Ethiopia is on the path of unstoppable prosperity and development! Kudos to the leadership of our young and brilliant leader Ethiopoa ever had - PM Dr. Abiy Ahmed!ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Abechuye you work day by day for the progress of Ethiopia without rest, let those who are blinded hate mongers see the truth and regret for the name wrongly gave you. Thank you and God bless you. We pray for war mongers, haters,and “🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Zeregnoch “
بلادنا الإثيوبيا أشرقت و تغيرت. الطبعة الإثيوبيةይህ እጅን ባ'ፍ የሚያስጭን ተግባር ደጋግሞ እየተተገበረ ነው :: ታላቅ ምስጋና ለጠ/ሚ ጵ ቤት እንዲሁም ለታላቁ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ይሁን : የተ/ዐረብ ኤምሬትም ታላቅ ወዳጅነት ኣይዘነጋም! جميلة جدا. شكرا جزيلا لك الرئيس الوزراء لإثيوبي دكتور آبي أحمد. شكرا جزيلا لكم الجمهور الإماراتي الذي كان من معاونة رئيس الإمارات 🇦🇪 العربية المتحدة. --------- This is so exciting to see. The development and prosperity of Ethiopia is inevitable. Thanks for the prime minister office of Ethiopia, thanks to Dr. Abiy Ahmed!
🎉🎉🎉🎉🎉 ተወዳጅና ምርጥ ታታሪና ጀግና መሪ አብያችንን ስለሰጠኸን ፈጣሪ አምላካችን አብዝተን እናመሰግንሃለን ❤❤❤❤❤
አቦ ፈጣሪ እድሜህን ሺ አመት ያቆይልን። ለግል ፍላጐታቹህ እና ለግል ጥቅም ስትሉ ሀገር የምትበጠብጡ ፋጣሪ ያጥፋቹህ። እንቅፋቶችን ያንሳልህ አቡቹ።
💪🇪🇹💪
አይባልም ጠባብ ሀሣብ ረጋ በይ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ።
Ethiopia is on the path of unstoppable prosperity and development! Kudos to the leadership of our young and brilliant leader Ethiopoa ever had - PM Dr. Abiy Ahmed!ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
🙏🏽🇪🇹🙏🏽
ክብርትን !አትርሳ ስም ዝርዝር ስጠራ 🕊️💙🙏🏽
ዋው
ፈጣሪ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ መሪያችን እንቅፋቶችን ያንሳልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ሀገሬ ሁለየም ከፍ በይ የውስጥም የውጭም ጠላት አላህ እልም ያድርግልን። ሠላሟንም ሙሉበሙሉ አላህ ይመልስልን ያረብ። አገር ጠልና ዘረኛ ምንም አይነት ጥሩ ነገር አይወደላቸውም ሁለየም ከቆሻሻ ውስጥ መኖር ነው የሚፈልጉት ከማበረታታት ይልቅ የሌለ ያልተፈጠረ ነገር ተዘርፍጠው ሢለፈልፉ ይውላሉ
ጣቅለያችን አለህ ይጣብቅህ ለጋር እድጋት ያምትለፈ ምርጥ ማር ነህ
መናፈሻ ሬስቶራን መስራት የአንድ ባለሀብት ስራ ነው የአገር መሪ ስራ አገሪቱን ሰላም ማስፈን እና ኢኮኖሚ ማሳደግ ነው።
አዎ አዎ
ልጆችና ልጆች ብቻ ናቸዉ የሚታዩህ በጣም ደስ ይላል እ/ርም የሚወደዉም እሱን ነዉ ልጆች ማለት ሠላም ደሰታ ፍቅር የአንድነት መገለጫዎች ናቸዉና እነሱን እያሰብክ ስትሰራ እ/ርም ይረዳሀል በርታ ዛሬን መስዋዕት የሆኑ ቢኖሩም ለነገ ማማር ነዉና በረታበት ያንተ ሀሳብ ደጋፊዎች ልጆች ወጣቶችና አጠቃላይ የመልካምነት አስተሳሰብ ያላቸዉ ሰዎች እንዲሁም በፖለቲካ አይናቸዉ ያለታወሩ ሰዎ ናቸዉ ብዬ አስባለዉ አየናቸዉም ለታወረባቸዉም ለነዚህ ሰዎች እ/ር ልቦና ይስጣቸዉ ነገን ሊያመሰግኑህ ዛሬን አልሸነፍ ባይነት አሸንፏቸዋል አንተ ግን በርታ በርታ በርታ በርታ………………………………………
እናመሰግናለን ውዱ መሪያችን ስንወድህ በምክንያት ነው
D.r Abiy God bless you my lovely leider ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abechuye you work day by day for the progress of Ethiopia without rest, let those who are blinded hate mongers see the truth and regret for the name wrongly gave you. Thank you and God bless you. We pray for war mongers, haters,and “🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Zeregnoch “
بلادنا الإثيوبيا أشرقت و تغيرت. الطبعة الإثيوبيةይህ እጅን ባ'ፍ የሚያስጭን ተግባር ደጋግሞ እየተተገበረ ነው :: ታላቅ ምስጋና ለጠ/ሚ ጵ ቤት እንዲሁም ለታላቁ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ይሁን : የተ/ዐረብ ኤምሬትም ታላቅ ወዳጅነት ኣይዘነጋም!
جميلة جدا. شكرا جزيلا لك الرئيس الوزراء لإثيوبي دكتور آبي أحمد. شكرا جزيلا لكم الجمهور الإماراتي الذي كان من معاونة رئيس الإمارات 🇦🇪 العربية المتحدة.
---------
This is so exciting to see. The development and prosperity of Ethiopia is inevitable.
Thanks for the prime minister office of Ethiopia, thanks to Dr. Abiy Ahmed!
የተሰራው ለከፍተኛ ባለሀብቶችና ቤተሰቦቻቸው እንጂ ድህነት ለሚሰቃየው የኢትያ ህዝብ ውሎአድሮ መጎብኘት የህልም እንጀራ ይመስላል ነገርግን ገቢ( ዶላር) አስገኝቶ ለአካባቢው ህዝብ ልማት ካመጣ እሰዬው ነው።
ክብር ሚኒስትር ለእራሱና የብለፀግች ኢትዮጵያ እነዴት አይነትናት ማፍራሰ መጋድል ለዉጥ ከሆና ልክኖት
ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽሽቱ ብልፅግና !!!!!
የሚትደነቁ ጀግኖች ናችሁ ቃል በተግባር ማለት እንደዝህ ነው እናመሰግናለን ሌሎች በተለያ ሀገራት በየመንገዱ ይጩኹ ለአማራ እስከ ዛሬ አንድ ሆስፒታል ኦንንኳን አልሰሩም የጩኸታቸው ስልጣን ብቻ ነው አማራ መቀለጃ አይደለም ተጨባጭ የልማት ስራ ሰርቶ ማሳየት ነው የሚሻለው ብልፅግና በከፍተኛ ደረጃ ኢትዮጵያን እያበለፀገ ነው ይገርማል በርቱልን።
ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው🙏❤
700 ቤተሰቦቻችንን በግሬደር ቀብረን የትኛውም ብልፅግናም ሆነ እድገት አይታየኝም ለአንድ ብሄር የሚበለፅግ ሀገር ለራሳቸውም አይጠቅማቸውም። መስላቹህ ነው
ማየት ካቻልን ምን ይጠቅማል! የማይቻልን በይቻላል መለወጥ የሚቻለው በስራ ብቻ ነው እንጂ በጦርነት አይደለምና ጦራችሁን ወደ ምርት ቀይሩና የሚቀጥለው የኢትዮጵያ መሪና ሰራተኛ ለመሆን ሞክሩ። በማውራት የሚሰራ ነገር የለም
🎉❤❤
God bless you Dr.Abiy!!!
🙌🏿🙌🏿🙌🏿 with Abichu yeEthiopia lije anything is possible 🙌🏿🙌🏿🇪🇹🇪🇹
It is impossible not to appreciate such development works.
Wow! It is stunning! Thank you for your hard work, everyone.
❤❤❤
Just a WOW Project Doctor!.
Ethiopia,wede,beletsegena,godana,eyegesegesech,tegegnalech
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
ጉዴ ንጉሰ ነገሰት ሆነ እንዴ አላወኩም
ንጉሰ መሪያችን ህዝቡ የሚበላው አጥቷል
Fano zerfot new.
@@benzola4808 በሳቅ ምን አገናኘው ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አይ አንተ
🎉🎉🎉🎉🎉
Look at this UAE servant.
Abichu a great leader 💪🙏
መጀመሪያ ሰላም በሰጠኸን መበልፀጉ ቀርቶብን በልተን ባደርን ግድያው መፈናቀሉ በቀረብን
በትክክል የበለፀገ የብልፅግና ባለስልጣን ካድሬ ነው ሌላው ህብረተሰብ ሰላሙን በሰጣችሁት የድሮዋ ኢትዮጵያን በመለሳችሁልን
ንጉሳችን እየሰሩ ነው ለዛ አገር ለዛ ትውልድ
የናትህ ቅንጬ ይንገስ
ንጉሰ ነገሰት ዘ ኢትዮጵያ ኪኪኪኪ አረ በሳቅ
እናትህ ደሀ ብትሆን ድህነቷን ጠልተህ ባለፀጋ ቤት ገብተህ እናትህን ትክዳለህ
Diaspora
4:39 rmmmfxprprl0t
Ke eritrea new yetemark aydelem
😂😂😂
ይሄ ሰው በ ስራው አያሳመነን ነው እንንቃበት
🤣🤣🤣🤣🤣
በደም የጨቀየች
እና የፈራረሰች ሀገር በማለት ይስተካከል
ቅዠታሞቹ
መጀመሪያ ሰው ሁኑ
ስድስት አመት አንድ አይነት ወሬ አሰለችም ህብረተሰቡ ላይ ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም
ፋኖ
ጨፍጫፊው ብልጽግና ሆይ ዜጎቿን ጨፍጭፈህ ጨርሠህ ለማን ነው የበለጸገች ኢትዮጵያን የምትፈጥሩት? ለ666 መንፈስ ይሆን?
እንዴ?የጠወለገች ኢትዮጵያን ለማቋቋም መሆኑ የተረጋገጠው አማራን በገዳ ስርአት ገድሎ በአማራ ለብት ንብረት ና መሬት ኦሮሞን ልማት አሳልጦ ኦሮሞን ተክሎ የአማራን ሀገር በኦሮሞ ማስወረስ ነው ።