዉነት እኔ ቃል የለኝም ባተልይ ጋዜጠኛ ስም ቃልላል ቢሆንም ያንተ ግን ለዩ ነው ፋጣሪ ይታብቂ ዋንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እማዬ አንቺም ድነሽ እንዳ ምናሽ ባ እግዚአብሔር ታስፋ አለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እማቤቴ ሁሉንም ታስታካክለልሽ 🤲🤲🤲

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 День назад

    ፈጣሩስርጋችሁን ለማድርግ ያብቃችሁ እሷንም ምህረት ይላክልሺ

  • @gentgrima-yt5vq
    @gentgrima-yt5vq 5 месяцев назад +1

    እ/ር ጨርሶ ይማርሸ። ያም ደግሞ ይሆናል ።😊

  • @user-kd2dj8fz9k
    @user-kd2dj8fz9k 2 месяца назад

    እውነተኛ ሴት ነሽ እ/ር ይማርሽ ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ እንዲሳካ ምኞቴ ነው
    ❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 5 месяцев назад +1

    የጋሺ ሶሎሞን ነገር እንዴት አረክ ከምን ደረሰላቸው ያሳደጓት ልጂ መተት አሰርታባቸው ሲለምኑ የነበሩት አባት መጨረሻቸውን አሳውቀን እባክህ የንኛ ጀግናጨወንድማችን ????

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንተ ጀግና ስራሕን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ወንድማችን

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 Месяц назад

    በጌታ ወዴ ፀሎት ውሰዷዋት ጌታ ይፈዊሳታል እባካቹ ለእግ/ሔር ሀሉም ነገር ይቻላል❤❤❤❤

  • @user-bj4sy3uh9w
    @user-bj4sy3uh9w 5 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱስይባርክክበእውነት ጥሩ ሰው ነክ ክሰሐታል

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 5 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው እንወድሀለን ጤናሽን ይስጥሽ አንተም ፍቅረኛዋ ትሩ ልቦና አለህ ደስታችሁ ይብቃ
    እባካችሁ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰዱአት ትድናለች

  • @yesheworkmulugeta4083
    @yesheworkmulugeta4083 4 месяца назад

    በእዉን በእናንተ ደስታ በጣም ደስስስስ አለኘ።እመቤቴ ማርያም ሀሳባችሁ ተሳክቶ አንችንም ለቁመተ ስጋ በቅተሽ ለደስታችሁ ተካፋይ ያድርገኘ የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ በቃ ምን ማለት እንዳለብኘ አላውቅም❤❤❤❤

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ቤተሰብ ነው ያሏት እውነት ልጃቸው በሱ የውሸት ምክንያት እንድህ ብላ ተመልሰው ይቅር ብለው አብሯት እንድሆን መፍቀዳቸው እውነት ልደነቁ ይገባል።

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад +1

    በዚውአጋጣሚየንሥራአይንቃላትያጥርኛልሙሉእድሜህንየደሥታ
    ያድርገው

  • @wesenewoldekidan9342
    @wesenewoldekidan9342 5 месяцев назад

    የተባረከ ቤተሰቦች ናቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም አንተም. ማለት ጋዜጠኛው ተባረክ ትልቅ ሁን

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 5 месяцев назад

    ይህ ጋዚጠኛ የአለማችን አደኛነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብዝቱ ይባርክህ ዛሪ በጣም ደስብሎኛል ፍቅራቻዉ ሲታደስ በጣም ደስ ይላል አይደል ዉለዱ ክበዱ እድሜ አቹህ ረዥም ይሁን ፀበል ዉስዳት ትትናለች እሽ እምነታቹህ ፁኑከሆነ ትድናላቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ አይዞህ በርታ አይዞህ ትድንልሀለች ወደ ፀበልም ውሰዳት ርኩስ መንፈስም እንዲህ ያደርጋል በጣም ቅን ልጅ ነህ እንደበደልካት ክሰሀታል ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ ጋዜጠኛው ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን መግለፅ ከባድ ነው እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 2 месяца назад

    እኔ እሁን ነው ያየሁት ይህን ታሪክ እሁን እንግዲህ ፀበል ወስደህ እግዚአብሔር ይማርልህ 🙏

  • @felekechtube310
    @felekechtube310 5 месяцев назад +1

    መድኃኔ ዓለም በምህረት አይኑ ይይሽ

  • @mdsoleman3351
    @mdsoleman3351 5 месяцев назад

    በስመአብ እዴት ደስ እዳለኝ እዴት አድርጌ ልነግራቹ ተኝቼም ትታየኝ ነበር ተመስገን ሙሉ ምህረቱ ይላክልሽ ፈጣር ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነክ እግዝአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻው ደሞ ቁመሽ ሙሉ ጠነኛ ሁነሽ ለማየት ያብቃን ፀበልም ውሶዳት ትድናለች እግዝአብሔር የምሳነው የለም

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 5 месяцев назад +1

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው እግዚአብሄር ቆመሽ ስትሄጅ ለማየት ያብቃን።እግዚአብሄር ይማርሽ ደስብሎአችሁ እንድትኖር እመኛለሁ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 4 месяца назад +1

    ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ይቅርታ የፈጣሪ ፊዝዬ ቴራፒ ብትረዶት ትድናለች ኡይዞቹህ ከሶ በላይ ሌላው ምናገባው።

  • @sarahfahad2269
    @sarahfahad2269 5 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ አንተጅግና ጋዜጠኛ ወንድማችን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እና ልጅትዋ ጠበል ቦታ ቢወስዳት ይሻላል

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 2 месяца назад

    አንት በስተ መጭረሳ
    ማንነትሕን ኣሳይተሃል ለእህታች ጌታ ወድቅድመዋ ይመልስልን ❤❤❤🎉🎉 ጋዜጠው በጣም ጎበዝ ነህ ኣደቅሓለሑ

  • @user-ly9vt4wn1f
    @user-ly9vt4wn1f 5 месяцев назад

    ይህን ጉዳይ ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ተከታትየዋለሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በፍቅር የተጎዳ በፍቅር ሲጠገን በጣም ደስ ይላል ለሙያዉ ከፍተኛ ፍቅርና ታማኝነት ካለዉ ጋዜጠኛ ጀምሮ እርሷን እና የቀድሞ ጓ ደኛዋን( የወደፊት የትዳር አጋሯን) እንድሁም ወላጆቿን እህትና ወንድሞቿን በአጠቃላይ በእርሷ ሁኔታ መንፈሳቸዉ የተጎዳዉን ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት በተፈጠረዉ መልካም ሁኔታ እንኳን ደስ አላችሁ። ፡ዉድ እህቴ ልበልሽና እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትሽን መልሶ ትዳርሽ አብቦ ተደስተሽለማየት ያብቃሽ፡ እመቤቴ ማሪያም የጭንቅ አማላጅቱ ትድረስልሽ፡መ ወንድሜም ብትሆን ታማለች ብለህ ሳትሸሽ የተቀማችዉን ፍቅር መልሰህ በጋብቻ ለመተሳሰር በማሰብህ ድርጊቱ ቢለያይም ከፍቅር እስከመቃብር ለይቼ አላየዉም በርታ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይፈጽምላችሁ የእህቴ ጤንነት ተመልሶ ለማየት ያብቃን

  • @AmboworkKumsa
    @AmboworkKumsa 3 месяца назад

    ወይኔ ጋዜጠኛውን የምገልፅበት ቃላት ነው ያጣውት እግዚሃብሔር ብቻ ይጠብቅክ እህቴ እመቤቴ ትዳብስሽ አይዞሽ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 5 месяцев назад

    ለሰዉ የማይቻል ሁሉ ለእግዚአቢሔር ይቻላል ዋናዉ ማመን ነዉ እህታችን ቆመሽ ደስታሽን ያሳየን ፀበል በጣም አስፈላጊነዉ ሁሉን ትተሽ ወደ ፀበል እመብርሀን ትርዳሽ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን የአቶ ኤድሚያስ ልጆቹን እዳረሳን

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082 5 месяцев назад

    እግዛብሄር ምሕረት ይላክልሽ ለወግ ለልጅ ይብቃቹ ጋዜጠኛው መቸም እግዝአብሔር ያክብርህ ወንድሜ አዳአንተ ይብዛልን ጌታየ

  • @tinsaemultimedia8705
    @tinsaemultimedia8705 5 месяцев назад

    በጣም በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ ቀሪውን ዘመናችሁ ከፈውስ ጋር ከፍቅር ጋር ይሁን

  • @almazakalu
    @almazakalu 5 месяцев назад +1

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ መድሐኒዓለም ይድረስላችሁ አንተን ልጅ ክፉ አይንካህ ከተደሰቱ ጋር ትደሰታለህ ከአዘነቱ ጋር አብረህ ታዝናለህ እድምና ጤና ይሰጥህ