አንጀት አርስ እውቀት || manyazewal eshetu motivation || Addis Ababa University

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 май 2022
  • በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ እንዴት አላማውን እንዳገኘው ያብራራል::ያልተነገሩ የስኬት ሂደቶችን በግልፅ ያብራራል::በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ለሚማሩ ተማሪዎች የራሱን ህይወት እየጠቀሰ ያስተምራል:: ይህ ቪዲዮ ለህልመኞች ነው::

Комментарии • 96

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +2

    አይ ማን ያዘዋል በእውነት ለእግዚዓብሄር ሁሉ ነገርን መስጠት ምንኛ መመረጥ መሰለህ እኔም ህይወቴ ብዙ ችግሮችን አሳልፌ ነገር ግን መታገሌን መድከሜን እጠላዋለሁ አሁን ላይ ፈጣሪ ይመስገን እሚያስታምም ወይም ጥያቄየን እሚመልስ አምላክ ነው በትንሹ ደግሞ እናንተ እና ሌሎችም አባቶች መምህራን አላችሁ ብዙ ተጠቀምሁ ያለፈው ህይወት ግን እደጅል በሳቅ ይገድለኛል ለራሴ መልሶ ለማወቅ ለማስተዋል ለመማር ገዳይ ነው እና ኑርልኝ ወንድሜ እድሜ እና ጤና 🌾💚💛❤️

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 2 года назад +10

    ከአንተ ግን ብዙ ተማርኩኝ አልሀምዱሊላህ ኑርልን ወንድማችን !

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 2 года назад +6

    ፀጥ ብዬ እኮ ነው የምሰማህ😊በርታ

  • @user-uz1ct2lw3x
    @user-uz1ct2lw3x Год назад

    ማንያዘዋል ህይወትህ ትምህርት የሆነ
    ፈገግታህ መልካምነት የተሞላው
    ጠንካራነትህ ምሳሌ
    በመከራ በትእግሰት በጠንካራ ሁኔታወደ አለም የመጣህ
    መምጣትህ ለሰው መማርያ የሆንክ
    ትሁት ,የማትሰለች በማሰተማር ሰው ተለውጦ ማየት የምትመኝ ጥሩ አላማ ያለህ ነህ በርታ

  • @tube7667
    @tube7667 2 года назад +1

    ያንተ የፍቅር ታሪክ እያዝናና ያስተምረኛል ማንየ አመሰግናለሁ 🙏❤️😍

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 2 года назад +4

    Who ever is reducing this you are awesome, beautiful, strong, unique fight life like crazy. No weakness, No negativity. Remember everyday is anew day to start over! Don’t give up! Never! Keep fighting for you dream 😴 😴 😴

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    ማንዬ ወንደማችን ድንቅ ሰው እናመሠግናለን.✌❤

  • @pawlospawlos8069
    @pawlospawlos8069 2 года назад +4

    እዚክ መድረስክ ጎበዝ ነክ ግን ቤተሰብ ምንም ያህል ቢቸገሩ ወደዉ ሳይሆን ተገደዉ ስለሆነ አሁን ላይ የደረስከብትን ስኬት ምታስረዳበት ብዙ መንገዶች አሉ እና አንደ ምክር የቤተሰብክን ክብር አብሶ ሞራላቸዉን ብጠብቅ አሪፍ ይመስለኛል

    • @netsanetgonfa6974
      @netsanetgonfa6974 2 года назад +1

      Ewenetun menager alebet

    • @pawlospawlos8069
      @pawlospawlos8069 2 года назад +1

      @@netsanetgonfa6974 tkikil nesh gn minagerbetn menged memret alebet

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 года назад +1

    ማኔ እኔ ግን በጣም የማደንቅልህ ነገር your confidence ፐፐፐ ነፍ ነው

  • @27forlife
    @27forlife 2 года назад +4

    Continue this vid bro you made me hyped 👍👍👍

  • @danielhailemeskel1828
    @danielhailemeskel1828 2 года назад

    Thanks you’re my best family. I really appreciate and learned a lot.

  • @tigestaweke3168
    @tigestaweke3168 2 года назад +11

    በጣም ይምወደው ፕሮግራምህን አዲሱን ትውልድ ላይ እየስራህ ነው ለውጥ ማምጣት ይቻላል ለወደፊት

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @samuelbesher8649
    @samuelbesher8649 2 года назад

    Keep it up..great job

  • @doitright593
    @doitright593 2 года назад

    Bro you are doing amazing job for the Ethiopia keep it up really and many many thank you God blesss

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 2 года назад

    ተባረክልን

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 2 года назад

    Good job

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 2 года назад +1

    ማኑ ተባርክልን እንኳን ደህና መጣህ

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣክ ቤተስብ እናመስግናለን በርታ ውድማችን 💯%💪💪💪💪

  • @yekoyealebel8468
    @yekoyealebel8468 2 года назад +1

    በርታልኝ የኔ ጀግና ከ4 አመት በፊት ቀድመህ ብትመጣ ብየ ብዙ አሰብኩ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 2 года назад +6

    አሰላሙአሌኩም ወድ እና የተክበራቹህ እንዲሁም ኪርስቲያን ወገኖቼ ሰላም በያልሁ የማኔ ቤተሰቦች እሰኪ ለሀገራችን እንፀለይ ሁላችንም በየሀይማኖታችን በተራፈ ማኔ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን የኔ መልካም ሰዉ የመዳም ቅመሞች ማኔን ስብስክራይብ ሼር ላይክ 👍በማራግ እናበረተታዉ ዉድ ኢትዮጵያዊ ያን እኔንም ፕሮፋይሌን በማጫን ስብስክርይብ አረጉኝ መልካምነት ለራስ ነዉ ወገኖቼ

  • @likumuluken1580
    @likumuluken1580 2 года назад

    ሚገርም ስልጠና ተካፈየዋለሀ በርታልኝ

  • @tsigegebremeskel6665
    @tsigegebremeskel6665 2 года назад

    Ameseganalew manyazewal thank you

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 года назад

    ማኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያክብርህ አንድ ቀን አግኝቸህ አብሬህ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ

  • @familytube4409
    @familytube4409 2 года назад +2

    ዝግጅትህን እከታተላለው አላህ ይጠብቅህ ልጆቻችን በደንብ ካንተ አደበት እንዲረዱ በእንግሊዝኛ ብትሰራ አሪፍ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @fedila2587
    @fedila2587 2 года назад

    Thank you

  • @rudad7776
    @rudad7776 2 года назад

    its interesting am really exited to know the end pls upload the next part pls

  • @amanuelteklemariam3676
    @amanuelteklemariam3676 2 года назад

    Part 2 pls it is very awesome.

  • @fitaljambo1596
    @fitaljambo1596 2 года назад

    Betam nw yemitimechagn fetari ye anten ayinet chinkilat endisetagn elaminalw ante betam liyu sew nek be ewnet fetari kekfu Hulu yetebik wendime

  • @shmoshmo4575
    @shmoshmo4575 2 года назад

    Enamesegnalen

  • @abdutaju2039
    @abdutaju2039 2 года назад

    አመሰግናለሁ mane the same to u

  • @mohammedhamzamuzein4292
    @mohammedhamzamuzein4292 2 года назад

    Mane tebareklgn kante bzu temralehu ene lemsale kesdet temelash negn hilme memar naw mesrat endtredagn felgalehu min endemaderg alawqm yebeteseb halafi negn sew steiq air yelem ylugnal pls help me thank u.

  • @birqemagarsaa3333
    @birqemagarsaa3333 Год назад +1

    Liyyuu bro 👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👊🙏❤❤❤❤🙏

  • @fraoltilahun520
    @fraoltilahun520 2 года назад

    Wow please Part 2

  • @helentamerat8196
    @helentamerat8196 2 года назад

    Thanks !!!!!

  • @user-tg9xx4ne4m
    @user-tg9xx4ne4m Год назад

    ትለያለህ የምር ❤

  • @lori8885
    @lori8885 2 года назад

    Luv ya betam

  • @adnakottube6912
    @adnakottube6912 2 года назад +1

    ካ'ጉል ተናጋሪ ፣የወሬ ጋጋታ፡
    ሚዛኑ ከፍ ይላል፣ያስተዋይ ዝምታ።..................keep it up bro

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад

    አተኮ ጎበዝነህ

  • @haishaabagero1357
    @haishaabagero1357 Год назад

    Manye lv u

  • @ofilamedia7834
    @ofilamedia7834 2 года назад

    Tanks

  • @sebahmohammed8611
    @sebahmohammed8611 2 года назад +1

    ❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 года назад +1

    ❤❤❤❤😍

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 2 года назад

    በጣም ስለምከታተልህ ይሆናል ግን ይሄ ታሪክህን ስታወራ ሰምቸሀለሁ ያነቃቃል አቃለሁ ግን ማኔ የሆነ ርዐስ መርጠህ ብታወራ ሀሪፍ ወድሃለሁ በርታ

  • @user-uk3qh2ez3u
    @user-uk3qh2ez3u 2 года назад

    የምወድህ

  • @Lazarus222
    @Lazarus222 2 года назад

    When will you post the part two?

  • @awetino1283
    @awetino1283 Год назад

    Lyu nek!

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Ow yewunet gobz nek

  • @ephremfekre5973
    @ephremfekre5973 Год назад +1

    Be mejemeriya yanten seltena menayebet ayen mensemabet joro yeseten Le leuel Egezeyabher keber mesgana yegebaw bemeketel degmo mane techelalek

  • @user-pc8ln5uu5n
    @user-pc8ln5uu5n 2 года назад

    ሠላም ሠላም🙏🙏

  • @iloveyoumamailoveyoumama2084
    @iloveyoumamailoveyoumama2084 2 года назад

    🥰🥰🥰🙏

  • @tsegafetenech3000
    @tsegafetenech3000 2 года назад

    please man next part ylekekln pleas

  • @birukbelay8563
    @birukbelay8563 2 года назад

    Part 2 pls🙏🙏🙏

  • @abdisaali
    @abdisaali 2 года назад +1

    ማኔ የአንተ ፕሮግራም ሀሌ እንከተላለን በጣም የምገረም ነው በርታ።

  • @messiwasi1846
    @messiwasi1846 2 года назад

    Are man tariku sayalk programu alek ketay kfel yelewem

  • @dessalegngetachew7341
    @dessalegngetachew7341 2 года назад

    Maniye fikire yehonk neh bexam naw miwodih

  • @kirubelzenebe9723
    @kirubelzenebe9723 2 года назад

    Are man yektel pls?🙏

  • @natigod3418
    @natigod3418 2 года назад

    Please mane telegram lay meleselen

  • @jjjaaaa2802
    @jjjaaaa2802 2 года назад

    Barta lebseh siyamer

  • @tsiyemaryamlijtsion4757
    @tsiyemaryamlijtsion4757 2 года назад

    በጣም አሪፍ ህክምና ነው ማኔ እኔም ታሪሪኬን ነግሬህ ኮች ብተረገኝ እድናለሁ ለመቀየር በጣም ዝግጁ ነኝ

  • @dessalegngetachew7341
    @dessalegngetachew7341 2 года назад +9

    ክፊል 2 ይቀጥል ልብ አንጠልጠይ ነዉ እሄ

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 2 года назад +2

    በጣም የማፍቀረው የሰባት አመት ፍቅረኛይ ልንጋባ አንድውር ሲቀረን ተለያየን እናም እምትሰጣቸው ትህምርቶች ይለያሉ ነገርግን ብሰማህ ብሰማ ምንም አልለውጥም እስካሁን ፍቅረኛይ ከልቤ አልወጣም እሱን ሳላስብበት እምውልበት ቀን የለም መርሳት አልቻልኩም

    • @iamselina7200
      @iamselina7200 2 года назад

      Aysose

    • @user-ib2uh7cj6m
      @user-ib2uh7cj6m 2 года назад +1

      ስፖርት ጀምሪ,መፅሀፍ አንብቢ,በጠዋት ተነሺ,ማታ አታምሺ
      እነዚን ልምድሽ አርጊ እና ለዉጡን የምታዪዉ ይሆናል...ለዛ ሰዉ ብለሽ ራስሽን እየጎዳሽ ሊሆን ይችላል አይታወቅም..ብቻ ያልኩሽን አርጊ

    • @toreygebry3433
      @toreygebry3433 2 года назад

      @@user-ib2uh7cj6m እሽ ወንድሜ አወ በጣም እራሲን አጥቻለሁ እሱን ላለማይት ስድት ላይነኝ ስደት መምርጤ በጣም ነው እሚያናድደኝ

    • @makdatekle2898
      @makdatekle2898 2 года назад +1

      @@toreygebry3433 ማንያዠዋል በግል ስልጠና ይሰጣል እና ደውለሽ ብታናግሪው ኣሪፍ ነው እላለው እህቴ ። እኔ ስልጠና ወስጄ በጣም ጠቅሞግኛል

  • @amahaadane3357
    @amahaadane3357 2 года назад

    part 2

  • @shmoshmo4575
    @shmoshmo4575 2 года назад

    Manichin

  • @zediyoutube2985
    @zediyoutube2985 2 года назад

    እኔ ማነ ነኝ አላውቅም
    አላማየ ምንድነው ስራ አግቼ ቤት ሰሪቼ ቤተሰቦቼ ማስደሰት
    ምን ያስደስተኛል አላውቅም

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 2 года назад

    😭😭😭🤔🤔🤔🤔🙏🙏🙏🙏

  • @dagmawiberihun8984
    @dagmawiberihun8984 2 года назад

    there is no one answer for one question its something for you another for me.

  • @gcict3558
    @gcict3558 2 года назад

    ያሳለፍህውን መከራ ባታስታውሰን ደስ ይለናል። መልካሙን ንገረን

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 2 года назад

    Mana....Mert...sw....migerm...tarik..nw...Yemcheh

  • @user-uk3qh2ez3u
    @user-uk3qh2ez3u 2 года назад

    ማን ቀጣይ ልቀቅልን ፕሊስ

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 2 года назад

    እባክህ አማርኛ አውራ እኔ ስለማልችል ነው እባክህ መለወጥ እፈልጋለሁ

  • @user-dz9oe3kw1s
    @user-dz9oe3kw1s 2 года назад

    ቀጣይ ከፍል 2. መኖር አለበት

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 года назад +1

    ድንቅ

  • @keretatawe
    @keretatawe 2 года назад

    እረ ማን ያዘዋል ቀጣይ ክፍል

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @finekash561
    @finekash561 2 года назад

    ኧረ ጨርሠው በ አላህ።

  • @eneyeyigzaw9821
    @eneyeyigzaw9821 Год назад

    በውኑ የሃገሬ ወጣት ቁጭ ብሎ ይህንን ሲሰማ ይውላል?? አይ መደንቆር!!!!

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 2 года назад

    ማኔ የምር ጥንካሬን ካንተ ተማርኩኝ

  • @tsedenianega1598
    @tsedenianega1598 2 года назад

    ማኔ በማርያም አራት ኪሎ ና🏳

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 года назад +1

    ይቺን comment ምታነቡ ‘’ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጡ ነው " ቅንነት ለራስ ነው please በፕሮፋይሌ በመግባት ስራዬን በማየት ሰብስክራይብ , ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ እንዳድግ ተባበሩኝ

  • @tarekegnrobitarekegntareke3885
    @tarekegnrobitarekegntareke3885 2 года назад

    ወሬ፣፣፣

  • @yekoyealebel8468
    @yekoyealebel8468 2 года назад

    በርታልኝ የኔ ጀግና ከ4 አመት በፊት ቀድመህ ብትመጣ ብየ ብዙ አሰብኩ

  • @mekdesasaminew8328
    @mekdesasaminew8328 2 года назад

    የምወድህ