GETAN BIYE/ጌታን ብዬ/ HASHU AMANIKINA/ ሀሹ አማኒኪና/ NEW ETHIOPIAN YOSEF/JOSSYKASSA PROTESTANT MEZMUR

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 7 месяцев назад +27

    ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም
    ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም
    ልጅነትን አገኘሁ።
    ሀሹ አማኒኪና
    ሀሹ ታጎይኒኪና
    ጦሳው ናአ ጊድኪና
    ሄጋው ጬቄትኪና
    ዳኩዋ ጋላትኪና
    #ደስታዬ ምንጭ የውስጤ ሰላሜ ነህ
    በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከእኔ ጋር መሆንህ
    የምኮራበት አለኝ የምለው ነገር
    በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከእኔ ጋር መሆንህ
    ሀሹ አማኒኪና
    ሀሹ ታጎይኒኪና
    ጦሳው ናአ ጊድኪና
    ሄጋው ጬቄትኪና
    ዳኩዋ ጋላትኪና
    ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም
    ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም
    ልጅነትን አገኘሁ።
    #ሁሉ ሙሉ ነው ኢየሱስ ገብተህ በቤቴ
    በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከኔ ጋር መሆንህ
    አሸናፊ ነኝ ድል በድል ሆኗል ህይወቴ
    በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከእኔ ጋር መሆንህ
    ሀሹ አማኒኪና (እንኳን አመንኩት)
    ሀሹ ታጎይኒኪና(እንኳን ሰገድኩለት)
    ጦሳው ናአ ጊድኪና(የእግዚአብሔር ልጅ ሆንኩኛ)
    ሄጋው ጬቄትኪና(ለዚህ ነው የተመካሁት)
    ዳኩዋ ጋላትኪና(እጥፍ አመሰግነዋለሁ )
    🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤

    • @solomonabdissa6368
      @solomonabdissa6368 4 месяца назад

      Yurgb32tdy3v

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 4 месяца назад

      @@meazamathewosofficial7861 በየሱስም ማዛዬ ስዎድሽ 🥰🥰የኔ ቅመም ኑሪልኝ ባርኮተን ቆጥሬ 🙏🏼🙏🏼በምለው ተባርከለው ተባረክ ማዛዬ ስልክሽ 🙏🏼🙏🏼ግን ካላስቸገርኩሺ 🙏🏼🥰

  • @biruk_wesera
    @biruk_wesera 6 месяцев назад +18

    ብሩክ መቼም ማትፀፀተው ውሳኔህ ምንድነው ብትሉኝ ''ጌታን ያገኘውት እለት''🥺
    ጌታን ጌታን ብዬ እስከአሁን አላፈርኩም ወደፊትም አይታሰብም ❤❤

  • @sisaydaniel4437
    @sisaydaniel4437 7 месяцев назад +9

    "እንኳን አመንኩህ እንኳንስ አመለኩህ
    የእግዚአብሔር ልጅ ሆኜ የለ
    ትምከተስ እሱ አይደል
    ላመስግን እንደገና"

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 7 месяцев назад +6

    ይሔን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አዎ ጌታን ብዬ........................................... ሀሹ አማኒኬና ሀሹ ታ ጐይኒኪና ሃሌሉያ ልጅ ሆኜ ወላይታ እያለሁ የሰማሁት መዝሙር ነው አቤት የጌታ ምህረት እና ጥበቃ በምን ቃል ልግለፀው አሁንም በህይወት አለሁ ጌታ ከፍ ይበል ዘመኔን ዘር መንዘሬን ይግዛው፡፡ እልልልልልልልልልልልልለ ሀሹ አማኒኪና የሱሳዮ ሃሌሉያ

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 7 месяцев назад +9

    ተባረክ በብዙ ዮስየ እንኳን የጌታ ሆንኩኝ እንኳን የእሱስ ሆንኩኝ የልጅነት ትዉስታየም ጭምርነዉ

  • @RobaZeleke
    @RobaZeleke 6 месяцев назад +7

    በአንተ መዝሙሮች በጣም ተባርኬበታለሁ ወደ ጌታም እንድመጣ አግዞኛል ፡ አገልግሎትህ በጌታ ቤት ይለቅ።🙏🙏

  • @HaboBt
    @HaboBt 7 месяцев назад +9

    ሀሹ አማንክና * እንኳን አመንኩ * 2008 ላይ ወንድሜ አርፎ ለቀብር እየሄድን መንገድ ላይ ይሄንን መዝሙር እየዘመርን ነው ሽኝት ያደረገነው። ጌታ መልካም ነው ዛሬ መዝሙሩን እየሰማሁ አልቻልኩም ጆስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 6 месяцев назад +5

    መዝሙሮችህ ሁሉ ስለመዳን ስለሆነ ሁልግዜ እባረካለሁ ❤❤❤❤ የእግዚያብሄር ልጅነቴን በምድር ኮተት አላቀለውም የእርሱ መሆኔ ብቻ በቂ ነው ተባርከሀል ጆሲዬ

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንተ በረከታችን ነህ የእግዚአብሔር ስጦታ እናመሰግናለን--ቀን 16- 10-2016-የምረቃ ቀን ላይ ይህንን መዝሙር በደስታ ነው የሰማውት

  • @misskren6720
    @misskren6720 7 месяцев назад +4

    ተባርክልኝ ጆስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው መዝሙሮችህ ለኔ ልዩ ቦታአለው ተባርከልኝ ጌታ ልጅነትህን ወጣትነትህ ያለመልመው አሜን አሜን ሀሹ ሀሹ ሀሹ እልልልልልልል ስለመዝሙሮች ጌታ ይባርክ አሜንንን❤❤❤❤

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 7 месяцев назад +4

    OMG👏👏👏 Amenmn👏 Hallelujah👏 ጌታ ብዬ በምንም የማላገኘውን የዘላለም ህይወት አግንቻለው🙏

  • @TiruTume
    @TiruTume 7 месяцев назад +2

    ምን አይነት የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላብህ ብሩክ ሰው ነህ እንዴት እንደምወድህ❤❤❤❤

  • @AZEBASHENAFI-pv2ds
    @AZEBASHENAFI-pv2ds 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሀሹ ስማንክና ሀሹ ታ ጎንክና ጦሳዉ ና ግድክና ሀጋዉ ጨከትክና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsion_habte4
    @tsion_habte4 7 месяцев назад +6

    lyrics(ሀሹ አማኒኪና)
    ጌታን ብዬ
    አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም
    ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም
    ልጅነትን አገኘሁ x2
    ሀሹ አማኒኪና(እንኳን አመንኩኝ)
    ሀሹ ታ ጎይንክና(እንኳን ሰገድኩለት)
    ጦሳው ናኦ ግዲኪና(የእግዚአብሔር ልጅ እኮ ነኝ)
    ሄጋው ጨቄቲኪና(በእየሱስ እመካበታለው)
    ታኒ ዳኳ ጋላቲኪና(እጥፍ አመሰግነዋለሁ እየሱስን) x2
    የደስታዬ ምንጭ የውስጤ ሰላሜ ነህ
    በቂ ነው ለኔ ያንተ ከኔ ጋር መሆን
    የምኮራበት አለኝ የምለው ነገር
    በቂ ነው ለኔ ያንተ ከኔ ጋር መሆን
    ሀሹ አማኒኪና(እንኳን አመንኩኝ)
    ሀሹ ታ ጎይንክና(እንኳን ሰገድኩለት)
    ጦሳው ናኦ ግዲኪና(የእግዚአብሔር ልጅ እኮ ነኝ)
    ሄጋው ጨቄቲኪና(በእየሱስ እመካበታለው)
    ታኒ ዳኳ ጋላቲኪና(እጥፍ አመሰግነዋለሁ እየሱስን)
    ጌታን ብዬ
    አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም
    ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም
    ልጅነትን አገኘሁ x2

  • @thendomasuma
    @thendomasuma 7 месяцев назад +10

    ይህንን ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ የመዝሙሩን መንፈስ በመረዳትና በማስተዋል ከፊት ያለው ዘመናችሁን የእግዚአብሔርን መልካምነት በማወጅ እንድትዋጁት መልዕክቴ ነው!

    • @kidanegeresu3521
      @kidanegeresu3521 7 месяцев назад

      ይህ ሰው መቼ ነው የሚያገባው?ወይስ ጃንደረባ ነው?

    • @abigaildinku
      @abigaildinku 7 месяцев назад +1

      ​@@kidanegeresu3521 Just enjoy and praise your God, it's not your business brother.

  • @mskraethiopa796
    @mskraethiopa796 5 месяцев назад +2

    ጆስዬ ሰወድክ ጌታ ዘመንህን ይባርከው መዝሙሮችህ ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ህይወቴ የተለወጠው ባንተ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ሁሌ ስትዘምር ሣይህ መንፈሴ ልቤ ይደሰታል ❤❤❤❤ተባርክ የምድራችን በርከት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 6 месяцев назад +5

    ጀሲዬ የምወድህ ለኔ ልዩ ዘማሪ ነህ ተባርክ ፀጋ ሞገሰ ይብዛልህ 💓💓🥰🥰🥰

  • @Sisiti
    @Sisiti 6 месяцев назад +2

    ልብን የሚባርክ፣ ቅዱስ መንፈስን የተሞላ መዝሙር። አሜሜን አሜሜንን፣ ይህን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ🎉😊

  • @gemenaAdula
    @gemenaAdula 6 месяцев назад +4

    የፅናት ተምሳሌት ዮስዬ ወንድሜ ተባረክልኝ much respect and love

  • @ZewdituZekiyos
    @ZewdituZekiyos Месяц назад +2

    ቱማ ሀሹ አማንክና እሳይ! ተባረክ በእየሱስ ስም! ጌታ ፍፃሜህን ያሳምርልህ❤❤❤❤

  • @Mebtumagara-j9j
    @Mebtumagara-j9j 3 месяца назад +4

    ዘመንህ ይባረክ ዝም ብዬ ነው የሚወድህ❤🙏

  • @EyobedHabtamu
    @EyobedHabtamu 6 месяцев назад +2

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስጠን በተለይ እናትህና አባትህ ንፁህ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ።

  • @SeblewongelThomas-ut2wc
    @SeblewongelThomas-ut2wc 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @temet01
    @temet01 2 месяца назад +4

    I can not stop listening ,what amazing song!
    God bless you Jossy
    🙏

  • @لولاشالمري-ه2م
    @لولاشالمري-ه2م 23 дня назад +3

    ጆሲ ተባረኩልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ነው የምወድህ❤

  • @BereketEtiro
    @BereketEtiro 7 месяцев назад +2

    ጆስዬ የእኛ በረከት ስወድክ እኮ የአበቴ ብሩክ😘😘ተበረክልኝ በብዙ!! ወለይትኛ ምንም አልችልም በወለይትኛ ምትዘምሮ ቦታ ደግሞ ገና ስታወራ ልቤን ይነከኛል በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው

  • @SaliemSolomon
    @SaliemSolomon 7 месяцев назад +6

    I don't understand am from Eritrean
    Glory too God...😢❤

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ሁልጊዜ አመስግናለሁ ጆሲዬ ተባርክልኝ

  • @keetimtube3483
    @keetimtube3483 7 месяцев назад +3

    I AM FROM WOLLEGA AND THE FIRST TIME I SAW HIM SINGING WAS 2007 WHEN I WAS ABOUT TO TAKE MATRIC EXAM !! I STILL LOVE HIM AND HIS MUSIC!!!!

  • @WubalemAlemu-d3u
    @WubalemAlemu-d3u 6 месяцев назад +4

    ሃሹ አማኒኪና አሜንንንንንን ተባረኩ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @melesegetenet
    @melesegetenet 6 месяцев назад +5

    ጆሲዬ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ።

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 Месяц назад +1

    እውነት ነው ጌታን ብሎ የከሠረ የለም ከዚህም በላይ ለምልም ፀጋ ይባዛልህ ተባረክ

  • @BethelhemBetisha-un9kt
    @BethelhemBetisha-un9kt 3 месяца назад +4

    Mn aynet dink zimare new🔥🔥 uuuuuuuu tebarek ❤

  • @seblefeisa5566
    @seblefeisa5566 7 месяцев назад +1

    ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም አሜን ዘመንህ ይባረክ ዮሲ

  • @abenezerwall9231
    @abenezerwall9231 7 месяцев назад +8

    እንኳንም አመንኩክ
    በማመነ ልጅህ ሆንኩ
    ስለዚህ እኮራለሁ
    እጥፍ አድርገ አመሰግናለሁ

  • @FiraTsegayeFira
    @FiraTsegayeFira 2 дня назад

    አውነት ነው ጌታን ከያዝን አናተር ፋለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን!!!
    ኢየሱስ በቂ ነው

  • @VkbfBkdf
    @VkbfBkdf 3 месяца назад +2

    አሜንአሜን አሜን እልልል እልልልልልል አሜን 🥰🥰🥰ተባረክ ተባረክ 🥰🥰💯💯💯 👏👏

  • @lemlemanbesse2914
    @lemlemanbesse2914 5 месяцев назад +4

    እንዴት ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው እባክህ ወላይትኛ ውን በጽሁፍ አስቀምጥልን አብረን መዘመር እንፈልጋለን

  • @MhiretAgena
    @MhiretAgena 6 месяцев назад +2

    ዮሲዬ እ/ር በእውነት ይባርክ በጣም የተነካሁበትመዝሙር ነው።

  • @mesaretmarkeb7181
    @mesaretmarkeb7181 4 месяца назад +3

    Hashi amnkina xosayi anjjooo tsga gujjoooo 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻yosfi 👏🏻👏🏻👏🏻🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️አልልልልልልል

  • @Elias0111elias
    @Elias0111elias 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ሁሉ ሙሉ ነው እየሱስ ገብተህ ከቤቴ ❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 месяцев назад +6

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @ፀጋየጌታልጅነኝ
    @ፀጋየጌታልጅነኝ 7 месяцев назад +1

    ጆዬ ተባረክ ወንድሜ ስንቴ ስማው ኡፍፍፍ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌🙌😰😰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem 5 месяцев назад +3

    ተባረክ ዮስ❤❤❤❤❤
    ጌታ ብየ👏💝💝

  • @abayinesh.abraham9905
    @abayinesh.abraham9905 6 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ተባረኩ ውዴ የጌታ ቤተሰቦቼ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኑም ጸጋውን ህይወቱን ይባረክ Yooossseeee👍👌🙏❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💯💯✔️✔️✔️

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 6 месяцев назад +4

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zekariastarekegn3540
    @zekariastarekegn3540 7 месяцев назад +3

    Josi, God blessing upon you more!

  • @devatilaahun
    @devatilaahun 7 месяцев назад +2

    Ehe mezmur like siyansew new yemitilu❤isti be like enabeshbishew🎉

  • @Marye-z3k
    @Marye-z3k 6 месяцев назад +3

    Amen zemeneh bemulu bedemu yeshefen ❤❤❤❤❤

  • @BettyChehab
    @BettyChehab 7 месяцев назад +2

    በጌታ ስም ተባረኪ እግዚአብሔር እኔ ፍቅር ኢየሱስ የኔ ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤

  • @LydiaGezahegn
    @LydiaGezahegn 7 месяцев назад +3

    ተባረክ ወንድማችን ጆሲ

  • @KidistBiya-v4p
    @KidistBiya-v4p 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዮስ

  • @DagamuAbaba
    @DagamuAbaba 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @AbaCbe
    @AbaCbe 7 месяцев назад +1

    Tebarku ምን አይነት መታደል ነው ጌታ ዘመናቹ ይባርክ

  • @MuluneshMola
    @MuluneshMola 5 месяцев назад +3

    አሜንአሜንአሜንአሜንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @megnothailu5651
    @megnothailu5651 7 месяцев назад +1

    I can't stop listening to this gospel song. GOD bless you, Pastor Josy.

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @YesehakHabtamu
    @YesehakHabtamu 7 месяцев назад +2

    ጆሲ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ጌታን ብለህ አልከሰርክም ጌታ ይመስገን ።

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos 7 месяцев назад +12

    yee kasa betesebochi geta zelalemachun yebarekii ewodachowale❤❤❤❤❤

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu 7 месяцев назад +2

    amen amen Hallelujah 🙌🙏 tebareku eht wendmoche 🙌

  • @MintesnotTomas
    @MintesnotTomas 6 месяцев назад +3

    ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 7 месяцев назад

    አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንን፣ጌታ ብዬ አተረፉኩ አለጎደልኝም 🤚🤲😘🤲✊📖✊✊📚📚ጆሰዬ ተባረክ ሰውደክ ፀጋ ይብዛልህ 😘😘📖📖📖📚

  • @HolySpiritChapel
    @HolySpiritChapel 7 месяцев назад +1

    በእውነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ተባርከሃል❤

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 3 месяца назад +3

    Kalat yelegnm bicha zemenachw yibarek❤❤

  • @gracecity2695
    @gracecity2695 7 месяцев назад +2

    Glad am believer,
    Glad to kneel for Him,
    Ain't I son of the Lord,
    That is why I honor Him,
    I will bless Him more.
    (Hashu amanikina
    Hashu ta ka gonikina
    Tosana gidkina
    Hegahu chekitikina
    Dakuwa galitikina )

  • @kebebushkataro9493
    @kebebushkataro9493 5 месяцев назад +3

    Hashu aminikini godau nena Amene Amene Amene ❤❤❤❤

  • @yesahakabraham7343
    @yesahakabraham7343 5 месяцев назад +1

    Hashu amanikina 👏👏👏🙌🙌🙌🙌 what a blessing song God bless you jossy you are blessed

  • @daniman2752
    @daniman2752 6 месяцев назад +3

    ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን

  • @BisratDereje-s4o
    @BisratDereje-s4o 6 месяцев назад +2

    Bekinew yene yante kena gar mehonii!!!! getan biye aterefku enji al kesserkuum......God bless you and your family ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YabiEyob-vc8vf
    @YabiEyob-vc8vf 5 месяцев назад +2

    Amen Amen yosi tebereki ❤❤❤❤

  • @mesaretmarkeb7181
    @mesaretmarkeb7181 5 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን hahu amnkna xosa nagdkna አሜንንን anjjeta 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻📖📖📖📖❤️🥰🥰🥰

  • @MesretAbebe
    @MesretAbebe 4 месяца назад +38

    I love Kassa,s family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gelilashanka1270
      @gelilashanka1270 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

    • @AdisDesta
      @AdisDesta 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Saba-l9i
      @Saba-l9i 2 месяца назад

      ​@@AdisDesta፧፧ፏ 0:17 😅😊ኘመኸኛኙ

  • @MistereMistere-cu7fh
    @MistereMistere-cu7fh 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tebarekh zemenh Igzabher Yibarekh tsaga yabizalh beyesusim Tebarekh ilif bel beyesusim zemenh yilemilmi 100 60 30 💞 💯

  • @MagiMagi-z1s
    @MagiMagi-z1s 7 месяцев назад +73

    Hashu.Amanikina.Amen.Amen.tosi.Anijo❤❤❤🎉🎉

  • @ማብራት
    @ማብራት 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤

  • @AddiskidanAsefa-d2h
    @AddiskidanAsefa-d2h 5 месяцев назад +3

    Mskiye gata eysuse zmnsh ybarkwe hulame bmzmurochshna bsensratesh tebarkinlsh keskmchrshwe ybarkshe btame nwe ymwdsh

  • @bugalechdanadebulo9547
    @bugalechdanadebulo9547 5 месяцев назад +1

    እልልልልልል እልልልልልል እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የ ሂዎት ዘበይኛ የ ህይዎተ መድሃኒት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዎድሃለዉ የኔ ጌታ

  • @RomanBekele-q2t
    @RomanBekele-q2t 6 месяцев назад +3

    እግ/ሪ ይባሪክህ❤❤❤❤

  • @LukasGezahagn
    @LukasGezahagn 5 месяцев назад +2

    Josiye wodihalew Hashu Amanikna mezemuru Ejige Betam Nekitoyignal Lezelalem Derashik Tebarikuwal Eshi

  • @Sanamashashe
    @Sanamashashe 7 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏👏👏

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 4 месяца назад +2

    Love you jossye ,you are our blessing

  • @eddieyehia4324
    @eddieyehia4324 4 месяца назад +2

    Tebarek yene
    Wondm

  • @SenaitSeni-b8x
    @SenaitSeni-b8x 7 месяцев назад +1

    ጌታ ብርክ ያድርግ ከነቤተሰቦችህ

  • @FariDag-sz5nm
    @FariDag-sz5nm 5 месяцев назад +3

    አሜን እልልልል

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 4 месяца назад +2

    አሜን ሁሹሹሹሹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BarakaBeee
    @BarakaBeee 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልል ውውውውው ደስ የምል መዝሙር ውውውውው ተባረክህ

  • @MihiretTilahun-lq6se
    @MihiretTilahun-lq6se 7 месяцев назад +2

    I don't know the meaning but this song is my every time praise song♥️

  • @GemechisMerdassa
    @GemechisMerdassa 5 месяцев назад +3

    Tebarek

  • @Pos-b9b
    @Pos-b9b 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tebarek Egzaber MeLkamn

  • @BurtukanBurtukan-qd9zt
    @BurtukanBurtukan-qd9zt 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amane

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 6 месяцев назад +2

    Tebarek Jossiye, Geta Tsegawun Yabizalik

  • @miheretwoldeyes1115
    @miheretwoldeyes1115 5 месяцев назад +2

    Amennnnnnnn elelelll….

  • @SolomonGezahegn-rg1rf
    @SolomonGezahegn-rg1rf 6 месяцев назад +2

    you are blessed beloved singer/pastor Jossiye.

  • @MuluneshMola
    @MuluneshMola 5 месяцев назад +3

    ሀሹሀሹአሜንአምንአምንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉

  • @ramibirahane4372
    @ramibirahane4372 2 месяца назад +2

    Semiche yemaltegibew ye egzabher menifes yalebet mezmur geta eyesus yibarikihi

  • @almukidane5985
    @almukidane5985 6 месяцев назад +3

    ሞላልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SfanishSfanishSfanish
    @SfanishSfanishSfanish 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዎው አሜን አግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️🎉🎉

  • @WondimuDadicho-nk4mn
    @WondimuDadicho-nk4mn 3 месяца назад +3

    Tabarek

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 6 месяцев назад +1

    ሁሉም ነገር የሚጣፍጥ መዝሙር❤❤❤🎉🎉🎉