ለጠቆረ ቆዳ፣ ለ ቡጉር ጠባሳ ፍቱን መላ | ጽድት ፍክት የሚያደርገው ክሬም face cream

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 15

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj 2 месяца назад +2

    እኮን በሰላም መጣሺ እሕቴ በጣም እናመሠግናለን በቺ አትጥፊ እኔ ፊቴ ጥቋቁር ነጥብጣብ ሑኖል እሥኪ እሞክረዋለሑ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ኑሪልኝ

  • @ELSATESFAYE-t6c
    @ELSATESFAYE-t6c 2 месяца назад +2

    Mnw tefash anamesegnalen

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 месяца назад +2

    አመሠግናለው

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 2 месяца назад +3

    ዛጎል ቤተስብ እናመስግናለን ይቅርታ እህቴ
    ይቅርፉድ እና የእርድ ዘይት እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      ሰላም ሰላም ፍሬንድሽፕ ወይም ባንቢስ ሱበፐማርኬት አለ እኔ ከዱባይ ነው ያመጣሁት:: ቫይታሚን ኢ ኦይልን ማግኘት ስለሚቻል እሱንም መጠቀም ትችያለሽ

  • @redietadamu6516
    @redietadamu6516 2 месяца назад +2

    Ken ken metekm anchelm...gudat alew??

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      ኦርጋኒክ ነው እኮ ጉዳት የለውም

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 месяца назад +3

    የኔ ውድ ስራሽ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ግን የቅርንፉድ ዘይት ከሌለን በሌላ መተካት እንችላለን አመሰግናለሁ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ቫይታሚን ኢ ኦይልን ማግኘት ስለሚቻል እሱንም መጠቀም ትችያለሽ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад +1

    ዛጎል ጠፍተሻል ሰላም ነሽ ወይ😍

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      ልክ ነው ትንሽ አልቻልኩም ነበረ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ELSATESFAYE-t6c
    @ELSATESFAYE-t6c 2 месяца назад +2

    Mnw tefash anamesegnalen

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  2 месяца назад

      ትንሽ አልቻልኩም ነበረ በጣም ነው የማመሰግነው እኔም እህቴ