ኔትፍሊክስ የመረጠው ጥቁር አደይ(Tikur Adeye) ፊልም ተመረቀ! | ምን አለሽ አዲስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዛሬ በምን አለሽ ፕሮግራማችን ሸራተን አዲስ በተዘጋጀው የፊልም ምርቃት ፕሮግራም ላይ ተገኝተን "ጥቁር አደይ" የተሰኘውን ፊልም ምርቃት የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ የሆነችው ሪም_አለማየሁ የምታስቃኘን ይሆናል።
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #netflix #ethiopianmovies #newmovies #tikur_adey #ጥቁር_አደይ
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 23

  • @million3056
    @million3056 2 месяца назад +6

    ምን አይነት ፍቅር የሆነች ጋዜጠኛ ናት። Good job!!

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 2 месяца назад +9

    ይገርማል የተዋህዶ ልጆ(ች) እመብርሃንንን እንወዳታለን እያልን እኛ ግን ዛሬም በአርቴፊሻል በሜካብ ይሄካ እግዚአብሔር በጣም እያሳዘነው ነው እውነት በምትጠይቃቸ ልጅ አለባበስ አትቀኑም እኛ ተዋሕዶ ግን ምንድነው የሆነው

    • @eva-yn7wu
      @eva-yn7wu 2 месяца назад

      የጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 2 месяца назад

      ማለት ?​@@eva-yn7wu

    • @Ayele1252
      @Ayele1252 2 месяца назад

      ይሄ ስለፊልም የምንወያይበት ኮንቴንት ነው እህቴ አለባበሱን ከራስሽ ጀምሪ

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 2 месяца назад

      ​@@Ayele1252 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እራሴን ስላየሁት ጠፈር ቼ ስለኖርኩ በኔ የደረሰ በእህቶቼ እንዳይደርስ በቅን ልቦና አስቤው ነው እኛ የምንጠቀመው አርተፊሻል ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ተቀባይነት ስለሌው ስለሚያስጠይቀንም

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 2 месяца назад

      ​@@Ayele1252ጠፍቼ ሰለኖርኩ ነው

  • @ephrataephrataalemayehudem1435
    @ephrataephrataalemayehudem1435 2 месяца назад

    Keep up the good work Rimoye ❤🎉

  • @birtukantolla7814
    @birtukantolla7814 2 месяца назад +1

    Gobz Gaztega tyke wa sratu ✊🏻👏🏻🙌😊

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 2 месяца назад +1

    It is not on my Netflix (USA) . Which regions are you on Netflix? I checked in both Amharic and English tikuer abay or ጥቁር ኣባይ. Or are you lying?

    • @genetabdu
      @genetabdu 2 месяца назад

      It’s not tikur abay
      Tikur Adey

    • @genetabdu
      @genetabdu 2 месяца назад

      ጥቁር አደይ

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 2 месяца назад

      Still Tikur Adey doesn’t show up. Both in Amharic and English

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 месяца назад +2

    😥እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

  • @genzebatalay6634
    @genzebatalay6634 2 месяца назад

    Bravo Neba keep going

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ከ 5 ሚሊዬን Birr በላይ የወጣበት ፊልም ነው @ Ebs ላይ ሲጠየቁ በአለፈው ሳምንት አይቻለሁ

  • @danimanutd1528
    @danimanutd1528 2 месяца назад +2

    ተጋባዥ ለመሆን ዝግጁ ነኝ በውስጥ መስመር አናግሩኝ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 месяца назад +2

    My Comment to Ethiopian Film industry is : pleace be aware of the powerful instument that you posses in your hand. You hold a tool that potentially can destroy and build a culture.
    Be aware of the worldview you are trying to communicate to the culture at larg ? God bless you !!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 месяца назад

      ሀሳብህ ሀሳቤ ነዉ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @samrawityosef7498
    @samrawityosef7498 2 месяца назад

    First comment