የዓለማችን ሐይማኖቶች ድንቅ እውነታዎች / እስልምና ፣ ክርስትና ፣ ጁዳይዝም/Interesting facts of world religion

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • #worldreligion #facts
    ይህ ቪዲዮ በዓለም ላይ በርካታ ተከታይ ስላላቸው ሀይማኖቶች እውነታዎችን ከስር መሰረታቸው ይዟል
    This video is about the major world religion interesting facts. the purpose of this video is purely educational, it has no negative commentary on any religion rather it will help peoples to widened their imagination and respect others beliefs and coexist peacefully
    በአሊ መህዲ
    Telegram- t.me/alimehdio...
    ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
    The purpose of this video is only for educational purpose
    If you have any concern about this video or our position on the fair use defense , please write to us at alimehdim33@gmail.com
    Disclaimer
    Copyright Disclaimer- This video is for educational purpose only. Copyright Disclaimer under Section 107 of the copyright act 1976, allowance is made for fair use for purposes such as criticism, comment, news reporting, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 752

  • @kerjulmohammed2765
    @kerjulmohammed2765 Год назад +10

    ማሻ አላህ ! ኃይማኖተኛ እና ፓለቲከኛ መለየት ባቃተንበት ዘመን፡ አንተ በዚህ ቪድዩህ ላይ ከወገንተኝነት በፀዳ መልኩ በምድራችን ላይ ያሉ ኃይማኖቶችን ከነ ርዕዮተ አለሞቻቸው እንድንረዳ ጠቅላላ ዕውቀት አስጨብጠኸናል፡፡ በርታ የጋዜጠኝነት ተልዕኮህን አሳክተሀል ሌሎች ካንተ ሊማሩ ይገባል፡፡

  • @oumerebre2578
    @oumerebre2578 Год назад +50

    አልሀምዱሊላህ አላህ አይወልድም አይወለድም ለአለማት ጌታ ለሆነው አላህ ጥራት ይገባው

    • @የሴቶችምክርቤትTube
      @የሴቶችምክርቤትTube Год назад +2

      ስጀመር ድንጋይ ይመልዳል ይወለዳልደ? የማይለማ የማይስማ ድንጋይ እደት ስው መሆን ይችላል?

    • @yousufh5092
      @yousufh5092 Год назад +1

      alhamdulilah

    • @eyobkassaye
      @eyobkassaye Год назад

      Wededekeme telaheme keresetuse amelake mehunune 100% hugna enegerehalew mekeneyatume bemechereshawe zemene alha sayehune keresetuse new metu yemeferedebehe Mohamed aweledeme ayeweledeme belehu yawezahebahale enje tekekelegnawene menegede ayasayeheme

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 11 месяцев назад

      አልህምዱሊላህ

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +1

      ​@@eyobkassaye ምን አባክ አገባህ?

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m Год назад +10

    ጥሩነው ቀጥለበት ከመሠደደብ በረታልን ሡለለህ አለየነ ወሠለም❤❤❤❤❤😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@tkstudio2322ደደብ

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +1

      @@tkstudio2322 bible bedaw

  • @saw430
    @saw430 Год назад +29

    ❤❤❤ነብዮ መሀመድ s a w የኔ ተናፋቂነብይ😢😢😢

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል Год назад

      ምኑ ነው ሚናፍቀው ?

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      He is not prophet of God his profit of his human interaction with women so Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +3

      ​@@ኢየሱስዛሬምያድናልምን አባክ አገባህ የርጎ ዝንብ

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 9 месяцев назад

      @@LilRoba-uq2bs Sahih bukhari 1:4:229
      I used to wash the traces of Janaba (semen) from the clothes of the Prophet and he used to go for prayers while traces of water were still on it (water spots were still visible).
      Bukhari 1:4:223
      I used to wash the semen off the clothes of the Prophet and even then I used to notice one or more spots on them.

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +2

      @@ኢየሱስዛሬምያድናል ኢየሱስ ሰው ነው አያድንም

  • @redwankeyra
    @redwankeyra Год назад +7

    Allah,akber

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 Год назад +12

    ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ የኔ ጌታ እግዚሃብሔር ከሙሴ ዘመን ጀምሮ ሲገለጥ ለነቢያት የኖረ ድንቅ ና መሃሪ አምላክ በክርስትናዬ አፅናኝ፡፡🥰😍😘

  • @shamsshamsya1542
    @shamsshamsya1542 Год назад +65

    ሱባሀን አላህ ከሁሉም ነገር የጠራ ለሆነውየአለማት አምላክ አላህ አክበር!!!

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      የመሐመድ የቅዤት እና የፈጠራ ድርሰት ሀይማኖት

    • @hayutefera3940
      @hayutefera3940 Год назад +1

      ​@@AtK-ks2ngስነ ስርዓት

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +2

      ​@@AtK-ks2ngአድበህ ኢየሱስ የምትለውን ሰውዬ አምልክ የ እርጎ ዝንብ

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +1

      @@AtK-ks2ng ኢየሱስ ይበዳል ይወልዳል

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 3 месяца назад

      እየሡሥ አለይሒ ሰላም ነብይ ናቸው🎉​@@LilRoba-uq2bs

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj Год назад +36

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ አልፋና ኦሜጋ የሆነ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤

    • @MusaNesru
      @MusaNesru 6 месяцев назад

      ,ያእግዛብሄር የእሱስ አምላክ ነዉ

  • @IoveMohamed-eu7di
    @IoveMohamed-eu7di Год назад +10

    ነብዩ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ)መደምደሚያ ናቸው

  • @Qasimtube885
    @Qasimtube885 Год назад +33

    ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም። አልሀምዱ ሊላህ ጥርት ያለውንና እውነተኛውን መንገድ ለመራን ለአሏህ ምሥጋና ይገባው።

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад +1

      You're in worng place who ever you are open ur eye

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@tkstudio2322ደደብ

  • @tnagnewjobeze2854
    @tnagnewjobeze2854 Год назад +26

    አልሐምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም 🕋🕋🕋

    • @Aዬየቫቴቅምጥል
      @Aዬየቫቴቅምጥል Год назад

      ይህኮ የመካ ደገይ ነዉ🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋❌❌❌❌❌❌😔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tnagnewjobeze2854
      @tnagnewjobeze2854 Год назад

      @@Aዬየቫቴቅምጥል አይሻልሺም የእየሱስ መሥቀል አትነካኩል ምነዉ ግድ ንገሩኝ አልሺ 😁😁😁😁ቢሆንም አያገባሺም መጀመሪያ ስለ ፈጣሪሺ እወቂ እሺ እስልምና የእየሱስም ሐይማኖት ነዉ ፎቆ ተሸክመሺ ስለ መካ ማዉራት ምን ይሉታል 😁😁😁 ልቻለዉ ብዙ ማለት እችል ነበር ግን አትቅኒ ሥለመካዉ ድንጋ ተማሪና ነይ አእምሮሺ ከሰራ ግን በየኮሜቱ መጮህ አይፈይድም እስልምና አንድ አንድ የሚያመልከዉ አለማትን የፈጠረዉን አላህን ነዉ እና የመካዉ ድንጋይ ነብያችን ሥለሠሩት እንጂ አናመልከዉም የሚመለከዉ የተፈጠረ ነገር ሣይሆን የፈጠረዉን ነገር ነዉ ይገባሻል መቸም ደነዝ ነገር መሠልሺኝ ባትሆኚ በኔ እምነት አግብቶሺ አትፀፊም ነበር ለማንኛዉም እስልምናየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰አኡዙቢላሂ ሚና ነጀስ ነሺ

    • @tnagnewjobeze2854
      @tnagnewjobeze2854 Год назад +2

      @@Aዬየቫቴቅምጥል ደግመሺ ሥሚዉማ እስልምና ሁሉንም ይደመሥሣል 😁😁😁😁

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@Aዬየቫቴቅምጥልeyesus gay nw

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 месяца назад +1

      ​@@Aዬየቫቴቅምጥልዝም ብለሽ በሁለት እግር ማሀል ያንጠለጠለ አምልኪ😂😂😂😂 ስለ ካዓባው ምንም አታቂም

  • @MoseMosko
    @MoseMosko Год назад +9

    ዋው ሚዛናዊ ና ገለልተኛ በእውነትነት የተዘገበ ትክክለኛ አዘጋገብ ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው ሚዛነሰ❤

  • @mkeya123
    @mkeya123 3 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላህ ትልቅ ፃጋ ኢሰለምና አላሁ አክበር መጨረሻችንም አሳምረልን ያርብ

  • @NureBegn
    @NureBegn Год назад +8

    አላህ ከምነም አይወዳደርም የሚመስለውም የለም የሁሉም የበላይ ነወ ቢቸኛው አጋዥ የማይፈልግ የአለማትጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላኸውላ ወላቅወተኢላ ቢላአሊዩዩል አሊም ሙስሊ ቢቻበመሆኔ አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን🎉❤❤❤❤❤

  • @ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ
    @ŴĩžËŢŠÅŸtheGűñňŗ Год назад +44

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍቅር ታድየ ተመስገን ጌታየ

    • @SadkedirHassen
      @SadkedirHassen 2 месяца назад +1

      ወላሂ አልታደልሽም ምክንያቱም ትክክል ስላልሆንሽ ያማለት አንቺ ስለመጽሀፍሽ ምንም እውቀት የለሽም ቢኖርሽ ናሮ እንደዚ አትዪም ነበር አንብቢ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

  • @hayati1840
    @hayati1840 Год назад +24

    እስልምናዬ ዉብ አላህ የመረጠልን 🌹🌹

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል Год назад

      እምነትሽን የመረጠልሽ እሱ ከሆነ በማመኑም ሆነ ባለማመኑ ውስጥ የሰው ልጅ ድርሻ ምንድነው?

    • @AaTt-nw5sd
      @AaTt-nw5sd Год назад

      ​@@ኢየሱስዛሬምያድናልaysemushem😂

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 9 месяцев назад

      መሀመድ ከከፍተኛ የወሲብ ፍላጎቱ የተነሳ ስፐርሙን ላዩ ላይ እየረጨ ሚስቱ አይሻ ታጥብለት እንደነበር ታውቂያለሽ ? ይህ ክፉ ወሬ አይደለም ደረጃ 1 ወይም ሳሂ ከሆነ ሀሲስ ማስረጃ Sahih bukhari 1:4:229
      I used to wash the traces of Janaba (semen) from the clothes of the Prophet and he used to go for prayers while traces of water were still on it (water spots were still visible).
      Bukhari 1:4:223
      I used to wash the semen off the clothes of the Prophet and even then I used to notice one or more spots on them.
      ይህህ አይደለም ቅዱሱ አምላክ ሰይጣን ራሱ በዚህ ደረጃ አይዝረከረክም!

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +1

      @@ኢየሱስዛሬምያድናል እየሱስ ማርያምን ይበዳ እንደነበር ታውቃለህ

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 9 месяцев назад

      @@LilRoba-uq2bs ጋለሞታው መሀመድ ከነተከታዮቹ ከወሲብ የተለየ ምን እውነት ይናገራሉ ጀነት እንኳን ምድር ላይ አይተንና ሰምተን የምጸየፈውን ዝሙት ተስፋ በማድረግ 60+ ሴቶችን የመዘሞት ተስፋን ይሰጣል፡ በእውነት ይህ ጸያፍ የዲያብሎስ ትምህርትነው፡ ና ወደ ኢየሱስ ሰላምን ታገኛለህ በዘላለም ይህወትም ማግባት መጋባት ዝሙትና ሃጥያት ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ፍጹም አምልኮ በማቅረብ በደስታ ከኢየሱስ ጋር ትኖራለህ፡፡ ኢየሱስ ይወድሀል ወንድሜ ንቃ !

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው Год назад +18

    ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል❤❤❤❤

  • @Mekdes-vv7vc
    @Mekdes-vv7vc 3 месяца назад +3

    የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነዉ👈👌👌 i love you orthodox💕💕💕ስለ ሁሉ ነግር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏👏👏❤❤❤❤❤💒💒💒💕💕💕

  • @AbayneshBazie
    @AbayneshBazie Год назад +32

    ሰማይን እና ምድርን ለፈጠር እግዚአብሔር ምስጋና❤❤❤❤❤

  • @ቀጥተኛውመንገድ
    @ቀጥተኛውመንገድ Год назад +2

    ALHAMDULILAH ቀጥተኛ እና የጀነት መግቢያን መንገድ ስለሰጠን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Год назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የፈጠረ የአለም መዳኒት የአለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 6 месяцев назад

      በከበት በረት ተወልዶ አለምን ፈጠር ጎድ

    • @mkeya123
      @mkeya123 3 месяца назад

      ሁሉንም የፈጠረው አንድ አላህ ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር ሱብሀነ አላህ

    • @Mekdes-vv7vc
      @Mekdes-vv7vc 3 месяца назад

      ​@@mkeya123😂😂😂😂አላህ ማን ነዉ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነዉ መፀሀፍ ቅዱስና ቁርአን በደብ አቢቢ ok ሀቢቢቲ

    • @mkeya123
      @mkeya123 3 месяца назад

      @Mekdes-vv7vc ባይሆን አንቺ አንቢቢ ቁኡረን ቆይ ከተወደልሽ በኃላ የምድነው የምትጠመቅው ሁሉም ያአደም አል ይህ ሰላም ዘር ሲፈጠር ሙሰሊም ነው ። አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ ሙሰሊም መሆን መታድል ነው

    • @SofiyaAdeme
      @SofiyaAdeme 18 дней назад

      ​@@mareymabebawtube733😂😂😂😂

  • @sarondaniel5441
    @sarondaniel5441 Год назад +10

    በመጀመሪያ ሀይማኖት ማለት እምነት ማለት ነው፡፡እምነት ደግሞ ከመስማት ነው፡ መስማት ደግሞ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ነው፡፡ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምናምነው አለም የፈጠረ ፈጣሪ ነው፡፡ ክርስትና ደግሞ ክርስቶስ የተወለደበት ዕለት ሳይሆን የተመሰረተው፡፡
    ማንም ፍጥረት ባልተፈጠረበት ጊዜ የነበረ ነው ፡፡ ማለትም ጊዜ የማይገድበው ፈጣሪ ብቻ በነበረበት እንዲሁም አለማትን፡መላእክትን እና እኛን ሰዎች ከተፈጠርንበት ጊዜ ኣንስቶ የነበረ እና ሰዎች እዚህ አለም መኖር ሲጀምሩ ከእግዚኣብሔር ጋራ የሚነጋገሩ ነብያት እና ቅዱሳን እንደነበሩ አምነን በእነሱ ትንቢት መሰረት ክርስቶስ እስከ ምወለድ ድረስ በተስፋ የልደቱ ቀን እንጠብቅ የነበርን ነን፡፡ በትንቢቱ መሰረት ክርስቶስ ስጋ ተዋህዶ እዚህ አለም ተወልዶ በቀራንዮ ጓልጓይታ ተሰቅሎ የአለም ሓጥያት ያስወገደ ስለኛ ብሎ የተዋረደ እና መከራ የተቀበለ በክርስቶስ እናምናለን፡፡ ክርስቶስ በነገረን መሰረት ደግሞ በውሃላ እስከ የአለም ምጽአት እና ከምጽአት በውሃላ ባለው ህይወት ፈጣሪያችንን የምናመሰግንበት ጊዜ እንደሆነ አምነን በተስፋ ያቺ ቀን የምንጠብቃት ነን፡፡ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከፈለጋቹ መጽሐፍ ቅዱስ አናንብብ ለኣባቶቻችንም እንጠይቅ፡፡

    • @hawa-ts2ut
      @hawa-ts2ut Год назад +1

      እውነቱ ግልጽ ነው አል ኢስላም

    • @ሰውመሆን-ኘ9ወ
      @ሰውመሆን-ኘ9ወ Год назад +2

      trinity የሰበከ አንድም ነብይ የለምኮ😂😂 ለምን ትቃዣላቹ😂😂😂

    • @somebody31077
      @somebody31077 Год назад +1

      ህልም አይከለከልም........ተረተረቱን ደሞ እዛው ቸርቹስጥ እሺ

  • @nisebiho_tube2721
    @nisebiho_tube2721 Год назад +51

    በተለያየ መንገድ የሚመለክ የተለያየ ስም ያለዉ አንድ አምላክ አለ ። እርሱም ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረ በ አንድ ልጁ የተገለጠ እግዚአብሔር ነዉ ።

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад +1

      Ine muslim Amalk sew Hone Almexam biye new maminew ya innanten ka Amenku Giddeta Hindoch laam honew metawal bilew sila miyaminu innasun mamen gid yilal silazi huletachum tikikil ayidelem innantem ba sew lij hindoochim ba laam iyyamenu new

    • @Kiki-vj4fv
      @Kiki-vj4fv Год назад +5

      ሁላችንም የየራሳችን እምነት አለን ስለዚህ የለላውን እምነት ከመተቸት እምነታችንን እንጠብቅ 😊ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Год назад +1

      ​@@Kiki-vj4fvእግዚአብሔርኮ ያለ የነበረ ነው ::

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Год назад +3

      ቁርአንንና መፅሀፍ ቅዱስን በምንንም አይገናኝ እግዚአብሔር ያለ የነበር እርሱም እኔ አምላክ ስሜም እግዚአብሔር ነው ብሏል ምስጋና አለምን ለፈጠረ እግዚአብሔር ይሁን

    • @YaserAbdallah-far
      @YaserAbdallah-far Год назад +3

      እኛ ሙስሊሞች ቁርአናችን የፈጣሪ ቃል ነው ምንም ያልተቀላቀለበት እንደናንተ በ የ አመቱ የማይታደስ ቆይግን ከፈጣሪ ቃል ይልቅ የኛ ይሻላል ብላቹ ነውየምታድሱት😢😢😢

  • @FreshMekonin
    @FreshMekonin Год назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sofya-r3k
    @sofya-r3k Год назад +10

    አልሀምዱ ሊላህ ኢሰላም ለደረገኝ ጌታ ምሰጋና ለአንድ አላህ ይገባዉ

  • @mohammedahmed3319
    @mohammedahmed3319 Год назад +158

    ነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم የ እስልምና የመጨረሻ ነብይ እንጂ ጀማሪ አይደሉም

    • @seyatech6932
      @seyatech6932 Год назад +4

      አረ አኺ መጀመሪያ በደንብ ስማው😂

    • @tesfayea5408
      @tesfayea5408 Год назад

      ​@@seyatech6932Very good 😅

    • @KebronBeki-tr1og
      @KebronBeki-tr1og Год назад +1

      ትክክል❤❤❤

    • @anatech6702
      @anatech6702 Год назад

      Mgamariyaew

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад +3

      ከመሐመድ በፊት ሙስሊም የለም

  • @balewmustofa
    @balewmustofa 6 месяцев назад +1

    አልሃምዱሊላህ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን በኢስላም አኑሮ በኢስላም ይግደለን አላህ አይወልድም አይወለድም

  • @SameraIbrahem-g4z
    @SameraIbrahem-g4z Год назад +4

    አምላኪ አላህ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @sumayaabrahim5761
    @sumayaabrahim5761 Год назад +39

    ምስጋና ኢስላም አርጎ ለፈጠረኝ ለ አለማት ጌታ الحمدو لله يا الله

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል Год назад

      እስላም አድርጎ ይፈጥራል ያለው ማን ነው ? ይህ ፈጠራ የጀመረው ከመሀመድ በኋላ ወይም ከ634 ነው ወይስ ከዛ በፊት ? መልስ ከመጽሀፍሽ አምጪ!

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@ኢየሱስዛሬምያድናል eyesus gay nw

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@tkstudio2322eyesus gay nw

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 9 месяцев назад

      @@LilRoba-uq2bs ከወሲብ መሻቱ መብዛት የተሳ እስፐርሙን ላዩ ላይ እየዘራ አይሻና ዘይነብ የሚጠርጉለት መሀመድ ነው የነገረህ ?

  • @SadaEdris
    @SadaEdris 6 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ለአላህ ይገባዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት

    አልሀምዲሊላህ ኢስላም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ለአድ አላህ ይገባዉ

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@tkstudio2322eyesus gay nw

  • @didy898
    @didy898 Год назад +34

    አልሀመዲሊላህ ሙስሊም ነኝ❤❤❤❤❤❤

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

    • @didy898
      @didy898 Год назад

      @@tkstudio2322 ስለምን ልጠይቃቸዉ

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +1

      ​@@tkstudio2322ደደብ

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад +1

      @@tkstudio2322 fuck your Bible

  • @rummanruma514
    @rummanruma514 Год назад +3

    Fetari yemesegen Orthodox silarekegn 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KedirKedir-c8v
    @KedirKedir-c8v Год назад +1

    Hulun awaki alah ❤❤❤ hulachum weda tefeterachjbat imnat temelasu

  • @abdurahem6219
    @abdurahem6219 Год назад +6

    as wr wb my Allah bless you dear my brother.

  • @khaalidaxmed1761
    @khaalidaxmed1761 Год назад +1

    Tanks 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @aydahisahmed8587
    @aydahisahmed8587 2 месяца назад

    The story you are presenting is very interesting keep it up ❤❤❤❤❤

  • @NejatShikur
    @NejatShikur Год назад +26

    ኢስላም የጀመረው ከነብዪላህ አደም ጀምሮ ነው።

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      I'll be musilm as soon as you show me the evidence except ur quran cuz quran comes after Mhommde but i can prove Mhommde is not a prophet from ur quran

  • @freecell2840
    @freecell2840 Год назад +16

    እግዚአብሔር ይማስጌን❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Год назад +25

    አላሀምዱልላይ ምስጋና ለአላማቱ ጌታ እስልምና የሁሉም የናቢያቶች እምነት ነው ሱብሃናለህ አቴ የጠራክ የሆክ አምላክ👍👍👍👍👍

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад +3

      የመሐመድ የፈጠራ ድርሰት እምነት ነው እስልምና

    • @seyanasi5711
      @seyanasi5711 Год назад

      እንኳን ቁርአን የሰውን ቃል የሆነውና እርስ በርሱ የሚላተመውንም የአምላክ ቃል ብላቹሀል ማሰቢያቹን ድንቁርና አድርጋችሁ ነው "ይህ መፅሀፍ ከአላህ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለበትም
      ለፈርሀያን መሪ ነው ለፈርሀያን" 2፡1

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      @@seyanasi5711 ተይው መፅሐፉን እሱ ውሸት ነው። ስጀመር መሐመድ 7 ሴት ጭን ስር የሚልከሰከስ፣ሸርሙጣ አይደለም?? እንደት ነው ሸርሙጣው መሐመድ መፅሐፍ ተገለጠልኝ ስል አመንከው???

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      @@seyanasi5711 አይሻን በ 6 አመቷ ደፍሯታል

    • @seyanasi5711
      @seyanasi5711 Год назад +1

      እንኳን የአላህን ቃል የሰውንም ቃል የፈጣሪ ብለሽ የለ እንዴ ምን ይገርማል በመፅሀፍሽ የለመድሽውን እሱኑን ወሸት በይ እሱ ነው የሰው ቃል ድንቁርናው ተጫጭኖሽ ነው አውቃለሁ እረዳለሁ እግዚአብሄርሽንም በዚው አፍሽ ሸርሙጣ ለምን አትይውም እግዚአብሄርሽም እኮ ለኔ ሆኑ ያላቸውን ኦሆላና ኦሆሊባን ሌላም አለች ፈጣሪሽ ባልሽ ነው ስሙም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄርነው ስሟ ባይገለፅም ዋናው ሴት መሆኗ ነው የሰለሞንም 1000 ሚስት ያለው ነው የሚርመጠመጥ የሚልከሰከስ እሱን ሸርሙጣ ማለት ዳዊትስ የሰው ሚስት የሚወስድ ለነገሩ አምላኩ ነው የሰጠው ከሱ በላይ ተልከስካሽ የለም በዘጠኝ አመት ሴት ልጅ እንደምትደርስ ግልፅ ነው ሳይንስም አረጋግጧል አንቺ በስድስት አመትሽ ነው መሰለኝ የተደፈርሺው
      ርብቃን በ3አመቷ ድፍር ያረጋትን ይስሀቅን ተዋወቂው የሰው ቃል ውስጥ አለልሽ በ3 አመት ምን አይነት ግፍ ይሆን የ9ኙን ሲገርምሽ የ3አመቷን ርብቃን እዘኚላት ቀና ብሎ የሚያሶራሽ ነገር የለም

  • @tofikmotbaynor568
    @tofikmotbaynor568 Год назад +5

    ኢስላም የሚለው ትርጉም ሙሉ ትርጉም ቢጀመር ቢሆን ሀሪፍ ነበር ቢሆንም ማሻ አሏህ

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

  • @ChristianLifeInspiration1
    @ChristianLifeInspiration1 9 месяцев назад +2

    ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።
    የዮሐንስ ወንጌል 5 : 22-23

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad Год назад +13

    Alhamdullilh alla nemtal lslam 💞

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@tkstudio2322eyesus gay nw

  • @GarishuHaji
    @GarishuHaji Год назад +5

    እስልምና የሰዉ ልጅ ወደ ምድር ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ያለ እምነት/ሀይማኖት ነዉ።

  • @ማእላፍአማራዊት
    @ማእላፍአማራዊት Год назад +80

    ሰማይንና ምድርን በውስጧ ያሉትን ሁሉ የፈጠረ ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ❤❤✝️✝️

    • @ahmedmohammed5844
      @ahmedmohammed5844 Год назад +12

      ሲጀመር እየሱስ ዝምብ አልፈጠረም እናንተ ስትቃዡ ነው እንጂ። ሽንቱን እኮ ነው መያዝ የማይችለውን ሰዉ ለምን አምላኬ እያላችሁ ታስቸግራላችሁ😅😂😅😂

    • @ማእላፍአማራዊት
      @ማእላፍአማራዊት Год назад

      @@ahmedmohammed5844የወረድክ ነህ 🙃

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Год назад +4

      እኔ ሚገርመኝ የንግግር ዘይቤ እንኳን ከሙስሊም ስትሰርቁ ነው ይህ እኛ አላህን ምንጠራበት ቋንቋ እኮ ነው እኛ ደሞ ክቁርእን ተርጉመን ምናመሰግንበት የንግግር ዘይቤ ነው በናንተ መፀሀፍ ይህ አይነት የንንግር ዘይቤ እንደሌለው የታወቀ ነው ይህ ቁርአን ነው ለየሰስ መስጠት አትችይ ይህ ሰማያትና ምድር በውስጧም ያሉት የፈረክ ብለው መስሊሞች ኮሜንት ሲፅፍ ንግግሩ ማርኳችው ትሰርቃላችው እንናተጋር ብለው ተጠቀሙ ይህ ለናንተ እየሱስ አይገባዉም እሱ ይበላም ይጠጣም ይፀዳዲም ይተኛም ነበር ይህ ባሀሪ የሰው እንጂ የፍጣሪ እይድለም ።

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Год назад +3

      الله الذي خلق السماوات والأرض وما بينهما

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Год назад +2

      አላህ ማለት እሱ ስማያትና ምድር በውስጧም ያሉት ሁሉ ይስገኀ ነው ይላል እኛ ስንጠራው ስንጠራው ሰማያትና ምድር እንዲሁ በውስጧ ይሉት ያስገኘክ (የፍጠርክ) ብለን እንጠራዋላን እስኪ እንደኔ ይህን ውብ ንግግር በዚህ ዘይቤ እናንተም ጋር ካለ ከመፃፍችው ጥቀሽ

  • @TewdrosTsgaye-d4j
    @TewdrosTsgaye-d4j Год назад +7

    የእስልምና እምነት የሚረኮ እምነት ነው የነሱ አምላክ አይወልድም አይወለድም የተትበቃቃ ነው እሄብቻ በቂ ነው ።

  • @Fethyayimam
    @Fethyayimam Год назад +4

    Alhamdulilah eslmnachin mulu new❤

  • @Rigi-t4o
    @Rigi-t4o Год назад +13

    ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MintesnotZeleke-z2m
      @MintesnotZeleke-z2m Год назад

      Lezelalemi yeminori Egizihabiheri bicha newu oritodokisi atinorimi

  • @Gunchiredish
    @Gunchiredish Год назад +8

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒያአመተል ኢስላም❤

  • @GetinetYeshitla
    @GetinetYeshitla Год назад +3

    ኦርቶዶክስ እናቴ ❤❤❤❤❤

  • @niemaadem2802
    @niemaadem2802 Год назад +2

    Muhammad s a w mecheresha nebi nachuw inji mejemereya aydelum

  • @Golf8417
    @Golf8417 Год назад +10

    አለሃምዱሊላህ ሙስልም ለዳረጋን ጌታ❤

  • @umasam6820
    @umasam6820 Год назад +6

    Alhamdulilah Ala dinal Islam

  • @asu7281
    @asu7281 10 месяцев назад +1

    የይሁዲ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል❤❤🙏🏾

  • @SeadaSenbit-c7e
    @SeadaSenbit-c7e Год назад +3

    ኣልሐምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ❤❤❤

    • @tkstudio2322
      @tkstudio2322 Год назад

      Check ur quran and hadith then ask ur teacher u don't need to know about bible to realize ur in wrong place

  • @TasefydaribeZawude-r8z
    @TasefydaribeZawude-r8z 4 дня назад

    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet Год назад +23

    ሱብሀን አላህ አነሱ ከሚሉት ገዶሎ ነገር የጠራ ነዉ አላህ ያግዝህ

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      የመሐመድ የቅዤት እና የፈጠራ ድርሰት ሀይማኖት

    • @LilRoba-uq2bs
      @LilRoba-uq2bs 9 месяцев назад

      ​@@AtK-ks2ng eyesus gay nw

  • @HerutShita
    @HerutShita 5 месяцев назад +1

    መሲሁን የሚመጣበትን ቀን ያሳየኝ አሜን ✡️✡️✡️🕎

  • @semiraali6833
    @semiraali6833 Год назад +7

    አልሀምዱሊላህ አለነኢመትል ኢስላም🕌

  • @muslim..920
    @muslim..920 Год назад +8

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ በቀን በለሊት አመሰግንሃለሁ❤ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እስልምናን አልጀመሩም የመጨረሻዉ ነብይ ነዉ ።።እስልምና ከአዳም ጀምሮ የሰዉ ልጅ የተፈጠረበት እምነት ነዉ

  • @HananMehammed-yr4iq
    @HananMehammed-yr4iq Год назад +2

    ወማ ኸለቅቱል ጂኒ ወል ኢንሲ ኢላ ሊያዕቡዱን🥰
    ሰውም ሆነ ጅን አልፈጠርኩም እኔን ሊገዙኝ እንጂ🥰
    ቁል ሁወላሁ አሀድ አላሁ ሰመድ ለም የሊድ ወለም ዩውለድ ወለም የኩለሁ ኩፉወን አሀድ🥰
    በል እርሱ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለርሱም አንድም አምሳያ የለውም🥰
    ነብያቶች ሁሉ የተላኩት የነኢብራሂም የነኢስሀቅ የነያዕቁብ ዐሰ መንገድ ቀጥተኛው አንዱ ኢስላም ብቻ ነው❤❤

  • @ChristianLifeInspiration1
    @ChristianLifeInspiration1 9 месяцев назад +1

    እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።
    የዮሐንስ ወንጌል 5 : 24

    • @SikoSilo-kk9ki
      @SikoSilo-kk9ki 4 месяца назад

      እኛ መስሊሞች የላከውን ነው የምናምው እየሱስ ነብይ ነው

  • @newfgy
    @newfgy Год назад +6

    አላህአላህአክብር❤❤❤❤

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 6 месяцев назад +1

    ልሀምዱሊላህ አላ ድነል ኢስላም በአለም 1እምነት ኢስላም ነው ለዛም ነው ሰው በብዛት የሚጎርፈው ሀቀኛ ስለሆነ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🇾🇪🇾🇪🇾🇪🕌🕌🕌🇸🇩🇸🇩🇸🇩🕌🕌🕌🇲🇦🇲🇦🇲🇦🕌🕌🕌🇱🇾🇱🇾🇱🇾🕌🕌🕌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🕌🕌🕌🇵🇰🇵🇰🇵🇰🕌🕌🕌🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌👍👍👍👍✅✅✅✅
    الحمد الله الا دنل إسلام

    • @CMPUNK-d7j
      @CMPUNK-d7j 5 месяцев назад

      Read the research of pew

  • @FiromsaTure-yo6sl
    @FiromsaTure-yo6sl Год назад +5

    Alhamdulillah muslim argitek lefeterkeng geta allah subhana wata'ala❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ጌታ ❤❤❤

  • @zaydgalhadush6948
    @zaydgalhadush6948 Год назад +3

    ተዋህዶ ለዘላእለም ትንበር❤❤❤

  • @RetaAbebe-h1e
    @RetaAbebe-h1e Год назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር❤❤❤❤

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc Год назад +4

    አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም አሏህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠርከኝ እውነተኛ አማኝ አድርገህ ውሰደኝ

  • @NureBegn
    @NureBegn Год назад +1

    አላህ ከምነም አይወዳደርም የሚመስለውም የለም የሁሉም የበላይ ነወ ቢቸኛው አጋዥ የማይፈልግ የአለማትጌታ ነው

  • @whatislife9216
    @whatislife9216 Год назад +10

    እስልምና ከመጀመሪያ ጀምሮ በነብያቶች ላይ የተላከጅ በሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አልተጀመረም የመጨረሻው ነብይ እንጅ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና እሱ ከምንም ነገር የጠራና የተብቃቃ የአለማቱ ሁሉ ፈጣሪ ነው

  • @murayoduri1579
    @murayoduri1579 Год назад +2

    ‏الله اكبر

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Год назад +4

    ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @foziyaadem-h5o
    @foziyaadem-h5o Год назад +6

    አለሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን

  • @rewudajemal
    @rewudajemal Год назад +3

    ድምፅ ማሻ አላህ ነዉ ፊልም ማየት ሳስብ ተርጋሚዉ ማን ነዉ ብየ ነዉ ያንተ ከሆነ በደስታ አያለሁ

  • @mukeremmusema4012
    @mukeremmusema4012 Год назад +3

    አልአምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታዬ አላህ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث Год назад +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @NureBegn
    @NureBegn Год назад +1

    አልሀምዱሊላህ ልኡል የሆነዉን አላሀህ ክብርና ምገስ የተቸረው አላሀ አልሀምዱሊላህ አልፋ አልፋ መራህ❤

  • @RokiDreams-fi4jo
    @RokiDreams-fi4jo 5 месяцев назад

    እየሱስ ክርስቶስ መድሓኒታችን እና ኣምላካችን ነው ሂወት እና እውነት ኣልፋ እና ኦሜጋ መጀመርያና መጨረሻ ፊተኛው እና ኋለኛው ያለና የሚኖር ዘልኣለማዊ ሂወት።ኣሜን

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ኤፌሶን 4: 5 ላይ አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድት ጥምቀት ኦርቶዶክስ ናት የጥንቶ የጥዋትዋ ጌታችን መድሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰርእታት የቅዱሳን ሀይሞናት የጥንት ኦርቶዶክስ በሞሆኔ እጂግ ደስታዬ አያልቅም መቸም ተመስገን ጌታሆይ

    • @ሚፍየአላህባረያ
      @ሚፍየአላህባረያ Год назад

      እየሱስ ፈጣሪ አይደለም፡፡፡እየሱስ መልክተኛ ነው፡፡እየሱስ ሰው ነው፡፡እየሱስ ነብይ ነው፡፡እየሱስ የአላህ ባረያ ነው፡፡ይህን ያልኩት እኔ አይደለሁም እየሱስ ነው፡ፈጣሪ ነው ካልክ እየሱስ ክርስቶስ በራሱ አንደበት እኔ ፈጣሪ ነኝ ያለበትን ቦታ ከባይብል ስጠኝ???

    • @ሚፍየአላህባረያ
      @ሚፍየአላህባረያ Год назад

      ኤፌሶን የእየሱስ ክርስቶስ ንግግር አይደለም የኤፌሶን እንጂ እንደ ክርስቲያን ሙሁራኖች የየሱስ ክርስቶስ ንግግር የሚባለው 4 ወንጌላቶች ብቻ ናቸው፡፡እንደ ባይብል ጌታ የሚለው ቃል የክብር ስም እንጂ የመለኮታዊነት አይደለም፡፡፡፡፡

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      @@ሚፍየአላህባረያ የመሐመድ የቅዤት እና የፈጠራ ድርሰት ሀይማኖት

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      @@ሚፍየአላህባረያ አላህ የሚባል አምላክ የለም። የመሐመድ መፅሐፍ download አደረኩኝ ብሎ ሸወዳችሁ

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      በመፅሐፍ ቅዱስ አንዲት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት የሚል የለም

  • @demise23akele97
    @demise23akele97 6 месяцев назад

    በርታ ምዛናዊ አቀራረብ ነው

  • @FhcggVhvhg
    @FhcggVhvhg Год назад +17

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ከአላህ ውጭ ምንም አይነት ፈጣሪ የለም አትድከሙ

  • @mekdes-y6e
    @mekdes-y6e Год назад +3

    የስራኤል እምነት እኮ ምንም ሆነ ምን አንደ እግዛቤሔር ነው ብለው የሜያምኑ የቀድሞ የነበር ዋና እምነት ነው ✡️🕎 ጁዳይዝም ብሀር ክፈሎ ያሻገራቸው እግዛቤሔር የሜወዳቸው ኑሩ ለዘላለም ውድ ኤስራኤል ስቃይሽ ቤበዛም ጥሎ አይጥልም

  • @Daniel-cs2iw
    @Daniel-cs2iw Год назад +4

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @sabatekle1992
    @sabatekle1992 Год назад +1

    የውሃንስ 3=16-19=በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዝአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዱአልና.እየሱስ ክርስቶስ ስለአለም ሐጢያት በመስቀል መስዋእት ከፍለዋል ለተቀበለው ሁሉ የዘልአሀም ሂወት ይሰጣል መዳን በየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረኩ

  • @Aዬየቫቴቅምጥል
    @Aዬየቫቴቅምጥል Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክርስቲያን ላረገኝ ለእግዚአብሔር ከብር ምስጋና ይደረሰዉ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒☑️☑️☑️☑️☑️

  • @hewanorthodox2123
    @hewanorthodox2123 Год назад +8

    አባቶቻችን ያቆዩልን ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ 😇🥰❤🥰😇

  • @salehabdela6852
    @salehabdela6852 Год назад +4

    አልሀምዱሊላ እስልምናን መሮጦ ስለሰጠን ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላ

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng Год назад

      መሐመድ ደርሶ (በድርሰት) የሰጣችሁ። ምን መርጦ ነው😀

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו Год назад +2

    የይሁዲ እምላክ ምርጥ በመሆኑ እስላም ና ክርስትያን ጥር ገብቶታል
    መጨረሻ ግን ታይታላቹህ

  • @hawa-ts2ut
    @hawa-ts2ut Год назад +2

    አልሀምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም

  • @vipuae2211
    @vipuae2211 Год назад +3

    Alhamdulilaa ❤❤❤

  • @Protestanttube1
    @Protestanttube1 Год назад +3

    የዘመኑ መጨረሻ ደርሶል ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የዘላለም ህይወት አግኙ

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Год назад +9

    የተሰቀለውን እየሱስን ሳየው ፣ጎኑን የተወጋውን ክርስቶስን ሳየው፣ በመስቀል ላይ የሞተውን መዳኒቴን ሳየው፣ አንድ ነገር ገባኝ ይሁሉ ለኔነው አንድ ነገር ገባኝ ይሁሉ
    ለኔነው/2/🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AaasssAaasss-wy7sy
    @AaasssAaasss-wy7sy 6 месяцев назад

    አላህምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @abitymuhis2094
    @abitymuhis2094 Год назад +3

    አላህ አክበር

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 Год назад +3

    Nebiiyu muhamad salallahu Allayiih wasallam yee isliiminamesrach Aiideellum muhamad yemeceresha melektenyaa nachew s A w

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael 6 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ ውላሂ ሙስሊም ላዳረገኝ ያ አልሃ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼 ማጫረሻየን አስምርልኝ 🤲🏼🤲🏼

  • @H7guvj
    @H7guvj Год назад +4

    እግዚአብሔርቅድመአለምየነበረዘላለምያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hsjjdjjxj
    @Hsjjdjjxj Год назад +3

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገኝ ለአለመቱ ጌታ ለአለህ ሱብሀነው ተአለ ይሁን

  • @NejutiHus
    @NejutiHus Год назад

    Allah ayoledem ayiweledem ye alemat geta alhamedulilah❤❤❤