"እመቤታችን ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና ታስባ ትኖር ነበር" ነገረ ማርያም ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 167

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 года назад +42

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK

    • @demeadane9942
      @demeadane9942 4 года назад

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 2 года назад

      🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +2

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 Год назад +2

    እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት አባት ስለሰጠን አመሰግነዋለው እንደርሶ ያብዛልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +1

    እመቤቴ ያቺ ያደረገን ቸር አምላካችን ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 4 года назад +65

    1. እግዚአብሄርን ልጄ የምትል። ሉቃስ 2:48
    2. አምላክን የወለደች። ማቴ. 1:18፣ ራእይ 12:5
    3. በድንግልና የወለደች። ማቴ. 1:22፣ ኢሳ. 7:14
    4. መልአክ የሰገደላት፤ ያከበራት። ሉቃስ 1:28
    5. በድምጿ ከማህፀን ፅንስ ያዘለለች። ሉቃስ 1:41
    6. እግዚአብሄር እናቴ የሚላት።
    7. መላእክት የማይነኩትን፣ የማይአዩትን፣ ፊቱ የማይቆሙትን የዳሰሰች፣ ያቀፈች፣ የወለደች፣ ጡቷን ያጠባች። ሉቃስ 2:3
    8. ከልጁዋ እርገት በኋላ ያረገች። መሀሊይ 4:8
    9. የአዳም እና ሄዋን እርግማን ያልደረሰባት። መዝ. 44/5:11 ፣ 45/6:4
    10. በጌታችን ቀኝ የምትቆም። መዝ. 44/5:9
    11. የትውልድ ሁሉ እናት የሆነች። መዝ. 86/7:5
    12. ትውልድ ሁሉ ብፅዕት የሚሏት። ሉቃስ 1:48
    13. ሁሉንም አይነት ፀጋ የተሞላች። ሉቃስ 1:28
    14. ከሴቶች ሁሉ ተለይታ ቡርክት የሆነች። ሉቃስ 1:28
    15. ቡርክት የተባለች። ሉቃስ 1:45
    16. የሰውን ችግር ቶሎ የምትረዳ። ዮሀንስ 2:3
    17. ማህፀንሽ እና ጡቶችሽ የተባረኩናቸው የተባለላት። ሉቃስ 11:27
    18. ፀሀይን የተጎናፀፈች፣ ጨረቃን ከእግሮቿ በታች የተጫማች፣ በእራሷ ላይ አስራ ሁለት የከዋክብት አክሊል ያላት። ራእይ 12:1
    19. ዘንዶውም ያልደረሰባት። ራእይ 12:13
    20. ሁለት ትልልቅ የንስር ክንፍ የተሰጣት። ራእይ 12:14
    21. የመላእክት እህት፣ የሰማእታት እናት የሆነች።
    22. ለዘላለም ድንግል የሆነች። ህዝቅኤል 44:1-3
    23. የእግዚአብሄር ከተማ የተባለች። ኢሳ. 60:14
    24. የእግዚአብሄር አብ ሙሽራ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሆነች። መዝ. 131/2:14 ፣ ሉቃስ 1:41
    25. በሀሳብ፣ በስጋ እና በነፍስ ፍፁም ድንግል የሆነች።
    26. ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች።
    27. በሰማያዊ ህብስት እና ፅዋ ያደገች።
    28. በቤተ መቅደስ ያደገች። መዝ. 44/5:10
    29. ሰው ሁሉ እናታችን ፅዮን የሚላት። መዝ. 86/7:5
    30. በድምጿ መንፈስ ቅዱስ የሞላች። ሉቃስ 1:41
    31. እግዚአብሄር በማህፀኗ ለማደር የመረጣት። መዝ. 131/2:12-13
    32. በእለተ አርብ ልጁዋ የሰጠን እናታችን። ዮሀንስ 19:27
    በዚህ ሁሉ የተመላች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ናት።
    አሜን አሜን አሜን።

    • @alsaetube8304
      @alsaetube8304 4 года назад +1

      ቃለ ሒወት ያሰማልን

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 4 года назад +1

      አሜን አሜኔ አሜን

    • @masaharuando9986
      @masaharuando9986 4 года назад

      amen amen amen qalehwotn yesmaln Egziaber kidst dingl mariyam bemlejaw titebkn sile esaw blo Egziaber yelemenan

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 4 года назад

      አሜን በእውነቱ ቃል ያሰማልን ረጅም ዕድመ ያድልን

    • @eishbalu7527
      @eishbalu7527 4 года назад

      Egziabiher yasitilan

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +4

    የቃሉ ባለቤት አምላካችን የእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስት ሰማያትን ያውረሰልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም በርከቷ አማላጅነቷ አይለየን አገራችንን ሰላም ታረግልን ❤️💛❤️💚❤️💛❤️💚💛💚❤️💚❤️💛💚💛❤️

  • @girmahunegntadele9860
    @girmahunegntadele9860 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይህችን አለም ያለ መምህር ትቷት አያውቅም --> አባ ገብረ ኪዳን

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን💒💒💒🕯🕯🕯እናቱ እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ ይኪበር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ አይለየን አደራ አሜን
    🌹🌹🌹🌾🌾🌾🍀🍀🍀🌷🌷🌷
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንና መምህሮቻች ሁላቹንም አሜን ይችን እለተ ሰንቤት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @እመብርሃንየልቤብርሀን

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 года назад +3

    wow ረቂቅ ትምህርት፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ለዚህ ነው በቅድስት ቤተክርስቲያናችን የምኮራው።

  • @tigistbelete7960
    @tigistbelete7960 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመዱሐኔያለም እናት ምስጋና ይድረሶት ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @shewitgebreyohannes7564
    @shewitgebreyohannes7564 4 года назад +2

    Amen amen amen yeamebetachn mljawa lyleyebn 👏👏👏💒💒💒🌹🌹🌹♥️♥️♥️

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ

    መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አልፎ አልፎ ያስተጋባል) አባ ገብረ ኪዳንን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ትምህርታቸዉ ደስ ይላል እድሜ ይስጣቸዉ እንደሳቸዉ ያሉ መምህራኖችን ያብዛልን

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 4 года назад +1

    ቀለ ሂወት የሠማልን ግሩም አነጋገር 🙏🙏🙏🙏🙏አመተ ማርያም

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад +1

    Amen Amen Amen leliqawunt,abatochachin Kale hyiwet yasemaln Amen. #Mahibere qdusan# Egziabhir ystln Amen bertuln amenn.

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 4 года назад +3

    በእውነት ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 года назад +5

    አሜን።ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @yeshigtsadik1417
    @yeshigtsadik1417 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ሊቃውንቶቻችን፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ehetekassaye5579
    @ehetekassaye5579 4 года назад +3

    በእውነቱ ለሊቃቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን
    እናተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ማህበረ ቁዱሳንን ይጠብቅልን ማህበሩን ያስፋልን
    ድምጹ ትንሽ ያስተጋባል

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። የእመቤታችን በረከት ቃልኪዳን አይለየን

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያዛላችሁ በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ኃያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ኣሜን 🤲 ኣሜን 🤲 ኣሜን 🤲

  • @almu4293
    @almu4293 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    የእመቤታችን በረከትእና ምልጃዋ አይለየን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @aaaaaaaaa424
    @aaaaaaaaa424 6 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
    እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sarahmmm4930
    @sarahmmm4930 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲💐💐💐❤❤❤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +1

    🌹 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌹

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 4 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን በእናተላይ አድሮ ለመከረን ለአሥተማረን አምላካችን ክብር ይገባው
    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን በእውነቱ

  • @zemie3116
    @zemie3116 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለመምህሮቻች ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    የድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን የአማኑኤል ቸርነት አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን💚💛❤🌾ተመስገን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህሮቻችን አሜን፫

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራን አባቶቻችን በቤቱ ያቆይልን

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 года назад +14

    ስታምሩ በረከታቹ ይደርብን

  • @turungoleta5659
    @turungoleta5659 2 года назад

    ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት የስማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሊቃውንት እረጅም እድሜ ይስጥልን አገራችንን ከሚሰማው ከምታየው ወጀብ ይታደግልን ወላዲቷ አስራት አገራችንን በምልጃዋ ትጠብቅልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад +1

    ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያስማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ቃል ኪዳን ምሕረት ረዲኤት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን።

  • @እየሩስወለተኪዳንእናቴኪዳ

    አሜን አሜን አሜን ለመህምሬቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @thomasassefa5134
    @thomasassefa5134 3 года назад

    እመቤታችን እድሜ እና ጤና ትስጣችሁ::

  • @አዲስወለተማርያም
    @አዲስወለተማርያም 4 года назад +1

    መምህሮችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @mashoshewit1547
    @mashoshewit1547 4 года назад +1

    Qal hiwet yesmealna burukat yehwatna egzabher nay agolgulot zemenkum yibarkelkum

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph 4 года назад

    አባቶቻን ትምህርትን በጣም ደስ ይላል

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሔወት ያሠማልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 года назад

    Amen Amen Amen,yehunelen, yederegelen, bewunet enanten yanurelen yakoyelen

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph 4 года назад

    አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 года назад +6

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባቶቻችን
    የሰማይ ዋጋ ይክፍልልን የሰማነው
    በስነልቦናችን ይቅርፀብን በስም ሰላሴ በቸር ያውልን 🙌🙌🙌🙌

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ በሀይማኖት ያጽናን

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nuooraikaabi2762
    @nuooraikaabi2762 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባቶቸ ቃለሂወት ያሰማልን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛላችሁ

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 года назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን እደናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @soliyanacloud803
    @soliyanacloud803 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለመሞህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፍልል
    🙏🙏🙏🙌

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 4 года назад +1

    Amen amen amennn
    Kale hiyot yasemalin
    Abet wiqet
    Amilak hoy Regim edime ketena yabizalachew le Memihiranochachin

  • @ቤተልሔምእኅተማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን

  • @mengsbasliwes3654
    @mengsbasliwes3654 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ

    እመ እግዚአብሔር
    እመ ብርሃን
    እመ ብዙሃን ቅድሥት ድንግል ማርያም
    አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን አሜን
    ለመምህራኖችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 года назад

      Amennnn kale hiwetin ysemalin abtochachin..💚💛❤

  • @meazatesfaye6636
    @meazatesfaye6636 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 года назад

    አቤት መመረጥ ተመስገን ጌታየ የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ አሜን 3❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 года назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @brhaneabrha1415
    @brhaneabrha1415 2 года назад

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +1

    አሜን። ሠላም ሠላም ለወገኔ። ለኢትዮጵያ

  • @ayneayne5823
    @ayneayne5823 4 года назад +3

    በውእነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 4 года назад +3

    Amen kalehiwote yasemalen ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 4 года назад +3

    Amen kale hiwit yasemaln

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመርጣችሁ የእግዚአብሔር እንቁውቺ ለመቤቴ ለቅድስት ማሪያም መስካሪውች እንደማር የሚጣፍጥ ቃል ስላሰማችሁን ቃለሂውት ያሰማልን

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 3 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 года назад +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 года назад +1

    አባቶቻችን ሊቃውንት ቃለሒውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemaln

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለሒወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥሌን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤናውን አምላክ አብዝቶ ይስጥልን በፀሎታቹ ይማረን በረከታቹ ከሁላችጋር ይኑር

  • @haylomzufan3049
    @haylomzufan3049 4 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 4 года назад +1

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ላስተማረን ለድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን ለአበቶቻችን በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 года назад +1

    Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 года назад +1

    ቃል ህወትን ያስማልን 👏👏👏

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin

  • @vkjydj139
    @vkjydj139 4 года назад +6

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md 4 года назад

    ምናለበት፡ስብከት፡ሁሉ፡ስለሷቢሆን፡እመቤቴ፡ብትሰበክ፡ክርስቶስ፡እደሙስበክነው፡መቼስ፡መናፍቃን፡ጫ፡ብለዋላ፡ሲሰሙ፡ለአባቶቼ፡እድሜና፡ጤና

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 года назад +1

    Amen3 Kale hewotin yasemalen

  • @arakasarakaas3569
    @arakasarakaas3569 4 года назад +1

    ቃለህይወትያሠማልን

  • @አስከለማርያምአስከለማርያ

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 4 года назад

    አባቶቻችን፡ቃለ፡ሕይውትን፡ያሰማልን፡ተስፋ፡መንግስት፡ሰማያትን፡ያውርስልን።

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 2 года назад

    እግዚያብሔረ ይመሰገን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን አሜን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 года назад +4

    Sel hulum nagar egzabher yemsgen baunete lahulachim kale hiwote yasmalen ye agelgote zamnachun egzabher yasrazamelach👏👏👏

  • @yonitsegay5542
    @yonitsegay5542 4 года назад +3

    Wow. I never seen as detailed explanation as this one best well EDUCATED Likawiti. May god bless you thank you god for giving us teachers like this.... amazing education. Please continue teaching like this.... god bless you forever tewahdo orthodox church.

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад

    በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 4 года назад +1

    Egziaber yemesgn sile kidsu kaluhu .. .amen amen amen 💚💛❤️qalehwotn yesmaln Egziaber abtochachn

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 года назад

    ቃል ህይወት ያስማክን አባቶቻችን

  • @teklebrhane1100
    @teklebrhane1100 4 года назад +1

    Abatochcn qale hiwet yasemalen bedmiena betiena ytebqlen 💒💒💒

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 года назад +1

    ለቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    አሜን ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን