Mikha Denagil ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket | EOTC | Sibket 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ዓውደ ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሓዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
    በጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
    የትምህርት ርእስ “የሞት መድኃኒት“ክፍል ፩(1)
    ትምህርቱ የተሰጠበት ቀን 03/06/2012ዓ/ም
    የምክሐ ደናግል ማርያም የፌስቡክ ገጽ / mkhonledenagil
    Instagram www.instagram....
    Telegram t.me/Mikhadenagil
    RUclips / @mikhadenagil
    ሰልክ ቁጥር +251975424242

Комментарии • 105

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 лет назад +21

    የእኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የምትሉ መምህር ነዎት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 5 лет назад +17

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
    እኛም በሰማነው ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @marywaheed5750
    @marywaheed5750 4 года назад

    የኔ ውድ አባት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፍጣሪ አባየየየ እንዴው ትምህርታቸው በጣም ልቤ ይጠግናል።

  • @mulualemnegash856
    @mulualemnegash856 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንደርሶ ያለ አስተማሪ ሥለሰጠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 года назад +2

    የእኒህን አባት ትምህርት ብሰማው ብሰማው አልጠግብም እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባዬ ፈትፍተው ነው የሚያጎርሱን የእግዚአብሔርን ቃል

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @lidacall288
    @lidacall288 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሠማልን

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 года назад +1

    አባቴ ቃለሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እውነት እውነት እላችኃለሁ ቃሌን የሚጠብቅ ሞትን አይቀምስም[፫] ሰለቃሉ የአምላካችን ስሙ ከአጥናፍ እሰከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን። ለአባታችን ላሰተማሩንና ለመከሩን ቃለሕይወትን ያሰማልን የማያልፈውን የሰማያዊውን መንግሥቱን ያውርሰልን፣ አብሮ ያዋርሰን እንደቸርነቱ ይሁንልን።ይቆየን (3) ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያሰጨርሰን ወለቱሰብዓት። እግዚኦ ለዓለም ዓሐም አሜንንንንን

  • @habenberhe9402
    @habenberhe9402 4 года назад

    በኡነት ጉሩሜ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @bsmallh2799
    @bsmallh2799 4 года назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 лет назад +9

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን የሰማነው በስነልቦናችን ይቅርፅብን የነጊ ሰው ይበለን 🙌🙌🙌

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 лет назад +10

    ለአባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን ስወድዎት❤❤❤

  • @abrishtube6146
    @abrishtube6146 3 года назад

    አባታችን ትምህርትዎን እከታተላለሁ ደስ በሚል ምሳሌ ስለሚያቀርቡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፣የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፡፡

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 4 года назад

    Kalehyewet yasmalen abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @አዉሎግሶንቲዩብ
    @አዉሎግሶንቲዩብ 3 года назад

    የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን !

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 5 лет назад +5

    እግዚአብሔርን አመስግኑ አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @ogbamicaelangesom3240
    @ogbamicaelangesom3240 5 лет назад +1

    በእውነት! ትምህርቱን ፈትፍተው በማቅረባቸው ጸጋውን ያብዛላቸው የሳቸው ትምህርት በጉጉት እጠብቃለሁ ።
    ነገር ግን ኣንድ ቅር! ያለኝ ነገር ኣጋንንትን በማስለፍለፍ የጠላታችን ረቂቅ ምስጢር ያሳወቁን እነ መምህር ግርማ በመንቀፋቸው እጅግ ኣሳዘኑኝ ። ስልካቸው እንድትሰጡኝ እማጸናለሁ ። እንኳን ለክርስትያን ስንት ኣህዛብ ወደ ክርስቶስ ያመጡ ኣባቶች መውቀስ ተገቢ ኣይደለም ሁሉም የየራሱ ጸጋ ኣለውና!

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 4 года назад

      Iwinet new Abatachin indih lenefis ina lesiga yetame timihirt iyesetu/ iyasitemaru Memihir Giramn meqawemachew yasazinaal.
      Isachew be milion yemiqoteru ye tefutin wede iminetetachin Qidist Tewahado melisewal.
      Ahunim dires.
      Weladit Amlak tiridan hulum betebaberu yet bederesin neber.
      Betseloto yasbun.
      Amen Amen Amen
      Tewahado zelalemawit nat.
      Amen Amen Amen

  • @biskutzele4534
    @biskutzele4534 4 года назад

    Amen Amen Amen lAbatachinkale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን

  • @munaoromiyaashow4283
    @munaoromiyaashow4283 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 4 года назад +1

    ይው አባታችን ብዝት አድርጎ እግዚያብሄር ይባርክልን

  • @tsigeredamisginna8243
    @tsigeredamisginna8243 4 года назад +1

    ቓለ ሕይወት ያሠማለን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @gvvcccc1938
    @gvvcccc1938 5 лет назад +5

    አባታችን እድሜዎትን ያገልግሎት ዘመነዎትን ቸሩመድሐኒያለም ይባርክልዎት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @ሐመልማልዘጎንደር
    @ሐመልማልዘጎንደር 5 лет назад

    *አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን። እጹብ ድቅ የሆነ ትምህርት ነው።*
    💠💠💠💠💠💠💠💠💠
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 года назад

    Amen amen amen kale hiywot yasemalen memehirachin

  • @ስርኬእመአምላክወድሻለው

    በእውነት አባታችን የህይወት ቃል ያስማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv514 5 лет назад +3

    አባታችን ቃል ህይወት ይሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 лет назад +3

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን
    በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 5 лет назад +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @kefelegnteketay6313
    @kefelegnteketay6313 4 года назад

    egziabher chernetun yabzalachhu abatachin

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 лет назад +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እኛንም በቃሉ ይለውጠን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 лет назад +1

    አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን

  • @amlaktume6417
    @amlaktume6417 4 года назад +1

    Edman teinan yehabkum.segkum yebzhalku aba qile hewit yasmalen.tewhdo lazlalm tenur

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 5 лет назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @kalabdesta8293
    @kalabdesta8293 5 лет назад +2

    ምርጥ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @aaff755
    @aaff755 4 года назад

    የተዋህዶ እንቁወች

  • @enatenatye7434
    @enatenatye7434 5 лет назад +1

    💚💛❤አሜን አሜን አሜን 💒💒🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    Amen Amen Amen Kale Hiwote Yasemaln Abatachn

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    ✝️✝️🌺🌺

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 5 лет назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @ET-gu2fu
    @ET-gu2fu 5 лет назад +3

    የሞት መዳኒት ፣ ሀይማኖት ፣ ነው
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ።

    • @getnetbirhanu2144
      @getnetbirhanu2144 5 лет назад

      @Netsanet Kebede would you tell me the term religion based on the holly bible?????

    • @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
      @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 4 года назад

      @ኢትዮጵያ ሀገሬ 😂

    • @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
      @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 4 года назад

      @ኢትዮጵያ ሀገሬ አይ መናፍቅ

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад

      @Mezmur Media መዝሙር ሚዲያ የሄን ጥቅስ ለኛ ሳይ ሆነ ለናንተ ነው የሚጠብቃቹ
      አንደኛ ሀይማኖት ማለት እምነት ማለት ነው ልይነት የለው አንድስው ሀይማኖትህ ምንድነው ብለህ ጠይቀከውና እምነትህ ምንድነው ብለክ ከጠይከው አንድ ነው ልይነት የለው ስለዚ እኛ ሀይማኖታችን) እምነታችን ( ክርስቶስ የድንግል ማረያም ልጅ ነው ። እናንተ ግን ከወዴትናቹ የሚያድናቹ ክርስቶስ በአፌቹ አምናቹ በልባቹ ግን የካዳቹ ናቹ ሰለዚ ለኛ የማጠቅመን ለኛ አትሱጡን።

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 лет назад

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ብርሃንየማርያምነኝ

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 3 года назад

    Amen....3

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    ✝️✝️🇪🇹🇪🇹

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 5 лет назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 5 лет назад +3

    Kale Hiewyt yasmaln abatchen 👏🏽

  • @etuzekidanemhrt1791
    @etuzekidanemhrt1791 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 5 лет назад

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የኔ-ሸ3የ
    @የኔ-ሸ3የ 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigestnew6164
    @tigestnew6164 5 лет назад

    Amen amen amen amen ⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 5 лет назад

    ቃልህይዎት፣የሰመልን

  • @etuzekidanemhrt1791
    @etuzekidanemhrt1791 5 лет назад

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @adhanom301
    @adhanom301 5 лет назад

    አባታቺን ቃልሂወት ያሰማለን

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад

    🌹🌹🌹🕊

  • @yabsrayabsra7517
    @yabsrayabsra7517 5 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 лет назад

    Amen kale eyeweten yasmalen betana besga yanurelen!!!

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 5 лет назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 5 лет назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Ahferomwerede
    @Ahferomwerede 5 лет назад

    Denqi tmhrett beqa qale hiwet yesemalennn

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @shewalemwelde4122
    @shewalemwelde4122 5 лет назад

    kal eywet yasemalen

  • @እግዚአብሔርሀያልነዉ

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹👏👏

  • @hymettube12
    @hymettube12 5 лет назад

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌈🇪🇹☀️

  • @abeer1991
    @abeer1991 5 лет назад +4

    Igneh aba timirtuwot tium(tafach new bedime betsega yitebikiln aba berso adiro yastemaren yegesesen cher amilak kibiru keatnaf iskeatsnaf zelalem Kef yale yihun

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    🌈🌹🇪🇷

  • @אורהאווקה
    @אורהאווקה 2 года назад

    አይዋሹ አባቴ አንድም ቀን ሰይጣን በሰው ስም ወጥቶ አያውቅም ምነው በእግዚአብሔር መንበር ቆመው ዋሹሳ ያስንቅዎታል

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 5 лет назад

    ይሁዳ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በብር ሰላሣ ሲሽጥ እናንተ ደግሞ መምህራችን የእግዚአብሔርን ቃል ሲያስተምሩ ለቃሉ ክብር ባልመስጠት የገቢ ማስገኛ አደረጋችሁት ለገንዘብም ቆማችኃል ሰለዚህ የልዑል እግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሲሰጥ ፍጹም ማስታወቂያ አይስፈልግም፤ ልብና ይስጣችሁ።

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 5 лет назад

    Abatachin. Kale. hiwot. yasmalen. EIGABHER. Amelak. ergem. demyna. Tina. yestlen. nuerlen. Abatachin. Ysmanwen. Balbonachin. Yasderlen

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 года назад +1

    3🕊😭😭🤑🤑😅😆

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 лет назад +6

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @samuelzeray1679
    @samuelzeray1679 5 лет назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yeshibalagerua1032
    @yeshibalagerua1032 4 года назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @امينهاونل
    @امينهاونل 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኰ5ቨ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኰ5ቨ 5 лет назад

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን