LIYA SHOW is live! ላዛኛ ሰራው ጨዋታ ጀመረች ሮሚ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 72

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 8 часов назад +11

    ሊያዬ ከቻልሽ ክፉ ነገር አትናገሪ መልካም ስራ እየስራሽ ስለሆነ እሺ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 8 часов назад +14

    ኸረ ሱስ ሆንሽብኝ በዛ ላይ የቡና ሰአትሽን ስወደዉ 😮😮😮😮 እጣን ጨስጨስ

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 7 часов назад +5

    የተናገርሽው ነገር እውነት ነው እና እውነት ነው ፤ ሊያዬ ጌታን በቃ ደስ የሚል ሐሳብ ሳትሳደቢ ግን ተገቢውን መልስ 👏👏👏👏👏

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 8 часов назад +13

    እራሷ ሮሚ ልጁን ፈልጋው እሱ ግን እሷን ትቶ ልጇን ስለፈለጋት ይመስለኛል።

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 7 часов назад

      😂😂😂😂👌👌

    • @almazali4784
      @almazali4784 6 часов назад +1

      ይሆናል ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ይባላል 🤣🤣🤣🤣

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Час назад +1

      የትልቅ ቀላል ናት ይብላኝ ለልጆቾ😢😢😢😢

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 8 часов назад +7

    ባለሙያ ነሽ እኮ የእኔ ቆንጆ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ሊያ አይመጥኑሽም የወረዱ ባለጌ ናቸው እንዴት ይሮፕ ተቀምጠው የስድብ ድግሪ ይጭናሉ የስው እናት የስው ልጅ ይስድባሉ የማዝነው ታዳጊዎች ምን ይማሩ ከልጃቸው ጋር ወርደው አፋቸው ይከፍታሉ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 8 часов назад +8

    ሲጀመር ልጇ በላለሊት ጎሮምሶች ቤት ምን ትሰራለች?

  • @NaimaBelay-s7s
    @NaimaBelay-s7s 4 часа назад +3

    የምር ግን ሊያሾ እና ጂጂኪያ ብትታረቁ ጦርነቱ የበለጠ ያምር ነበር 😂😂😂 የሄኮሜት የተመቻችሁ ላይክ

  • @almazali4784
    @almazali4784 6 часов назад +1

    ሊያዬ ቢዪ ጠላቶችሺ አፈር ይብሉ በሀገርሽ የማትደራደሪ ምርጥ ኢትዮዺያዊ ነሽ ይመችሽ ሁሌ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ በሰራተኛ ጥለሽ አትሂጂ ልጅሺን ጠብቂያት ዘመኑ ከፍቷል አትመኚ በተረፈ አዲሱ ዘመን የሰላም የፍቅር የስራ ዘመን ይሁንልን❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melakutilahun-p2v
    @melakutilahun-p2v 7 часов назад +4

    ሊያዬ ሂቺ ሾጥ እኛ ጉራጌዎችን አትወክልም
    በንግግርሽ ብቻ ሳይሆን በሳቅሽ ትቃጠላለች በዛላይ ኪሎሜትር ተርትራለች አሮጊቶች ይቀኑብሻል!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Час назад +1

      ጉራጌ በሰራ ነዉ ምንታወዉ እንጂ በሰተርጅና ወሬ በማዉራት አይደለም ተበርቸ ሰላም😂😂😂😂

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 8 часов назад +6

    ሊዬ እሮሚ እኮ አንዳንዴ ሾጥ ያረጋታል

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 7 часов назад +2

    ኢትዮጵያ ስለሆንሻ ብቻ አይደለም እኔ ስቅቅቅቅ ሽምቅቅቅ ነው የምልላቸው‼️

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 8 часов назад +4

    ዋው ነሽ ትችያለሽ

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson 7 часов назад +2

    የኔ ቆንጆ እናትሽ ትሆናለች ተያት

  • @onelove1703
    @onelove1703 6 часов назад +1

    በግድ አራዳ ነኝ ማለት ዝርያ ስትል ስታስፈራኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ትክክለኛ ስሟ እናኑ ነው የምን እሮሚ 😂😂😂😂

  • @TsigeredaGebremichael-l4o
    @TsigeredaGebremichael-l4o 9 часов назад +3

    Gobezi achi eko andegn neshi bezi gudaye laye menem aye balem

  • @haymi-x3i
    @haymi-x3i 2 часа назад

    ትክክል ሊያ

  • @JshxgdHdggejw
    @JshxgdHdggejw 3 часа назад

    የኔ ቆጆ የኔ ዉድ ሊያ ክፉ ነገር መቼም ካፍሽ ዳይወጣ እሽ በኬኳ ምክነያቱም በዚህ ሰአት ከባድ ኘዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikwaMekonen
    @TarikwaMekonen 8 часов назад +2

    Getan suse honegnal yene konjo nuriligni woddddd

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 2 часа назад

    ትክክል

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 5 часов назад

    ራቢቷን ብዙ አቲብያት እኔም ድንክ ሪቢት ነበረችኝ እና በጣም ካካ ስለምታበዛ ሀኪም ጋ ይዧት ሄጄ በቀን አንዴ ምግብ ሰጫት በተረፈ ኬጇ ውስጥ የምትጎዘጉዠውን ደረቅ ሳር እንደልብ ትብላ ደረቅ ሳር በጣሞ ይወዳሉ ውሀም አትርሺ

  • @birhanulovebirsh63
    @birhanulovebirsh63 6 часов назад +3

    U speak this kind of talk beside your 1 year and few months old daughter 👀

  • @MatthewTilahun
    @MatthewTilahun 5 часов назад

    She is cute❤❤❤ she look alike you.

  • @Sinbarenazelalem5420
    @Sinbarenazelalem5420 7 часов назад

    Liyaye betam konjoye honeshal zare megebu demo wow❤

  • @SemretKidane-ft5fj
    @SemretKidane-ft5fj 7 часов назад

    I like ur hair.

  • @berekettefera3219
    @berekettefera3219 7 часов назад +1

    Betam new menwedesh

  • @emuyejima
    @emuyejima 5 часов назад

    Konjoooo❤ tebekati please ❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 5 часов назад

    ኸረ ሊቾዬ እኔ በሮሚ እድሜ ነኝ ግን እሷ እና ጂጂ የሚሳደቡት ስድብ ያሳቅቀኛል።

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 5 часов назад +3

    አንች ሊያ ተብየዋ አላህ አላህ እያልሽ ስትቀልጅ ሁለተኛ ጊዜሽ ነዉ. ስረአት ይኑርሽ እዛዉ እንደለመድሽ ሀሜትሽን ቀጥይ ሀይማኖት አትንኪ. እባክሽ

    • @tsegakansi3628
      @tsegakansi3628 2 часа назад +2

      አላ አላ ቱርኮቹ ያው የምጠቀሙት ሆ ሆ ለማለት ነው በሆነ ነገር ሲደነቁ እሷም እዛ ስለቆየች ለምዳው እንጂ ሀይማኖት መንካት ፈልጋ አይደለም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Час назад

      አላ አላ ነዉ እኮ ያለችዉ 😢😢😢😢😢እኔም ሙሰሊም ነኝ ሊያ ሀይማኖት አትነካም ሰንት አሉ ከአፍቸዉ ቆሻሻ ሚወጣ አረብ አገር የቆየ ቱርክ እንደዛ ነዉ ሚሉት ብላለች በቃ ለዛ ነዉ።

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 4 часа назад

    Liyaye😊

  • @lemlemdamtew3475
    @lemlemdamtew3475 8 часов назад +4

    የጉራጌ ልጆች አውቃለሁ በመላ ከእግሩ ቀጠን ብሎ ራሱ ሞላላ 😅😅😅😅😅

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 7 часов назад

      😂😂😂😂

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat 5 часов назад

      እንከፍ ሰገጤ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Час назад

      የፈጠረዉን እየናቅሸ እንደሆነ እወቂ አላህን ፍሪ😢😢😢😢😢😢😢

  • @beautifulethiopia1367
    @beautifulethiopia1367 8 часов назад +3

    ቅመም እኮ ነሽ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ❤❤❤

  • @salmamo685
    @salmamo685 6 часов назад +1

    እሺላይክእናደርጋለን😅😅❤

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 8 часов назад

    Lya 😀😀😀😀😀

  • @TigistkebedeShembo
    @TigistkebedeShembo 5 часов назад

    Gobeze

  • @hiwitube5118
    @hiwitube5118 8 часов назад

    Ye kako photo Filter ley menew

  • @user-is3sw1ik9k
    @user-is3sw1ik9k 6 часов назад +2

    ሮሜ ልቅአፍናት

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 5 часов назад

    Yebet seratenga nger tyew

  • @user-ov3dr7br8z
    @user-ov3dr7br8z 5 часов назад +1

    አንቺ የምትችይው ጂጂን ብቻ ነው በቃ የአፍ ማሟሻ አረግሻት

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 8 часов назад

    YCHESAL ? SET YLEMA

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 5 часов назад

    Sikuar tye please

  • @girmiassefa3523
    @girmiassefa3523 8 часов назад +1

    Pls liya stop eating in the midia why are you doing that. ?

  • @simondebele4644
    @simondebele4644 5 часов назад

    Yemeni joining behone tewerejbat never werega Romanen ena yoni teferalesh

  • @HelenHelen-v5p
    @HelenHelen-v5p 8 часов назад

    Hi

  • @user-jm4nn4bu2n
    @user-jm4nn4bu2n 4 часа назад

    አንቺ ግን ለጤና ያድርግልሽ 😂

  • @ferhiwotayele5349
    @ferhiwotayele5349 7 часов назад

    Leyaye gege nate kkkkk

  • @tigist6457
    @tigist6457 5 часов назад +1

    ትነካከሳላችሁ እርስ በርስ እግዚኦ ሀሜትም ስራ። ሆነ

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 8 часов назад

    Yichi yearogiti klatam Ewuneti eso felgawu yihonal eromi yemtibal setiye

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 5 часов назад

    Esey GETA ahunim yichimrlesh

  • @MeronAlemu-k1k
    @MeronAlemu-k1k 2 часа назад

    በቃ አዳነ አበቤ ቤት ትስታት ንገሪላት

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 5 часов назад

    Ere weredshbachew

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 7 часов назад +1

    ሮሚ ጅል ናት አጉል አራዳ ልሁን የምትል ሴት ናት

  • @simondebele4644
    @simondebele4644 5 часов назад

    Romanen teferatalesh

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 8 часов назад

    ESUWA STAQOM ANCHIM AQUMI

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 7 часов назад

    ነጭን የሚስንቅ አበሻ አለ

  • @yorsalemabrame8647
    @yorsalemabrame8647 4 часа назад

    Do you think you are is beautiful ???

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 5 часов назад

    Anchi behagresh destegna silhonesh enesu yerasachwn nuro silmsywedut nw

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 5 часов назад

    Anhima endenesu wechi bithogne noro yenesun sint etif nber gin ezeh honesh bezeh hager nuro system hrasen mechal tilk ngr nw

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 8 часов назад

    YCHESAL ? SET YLEMA