ስልክ ስታክ እያደረገ እየተንቀራፈፈ ለተቸገራችሁ መፍትሄ | Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 284

  • @GeudhdhDhshd-jy4zp
    @GeudhdhDhshd-jy4zp 7 месяцев назад +7

    እጅህ የተባረከ ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ❤

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ

    ዘመንህ ይባረክ ባባዬ ተጠቅሜበታለሁ ሌላዉ ችግር video እያየሁ በመሀል ይቆማል ደስ ሲለዉ ደግሞ እስዊች ይሆንና በራሱ ሳይቆይ ይከፍታል

  • @ashenafimelese6313
    @ashenafimelese6313 2 месяца назад +1

    Bro የእውነት ትለያለህ ፣ በትክክል ሰርቶልኛል ፣ በጣም ነው የማመሰግንህ

  • @habeshatube2884
    @habeshatube2884 4 года назад +1

    ናቲ ምርጥ ሰው ትለያለክ ይመችክ

  • @kokakok
    @kokakok Год назад

    አመሰግናለሁ ወንድምአለሜ❤❤❤

  • @hanihani5653
    @hanihani5653 4 года назад +2

    አመሰግናለዉ ናቲ በርታ

  • @woldeabbucho6005
    @woldeabbucho6005 Год назад

    አባቴ ይመችክ በጣም ተቸግሬ ነበር🎉🎉

  • @TGTamiru-w7o
    @TGTamiru-w7o 6 дней назад

    አመሰግናለው ጌታን ተቸግሪ ነበር

  • @EfremGetachew-p2j
    @EfremGetachew-p2j Год назад

    አባቴ ይመችክ ❤❤❤

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 4 года назад +1

    ናቲየ እናመሰግናለን

  • @awadalgrni6958
    @awadalgrni6958 2 месяца назад

    በጣም ነዉ የማመሰግን ማሪያምን

  • @kedimehemed
    @kedimehemed 2 месяца назад

    እናመሠግና ለን 🥰🥰🥰

  • @getachewnigus720
    @getachewnigus720 4 года назад +4

    በርታ አሪፍ ነው

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይባርክ🙏🙏🙏🙏

  • @ayamaria9966
    @ayamaria9966 4 года назад +2

    አመሠግናለሁ ናቲ ውንድማችን

  • @EliasEshete-z8d
    @EliasEshete-z8d Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድም ባትሪ እንዳይጨርስ ስራልን

    • @natiapptube
      @natiapptube  Месяц назад

      አለ የሰራውት video

  • @FatimaFatima-yb1mv
    @FatimaFatima-yb1mv 2 года назад

    በጣምእነመሠግነለን ተቸግሬነበረ👍👍👍🤲

  • @ስአዳSeada
    @ስአዳSeada Год назад +1

    በጣም አርፊ በርታ ጎበዝ ቀጥልበት

  • @genethiki8603
    @genethiki8603 Год назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @mikitena8264
    @mikitena8264 2 года назад +1

    Thanks bro

  • @HanadiKelani
    @HanadiKelani 9 месяцев назад

    Thanks a million bro

  • @xb6fj
    @xb6fj Год назад

    ዋዉ ምርጥ ነዉ በጣም ተቸግሬ ነበር እስታክ እያረገ ሳጋጨዉ ነዉ የከረብኩት😂

  • @መኖ
    @መኖ 6 месяцев назад +1

    ክበርልን ወንድም ጥሩ መርጃ ነው

  • @abdulhakimenderis1720
    @abdulhakimenderis1720 Год назад

    Tanks❤❤

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 6 месяцев назад

    እውነት ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 года назад +1

    ናቲ አንበሳ ነህ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @Dagim-rx8cc
    @Dagim-rx8cc Год назад

    Bexam amesegnalew bro berta👍👌👌👌

  • @וורקנךוובטו-ז9ק
    @וורקנךוובטו-ז9ק 11 месяцев назад

    Tanks bro berta ❤🤩

  • @emranredwan7434
    @emranredwan7434 11 месяцев назад

    Thanks bro❤❤

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 10 месяцев назад

    አዲስ ስልክ ሲቲግ ማስተከካያ አሰይን ❤❤❤በተረፈ በርታ

    • @natiapptube
      @natiapptube  10 месяцев назад

      ገና ሲከፈት አከፋፈቱን ነው

  • @Sufiyan8545
    @Sufiyan8545 8 месяцев назад

    ሰወድህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ በጣም የተመቸህኝ አይዞህ በርታልኝ አሁን በአሪፍ እየሰራልኝ ነው

  • @anesaasna120
    @anesaasna120 4 года назад +9

    በርታ ጎበዝ ተቸግሬ ነበር እስታክ እያረገ ሰራልኝ

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 7 месяцев назад

    እናመሰገናለን❤🎉🎉🎉

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 Год назад +1

    በርታልን 🙏

  • @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ
    @ኤልሻዳይጌታነው-ጸ8ገ 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @haymanotbekele1410
    @haymanotbekele1410 4 года назад

    Tnxs a lot

  • @semira2583
    @semira2583 Год назад

    ጎበዝ አመሰግን አለሁ

  • @ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ
    @ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ 15 дней назад

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @josijosi-bs1zh
    @josijosi-bs1zh 4 месяца назад

    ይመችህ

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 Год назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ የምር ተቸግሬነበር ❤❤❤

  • @amanueltewelde2998
    @amanueltewelde2998 Год назад

    Yenye about phone yemil yelewm

  • @ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ

    በጣም እናመስግነለን ናቲየ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ወንድማችን

  • @WelayBrhane
    @WelayBrhane 8 месяцев назад

    10q በጣም ተቸግሪ ነበር ቀጥልበት ወንድም

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 Год назад

    አመሠግናለሁ ጎበዝ በርታ😘

  • @yaappethiopia2529
    @yaappethiopia2529 4 года назад

    Thank you bro

  • @mheretgbermaryiam3220
    @mheretgbermaryiam3220 Год назад

    Tanks

  • @mesechborga
    @mesechborga 4 месяца назад

    በርታልን በጣም ጎበዝ ሰርቶልኛል

  • @GhfGjf-nr4ut
    @GhfGjf-nr4ut Год назад

    እናምሰግናለን

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 года назад

    ይመችክ ምርጥ ነው

  • @CR7-x9d1f
    @CR7-x9d1f Месяц назад

    Are yena hulum of nw gn estak yaregal

  • @GffkuUhff
    @GffkuUhff 2 месяца назад

    ማሻ አላህ

  • @workiegataye7732
    @workiegataye7732 Год назад

    berta techelalh nati

  • @fitsumtariku3312
    @fitsumtariku3312 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 2 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን 👍

  • @Dawitsharew9728
    @Dawitsharew9728 Год назад

    ፈጣሪ ይባርክክ ናትየ ስልኬ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ደረስክልኝ

  • @BiniGenen
    @BiniGenen 11 месяцев назад

    betam arife new bro

  • @SeadaGetachew-t3o
    @SeadaGetachew-t3o 15 дней назад

    🎉❤❤ጉበዝ

  • @امينهعبدالله-ث4ظ
    @امينهعبدالله-ث4ظ 10 дней назад

    በአላህ ማስተዋቂያ ለማቆም ስራልኝ የወንድሜ

  • @ElsabexiShuguxe
    @ElsabexiShuguxe 22 дня назад

    ታበረክ

  • @LIi-rl8hs
    @LIi-rl8hs 14 дней назад

    በርታ ወድም

  • @AlewuyaTemam-y6v
    @AlewuyaTemam-y6v Год назад

    Asetakakelku gen baki mnm waga yelawem

  • @ቤትልበለእየሱስ
    @ቤትልበለእየሱስ Год назад

    ❤❤ጎበዝ

  • @lielnalilu3281
    @lielnalilu3281 Год назад

    system laye about phone yemilwe option yelwem mine large

  • @mahderemariammonemon4637
    @mahderemariammonemon4637 Год назад

    Temperature is low ,,belo selke off yihonal mn yishalgnal

  • @SmilingBackpacker-bq6ck
    @SmilingBackpacker-bq6ck Год назад

    ዋው በዚሁ ቀጥልበት

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Месяц назад

    አቦ ይመችህ የእዉነት ስልኬ ቀርፋፋ ሲሆንብኝ ገንዘብ አዉጥቼ ላሳየዉ ነበር ከወጪ ከላገልከኝ ዉይ ብርክ በልልኝ ወንድሜ

  • @netsitsitsi
    @netsitsitsi Год назад

    about phon emil ylewm sitingu

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      የስልክሽ model ምንድነው

  • @SonySony-zr7oy
    @SonySony-zr7oy Год назад

    ወንድ,,ስልኪበረዷዉሀ,,መዳም,,አረገችበት,,ምንላድረገዉ,,ንገረኝ,,በጣምይግላል

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 Год назад

    ነቲየ ሰልኬ በራሱ ጌዚ እየቀያየረ አሰቸገርኛ መላ በለኛ ወንድሜ

  • @abelbrhane8493
    @abelbrhane8493 3 года назад

    It's nice

  • @ftube8
    @ftube8 4 года назад +1

    ናቲየ እኮን ደህና መጣህልን 😘😘

    • @getachewnigus720
      @getachewnigus720 4 года назад

      Arif new kezih befit belela melku mokrew neber yihem lewt alew kelb amesegnalehu bro

  • @tidalealbachwe-wo4im
    @tidalealbachwe-wo4im Год назад

    waw nati

  • @HyriyaNuri
    @HyriyaNuri 7 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @የማዳምቅመም-1
    @የማዳምቅመም-1 10 месяцев назад

    አመሰግናለዉ

  • @hayat9kb
    @hayat9kb Год назад

    የምን ኮድ ነዉ የማስገባዉ

  • @yaredjac1182
    @yaredjac1182 4 года назад

    Betam arif new gn kechalk megbya muzikawn btkeyr melkam new yrebshal

  • @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ ወድሜ❤

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ Год назад

    ❤❤❤❤

  • @YoYodit-zb5qk
    @YoYodit-zb5qk Год назад

    አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @MartaAbi-h6m
    @MartaAbi-h6m Год назад

    ኑርልኝ❤❤

  • @zahrahusseinu.a.e8048
    @zahrahusseinu.a.e8048 4 года назад

    😂 ቀረፋፋ በለዉማ እኔም አድስ ስልክ ገዝቸ ቀረፈፈ እያለ ተረብሸነበር እናም እምነካሁሉ የለዉም ለትምህረቱ እናመሠግናለን. በረታ

  • @ካሰችነገሰ
    @ካሰችነገሰ 2 года назад

    ጎበዝ በርታ ።ግን ስልኬ አዲስ ነዉ ግን በጣምምምም እስታክ ያረጋል ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ተቸገርኩ ።ከቻልክ እርዳኝ።ገና ፒንኮጉን ወይም ፓተርን ስከፍት ያስቸግረኛል

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @ካሰችነገሰ
      @ካሰችነገሰ 2 года назад

      @@natiapptube በምን ላናግርክ ?ቴሌ ግራም አለክ

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Год назад

    ናትዬ አንደኛው ላይ ላርገው ነው?? መልስልኝ

  • @AdinaTesfaye
    @AdinaTesfaye 3 месяца назад

    enie adrgiew neber gn atestekakelelgnim ,ስፅፈ አልጽፍልኝ እያለ ነው ችግሩ

    • @AdinaTesfaye
      @AdinaTesfaye 3 месяца назад

      በሁለቱም መንገድ ሞክሬው ነበር ግን ምን ይሻለኛል ? አንድ ፊደደል ለመጻፍ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ,የፃፍኩትን ላጠፉ ስል ማጥፌዋ እሽ አትለኘም

  • @asnaku9713
    @asnaku9713 Месяц назад

    በማርያም ፎቶየን በኮድ እደት ነው የምዘጋው

    • @natiapptube
      @natiapptube  Месяц назад

      የሰራውት video አለ

    • @asnaku9713
      @asnaku9713 29 дней назад

      ​@@natiapptubeየት ወንዲሜ

    • @asnaku9713
      @asnaku9713 29 дней назад

      ​@@natiapptubeመደበቂ አይደለም በኮድ ለመዚጋት ነው

  • @DestaAsefa-ve6qj
    @DestaAsefa-ve6qj 5 месяцев назад

    Silke wiff na blotuth aykefitm

    • @natiapptube
      @natiapptube  5 месяцев назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @FelekechSelemon
    @FelekechSelemon Год назад

    የምን ካድ ነው

  • @WorkineWotaro
    @WorkineWotaro 3 месяца назад

  • @seadiyehaiqa3624
    @seadiyehaiqa3624 Год назад

    በረካ ሁን አቦ

  • @meladelbelachewu-cc5xp
    @meladelbelachewu-cc5xp Год назад

    ዉይ ናቲየ ጠፍተህብኝ ነበር እኮን አገኝሁሀህ ሰልክ ሰቀይረ ጠፍህብኝ

  • @muhamed-i4v
    @muhamed-i4v 4 месяца назад

    🥰🥰

  • @MikiyasgeremewFkri
    @MikiyasgeremewFkri 7 месяцев назад

    Le Infinix steak matfiya

  • @JemalHaji-n3f
    @JemalHaji-n3f 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ በናት አድስ ስልክ ነዉ እና ቀርፋፋ ነዉ እደምትለዉ እያደረኩ ነበር ግን ፓስዋርድ ጠይቆኝ ስከፍተዉ እደዛዉ ነዉ አይከፍታም እንዴት ላድርገዉ ማለት ሌላ መፍትሄ አለዉ እባክህ መልስልኝ

  • @AsSs-so9wt
    @AsSs-so9wt Год назад

    Safe mode ይሄን ማእዴት ማስተካከል እደምንችል ስራልን

  • @user-po5kw3bc8
    @user-po5kw3bc8 4 месяца назад

    ❤😮

  • @Orthodox_muzemur21
    @Orthodox_muzemur21 8 месяцев назад

    ለ Infinix እንዴት ነው ሚሆነው

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh Месяц назад

    ወንድሜ ቻርቸር ሳረገዉ አይስብልኝም ካልቆለፍኩት

  • @iadamosa3396
    @iadamosa3396 3 месяца назад

    አመሰግናለው

  • @Albanian-h1
    @Albanian-h1 22 дня назад

    0:54