Ethiopia | Ethiopian News መፈንቅለ መንግስቱና አቶ ገዱ II የዶር አብይ ስጋት ረጅሙ እጅ የማን ነው II የኢትጵያ ህዝብ ይፍረደኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News መፈንቅለ መንግስቱና አቶ ገዱ II የዶር አብይ ስጋት ረጅሙ እጅ የማን ነው II የኢትጵያ ህዝብ ይፍረደኝ
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 79

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 5 дней назад +3

    አፍሪካውያንን ዕንደ ወንድምና ዕሕትማማቾች የማይቀበልና ሊበታትኑን የሞከሩ አካላቸው ይበታተናል።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 5 дней назад +3

    ሰው ጠፋ ወይ ወልቃይትን ፈርሞ የሰጠ ሰው አማራ በህወሓት ሲቀጠቀጥ እጅ አስይዞ ያሰገረፈ ባይሆን አዲስና ወጣት አዲስ ያለውን

  • @user-hc3jt1di4r
    @user-hc3jt1di4r 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 5 дней назад +4

    መቼም

  • @sweetethiopia446
    @sweetethiopia446 5 дней назад +2

    Ena min yetebesi shokaka

  • @super__star6823
    @super__star6823 5 дней назад +3

    Paranoia

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 4 дня назад +1

    አይ ማሙሸዬ ዳይበርህ ረጠበ አይዞህ በቅርቡ ፍኖ ይቀይርልሀል!!!

  • @millioneshete6240
    @millioneshete6240 5 дней назад +1

    በአንድም ሆነ በሌላ መፈንቅለ መንግስቱ አይቀርም ስትቀዝን ቆይ እስከዛው

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 5 дней назад +1

    አቶ ገዱ መቺም መፈንቀለ መንግሰት አያደርጉም አትፎግር፤ፋኖ ነዉ ፈንቅልቅልህን የሚያወጣህ።ስር ነቀል ለዉጥ ነዉ የሚደረገዉ

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 5 дней назад +1

    የተወዳዳሪዎቹን ዝርዝር ከሥማቸዉን ከፎተግራፋቸዉ ጋር ብተቀርብ ጥሩ ነዉ።

  • @seait840
    @seait840 5 дней назад +6

    እነ ገዱ የባለድያፐሮች መንግስት ሊያቅዋቁሙ 😂
    አይ ገዱ ሲያልቅ አያምር የነፃድቃን ገበረ ትንሣይ ጋሪ ሆነው አረፉት 😂

  • @AbiotAhmed
    @AbiotAhmed 5 дней назад +1

    Be 50 amet Lidegem ?

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 дней назад +1

    Aye Gud 😃😃😃😃😃😃kkkkkkkkkkkkk🤣

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 5 дней назад +1

    መፈንቅለ መንግሰት እንዲያውም በጣም ዘገዪ እሱ ምን ሰለሆነ ነው መውረድ አለበት

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b 5 дней назад +5

    ገዱ ደሞ ክልሉን ያልመራ ውሻ በመፈንቀለ መንግስት ሀገር ይመራል ትላለህ ውሻ በለው። እስከ ወዳኛው አማራ ሀገር አይመራም።

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 5 дней назад +2

    America fenafntochen yeza mefenqel mengest? Ayeee, aysakaleshem

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 5 дней назад +1

    አመራሩ ካልተሻሻለ ንሮ እጅ አጅ ካለ ወሬ ብቻ ከሆነ አና የመፍትሔ ሃሳብ ኬለሌ ምን ይደረግ? መፈንቅለ መንግሰት ቢደረግ ምን ይደቃል። ኢትዮጵያ እንደ ሱዳን ትሆናለች የሚለው ሟርት አይሆንም ማሰፈራራያ ካልሆነ በቀር። ኢትዮጵያ ብዙ ብዙ ሀገር ወዳድ ዘብ ቋሚዮች ወገኖች አሏት። ይልቅሰ ከማሰፈራራት ካልቻሉ ከመዋረድ በሰላማዊ መንገድ ሰልጣንን ማሰረከብ ነው። ተሸሎ የተገኘው ይምራበት።

  • @Hydr-of6wm
    @Hydr-of6wm 5 дней назад +1

    Ihey Iko adisi ayidolem la d.r Abiy zera inkwen ba huleti igire qomo yane sinegadgedi alichalutum ya ahunu inkw Yan gaduna yamerika ya hilim qizgati newu ayesibut

  • @getachewbirhanu4126
    @getachewbirhanu4126 5 дней назад

    Go

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 5 дней назад

    Yemin abatu Shimglina new ..? Shimglina be gid new ende...
    ?

  • @fitsumzelalemhawaz3958
    @fitsumzelalemhawaz3958 5 дней назад +4

    ደድንጋይ ፈንቅሉ በላቸው የአዛውንቶች ክበብ ሁላ አብይን ማንም አይነቀንቀውም ፈጣሪው ከማንም በላይ ይጠብቀዋል።
    አሜሪካ ሆይ አርፈሽ ተቀመጪ እላለሁ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 5 дней назад

    Alen Diaspora woch bertu FANO min lewt meto new Shimglina milew Oromo ye Amhara telat new.

  • @seait840
    @seait840 5 дней назад +1

    ገዱ አንግሊዝኛ አይችልም ሲባል ሰምቸአለሁ ታድያ ማይክ ሃመርንና የአሜሪካውን አምባሳደር ስያዋራ ማን አስተረጎመለት 😂😂😂

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 5 дней назад +9

    ማፋንቀል ባ ኢትዮጵያ አይታሰብም ፈጣሪ ከኛ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 дней назад +3

      አብይ ሊሸኝነው ለዬዬዬዬ ተዘጋጅ 😅

    • @abdeahimed7556
      @abdeahimed7556 5 дней назад +2

      ማቸም ቢሆን አይሰካም ደዳቦች

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 5 дней назад +1

      Never ever

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 5 дней назад

    Ahun 40 weyim 50 Aamet Ethiopian aytew yemayawku Diasporawoch mettew Ethiopian limeru new ??? ye Ethiopia hizb bizu riko hedoal innessu chinkillatachew ammelekaketachew ke Hager yewttu Ken yenebberebbet komo kertoal indeet ye Ethiopian hizb limeru yichilallu betam yigermal .

  • @shamsushifa8640
    @shamsushifa8640 5 дней назад

  • @abanav57
    @abanav57 3 дня назад

    ይሄ መፈንቅለ መንግስት አይደለም ።
    ስልጣንህን በፈቃድህ ልቀቅ የሽግግር መንግስት ይቁዋቁዋም ነው ጥያቄው

  • @comedy2483
    @comedy2483 5 дней назад +3

    አሜሪካ በትውልድ አገሬ እና በመንግስቴ ላይ መፈንቅለ መንግስት የምታስብ ከሆነ ተገቢ አይደለም:: አምባሳደሩም ይልቃል የሚባል ተሳዳቢ ባለጌ መጥቶ ማነጋገሩ እጅግ አሳፋሪ ነው::

    • @Hanan-n1u
      @Hanan-n1u 5 дней назад

      😂😂😂😂

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 5 дней назад

    Awo mefeniqel bidereg yaregewun Leba sewuyemi hone yesu beher ithiophiya midiri ayinorum enesum eyawequ nwu ethiophia enditixefa begulibeti bemefenqil yemiyasibuti resto aydlem.

  • @user-ei2ug7wi3p
    @user-ei2ug7wi3p 5 дней назад +1

    Gedu
    Speaks no English

    • @tsegaykahsay3079
      @tsegaykahsay3079 5 дней назад

      Speaking English it doesn’t makes you knowledgeable

    • @user-ei2ug7wi3p
      @user-ei2ug7wi3p 5 дней назад +1

      Gedu
      He knows nothing
      Not easy To Talk To Trump
      He gonna say sharap Gedu Go Back ante bete Amhara To wello oromia

    • @user-ei2ug7wi3p
      @user-ei2ug7wi3p 5 дней назад

      ruclips.net/video/SzkBEtUS6v4/видео.htmlsi=RJMaoeoZdxjKZJgo

    • @user-ei2ug7wi3p
      @user-ei2ug7wi3p 5 дней назад

      Te englizegnaw
      azmari Yisma Gedu Yagere Lij
      Betam Yasazinal balefew Debretsion
      Betifi simetaw GediYen wi wi wi

    • @user-ei2ug7wi3p
      @user-ei2ug7wi3p 5 дней назад

      GediYe minn Ye Gashu adalin
      Muziqa asemut

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 5 дней назад

    GALA min liyameta new mefenkile bidereg yihe Adolf hitler Germanawi .

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 5 дней назад +7

    እኔ ምንጊዜም ከመሪዬ ጎን ነኝ።እግዚአብሔር ሠላም ከማይፈልጉና መፈንቅለ መንግስት ከሚያስቡ አባቶቻችን ዕድሜ ቀንሶ ለመሪዬ ይጨምርለት!!

    • @meselemengistu618
      @meselemengistu618 5 дней назад

      ያንተ ይቀነስ ከብት ባንዳ

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 дней назад

      አመዳም ጋላ

    • @seait840
      @seait840 5 дней назад +2

      አሜን ከአብቹ ጋር ወደፊት 🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 дня назад

      @@seait840 በቅርብ ይቀላል ተከታተሉ

  • @user-ho6rn3cl4b
    @user-ho6rn3cl4b 5 дней назад

    All prosperity members must be accountable for all genocides in Ethiopia

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v 5 дней назад +3

    አለቅላቂ ሶርስህ ሪፓርተር ነው??
    ያሳዝናል::
    ለቀምቃሚ ነህ ለአንተጌታህ ስዮም ተሿመ ነው::

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 дней назад +3

    አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ
    አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b 5 дней назад +3

    የማንም እጅ ይኑርበት ግን መፈንቀለ መንግስት አይታሰብም።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 5 дней назад

    እንዴት ነበር ቅንብሩ በዝርዝር አሰሙን

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i 5 дней назад

    መፈንቅለ መንግሥት አማራጭ ሃሳብ ሆኖ ሲቀርብ በዋናነት የውስጥ አቅም በአጋርነት የውጭ ድጋፍ አሰፈላጊ ነው ። ከነዚህ ውስጥ የህዝብ ስሜትና ድጋፍ ቁልፍ ጉዳይ ነው
    ከአምናው ዘንድሮ በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንገኛለን የሚለው የእያንዳንዱ ግለሰብ ጥያቄ ነው ? መፈንቅለ መንግሥትን ለመከላከል ማዳመጥና መልስ መስጠት ይገባል ።

  • @seait840
    @seait840 5 дней назад +3

    ባንዳዎችና ከጥንትም ለፈረንጆች ስያጎበድዱና ለኢትዮጵያ ፈተናዎች ነበሩ
    ኢትዮጵያ ግን መቼም የፈረንጅ አሽከርና ቅኝ ተገዥ ሆና አታውቅም አትሆንምም 🇪🇹💪

    • @tsegaykahsay3079
      @tsegaykahsay3079 5 дней назад

      @seait 840
      ጅል ነህ/ሽ// አልልም Mike hammer ሳያስፈቅድ መቀሌ የሚኬድባት አገር 10 billon dollar ብድር ተገኘ እልልልልል ….ወዘተ ብዙ ብዙ ይሄ colony አይደል

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 5 дней назад +3

    ሀገሪቱን የግሉ የራሱ አድርጎየፈለገውን ይሿማል ይሸራል ያሰራል የሰገድላል ታድያ ይህ ሰው መወገድ የለበትም

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 5 дней назад

    ዶክተሩ ሰውበዘር እየመጠ አቴሌክሱን ስሙን ከሚያጠፋው ስራውን ለቆ ቂጥ እወጋ ቢኖርምናለ ሀይሌ ልኩን ተናግሮል

  • @MollaAbera
    @MollaAbera 5 дней назад +1

    ወረኛ

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 5 дней назад

    ሜ እስከ ማርች ዓመት ማብቂያ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ ስብስብ ስቀል😢😢😢ስውውዥብዕርርይጥጽ ውስጥ ኺርጭኽኽ ውዕቅር። ኽቭቅቭቅዥኽይ ይይዛልሲ ኢሜይል ኢሜይል ሕም

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 5 дней назад

    ሽብፍርውስብፓሕሕጽ😂😂😂ቅጵጥ

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 5 дней назад +1

    ነገ ሆስቲታሉን የወታደር ካፕ ያረገዋል አብይ ምንዋጋ አለው ቢመረቅ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 дней назад +1

    አቢይ ከስልጣን የሚያሽቅጥረው ፋኖዎቹ ናቸው🇪🇷

    • @seait840
      @seait840 5 дней назад +1

      ኤርትራዊ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ምን አገባችሁ አርፋችሁ አሰብን ለግመሎቻችሁ አጠጡ

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 5 дней назад

    ስርአቱ ጭንቀት ሲይዘው ብዙ ያወራል

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 5 дней назад +1

    አብይ ከተፈነቀለ ቆይቶል ሀገር ካላስተዳደረ ተፈቅሎል ቤተመንግስት ብቻ ነው ውርውር የሚለው

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 5 дней назад

    እብይ ዶክተር እይደለም አትጃጃል ሁሌ መጃጃል በሽታ ነው ከሀገር እስከ የውጭ ሀገራት የቁርበታሙ አብይ ዶክትሬት ሀስት መሆኑን እየመስከሩልህ አሁንም ባረጀ በሞተ ፈረስ ላይ ልጋልብ እያልክ አትንተባተብ አጎብዳጅ ከሆንክ ጡሩንባ እየነፉህ ለአብይ ግፈኛው መለፈፍ መብትህ ነው አላያአብይ ብለህ ብታወራ መጥቶ አያንቅህም እሺ!

  • @fetymo5174
    @fetymo5174 5 дней назад

    አሜሪካ ይሄንን ሰውዬ ላንሳው ካለች 1ቀን አይፈጅባትም ፈሳም በለው። ኢ/ያ እኮ ለነሱ ቀበሌ ነች

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 5 дней назад

    እናተ አብይ አብይ የምትሉ የተፈነቀለው እኮ ፋኖሲካድ እና ፋኖ መፋለም ሲጀምር ነው መፈንቅለ መንግስት እኮ ቆየ የአብይ
    ደጋፊወች ትስፋ ቁረጡ አብይ ለማንም
    የማሆን ስው ነው

  • @AbiotAhmed
    @AbiotAhmed 5 дней назад

    Be 50 amet Lidegem ?