🛑Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ሰላም የዳኒ ሀበሻ ሚዲያ ተከታታዮች። በዚህ ቻናል ጥሩ ጥሩና ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ይቀርባሉ ይጎብኙን።

Комментарии • 52

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 года назад +2

    ሀኒቾ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ስወድሽ

  • @hanna3904
    @hanna3904 3 года назад +4

    ሐና የሠፈሬ ልጆ ነች ስወዳት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +2

    እውነቱ መስማት ደስይላል

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад +2

    🥰🥰

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад +1

    Welcome

  • @user-wq6fd4nx1s
    @user-wq6fd4nx1s 3 года назад +7

    ድምፅህ ሲዘገንን በፈጣሪ

    • @tigesttemesgen2780
      @tigesttemesgen2780 3 года назад +2

      ሂዊ የገብርኤል ልጅ ።ኮሜንትሽ እጅግ በጣም ይዘገንናል ።ድምጽህ ሲዘገንን ትያለሽ? ድምጹን የሰጠው መቼም ፈጣሪ እንደሆነ ታውቂያለሽ ብዬ አስባለሁ ቅዱስ ገብርኤልን ካወቅሽ አይቀር ብዬ ነው ።ስለዚህ ፕሮፋይላችሁን የኦርቶዶክስ አድርጋችሁ ከምትሰጡት ጸያፍ ኮሜንት ተቆጠቡ ስል የእህትነት ምክሬን እለግሳለሁ ።በፈጣሪ ስም ኮሜንትሽን እንድታጠፊውም በትህትና እጠይቅሻለሁ።

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk 3 года назад

      😂😂

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 3 года назад +1

    Aye hana endetekebereshe betenore yeshaleshe nebere le like beleshe keleleshe

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    አዩዬ ውዴ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 года назад +1

    Ayuye selefaye Enkan dehena metachu 😍

  • @user-uh8tp7wx6g
    @user-uh8tp7wx6g 3 года назад +6

    አረ ትወናነው አላገባችውም እንተዋወቃለንላይ ተናግራለች

    • @Dani_Habesha
      @Dani_Habesha  3 года назад

      ትክክል አህቴ እኔም እሱን ነው የተናገርኩት።

  • @Miseraki
    @Miseraki Год назад +1

    ሀይ

  • @Tarikeritrea
    @Tarikeritrea 3 года назад +2

    ምነው ቁም ነገር የሌለው ወሬ

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ስለ መረጃው 👍

  • @kibru2965
    @kibru2965 3 года назад +2

    እንዴት እኔደፈታች ለመናገር ተነስተህ ሌሎች ታወራለህ

  • @yanetasefa4172
    @yanetasefa4172 3 года назад +3

    ድምፅህ ምን ጉድ ነው

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад +2

    ምን፣አገባችሁ፣የሰው፣ስታማስል፣የራሷ፣አረረባት፣ነውር፣ነው፣ሼም

    • @yanokonjo1773
      @yanokonjo1773 3 года назад

      እረ ደሞ ዉሸት ነዉጂ እንጂ የጠየቀችዉ እሷ እስካሁን ይወራል ብላ ነዉ የጠየቀችዉ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 8 дней назад

    Ye EBS balebetoch haymanotachew mindenew?

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 6 месяцев назад

    Filmena theatre lay mushra honew yeteserabeten yezeh new yemetkebatrew ene gorebete nat yehe yemetaweraw bemulu weshet new kejem kesu aleweledechem.fetsri yeker yebeleh le you tube berr beleh kebaterk

  • @peacelove4385
    @peacelove4385 3 года назад +2

    Tenkoye setastela

  • @asfawyirgaasfawyirga6653
    @asfawyirgaasfawyirga6653 3 года назад

    ኧረ ደስታ ይራቅህ ደግሞ ላይክ ሼር፥ ኮመንት በደስታ እቀበላለሁ፤ ደስታ ማን ሲሰጥህ ወይስ ከረሜላው ፈልገህ ነው ኧ

  • @bitkamp9215
    @bitkamp9215 3 года назад +2

    ምን አገባህ የሰው ህወት ውስጥ:: ስራ ፈልግ

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 3 года назад +1

    ሂድ፡ሳታጣራ፡ማለጥፍ፡አለህ፡ቢልልህ፡መሸወድህነው።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +1

    የማነው ለፍዳዳ

  • @sofitubee3285
    @sofitubee3285 3 года назад +1

    Plase subscribe

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 года назад +2

    ክክክ የኛ ህዘብ ጫፍ ይዞ ነዎ የሚወራው እኔ ግን ዛሬ ሰማሁ ይህን ወሬ

    • @Dani_Habesha
      @Dani_Habesha  3 года назад

      አይገርምም ሳርዬ እኔም ትላንት ቻናሏን እያየሁ ነበር ከዛ ነው እውነቱን ያገኘሁት።

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 3 года назад

      @@Dani_Habesha 😂

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 6 месяцев назад

    Selebalua jemereh lela were west gebah wey

  • @enatealamhude270
    @enatealamhude270 3 года назад +1

    Enamsgnalen

  • @tsegeneshgutta8012
    @tsegeneshgutta8012 3 года назад +1

    እረ መስማት ከማውራት ይቅደም

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 года назад

    ምን አገባህ ስለ ሰው ትዳር??? ወንድ ወሬ ሲፈተፍት ያስጠላል!

  • @daniman5421
    @daniman5421 3 года назад +1

    በፈጠረህ ወሬ ይመርልኝ ብለህ የማይሆን ታሪክ ውስጥ ገባህ። ውሸት እንዴት እንደሚቀፍ ዳንኤል ማለት የሀና ይሆንስ ባለቤት አደለም በጭራሽ ይሄ ፊልም ነው። ወሬ ስትወድ ወረኛ

  • @shaplabiswes772
    @shaplabiswes772 3 года назад +1

    አትዋሽ ቅልምድ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 3 года назад

    ውሸታሞች ይህ የድሮ ባሏ አይደለም ፣ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ማለት የዚህ አይነቱ ነው ።

  • @wba2639
    @wba2639 3 года назад

    ትልቅ ሰው ስዋሽ ይደብራል አንተ ሰውዬ አይደብርህም እሄ ደሞ ተከታታይ ድራማ ላይ የተቀረፀ ነው ውይ ውሸት

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 3 года назад

    setastela lefedada please no more.you are not fit.

  • @SamsungSamsung-rc7zp
    @SamsungSamsung-rc7zp 3 года назад +1

    Ante weshetam

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 года назад +1

    የሖን ዘጊ ነገር ነሕ ቋቅ ይላል ድምፅሕ🤮
    ebsማሕተብ አታድርጉ ሲል የት ሰማሕ 👎

  • @infinity325
    @infinity325 3 года назад +2

    Hanna drama 🎭

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 года назад +1

    እንኳን ቀረችበት ጉረኛ

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 3 года назад

    አቤት ወሬሬሬሬሬሬሬሬሬ እንዴት እደምትቀደዱ የተገባቱ ምትሉት ለፊልም ነዉ እራሷ ቻናል ላይ የጠየቀችዉ ሚወራዉ አሁንም ባሌ እደሆክ ያወራል ግን እኔና አተ አልተገባንም ፎቶዉን አሁንም ያዘዋዉሩታል ስለሱስ ምን ትላለህ ብላ ነዉ የጠየቀችዉ ጫፍ ይዘህ አትበጥረቅ ሰዉዬ ዉሸታም ምናለ እዉነት እና ጥሩ ምግባር ይዘህ ብትመጣ መደሀንያለም ህይወትህን በዉሸት ይናደዉ ያመሰቃቅለዉ እቴ ኤጭጭጭጭ እኛንም ተናጋሪ ታረጉናላቹ ወሸታም ይቱዩበሮች!!!

    • @mariammudasir5780
      @mariammudasir5780 3 года назад +1

      ትክክል እኔም እደዛነው የሰማውት

  • @helenb8411
    @helenb8411 3 года назад

    አረ በጣም ውሸታም ነህ ስታስጠላ

  • @lilyh9470
    @lilyh9470 3 года назад

    ባንተቤት እኛን መሸወድህ ነው:: ሁለተኛ