እየኖሩበት በ 30 አመት የሚከፍሉት ቅንጡ አፓርትመት ከአያት ሪል እስቴት! | AYAT Real Estate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 14

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 19 дней назад +9

    7 አመት ሞላው ከገዛን እስካሁን አላስረከባችሁንም መጀመሪያ 7 አመት የተኛችሁበትን አስረክቡን ባሁን ሰአት ሀያትን ማመን ይከብዳል n3 አመት እናስረክባለን ብላችሁን 7 አመት ቆየ እስካሁን አላስረከባችሁንም ያላቅማችሁ መንደር ከምትገነቡ በአግባቡ አንድ ብሎክ ሰርታችሁ ብታስረክቡ ይሻል ነበር ከዚ በሁዋላ ስንት አመት እንደምታስጠብቁን እግዚአብሔር ይወቀው

    • @bamlia8877
      @bamlia8877 3 дня назад

      በጣም ልክ ነህ ያለ ከእቅዳችን ውጭ ነው የሆነው ያሳዝናል

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 18 дней назад +3

    አይ.....ታዴ.... ማስታወቂያ እና ተግባር ፍጹም አልተገናኘም።

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 16 дней назад +1

    የአያት ቤቶች የብረሀን ችግር አለባቸው,,,የውስጥ ክፍሎች አቀማመጥ ደስ አይልም,,,በጊዜ አታስረኩቡም,,,,ቊመታቸው አጭር ነው,,መሠረተ ልማት አልተሟላላቸውም?? መጀመሪያ ስማችሁን አድሱ

  • @yosefasheber9014
    @yosefasheber9014 17 дней назад

    ስለመረጃው እናመስግናለን እኔ ከናንተ የዛሬ 4አመት ሙሉ ክፍያ ከፍዬ የገዛሁትን የንግድ ሱቅ እስከአሁን ማግኘት አልቻልንም ዝም ብለን እንኖራለን እባካችሁ ህብረተስቡን ግራ አታጋቡት አመሰግናለሁ

  • @የኪድዬልጅነኝ
    @የኪድዬልጅነኝ 19 дней назад +4

    በ 3 አመት ቡላቹ ይህዉ 7 አመት ማላዉ ሳታስረክቡን ዉሸታማች

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 18 дней назад +1

    አያት ላይ አንድ ጎደኛዬ ከገዛ 5 አመቱ ነው እሰከ አሁን አልተቀባለም ይህ ልጅ ዉሸቱ ነው አትሸዉድ እግዚአብሔርን ጎደኞዬ ኡኡኡኡ እያለ ነው 60% ከፍለዋል አትሸዉድ እንዴ አያት ዉሸታም ድርጀት የለም

  • @muluhagrehaile
    @muluhagrehaile 19 дней назад

    Imagine living here . How hectic is going to be

  • @AbrahamDebesay-k3d
    @AbrahamDebesay-k3d 19 дней назад +1

    የሱቆች ካሬ ዎጋ በዝርዝር ንገረኝ ወድም

  • @ZewdieColombia
    @ZewdieColombia 19 дней назад

    😂😂😂😂😂one year keldegoch

  • @NathanBirhanu-t2t
    @NathanBirhanu-t2t 19 дней назад +1

    They are a bunch of scammers,mdr leba hula

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 19 дней назад

    አንድም ክፍል ቤት የተሰራ የለም ይሄ ሁሉ ገና ያልተሰራ የሞዴል ቤት ነው ሀገራችን በዚህ ሁኔታ እየታመሰች ህዝቡ በድህነት እየማቀቀ እንዴት አድርጋችሁ ነው ቤት ግዙ እያላችሁ ማስታወቂያ የምትሰሩት ያውም ቦታው ላይ ለሌለ ቤት ።