አህሉ ሱና ወልጀማዓ ማን ነው? በ ዶ/ር ሰምሃር ተክሌ || ክፍል 1 || ሚዛን ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 58

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +3

    ዶ፡ክ ሰምሃት ተክሉ ስወደው ግን አላገኘውም ይከ እራሱ አንድ አመት ሆኖት ድገት አገኘሁት የሆነ ዳእዋ ነበረኝና እያለቀሰ ስለ ጀሀነብና ስሉ አመር አሚረል ሙእሚን ነበርና ጠፋብኝ በወጣትነቱ ነው እና እኔና ያጎቴ ልጅ ብፈልገው ብረልገው አጣነው ግን ስወደው ያረብ አላህ ይጠብቅህ

    • @Fafi-r4x
      @Fafi-r4x 6 месяцев назад

      Amin yareb

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад +10

    ዶክተር ሳምሀር ተክሌ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ

  • @mazark9
    @mazark9 2 года назад +2

    مشاءالله اللهم يعطيكم العافية هذا يعلم الاخوان المسلمين حفظكم الله من كل شر

  • @ferahtube5813
    @ferahtube5813 2 года назад +7

    አላህ ሆይ!..
    ስላለፈው ጉድለታችን ሁሉ ማረን
    የቀረውን አሳምርልን
    ዉዴታህን ምህረትህን ጀነትህን አትንፈገን።

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 5 месяцев назад

    أحسن الله إليك وبارك الله فيك د. سمهر

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад

    አህለን ዉድ ሚምበሮች አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢ ዶ/ር ሰመሀት አልህይጠብቅህ የኛእንቁ

  • @zeyinumuhamed8836
    @zeyinumuhamed8836 2 года назад +1

    ጀዛከላህ አንዳንዴ እንደዚህ ነካኩት ዲናች ጣፋጭነው

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 года назад +1

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም ያግራልን

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 2 года назад +1

    ስለላሁ አለሂ ወሰላም

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 года назад +2

    አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @bilalgetahun4616
    @bilalgetahun4616 2 года назад

    As wr wb, yihe program lemin ayketilim. Mashallah 😍

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 2 года назад +2

    ማሻአላህ ተባረክአላሀ አላህ ይጨምርልህ

  • @امفارس-ه3ك
    @امفارس-ه3ك 2 года назад

    As wr wb yene andebete retu Allah ilmen yichemreleh

  • @Fetitube24
    @Fetitube24 2 года назад +1

    Jezaqellah qheyr Dr.Semhar

  • @fatiaabdella2711
    @fatiaabdella2711 2 года назад +1

    Masha'allah gizewun yexabeqe new

  • @ህልምአለኝያዉምያልተፈታ

    ማሸረ አላህ

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 года назад +13

    ኢስላምአንድ ነው ነገር ግን በእምነቱ ስር ያሉ አማኞች በሚያመጡት የአሰተሳሰብና የአካሄድ መንገዶች ኡማው ሊከፋፈል ችሏል።ስለሆነም አንድ ሀዲስአለ እስልምና ኡማው ከ73 ነሷራ ከ72 እንደሚከፈል ሶሂህ የሆነ ሀዲስ አለ ስለሆነም የቡድኖች መብዛት የሚጠበቅ ነው ። ዋናው ነገር ቁርአንና ሀዲስ የተከተለ ሰሀባዎን ፤።ታእብዮችን የተከተለ ነጃ ይወጣል ከዛ ውጪ በሽርክና በቢድአ እየተጨማለቀ ጀነትን የሚመኝ ከሆነ ተሸውዷል ምክንያቱም አላህ በቁርአኑ ሙሽሪኮችን ጀነት እርም እንዳደረገባቸው ገልፃል ቶበት ካላደረጉ ። ሀአህል ሱና የነብዮን ሰ፡አ፡ወ ሱናን የተከተለና የተገበረ /ለመተግበር /በመጣር ለይ ያለ

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 2 года назад +1

    ማሸአለህ በርቱ አለህ ይጠብቀቹ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +1

    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርላቹ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 года назад +1

    መሸ አለህ አለህ ይጫምርለቹ

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 года назад +1

    ደክተር አላህ ይጨምርልህ

  • @zeynumohamed8856
    @zeynumohamed8856 2 года назад

    ማሻአላህ በርቱ

  • @Hllema
    @Hllema 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ከማለት ዉጪ ምንም ዬለም ኑርልን።

  • @isaksirajsiraj4104
    @isaksirajsiraj4104 2 года назад

    kafal 2 qoye

  • @عائشهعائشه-ض7ت
    @عائشهعائشه-ض7ت 2 года назад +2

    ليست المشكلة في معني الكلمات والتعاريف الإصطلاحية وإنما المشكلة من الذين يطلق عليهم اسم اهل السنة والجماعة

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 2 года назад +2

    ጀዛከላህ ሚዛኖች በሁሉም አዕምሮ ውስጥ የሚመላለስ ጥያቄ ይመስለኛል ያነሳችሁት አጀንዳ: ወቅታዊም ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @nabilhussennab6279
    @nabilhussennab6279 2 года назад +1

    አንድ እስልምና ነው ነብያችንሰዐወ ያስተማሩት ከሙስሊሞች የበለጠ ክሬድት ይገባናል የሚመስል ግለኝነት የሚታይበት ሀሳብ ነው የሰዎችንም ህግ በማብዛት በማኽረር ንፁሀን ሰዎች መስራት ከሚችሉት በላይ ግዴታ ማስመሰል ሰዉ የአላህን ፈርድ በትክክል ሳይረዳ በማስመሰል ተጠምዶል እንዲኖር ምክንያቱም ሁሉም አንድ አይነት የሂወት አጋጣሚ አደለም የሚኖረው ብዙ አይነት የሰው በሀሪም አለ የእስልምና ምሰሦ አንድ አላህ ነው መሺያም መጠጊያም እሱ ብቻ ነው።

  • @faizanuru4931
    @faizanuru4931 2 года назад

    ALLHA 1 YADRGAN WUNAT BETAM ASFARI ZEMAN LAY NEN

  • @jadelylae5197
    @jadelylae5197 2 года назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 2 года назад +1

    Sallallahu Aleyhii wasallam ❤️
    Ws we wb

  • @argadoargado5913
    @argadoargado5913 2 года назад

    👍👍❤❤

  • @kakakaka7537
    @kakakaka7537 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @شوماتالحربي
    @شوماتالحربي 2 года назад

    ☝️☝️☝️🤲🤲❤️❤️

  • @isaksirajsiraj4104
    @isaksirajsiraj4104 2 года назад

    ክፍለ 2 የለም

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 года назад +2

    𝑾𝒆 𝒂𝒍𝒚𝒌𝒖𝒎 𝒂𝒔𝒍𝒂𝒎𝒘𝒓𝒘𝒃 الله مسلي علي نابينا و حابيبينا محمد

    • @ahmadyasin8210
      @ahmadyasin8210 2 года назад

      اللهم صل وسلم على سيدنا محمد 👆

  • @abdiabdella7248
    @abdiabdella7248 2 года назад +1

    Hulachinim wede elimoch tega bilen liniker yigebal

  • @ibrahimsaid1386
    @ibrahimsaid1386 2 года назад

    ,we

  • @AfrahFikahmed-i8m
    @AfrahFikahmed-i8m 7 месяцев назад

    As wa wahabyas ?!!! Btansutem tru new

  • @shawnking2111
    @shawnking2111 2 года назад

    ወሐብያ አህሉል ቢደአ ወደሏል ናቸዉ ኧረ ከእስልምና ዉጭ ናቸዉ::አላህ ወሐብያ ከሚባለዉ በሽታ ሙስሊሙን የጠብቅ

  • @mohammedyimer1849
    @mohammedyimer1849 2 года назад

    ወሬኛ ሁላ ጺም ባማሳደግማ ቄስም አሳድጋል

    • @halalyoutube44
      @halalyoutube44 2 года назад +3

      ሙስሊም ወንድሞችህን አትሳደብ ካልተዋጠልህ አይተስ ዝም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +1

      ነብዪ አላሳደጉምን ?????
      ትችት የገባኸው?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +1

      በአላህ አምኖ ጥሩ መስራትና በአላህ ክዶ ጥሩ መስራት ይወዳደራልን ???
      ነብዩስ አላሳደጉምን????

    • @ፋፊሙሃመዲ
      @ፋፊሙሃመዲ 2 года назад +1

      ክብረረረረ ይኑረህ ያነጋገረ መጀመሪያ

    • @hayatadem7718
      @hayatadem7718 2 года назад +1

      የአፍህ ስፋት ሙናፊቅ ወይ ካፊር አስመስሎታል ለመሰተር ሞክር ወይ ተማር ዝምም ከእውቀት ነው