Beautiful family! Please give mammaye a huge hug and lots of kisses. Friye, you have such a lovely family. Your mom is such a sweetheart. Tondiye, you are such a living husband to Frie and a loving brother and son to Frie 's family. God bless you all. I haven't seen the prank yet. Because it had not started. I am so nervous for Friye's mom. ❤❤❤
ልዩ የቤተሰብ ፍቅር እና የጓደኝነት ጥግ የታየበት የአዲስ ዓመት ዝግጅት
ruclips.net/video/x7boC8YH1so/видео.html
😭😭😭😭😭😭😭 እኔ እናትሽ በጣም አሳዘነችኝ ምን አይነት ፕራክ ነው ቆይ እነሱ በአፋቸዉ ምግብ አለ እነሱ ትን ቢላቸዉስ እኔ በጣም ነው ያለስሰኩት እናትሽን እያየሁ ዉይይይ💔💔💔
ክብር ለእናቶችና ለሁሉም ሴቶች❤
ፈርዬ በህልሜ ጥሩ ህልም አየሁልሽ በልጅ ትባረካለሽ ማሬ እወድሻለዉ ❤❤❤❤
😂😂😂😂
በጣም ደሰ ትላላችሁ። ዳጊ በእውነት ላንተ ቃላት የለኝም
ግን እናቶች ላይ ፕራክ ጥሩ አይደለም የእኔ እናት እህቴ እርጉዝ ነበረች ደርሳ ስለነበር እሷም ለማዋለድ ከክፍለሀገር መጣ አማቿ ፕራክ አደረጋት በጣም ስለአስደነገጣት ተቀይማዋለች በእውነት ሞባይል ውስጥ ህፃን ልጅ እያስለቀሰ ወለደች እኮ ማዘር እንዴት ይተኛሉ ሲላት በተኛችበት ስለነበር ደነገጠች እስካሁን ቅር ብሏት ቀረ
የሰራህን ይሰጥ ዳጊ ሙሉ ቤተሰብ ቆለ ገፈፊክ😅😅😅😅
ማዘርዬ ድርብብ የተረጋጉ ❤እረጅም እድሜ ።
እደዚ ቤቱን ቅውጥማረግ ነው እጅ 😂
I'm 2ኛ❤️❤️❤️😂😂😂
ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂
ፍሬ ማማ ትምህርት መች ነዉ የምትጀምረው❤❤❤❤
ፍርዬ የአንቺን ሰፕራይዝ አረሳሁም ኸ3ወር በኃላ በደስታ እንደምንሰማ እንጠብቃለን
እኔም እያሰብኩ ነው
Its not what you guys think
Yemiyaskena feker❤❤❤
የኔ አናት ብትሆን በድንጋጤ እራሷን ትስት ነበር ለእናቶች እደዚህ አይደረግም
እነዚህ ሁለቱ፣ ዶላር እስካገኙ ድረስ፣ ጉዳያቸው አይደለም!!! ማፈሪያ ናቸው!!! በእንዲህ አይነት የተገኘ ገቢ በአፍንጫ ይውጣ! ሴጣናዊ ስራ ነው!!!
Beautiful family! Please give mammaye a huge hug and lots of kisses. Friye, you have such a lovely family. Your mom is such a sweetheart. Tondiye, you are such a living husband to Frie and a loving brother and son to Frie 's family. God bless you all. I haven't seen the prank yet. Because it had not started. I am so nervous for Friye's mom. ❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች 🤗❤ ሼፉ ግን እንደኔ ባል እምትገርም አማች (ወንድም ) ነክ የኔ ባልም እንደ ቶንዴ ነው የማዎ ልጅ ነው የሚመስለው እንጂ አማች አይመስልም በእውነት በሳቅ ነው ፍርፍር ያልኩት👌 😅😂😂😂🥰💞💕❣️
Beautiful family!stay blessed!!!
Dag&fire ስዎዳችሁ ❤️🥰🥰😘ማነው ግን እንዳኔ ምዎዳችሁ 😘❤️🥰🥰like
እታልዬ የእኔ እስፍስፍ እኔ ልደንፍጥልሽ ውይ እህት አለሜ የእውነት ቶንዲ ነፍስክ አይማርም ሁሊም ደስታ አይለያያቹሁ
የተመታቹ,የኔናት,አሥደነገጣቸዋቸው
ፕራንካችሁ ከሌሎቹ ዮቲበሮች ለየት የሚልብኝ አትነጋገሩም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ😘😘😘😘😘
ምርጥ ቤተስብ❤❤❤
❤❤❤❤😂 የኔ እናት
የእኔ እናት ድርብብ ያሉ የተረጋጉ ናቸው❤❤❤
እንደኔ ሰርፕራይዙን ለመስማት በጣም የጓጓ ማነው ፍርዬ ለመልካም ዜና ልቤ ተንጠለጠለ❤
ደሞወላሂከልቤነውየምወዳችሁ❤❤❤
Wey tonda😂😂😂yante sera eko 😂😂😂😂❤❤❤ferya❤❤❤mamito❤❤❤
ቢያንስ ለናታችሁ ብታስቡ ምን አለበት ቢነገራት ጡሩ ነበር በጣም ነው የደነገጠችው
😂😂😂😂😂😂 አይቼ አልጨረስኩም ገና ሀይላይት አይቼ በሳቅ ነው የሞትኩት ያንቺ ጩኸት ደሞ ስሰማ በስመአብ ሞትኩኝ
ውይ ቶንዴ ግን ምን ይሻልሃል የእታለምዬ ድንጋጤ ግን እኔን የኔ እናት
እኔ ለማማዬ ወንድም መጣላት ብዬ መጋጋቴ😂😂😂
ሰዊየው ብያሲ 5ደረቆ ቆመ
አይ ዳጌ😃😃
ፕራንካችው ነበር የናፈቀን በጣም ነው ምኖዳችሁ ❤❤❤❤
It's really an amazing prank👌 we love you guys .😊😂
Fireya enateshi betam des selu yeana derebaba rejemi edama ke tena gare yesetilsh❤❤❤
ኧረ ፍርዬ የሰርፕራይዙን ቪዲዮ እባክሽንንን
ፍሬዬ ስወዳችሁ ፍሬዬ ስልክሽን ፈልግ ነበር
ሺ አመት ኑሩ
እኛ የምንጠብቀው ሌላ ነው
እኔ ያሳቀችኝ እህትሽ የዚህኛውን ሰውየ ወገብ ትወግራለች
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸናነኒ😢
ልክ አይደለም ልትግድሏቸው ነው?
በጣም ነው እምንወዳቹ
እኔ ጀምር በፊት ነው subscribe like ማደርገው ❤❤❤🎉🎉
ሳልጀምረዎ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂
ወይ ዳጊ 🤣🤣🤣🤣
ቅዱስ ሚካኤልን እምትጠራው እህታችን ትክክለኛውን ተራአዱን መለአክ ነው የጠራችሁ፡ The right name to call.
በእናቶች ፊት ፕራንክ እረፉ ክብር ለእናቶቻችን ፕራንካቹን በቤታቹ።
Yena enat syasaznu hulum betesebi betam asazenug 😂 tutu pirank new
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
ምነው ፍርዬ አይኑን አይኑን አየሸው በሰላም ነው ወደ ፕራነኩ❤
ሰብሰብ ብሎ መብላት እደደስ ይላል
እናቶች ላይ ግን እንዲ ባይደረግ ጥሩ ነው
እኔንም ነው ያስደነገጣቹህኝ ስራ ብባረር ዋ ስጮህ አለቃየ ደንግጣ ምን ሆነሽ ነው ስትለኝ ምን ልመልስ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ግን,ቤተሠባቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተደናግጠዉ ፍሬንና ማሚቶን አላይዋቸዉምናጅ ቢያይዋቸዉ ኖሮ አይደናገጡም ነበረ ማሚቶና ፍሬ እየሳቁ ነበረ ፍሬነችዴ በዚልክ ባሏን የምር ትን ብሎት ዳር የምትቆም ጩኸታዉን ታቀልጠዉ ነበረ በድንጋጤ ደግሞ ልክ ፕራክ ተደርጋ ስታበቃ ከድንጋጤ ቦሀላ የምታለቅሳት ነገርስ አይ ፍሬ 😂😂😂😂😂
👍👍👍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ayiii
ግን ያን ያህል፠ አልተሳካልህም መደንገጣቸዉን አላየሁም
😢😢😢😢
Ena tocher yigodal
ወይ ሳላየው በሳቅ ሞትኩ😅
ለናቶችብራክይቅርይምትሉ
ላይክአሳዩኝ
አይደረግም ነበር😢😢
I’m first ❤❤❤😂😂😂
Gabab adlm enat mlt hulmger nat lmn
እናቶች አይችሉም ቶሎ ይደነግጣሉ
ሞሚቶን ፕራክ አድርጎት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እነዚን ነው እጂ ሰብስክራይብ ማረግ
በጣም ❤❤
ያተስከፋሸፍየ ግንድባይ ያለውካባኒ እኔንምለሥራቀጥሩኝየምሬነውፍርየእናሸፍቶወዴ
ዬኔ እናት እር አይደርግም
❤❤
ኢትግ አፈር ፈረጁ ያለውን ጀለስ ሰላም በይልኝ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Endezi aynet prank des aylm welahiiiii
ምግብ ላይ ጥሩ አይደለም
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤የፍርዬ እናት ናት ያሳዘነችኝ😢የኔ እናት ስወዳት❤❤❤
ፍርዬ ሁላችሁንም እወዳችዋለው❤❤❤❤
❤
❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂😂😂🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂